Тёмный

"ወንጭፉን ጠቅልሎ ለምን ዳዊት ጠፋ?" | ተዋናይ - ታሪኩ ጌታቸዉ | ድርሰት - አሌክስ አብርሐም | ጦቢያ  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Развлечения

Опубликовано:

 

9 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@endalktakele3890
@endalktakele3890 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይሰጥልን ።። ግን መቸ ይሆን የሚገባን ። አቤቱ ጌታችን በቃቹሁ በለን።።።።።።።
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 4 месяца назад
አሜን በቃችሁ ይበለን
@Amhara782
@Amhara782 6 месяцев назад
ተስእጦህ ይገርማል በርታ
@Seya370
@Seya370 6 месяцев назад
ተዉ ወንድምህን አትግደለዉ ተዉ ተዉ መከታህ ነዉ ተዉ !!!! 😭😭😭😭😭😭😭 አንድ ቀን ይገባቸዋል!
@user-lp9rs8bb4c
@user-lp9rs8bb4c 6 месяцев назад
አቦ መድረክ ዝግጅት ማለት ትልቅ ትኩረት ሊደረግበት ይገባል ከይቅታ ጋር ሙዚቃ ተጨዋቾች አብዛኛው ይቁነጠነጣሉ ሹክ ይባባላሉ አጃቢ ካልሆነ ለምን ይቀመጣል? ስራ ከሌለው ከጀርባ ይቀመጥ ምን ይሰራል እረ እባክህ የመድረክ ዝግጅት አላፊ መሪው መባነን አለብህ አንዳንዴም የፈረንጅ አገሩንም የመድረክ ዝግጅት ኮረጅ አድርጎ ትምህርት መውሰድ ጠቃሚ ነው ብዙ ይቀረናል ግማሹ አጃቢ አፍንጫውን ይጎረጉራል ሌላው ፂሙን ፀጉሩን ያካል ካለ ስራ ከተቀመጠ ተመልካች በለው እንዴት ስራ የሌለው አጃቢ ፊትለፊት Live ቀራጻ ላይ ለምን ይቀመጣል የተመልካች ትኩረት ይሰርቃል እረ በፈጠራችሁ አስተካክሉ ድካማችሁን ይገለዋል
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 6 месяцев назад
ፈጣሪ ለሁላችንም ልብይስጠን😢
@user-vp5pi5rp5z
@user-vp5pi5rp5z 6 месяцев назад
ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይድረስልን
@KukuBubu20
@KukuBubu20 6 месяцев назад
Wow betam Gobez ❤❤❤❤❤❤❤
@azebnegash2354
@azebnegash2354 6 месяцев назад
Wow! በታዳሚውን ላይ የቀርጽከው ስሜት ከፊታቸው ይነበባል!!! ግሩም ትወና በጣም የተዋጣለት ደራሲ❤❤❤
@million3056
@million3056 6 месяцев назад
I like this Guy, specially Bejrond Mulugeta Yigezu!!!
@ephronkinfe3416
@ephronkinfe3416 6 месяцев назад
እንዲህ ያለው ተዋናይ እኮ ነው እይታ ያጣው:: ክብረት ያድልልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tewodrosbezabih-zb4vx
@tewodrosbezabih-zb4vx 5 месяцев назад
Excellent performance!!!
@semretkebede320
@semretkebede320 6 месяцев назад
ጅግና ውንድሜ ብርታ እንደዚህ ካላረጋቺህ እኛእንደሆን ተኝተናል መንቃት አለብን
@dessalegnazimera9870
@dessalegnazimera9870 6 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን ስለጭንቅ አማልጇ እናትህ ብልህ ጨነቀን እኮ የት እንሄድ ፣ የት እንኑር የምንረግጣትን መሬትም በደም አጨቀየናት የምብለው ምግብ ደም ደም ይላል እስከመቸ ነው መጨርሻውስ መቸ ነው ..............
@Efriemfe
@Efriemfe 5 месяцев назад
በርታ
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 6 месяцев назад
የእውነት አንተ ግን ደህና ነህ😊😊😊😊ለምን ዝምታህ በዛ ጌታሆይ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 6 месяцев назад
ድፍረት አይባልም ስንት ቆሻሾች አለን እድል እየሰጠነን ነው እንጂማ እግዚአብሔር ሁሉም አዋቂ ነው
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 5 месяцев назад
😢😢😢😢ይባላል
@banibani1076
@banibani1076 6 месяцев назад
የሚገርም ትወና
@Kglighthandler
@Kglighthandler 6 месяцев назад
ህፉዎች ሃገር የመምራት እድል ሲሰጣቸው ምን ሊፈጥሩ እንደሚችሉ እንድንማርም ይሆናል:: በየተራ ማለቅ::
@jabezmengesha8317
@jabezmengesha8317 6 месяцев назад
እኔ ወንጌል አማኝ ነኝ የሙሴ በተር ግን በጣም ነው ያሳቀኝ
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 6 месяцев назад
በእውነት በጣም ያሳዝናል እስከመቼ ነው አቢኤልና ቃይል የምንሆነው እግዚአብሔር ከእዚህ ከባድ ግዜ ያሳልፍን
@user-jx4xm6cs7q
@user-jx4xm6cs7q 6 месяцев назад
Yes, it’s directly messaging the government to be fair or leave …. FANO on Stage!
@buyonlineethiopia7083
@buyonlineethiopia7083 6 месяцев назад
wow! wonderful performance !!
@natnaelbiyazen7351
@natnaelbiyazen7351 5 месяцев назад
ትንሽ ሁከቱን አበዛሀው እንጂ በጣም ጥሩ ነው::
@Amhara782
@Amhara782 6 месяцев назад
😢
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 4 месяца назад
ምርጥ ብቃት ነው
@-saacha-youtoppya7623
@-saacha-youtoppya7623 6 месяцев назад
wow! super genius of this generation!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 месяцев назад
ወይ ዝናብ ላክልን ወይ ዝናብ ሆነህ ና ውይ ጉዳችን ነው ቢመጣማ
@alemayehualebachew5800
@alemayehualebachew5800 6 месяцев назад
Talak medrek
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 6 месяцев назад
ከፍለው ከገቡ በዃል እንቅልፋቸውን የሚለጥጡት ሰዎች ይገርሙኛል።
@nejahseya7647
@nejahseya7647 6 месяцев назад
Ayzon wegenoche Egzer begna semay ygeletal betselot bertu
@user-iz6yz6dy8f
@user-iz6yz6dy8f 6 месяцев назад
ትንሽ ረጋ በል አበዛኧው ሩጫው ንግግርህንም ቀስ አድርገው።ሌላው ጥሩ ነው።ቃሉ ደስ ይላል
@Mechagrandsonn
@Mechagrandsonn Месяц назад
Mirt tiwena
@meazazee7175
@meazazee7175 5 месяцев назад
እናንተ የኦሮሞ ፖለቲከኞች የአማራን ህዝብ አስጨፍጭፋችኋልና በሰማይም በምድርም እግዚአብሔር ይበቀላችኋል።ጥጋባችሁም ይበርዳል። እግዚአብሔርን የሚቀድመው የለም። ይበቀላል ።የሳቁ ያለቅሳሉ ያለቀሱም ይስቃሉ የእግዚአብሔር ቃል ነው ።አይሻርም ።
@rising1786
@rising1786 5 месяцев назад
ሰው ያበደ ሰው persona ይዞ ካልመጣ እውነት መናገር አይችልም እንዴ??? እነትም እብድና ዘመናይ የልቡን ያወራል አሉ..!!! Why is this becoming a trend tho???
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 6 месяцев назад
Don't trust Jawar! He is the most dangerous and arrogant person who made the Oromo people choose separation. The Oromo chose to immigrate to help the movement to protect Africa from Arab colonialists. The Ethiopian movement was continental and patriotic, which attracted most heroic people from all corners. Ask yourself, Africa is the closest continent to Europe and still exists, what was the reason? Yes, according to Ferdawek Zeleke's research, it was because the major Ethiopian freedom fighters who were capable of mobilizing troops and spread widely across North Africa struggled to contain the damage, and mostly came back victorious. Ethiopia is the real name of Africa, this heroic people still use it to call themselves. That is why, Ethiopia is counted as the pain of the colonialists.
@AfariMoranZelzalDogShity
@AfariMoranZelzalDogShity 6 месяцев назад
እብድ ውሻ
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 5 месяцев назад
ከዚያስ
Далее
АНДЖИЛИША в платье 😍
00:27
Просмотров 440 тыс.
MacBook Air Японский Прикол!
00:42
Просмотров 120 тыс.
ВОТ ЖУК ХИТРЫЙ 😂😂
0:42
Просмотров 2,6 млн