Тёмный

ወዝውዞ አደር | ልጁን እንደሚመክር አባት ቁልቁል አየኝ | Ethiopia 

Bewketu Seyoum I Official Channel
Подписаться 111 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@jud2121
@jud2121 Год назад
15 አመት ሞላን ከበውቄ ጋር ከተዋወቅን ሁሌም ያዝናናኛል ባላሰብኩት ሰአት መቶ ፈታ ያረገኛል አሁንማ ልጄም ተጋብቶባት በውቀቱ አዲስ አወጣ ብላ ቀድማ መንገር ጀምራለች አድናቂውም ሆናለች በውቄ አንደኛ ነው እሚመቻቹ 👍
@nurhussienrizke8190
@nurhussienrizke8190 Год назад
በውቄ ያናደኛል, እኛ በምንፈለገው ልክ ኮሜዴ ቶሎ ቶሎ እየሰራ ደለም። ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሜዴ ዲ የገባው ብቸኛው ሰው
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 Год назад
በእውቄ ለምን እንደሆነ አላውቅም በጣም ነው የምወድህ
@dailyshow9389
@dailyshow9389 Год назад
በእውነት አንተ መልካም ቀልደኛነህ ለማንም የማትተኛ!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
አይ በእውቄ አያልቅብህም እኮ!!!! ትችላለህ❤
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth Год назад
በውቄ አይተኬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ።
@kalebabu7993
@kalebabu7993 Год назад
በውቀቱ ከልጅነቴ ጀምሮ ነበር ማዳምጥህ በታም ከመስማቴ የተነሳ ያንተን ድምፅ በደንብ ነው ማስመስለው የራሴ ፅሁፎችንም እሞክራለው አንድ ቀን እንገናኝ ይሆናል ሁልም እድሜና ጤና ይስጥልኝ you are my first legend in ethiopia
@sefinewkelkay1314
@sefinewkelkay1314 Год назад
በውቄ አንተ እኮ የደስታ ምንጭ የጥበብ እርካታ የደራሲያን ቁንጮ ነህ ዘመንህ ይባረክ ዳዊትዬ ደግሞ ጠፋህ አንድ ነገር ጠብ አድርግልን እጅ ? አቦ
@redeitchalachew3407
@redeitchalachew3407 Год назад
Weyeee bewke ene ena enate beka addis weta alweta bilen new minketatekew endet endemiyaznanagni❤👏👏
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 Год назад
አይ በውቄ መቼም አምጡ ድገሙ ቢባል እንዳንተ አይገኝም ተባረክ አቦ
@yeshualemayehu7920
@yeshualemayehu7920 Год назад
You are different man .....👍👍👍👍
@getnettamiru458
@getnettamiru458 Год назад
Thank you Bewke🙏
@dochodocho8126
@dochodocho8126 Год назад
Thank you!
@sofoniyasteklegiorgis2626
@sofoniyasteklegiorgis2626 Год назад
ዳንቴል የለበሰ ፌርሙስ hahaha
@mensurnure2405
@mensurnure2405 Год назад
Bewuke 1gna eko nesh👏👏
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 Год назад
በውቄ ትመቸኛለህ💚
@tigilfantahun7520
@tigilfantahun7520 Год назад
Betam betam new miwedih bewke yalkeldochih menor alchilm😍😍 emphuuu
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily Год назад
"ድንገት ከመሬት ተነስቶ ማሸት አይከብድም" 😂😂😂
@asefnak4764
@asefnak4764 Год назад
ye dengete fentezeya mashet yebalala lol
@Ahemedinmohamed
@Ahemedinmohamed Год назад
our hero
@tameratr3874
@tameratr3874 Год назад
Thanks bro!
@guzo_entertainment
@guzo_entertainment Год назад
በውቄ የእውነት ትችላለህ ግን በሳምንት 1 ወይም ሁለት በቋሚነት ይለቀቅልልን
@Ahemedinmohamed
@Ahemedinmohamed Год назад
great
@alemuberta6264
@alemuberta6264 Год назад
የብሔር ብሔረሰቦች ያለህ😂😂
@faith5052
@faith5052 Год назад
Fan girl here 😊
@AFRIFLAME
@AFRIFLAME Год назад
Tileyaleh
@tadelechgebru4565
@tadelechgebru4565 Год назад
በውቄ ❤️❤️❤️
@tedamy1698
@tedamy1698 Год назад
ግሩም ነው
@streetfightingfunny7953
@streetfightingfunny7953 Год назад
ምነው ዳዊትን ግን photo ላይ አካተትከው 😐
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 Год назад
በእውቀቱ አንተ የለፋህበትን አንዳገር ዩትዩበሮች ሲዘርፉህ ለምንድነው ዝም ያልከው አንዳንዱማ ስንት አመት የለፋህበትን የበእውቀቱ ስብስብ ብሎ ያወጣል እስቲ በእውቀቱ ብለህ ዩትዩብ ላይ ፈልግ ከመቶ በላይ ዘራፊዋች ያንተን ስራ ፖስት አድርገው ላይክ አድርጉን ሰብስክራይብ አድርጉን እያሉ ያጨናንቁናል እባክህን ጠቅላላ አስወርዳቸውና የዛኔ በዩትዩብ እራስህ ምን ያህል እንደምታገኝ ታየዋለህ
@mubamubarek7826
@mubamubarek7826 Год назад
የሳቃችን ምንጭ በውቄ
@minalushretaentertainment3629
በውቄ መጣ👏👏👏👏🤣🤣🤣
@mzzz4916
@mzzz4916 Год назад
ትችላለህ።
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 Год назад
😂😂😂😂😅 thank you
@bezusene7122
@bezusene7122 Год назад
Thanks
@getnettamiru458
@getnettamiru458 Год назад
I can't stop laughing 😆 🤣
@Spurgeo
@Spurgeo Год назад
Bewukeyachen...
@satenawhaile6652
@satenawhaile6652 Год назад
በውቄ ቀልድሽ ግን ቆሽቴዬን ነው ሚ...ያስቀኝ! ያው 1m ይሙላልሽ ብዬ የበኩሌን subscribe አርጌሻለው!
@samuelkebede9466
@samuelkebede9466 Год назад
👏👏👏
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily Год назад
"የብሄር ብሄረሰቦች ያለ" 😂😂😂
@Alem2022
@Alem2022 Год назад
በውቄ በቀልዶችህ ቀናችንን እያሳመርክ ስለሆነ ግብር ቢጤ ብጠይቀን እሽ ከማለት ወደኋላ አንልም😁
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
Azo ader😂
@sam846
@sam846 Год назад
you killed me 😂😂😂
@Risteasme
@Risteasme Год назад
ያሸዋል ገና
@streetfightingfunny7953
@streetfightingfunny7953 Год назад
ትለያለህ አንተ ይህ ልዩ እሚያደርግህን ችሎታ ጨምሮ ይስጥህ
@wengelwendewosen6307
@wengelwendewosen6307 Год назад
😂😂😂nice👍
@sinadawit2206
@sinadawit2206 Год назад
I love you በውቄ
@GiZeArts
@GiZeArts Год назад
Ke dawit ga min agenagnew tadya
@pesmobilegame-oo3cj
@pesmobilegame-oo3cj Год назад
Ere uuuu😂😂😂😂
@yisakebest469
@yisakebest469 Год назад
Timachanalehe
@sofoniyas2121
@sofoniyas2121 Год назад
አይ በውቄ
@beltman3108
@beltman3108 Год назад
."...ሚስቱን የሚያባርር.....የዘፈኑ ባህሪ ነው...."🙈🙈🙈
@zalalealamu4557
@zalalealamu4557 Год назад
👌
@user-armacheho
@user-armacheho Год назад
ረዘም ባለ ወግ ብትመጣ የበለጠ ተጠቃሚ ትሆን ነበር ።ደሞ ቶሎ ቶሎ ና ሳብስክራብህም ዘጭ ይልልክ ነበር ።በፈጠረክ ባንተ ወግ በርሀብ ጥም ገደልከን ቶሎ ቶሎ ና ረዘም ባለ ወግ
@surafelg5812
@surafelg5812 Год назад
😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@christamiru9469
@christamiru9469 Год назад
Abolen bexam nw miwedew esun abiziteh siraw
@ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
💚💛❤💃💃💃
@WhyMeTd1227
@WhyMeTd1227 Год назад
Very funny 😂
@GergeraTube
@GergeraTube Год назад
bewuke ante batnor mn ywuten neber...ye saqachn minch
@thelow7295
@thelow7295 Год назад
የ ብሄር ብሄረሰቦች ያለህ🤣🤣🤣 ብሶበሃል 🤣🤣🤣
@hussienahmedethio4222
@hussienahmedethio4222 Год назад
ትችላለህ ግን በርስህ ብቻ ልቀቀው
@JM-th9jn
@JM-th9jn Год назад
Yager yaleh Ybihear bihearseboch yaleh ha....
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 Год назад
HahHa😀😀😀
@ninaaman4586
@ninaaman4586 Год назад
Bewke tichlaleh eko 😂😂😂😂😂😂😂
@themind-2085
@themind-2085 Год назад
በውቄ sefa sefa arigulet
@Kinetibebu
@Kinetibebu Год назад
😀😀😀
@asefnak4764
@asefnak4764 Год назад
ke meuz gar eskahun friend nachu lol
@genet4431
@genet4431 Год назад
Beweke
@emebetteshome8179
@emebetteshome8179 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nassir152
@nassir152 Год назад
በውቄ
@fikamen7776
@fikamen7776 Год назад
ብሄራዊ ቲያትር መድረክ ላይ በነፃ ስትቀልድ ነዉ ሚያምርብህ።
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Год назад
አይ በእውቄ ነፍስ እኮ ነህ
@samsokadessa4822
@samsokadessa4822 Год назад
በውቄ ትችላለክ
@Binyamkefyalew
@Binyamkefyalew Год назад
ende veronica
@yisakebest469
@yisakebest469 Год назад
Ye diro yandene tirakawochine barase RU-vid bite laqelegn dase yelanale
@meseretmakonen6621
@meseretmakonen6621 Год назад
🤣🤣🤣🤣enamesgnalen
@yetsedalatalemayehu404
@yetsedalatalemayehu404 Год назад
ትችላለህ በውቄ
@melesemelye1652
@melesemelye1652 Год назад
በውቄ አንተ እኮ ትለያ እውነት ትለያለህ
@hisports7354
@hisports7354 Год назад
አንተ ስምህን ነህ
@fikreeyesus
@fikreeyesus Год назад
Jerbashn atischign yetebalechiew zefagn fikradis nekatibeb mehon alebat😂
@ayeleberie5947
@ayeleberie5947 Год назад
ኧረ በውቄ እንደ በለጨ ፅሁፍም መገረብ ጀመርክ እንዴ
@bekibelay4906
@bekibelay4906 Год назад
በቀደዳ ዘርፍ
@tigistsisay1141
@tigistsisay1141 Год назад
በውቄ በጣም ነው የምወድህ ግን የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ በትሆን ደሞ የበለጠ እወድህ ነበር
@omg1820
@omg1820 Год назад
🤣🤣🤣
@kalkidanlulu3495
@kalkidanlulu3495 Год назад
ሲጀመር በፈጣሪ አያምንም
@haleluyasamuel7323
@haleluyasamuel7323 Год назад
🤣🤣🤣
@tigistsisay1141
@tigistsisay1141 Год назад
ቢያምን ይሻለዋል 😂😂
@mimiabera9295
@mimiabera9295 Год назад
ወገን ዝም ብለን መዝናናቱ አይሻልም ሃይማኖቱን ለሱ እንተውለት
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 Год назад
በእውቄ ምነው አሁን አሁን ወሬክ አኖኖርህን መሰለ መሸታ እና ስፖርት ቤት ሆነ
@God_is_always_with_me
@God_is_always_with_me Год назад
👏👏👏
Далее
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 199 тыс.