Тёмный
No video :(

ወይባ ጢስ ለውበት ወይስ ለጤና? // በእሁድን በኢቢኤስ // 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 251 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ​
#EBS

Опубликовано:

 

2 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 366   
@user-ys7cf8lt8j
@user-ys7cf8lt8j 2 года назад
ኢቢኤሶች ግን ችግር አለባቹ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስትሰሩ አድሬስ ማስቀመጥ አለባቹ የተሟላ ዘገባ ዘግቡ አቦ😣
@brhanbrhan7225
@brhanbrhan7225 2 года назад
@kassasel2169
@kassasel2169 2 года назад
Fana weyba tis bisrate gebriel around South Africa embassy
@aeth2591
@aeth2591 2 года назад
@@kassasel2169 thanks
@aeth2591
@aeth2591 2 года назад
Do u know how much is a charge
@daewas1403
@daewas1403 2 года назад
@@aeth2591 1500 birr
@Danatube721
@Danatube721 2 года назад
ይህን ነገር እቤቴ ነው ቦታ አዘጋጅቼ የምጠቀመው እኔ እድሜ ለስደት ወገቤን በሽተኛ ሆኛለሁ
@oumzki736
@oumzki736 2 года назад
እኔም
@kasswolde9565
@kasswolde9565 4 месяца назад
ፋና የወይባ ጤስ ነው ተጠቃሚ ነኝ ምርጥ ነው ቦሌ ዮድ አቢሲኒያ ሆቴል ጎን
@user-xt7ez5ur1b
@user-xt7ez5ur1b 2 года назад
ወይኔ ኧረ ለቅቤውም እዘኑለት እኔ 9 አመቴ ፀጉሬን ከተቀባሁ እንኳን ለጅስሜ
@brhanbrhan7225
@brhanbrhan7225 2 года назад
💞
@gigifeseha7951
@gigifeseha7951 2 года назад
Where is the address I want to try it
@tigistmokenen8899
@tigistmokenen8899 2 года назад
ቦታው የት ነው ገንዘቡንም ጠይቁልን
@linatube309
@linatube309 2 года назад
ወይባ ጢስ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ለብዙ ነገር ይጠቅማል ይሄን የተጠቀሙት ሰወች ያወወቁታል አንድ ጊዜ ከተጀመረ ማቆም ራሱ ያቅታል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወሎኮ እንኳን ጭሱ ብዙ ነገሩ ፍቅር ነው
@user-xt7ez5ur1b
@user-xt7ez5ur1b 2 года назад
ወለዬ ደሜዋ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 года назад
ትክክል
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጉልኝ በማርያም
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 года назад
ትክክል እናቴን አሥታወሠችኚ ሥትሞተቅ
@netsanetyeshitela5638
@netsanetyeshitela5638 2 года назад
Can you send me phone number pls
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 года назад
ለጤናም በጣም ጥሩ ነው 🙏
@kbrledglljj4422
@kbrledglljj4422 2 года назад
Krewket netsa bathoqni achim kezeh atsenabechi badit
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 Год назад
As an aromatherapist, I love seeing people utilizing natural herbs for medicinal purposes. But in my opinion much doesn’t make things better. In some cases some herbs they do cancel each other. I see that the shop uses excess amount of items at the same time and in reality that is very excessive use which makes things messy instead of enjoyable. My suggestion is to creat a menu. If you have 3 different product to exfoliate the skin, then make 3 different menus. The same for the message or the steam items. By doing so, people can try different things each time they come and figure out which one works for them. Also they can come more frequently. The way it is now is one size fits all, and every time they come they get the same thing! I am just saying! Other wise I love love the idea!!!!! Here in US we call it Yoni steamer and we use a verity of flowers and herbs for different healing!
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 2 года назад
እኔ ግን ኢቢኢሶች አድራሻ ካላስቀመጣችሁ ለምን እደምታሳዩን አልገባኝም ነዉ አለማቁለጭለጭ ነዉ እዴ
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 2 года назад
Tkikle
@rabeyakamel5190
@rabeyakamel5190 2 года назад
ትክክል ብዙ ፕሮግራሞች ላይ አድሬስ አያስቀምጡም
@meserethirpa1673
@meserethirpa1673 2 года назад
ሳር ቤት ነው ብስራተ ገብርኤል አጠገብ
@user-po3cf9vs4v
@user-po3cf9vs4v 2 года назад
አድስ አበባ ነው ወይስ የት ሀገረ
@user-xh5jm6rh7z
@user-xh5jm6rh7z 2 года назад
@@meserethirpa1673 የምርሽን ነዉ
@mehretmehret2907
@mehretmehret2907 2 года назад
አድራሻውን ብታሰቀምጡት የት እንደሆ እባካችሁ
@haymehaile1057
@haymehaile1057 2 года назад
Ebs ኮሜንት የሚያነብ ሰው ቅጠሩ በተረፈ ብዙ ሰው አድራሻው የት ነው እያለ ስለሆነ ይነገረን
@misteryoutub6865
@misteryoutub6865 2 года назад
😂😂
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 года назад
ክክክክክክክክክክክክክክክ.እኛቤትነው
@alulamezgebe1764
@alulamezgebe1764 2 года назад
Best traditional steam in Addis Ababa, Basrate gibreal next to south Africa embassy !
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 2 года назад
ጉበዝ እናት አለችክ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ😘
@tijtastyfood6025
@tijtastyfood6025 2 года назад
አድራሻ አሰቀምጥልን ቆንጀ
@weybadubai1039
@weybadubai1039 2 года назад
በጣም ጎበዝ ናችሁ እኔም ሁሌም ሃገር ሰመጣ እመጣለሁ
@abby8182
@abby8182 2 года назад
ወይባ ጢስ ለናተ ለከተመኞች ነው እጅ ለኛ ገጠሬዎች አዲስ አይደለም የከተማሰው. ይንቁት ነበር ሴት ልጅ ወልዳ ወተት ሙቅ ገፎ አጓት እየጠጣን እየበላን ቅቤ እየተቀባን ነው የምንታረሰው
@kalkidanteffera777
@kalkidanteffera777 Год назад
በቃ ውሸጂኝ
@kalkidanteffera777
@kalkidanteffera777 Год назад
ውሰጂኝ ገጠር በናትሽ
@edenwoudneh4192
@edenwoudneh4192 Год назад
Went there 4 month ago it’s not great will not go back again
@user-tr4uh1mh3s
@user-tr4uh1mh3s 2 года назад
ኢሻአላ ከስዴት መልስ ለኛ ላረብ አገር ለተገላታን እህቶች የበለጥ ይሆናል እና ማ እህቶቼ አስቡበት የወሎዎች ዉበት መጠበቂያ
@tgtravel2500
@tgtravel2500 2 года назад
እኔ እናቴ ስትወልድ ሁሌም አሞቃት ነበር ።ግን ያላገባች ብትሞው ችግር አለው እህቴ?
@jameelajammu503
@jameelajammu503 2 года назад
እዉነት ብለሻል በትክክል ኢሻ አላህ ዉዶ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 года назад
@@tgtravel2500 የት አከባቢ ወሎ
@mesitami172
@mesitami172 2 года назад
ebs ችግራችሁ አድራሻ አትናገሩ ወይ አታስቀምጡ አገራችን ስንገባ እንድንጠቀም
@ayuukaazar7546
@ayuukaazar7546 2 года назад
Exactly
@tsiontesfaye51
@tsiontesfaye51 2 года назад
Sar bet, south Africa Embassy jerba. Fana weyba tis.
@meseretshibeshi6857
@meseretshibeshi6857 2 года назад
@@tsiontesfaye51 tanks
@mesitami172
@mesitami172 2 года назад
@@tsiontesfaye51 እሺ አመሰግናለሁ
@heran6415
@heran6415 2 года назад
Please please don’t forget to put the address What is the point showing us with out putting the address. It’s frustrating 😔
@madiapp4445
@madiapp4445 2 года назад
የት ነው በጣም ደስ ሲል
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 года назад
ወሎኮ ባህላችን ነው ያገባች ና የወለዱ ሴቶች ግደታ ያለማቋረጥ ይጠቀሙታል
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 года назад
ወሎ የት አከባቢ
@etetualemayehu2697
@etetualemayehu2697 9 месяцев назад
Good EBS but you will have to work hard on giving the addresses of places like this and also individuals who are creative. Some of us would like to know the price for this kind of traditional SPA which is absolutely amazing and Ethiopian way. I love it.
@zahara487
@zahara487 Год назад
የናቶቻችን ባህል ወሎ
@godolyas7601
@godolyas7601 2 года назад
ዋውውውው እኔም አገሬ ስገባ ለመሞቅ ሞኞቴ ነው😍😍😍😍
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 2 года назад
በጣም አሪፍ እኔም
@betyatk5570
@betyatk5570 2 года назад
የት ነው ግን ሙሉ መረጃ አስቀምጡልን
@user-yo6oy1du7k
@user-yo6oy1du7k 2 года назад
የት አካባቢ ነው እባካቹ ስልክ ቁጥርዋን አስቀምጡ
@emu3288
@emu3288 2 года назад
What is the benefit if you don't tell their address, even for the business ppl? You guys have to mention clearly their address
@SelamAbrham-kh9gt
@SelamAbrham-kh9gt Год назад
Bole fana weyba tiss
@hananbintabi3239
@hananbintabi3239 2 года назад
አድራሻ የት ነው ?
@hananbintabi3239
@hananbintabi3239 2 года назад
@@tsionemariam1121 አመሰግናለው
@liliteklemariam2179
@liliteklemariam2179 2 года назад
how much does it cost?
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 2 года назад
For so many thing my cuntry blessing that Im proud of to be ethiopa💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹👍👍
@user-do5uo5lh6d
@user-do5uo5lh6d 2 года назад
የእኔ እናት በየ ቀኑ ነው የምትሞቀው ጧት ጧት ሁሌም የተለመደ ነው ማታ ማታ አንድ አንደየ ትገባለች የማታው ያጠቁራል ስትልም እሰማት ነበር
@ehsanahmed9879
@ehsanahmed9879 2 года назад
ሰላም እናት የት አካባቢ ነው
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 2 года назад
በወሎ ቦለቅያ ነው የሚባለው አያቴ ቤት ነበረ🥰🥰🥰🤔
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 года назад
ንገሪልኝ እማ በብዛት በወሎ የተለመደ ነው
@user-jt2yn3uv9y
@user-jt2yn3uv9y 2 года назад
ለምድነው ስልክ ማታስቀምጡት
@yeabtube437
@yeabtube437 2 года назад
የት ነው ቦታው ክፍያውስ ስንት ብር ነው።
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 2 года назад
ከሸቃልነት ብሸጋገር ፈጣሪ ፈቅዶ እናቴ ቤት ሞልቶ ነበር ክክክክክክክ
@user-iu5iz1yu7n
@user-iu5iz1yu7n 2 года назад
ትክክክክክል
@userdsd6088
@userdsd6088 2 года назад
ኢሻ አላሕ አይዞሽ
@rokyayassin7718
@rokyayassin7718 2 года назад
ክክክክኮ
@hanan2797
@hanan2797 2 года назад
አብሽሪ
@saragach9525
@saragach9525 2 года назад
ከስደት መልስ ምገባነው እሶጋር
@mayedmohammed1164
@mayedmohammed1164 2 года назад
Uuhhjjj
@senaitdejene6176
@senaitdejene6176 2 года назад
ቦታው የት ነው ?
@tsiontesfaye51
@tsiontesfaye51 2 года назад
Sar bet, south Africa Embassy jerba. Fana weyba tis.
@villiongo
@villiongo 2 года назад
Place= FANA TRADITIONAL STEAM IN BOLE
@villiongo
@villiongo 2 года назад
AT 0:58 see at the wall
@firitiboz9796
@firitiboz9796 2 месяца назад
ላም አለኝ በሰማይ አለ ዘፋኙ ወይ ስልክ ወይ አድራሻ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ከሆነ አላማቹ አድራሻውን አሰስቱ እኛም ሴትየዋም እንጠቀምበት ሆሆሆሆ EBS ይሰማል አደል😳
@hasnag3161
@hasnag3161 2 года назад
አድራሻ እና ዋጋውን ምናለ ታሳውቁን
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 2 года назад
እባካችሁ ስልካችሁን አስቀምጡ
@user-bp3ii2mu2v
@user-bp3ii2mu2v 2 года назад
ይህ ጥሩ ነዉ በተለይ ለማዳን ቅመሞች
@madiapp4445
@madiapp4445 2 года назад
እባካችሁ አድራሻውን ንገሩን ስልክም ላኩልን
@tigstbist7607
@tigstbist7607 2 года назад
የት አካባቢ ነው
@shewazewodhabtegebriel388
@shewazewodhabtegebriel388 2 года назад
weyba des yelale Addres Tinagru engi menw?
@meronayelow2385
@meronayelow2385 2 года назад
ይት ነው አድራሻችሁን እና ከተቻለ ስልክ ?
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 года назад
ቃል ቆንጆ በዝ ወርማ ቅቤ ተቀባሽ አይገልፀዉም
@meseretkumela565
@meseretkumela565 2 года назад
Why not you put the address ???? unless what is the purpose of preparing this program?
@helenadonai1572
@helenadonai1572 2 года назад
Be wello desse endebah new " weyba" memok gin ye weledu enatochi & yagebu nachew bebzat yemitatenut !! ( ye sheh husen & yenigus mikal hager ybark lezelalem)
@mahib799
@mahib799 2 года назад
Amen Amen Amen
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 года назад
አሚን
@desta547
@desta547 2 года назад
የት ነው ቦታው ቦታውን አሰቃምጥ
@emutamiru2471
@emutamiru2471 2 года назад
ስልክ አስቀምጡ እባካችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ያስፈልጋል
@user-qm4jy5vf7s
@user-qm4jy5vf7s 2 года назад
አስቀናችሁኝ በእውነት
@tehilahtalula3483
@tehilahtalula3483 2 года назад
I wish there was English subtitles to understand and please where is the location in addis
@ayshamohammed9209
@ayshamohammed9209 2 года назад
Whaw mach kefyaw esekaset yihon batam arif naw
@ESU05
@ESU05 2 года назад
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን !!!!!
@seadseid6119
@seadseid6119 2 года назад
ቅማላም
@user-wy1js8sg8b
@user-wy1js8sg8b 2 года назад
@@seadseid6119 ስድቡ ከምን የመጣ ነው ኧረ እባካችሁ ስርአት ይኑራችሁ እኔ እምለው ስድቡ ከአፋችሁ ሲወጣ አይሰቅቃችሁም አኡዙቢላህ
@user-xt7ez5ur1b
@user-xt7ez5ur1b 2 года назад
አሚን ለዘመዶችችም አላህ ልቦና ይስጣችሁ
@rabeyakamel5190
@rabeyakamel5190 2 года назад
አሚንንንንን
@milki1392
@milki1392 2 года назад
Q@@seadseid6119
@mukubanti6778
@mukubanti6778 2 года назад
Can’t wait to try
@user-gc6df6tm5e
@user-gc6df6tm5e Год назад
እህ ወለዬበመሆኔ ደስተኛነኝ በቀን ሁለት ግዜነው የምገባው ነበር ማሳጁን ደሞ ባሌ ያረገኛል 😢
@zeritugebrrdenbet4476
@zeritugebrrdenbet4476 2 года назад
Wowow
@duaasaleh1330
@duaasaleh1330 2 года назад
እዳው ቆይ እማ ሀገሪ ወሎ ገራገሩ ልግማ ማ. እድዝህ ሳላርግ አልቀርም ይሁን. ስደት የመነቸከው. ፊቴን እና ክሮሮስ ያሻከርው. እጅን.
@user-bz5uf9mb2u
@user-bz5uf9mb2u 2 года назад
እረ እኔም አለሁሽ ባይሆን የሰፈሬ ልጅ እዳትሆኝ
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 2 года назад
ቃልየ ቁጥር ብታስ ቀምጪ ጥሩ ነው
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 2 года назад
የት አካባቢ ነው የሚገኘው
@munatube2201
@munatube2201 2 года назад
እንኳን ማርያም በሽልም ወጠጣችሽ እንኳን ደና መጣሽ
@tehilahtalula3483
@tehilahtalula3483 2 года назад
I want to spend 7 days there
@etheth8142
@etheth8142 2 года назад
አድሪሻ የት አለ ግን አልጨረስኩትም ገና
@heran6415
@heran6415 2 года назад
They didn’t put the address.
@user-bv2cl8tp8g
@user-bv2cl8tp8g 2 года назад
ከስጡሽ ሺኩበይ
@etheth8142
@etheth8142 2 года назад
@@user-bv2cl8tp8g ችግር የለውም እሽ
@hadraabdulaziz7234
@hadraabdulaziz7234 2 года назад
አድራሻዉ የት ነዉ
@user-xh5jm6rh7z
@user-xh5jm6rh7z 2 года назад
አዲሳባ
@mimicadragados
@mimicadragados 2 года назад
Location please
@weynitewel458
@weynitewel458 2 года назад
የሄን ነገሪ በጣም ነውየሚወዱዉ አድ ጊዜ መምጣቴ አይቀሪም ዘመደ
@firdousjihad692
@firdousjihad692 2 года назад
ስልክ ላኩልን እባካችሁ?
@ferhanmuhdin7437
@ferhanmuhdin7437 2 года назад
ዋጋው ስንት ነው
@user-ez3bj3cw3d
@user-ez3bj3cw3d 2 года назад
ቃል የምርጥ ፀጉር አለሺ ማሻ አላህ ውይግአትዐቀሚ
@nnaema
@nnaema 2 года назад
,❤️🇪🇹👍🎀
@fatemabha4180
@fatemabha4180 2 года назад
Adrs askmtu .
@user-nd8si9oh2l
@user-nd8si9oh2l 2 года назад
የት ነው ባታው ?????
@marianuru6365
@marianuru6365 2 года назад
plss Selk
@user-wp8ry7bz4z
@user-wp8ry7bz4z 2 года назад
Tell me the Address
@sadahussen4426
@sadahussen4426 2 года назад
ኢሻአላህ አገሬሰላሟይመለስና ስመጣካዉሮብላን እንዴወረዲኩ እመጣለሁ
@oziyanagold1955
@oziyanagold1955 2 года назад
Balebetuwa betam des telalwch
@Fm-fk6os
@Fm-fk6os Год назад
የት አካባቢ ነው አረ ንገሩን ዋጋውኖም
@genetweldeyohanes2256
@genetweldeyohanes2256 2 года назад
Wow
@edeneshtu1092
@edeneshtu1092 2 года назад
አድራሻ ወይ ስልክ ቁጥር ?????
@kimiyaabde7013
@kimiyaabde7013 2 года назад
አሪፍ ነው በጣም ለወገብ እና ለማህፀን አሁን ዋጋው ተወደደ እንጂ
@sas-iz7bl
@sas-iz7bl 2 года назад
ስንት ነው
@lilatig6116
@lilatig6116 2 года назад
Faniy selayehush des belognal good job
@saronabi1387
@saronabi1387 2 года назад
Addresuan metaweki kehone plz can u tell us?
@Lili-ec2pl
@Lili-ec2pl 2 года назад
@@saronabi1387 bisrate gebriel south africa embasi akebabi nw
@saronabi1387
@saronabi1387 2 года назад
@@Lili-ec2pl amesegenalew ehete
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 2 года назад
Look 👀 nice 👍 but do you have for ዎንዶች?
@habkiros4881
@habkiros4881 2 года назад
One of my best person from EBS TV
@weyenshethabete6425
@weyenshethabete6425 2 года назад
አድራሻቹ እህቴ
@hayatabdi4247
@hayatabdi4247 2 года назад
Where is the address please???
@alemneshgirma1570
@alemneshgirma1570 10 месяцев назад
አድራሻ የት ነው
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
በሀገርም በስደትም ያላችሁ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ እስኪ ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችሁ
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 2 года назад
ምን አቁስል ናችሁ ኘሮግራሙ ሕዝብ ለመጠቀም ከሆነ እንዴት አድራሻ አትነግሮንም ኢትዮጵያ ሄጄ ወይባቤት አጥቼ ተመለስኮ ሁለት ቦታ ሄጄ ለቀዋል አሎኝ እኔ የሄድኮት የለጠፎትን ማስታወቃየ አየቼ ነው ግን ከለቀቁ ቆይተዋል አሎኝ ማስታወቂያው ግን አሁንም አለ ያሳዝናል ። ለምታሳዮን መልካም አመለካከት ቢኖረኝም አድራሻግን አትናገሩም ብዙ ሰው አሰታየት ይሰጣል ግን ለተመልካች አክብሮት ሰለሌላችሁ አታርሙትም ግን ቢታረም ይህ ችግር መልካም ነው እላለሁ
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 2 года назад
ዋጋውን ምነው ሳትነግሩን??? አቅማችን ከፈቀደ እንድንጠቀም እናም አድራሻን
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 2 года назад
1500ብር ነወ
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 2 года назад
@@user-du8fk6pu6z አመሰግናለሁ እህታለም
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 года назад
@@user-du8fk6pu6z ክክክክክክክክክክክክክክ.ምናለቢቀርስበይጅ
@mareammohamad5996
@mareammohamad5996 2 года назад
አድራሻ አስቀምጡልን በፈጠራቺሁ
@hanantube6915
@hanantube6915 2 года назад
እዛለሚረሠሩት ግን መጨማለቅነው
@Ms-ju1wq
@Ms-ju1wq 2 года назад
Wiyyyy fana egna sefer yalew tezegitobin techenkenal bisrate gebreal akababi malet new ahun I think bole atlas akababi branch tekeftual birkenim gid enmetalen weyibaw ejig yemigerm new set yehone hulu litekem yemichlew letenam lewibetim yemigerm new ke chaina duket yihe amaizing new
@senaitteame5423
@senaitteame5423 2 года назад
ኣድራሻ የት ነው
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 2 года назад
ዋውው እኔ እናተ በተለይ ስትወልድ በነጋነበረ እደዝህ የማሞቃት በተለይ የብሳና ጪስ ውበቱነበረ የሚደፋባቸው ግን ያላገባች ሴት አትሞቅም ይባላል በገጠር ነውርነው ይላሉ ከስደትሲመለስ በናቴ ቤት እደዝህ መሞቅ ነው ያማረኝ
@user-gx3sq1or9b
@user-gx3sq1or9b 2 года назад
አዎ ግን ወይባ ሚባል የንጨት ስሙ አልገባኝም
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 2 года назад
@@user-gx3sq1or9b ወይባ የሚሉትእኮ ውደ የጨቱንስም ሳይሆን በገጠር ጢስ የምንለውንነው
@user-gx3sq1or9b
@user-gx3sq1or9b 2 года назад
@@user-cz1dl1fr2y አመሰግናለው ድው
@munalove8143
@munalove8143 2 года назад
አድራሻቸው pls
@kampalahomemade1759
@kampalahomemade1759 2 года назад
Pls the name of the woods in english
@tube-sw3uc
@tube-sw3uc 2 года назад
አድራሻ አሥቀምጡ
@emmyt311
@emmyt311 2 года назад
WOW!!!😍😍
@itsmydam5912
@itsmydam5912 2 года назад
ለምን አድራሻ አታስቀምጡም ?????
@kassarhousemaid938
@kassarhousemaid938 2 года назад
የእኔም ጥያቄ ነው
@user-th7be8fw3f
@user-th7be8fw3f 2 года назад
እኔ ከስደት መልስ እድህ መሆን እፈልጋለሁ በመዳምቤት ወገቤሰውነቴ በሙሉደርቆል ይጠቅመናል ላገርያብቃን
@firahiwotmesfin906
@firahiwotmesfin906 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እንዴት ቦታዉን ማግኘት እችላለሁ እባካችሁ ጠቁሙኝ
@user-zx3og9jd5s
@user-zx3og9jd5s 2 года назад
ማህፀን ውስጥ ጭሳጭስ ሲገባ አስቡት አያያይ ጎጂ ባህል
@anchikonjomulugeta8802
@anchikonjomulugeta8802 2 года назад
The place is called: Fana traditional steam ፋና የወይባ ጢስ (ጡሽ) It’s located: Bole road, ring road, Addis Ababa. @EBS next time please include all relative information so people aren’t aware of all the details 😒
@newagide2717
@newagide2717 Год назад
ስልክ ቁ ጥር
@hibretkassie1499
@hibretkassie1499 Год назад
10qqqqqqqqq
@metasbiyayilma2525
@metasbiyayilma2525 Год назад
​@@newagide27172:40 2:46
@user-vm4oj5mm3t
@user-vm4oj5mm3t 2 года назад
ይህን ብጠቀም ልእልት ነበር የምሆነው ለነገሩ አሁንም ልእልት ነኝ
Далее
Мелл хочешь сына от Дилары
00:50
Просмотров 257 тыс.
Maya Media Production's Office Opening Event
10:38
Просмотров 282 тыс.