Тёмный

ወደቡና አደብ የለሾች||እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳችሁ||የኢትዮጵያ ድል ቀጥሏል ፈጣሪ ይመስገን 

Gubalech Ethiopia ጉባለች ኢትዮጵያ
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 482
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @gubalechethiopia
ሁልጊዜም እራሳችንን ለማግኘት እንድንችል ብቻ ነው እኔ የምሰራው።ሁሉም ሰው የተሰራበትን መጥፎ ስራ አውቆ በማስተዋል ለመፍትሔው ተግቶ ሊሰራ ይገባዋል፣ሁሌም ችግሮችን ብቻ ሲያወራ እየዋለ መፍትሄውን ማግኘት አይቻለውምና።
We Identify A Lot About Everythings
ድልን በአብሮነት ለመቆጣጠርና በዘላቂነት ይዞ ለመቀጠል እንችል ዘንድ ሐቀኝነት ወሳኝ መሠረት ነው።ሐቅን ያልያዘ ማንኛውም አካል ድል ማድረግ እና ተቆጣጥሮ ይዞ መቆየት አይችልም።
ሐቀኞች ሆነን፣ለሐቅ ቆመን፣በሐቀኝነት እየኖርን ሁልጊዜም ድል ማድረግ የማንችልበት ምንም ነገር አይኖርምና ሁሉም ሰው በተለይ ኢትዮጵያውያን በሀገራችን ኢትዮጵያ የሁልጊዜም መሠረት በሆነው ሐቀኝነት ላይ በመቆም ዘላለማዊ የድል ባለቤት መሆን አለብን ።
መልካም አስበን ለመልካም ነገሮች መሳካት መትጋት የሁልጊዜም ስራችንና ባህላችን ይሁን።ምክንያቱም የምናገኘው ውጤት ሁሉ እጅግ መልካም ነውና ከሁሉም ጋር ማለትም ከተፈጥሮና ከፈጣሪ ጋር የሚያፋቅር እና መንግስተ ሰማያትን የሚያወርስ እጅግ ውብ ውጤትን በእጃችን የሚያስገባ መልካም ስጦታ ነው:እንዳያመልጠን የፈጣሪ ስጦታ መልካምነት ነው።።

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4   
@gubalechethiopia
@gubalechethiopia Час назад
በንግድ ባንክ 1000312592626 Sileshi Bitew በማለት ጉባለችኢትዮጵያን መደገፍ Like,Share,SUBSCRIBE ማድረግና +251911589048 whatsup
@demissiekerse3876
@demissiekerse3876 Час назад
የከተራ በአል ሳይሆን የደመራ በአል ነው። እንኳን ለደመራ በአል አደረሰ።
@ethiopiangeography
@ethiopiangeography Час назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@peacefulworldforall558
@peacefulworldforall558 23 минуты назад
🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Далее
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Просмотров 7 млн
Kenji's Sushi Shop Showdown - Brawl Stars Animation
01:55
Gene Magna ተቀበል is live
2:19:39
Просмотров 2,9 тыс.
DP Optimization using DS + Cumulative sum
2:27:46