Тёмный

ወደ ቀጣይ ዙር ማን ይሆን የሚያልፈው? 

AddisWalta - AW
Подписаться 490 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 237   
@user-zt8cp8gf2r
@user-zt8cp8gf2r 5 месяцев назад
ኢግቱ. ትክክልነሽ. ሀብራሀምን. ማንም. አይደርሰዉም. ❤❤❤🎉🎉
@jarrygatachew528
@jarrygatachew528 5 месяцев назад
ስጀመር መዳየት ያቃታችሁ የኔ የኔ ብላችሁ ልጆቹን ከፋፈላችሁ ስቀጥል ያሬድ ትክክልነው ለመትረፍ ምዳኘው በመጨረሻው በድምፅ በሚወዳደሩትነው እግቱ የሚሉሽ ለየሺ ሳይድ መያዝሽነው ትክክል አልሰራሽም ለህሊና ነው መፍረድ ሚትገርሚነሽ አንድም ውድድር ስናይ እንደናተ የሚከራከርየለም ገና ካሁኑ መጨቃጨቅ የኔ ልጂ የኔ ልጂ ለየት እንበል ብላችሁ ፕሮግራሙን አስጠሊታ አረጋችሁት
@GedionTegared
@GedionTegared 5 месяцев назад
እውነት እንደዚህ ከሆነ ያስጠላል አንድሰው መመዘን ያለበት ወድያውኑ በሚያቀርበው ችሎታ ነው እየሆነ ያለው ግን ሌላ ነው
@elsiyogetahun9330
@elsiyogetahun9330 5 месяцев назад
ኢጊቱን ራሷን አባሯት:: ከዚህ በፊት በሰሩት ስራ እዚህ ደርሰዋል(ተመሳሳይ ውጤት አምጥተዋል) አሁን የመለያ ምት ጋ ደርሰው ከመቱ በኃላ እንትና ስቶ ነበር ግን ባለፈው ጥሩ ተጫውቷል ብሎ ዳኛ ውጤት እንደመሻር ነው:: ሁለት ነገር ላንሳ 1- በበፊት ፐርፎርማንስ ምትለኪያቸው ከሆነ የመጨረሻው ውድድር ለምን አስፈለገ? 2-የፈለግሽውን እንድትመርጪ መብት ከተሰጠሽ ምን መቀባጠር ያስፈልጋል? ኢጊቱን ነበር ማባረር
@BiluShambel
@BiluShambel 5 месяцев назад
Thanks
@binicoffee
@binicoffee 5 месяцев назад
የሺ ዘሌጀንድ እኮነሽ የሙዚቃ መምህር ያሬድ እና እግቱ አይመጥኑም ምክንያቱም ስሜትና እውቀት የጫማና የካልሲ እርቀት አላቸውና ሁለቱን ዳኞችን ቀይሯቸው ውድድሩ ምርጥ ሆኖ እንዲጠናቀቅ
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 5 месяцев назад
ግን ህጋችሁ ዝብርቅርቅ ያለ ለተመልካችም ለዳኛም የማይመች ፍርድ ነው
@etsegenetbelew8150
@etsegenetbelew8150 5 месяцев назад
እግቱ ለዳኝነት ከቀረብሽ መዘባረቅ አያስፈልግም በራስ መተማመን ያስፈልጋል
@Hamdan_Media_
@Hamdan_Media_ 5 месяцев назад
እግቱ ትክክል ነች አይቸው ጓበዝም ሚስኪን ነው ያሳዝናል መደገፍ አለበት በሙዚቃ ግን አብረሀም የተሻለ ነው
@BiluShambel
@BiluShambel 5 месяцев назад
ደኝነት በሀዘኔታ አይደለም አብረሃም ገበዝ ነው ግን ደኝነቱ ልክ አይደለም ማዳላት እኮ አለ ግን በዚ ልክ #ያሳፍራል
@MimiGt
@MimiGt 5 месяцев назад
ዋው ወንዱ ዳኛ በሀሪና ከየሺ ጋር የገባበት ፋክክር ያሳዝናል ባለሙያ ማክበር ትልቅነት ነው
@abyelove2446
@abyelove2446 5 месяцев назад
የድምጽ ችግር በእጅጉ ጎልቶ አስተውለናል እናንተም የተረዳችሁት ይመስለናል። ከዚህ በኋላ ግን የድምጽ ጥራቱ እና የማይክ ችግሩ ካልተፈታ.........
@abyelove2446
@abyelove2446 5 месяцев назад
ለመትረፍ ላይ ያለሙዚቃ መሳሪያ የሚዘፍኑት እኮ ልክ ኳስ ሜዳ ውስጥ በፔናሊቲ እንደሚጠናቀቀው ነው። ስለዚህ በድምፅ ብቻ ዘፍኖ በዘፈኑ ይዳኛል። እግቱ ግን Overall performance ያልሽ አያስኬድም። ያሬድ ልክ ነበር። ይልቅስ የዳኙቹ መወዛገብ ለደሞ አዲስ ግብሀት ይሆነዋል። እንደ መስፈርት በፕሮግራሙ የዳኝነት ሂደት ውስጥ ያካትተዋል። Good Luck the rest.
@abeskesta278
@abeskesta278 5 месяцев назад
እስከዛሬዉ በነበረ performance ከሆነ የሚመረጠዉ ለመትረፍ የሚባለዉ አያስፈልግም ማለት ነዉ መትረፍ ያስፈለገዉ አወዳድሮ የተሻለዉን ለመምረጥ ነዉ ካልሆነ አያስፈልግም በዚህ መሰረት ያሬድ ልክ ግፍ ነዉ ልጁ ላይ የሰራችሁበት አብሶ እግቱ what's the point ለመትረፍ መባሉ??
@GedionTegared
@GedionTegared 5 месяцев назад
ጥፋት ያለባት እግቱ ናት ማለፍ ያለበት አይቸው ነው
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 5 месяцев назад
እግቱ❌ በጊቱ✅ አይቸው እንደ አብረሀም ፋም ዘስለሌለው ህግ ጥሰሽየሚያጎላሽን መረጥሽ😢🤮🤮 ይኸ ምስኪን ልጅ ምርጥ ዘፋኝ ሁኖ አንችን እንደሚያሳፍረሽ እምነት አለኝ
@Taemetube-bo5xo
@Taemetube-bo5xo 5 месяцев назад
ኣይዞ ያራድ እግቱ ግን ኣሁን የዳኘሽበት ኣግባብ ልክነው ብየ ኣላስብም ምክንያቱ ከመጀመርያ ጀምሮ ያቀረቡበት ኮሆነ የምትዳኙ እሱ እማ ህዝቡ ኣልመረጣቸውም እኮ በመጨረሻ በቀረቡት ምዚቃ ነው መዳኘት የነበረብሽ እንደዛ ካልሆነ እማ ለምን የመጨረሻ ሚዚቃ ለመን መቅረብ ተፈለገ
@abyelove2446
@abyelove2446 5 месяцев назад
አስተዋይ ተመልካች በመሆኖ አደንቆታለሁ።
@MikiyasFekadu-cb9mv
@MikiyasFekadu-cb9mv 5 месяцев назад
exactly Bro !!!
@sente443
@sente443 5 месяцев назад
በርግጠኝነት ያሬድና እግቱ ዳኛ መሆን አይችሉም እውነት ደሞ አዲስ መዘጋት አለበት። ለምን በሉ የኔ ያንቺ የሚባል የሺ ወይ የሚያቅ ፈልጊ ወይ ወደሌሎች አይዶል ግቢ የቲፎዞ መድረክ ደሞ አዲስ የኢትዮጵያ ህዝብ የህን ማየት የህጻን ጫወታ ይሻላል
@user-gy9gv3cp2q
@user-gy9gv3cp2q 5 месяцев назад
Bravo egtu this true guge 🙏
@mubarektub8129
@mubarektub8129 5 месяцев назад
በለቹሁ ብቀት ለወደዳር ከፈለገቹሁ ፋና ህዱ እነዝህ ሁሌት ልጆችን ያለቆያ ውድድር ምን ይሉተል
@habitamumindaye3386
@habitamumindaye3386 5 месяцев назад
I like the host. He is well rounded, balanced and experienced. The third judge lacks confidence and experience. Instead of asking questions, she should trust her intuition and decide.
@greenglasse
@greenglasse 4 месяца назад
andena betam arif new gin abrsh endets andena alalefighm andena mehon neber
@robelesubalew7252
@robelesubalew7252 4 месяца назад
ወይኔ የሺየ ግን ደረጃሽን በጣም አወረድሽ ከእግቱና ከያሬድ ጋር እረ በስማም እነሱ እራሱ እኮ ዳኛ ያስፈልጋቸዋል የሺየ እሔ ቦታ ላንቺ አይመጥንም
@user-ni8yi4th2x
@user-ni8yi4th2x 5 месяцев назад
የህዝብ ድምፅ አብላጫ ያገኘው አራተኛ ሆኖ ማለፍ አለበት ለቀጣይ አስተካክሉ
@yosefmaregn283
@yosefmaregn283 5 месяцев назад
በሙሉ performance ከሆነ ለመትረፍ ጋር መሄድ አያስፈልግም ነበር ፣ እዛ ከደረሱ ደሞ አይቸው ማለፍ ነበረበት ወይ በልዩ ሁኒታ ሁለቱም ይለፉ!
@degefehabte6775
@degefehabte6775 5 месяцев назад
ሲጀመር ሁለቱንም ልጆች መጀመሪያ ባቀረቡት ስራ 100 % የመምረጥ እድል የተሰጠው ተመልካቸ ስላልመረጣቸው ነው እኮ ለመትረፍ የቀሩት፣ ሲቀጥል ለመትረፍ የቀሩ ተወዳዳሪዎች ያለ መሳሪያ በድምፅ ብቻ ዘፈን የሚያቀርቡት እኮ በድምፅ ባቀረቡት ብቻ እንዲዳኙ ነው እንጂ መጀመሪያ ባቀረቧቸው 2 ዘፈኖች ቢሆን እኮ 3ኛ ዘፈን ያለመሳሪያ ማቅርብ አያስፈልግም ነበር ማለት ነው። በዛ ላይ መጀመሪያ ባቀረቡት ስራ 100% የመምረጥ መብት የተመልካች ነው ተብሏል እና ኢጊቱ በምን አግባብ ነው በመጀመሪያ ባቀረቡት ብላ አብረሀምን ያሳለፈችው? ስለዚህ ያሬድ ትክክል ነው አይቼው የመትረፍ ላይ በደንብ ሰራ አብረሀም ደግሞ የተረባበሽ ስራ ነው ያቀረበው ይሄ ደግም የሺም ኢጊቱም አምነዋል። እና አብረሀም ምንም እንኳን ጎበዝ ድምፃዊ ቢሆንም አይቼው ለመትረፍ ባቀረበው ስራ ቢዳኙ ከተሰጡት አስተያየትም እንደሚታየው አይቼው ነበር ማለፍ የነበረበት። እንደ ውድድሩ ህግ ከሆነ መጀመሪያ ባቀረቡት እኮ ዳኞች ምንም መብት የላችሁም ነበር ።ነገር ግን በተቃራኒ ነው ነገሩ የሆነው።
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 5 месяцев назад
አብርሽ እንኳን ደስ አለህ 💚💛❤😘😘😘😘
@hanaakebede2707
@hanaakebede2707 4 месяца назад
የህፃናት ጨዋታ አቅም የሌለው መወሰን አይችልም
@Niyat__
@Niyat__ 5 месяцев назад
እስከዛሬ በስራቸዉ እዚደርሰዋል ዛሬ ግን ለማትረፍ ብቻነዉ የሚያድናቸዉ ካልሆነ ይቺሠዐት ለምን አስፈለገች እጃችሁን አስተካክሎ ዳኞቹን አታባሏቸዉ ያሬድ ልክ ነዉ
@abyelove2446
@abyelove2446 5 месяцев назад
አዋቂ ነሽ አመሰግናለሁ
@hiwiyemariyamlij1766
@hiwiyemariyamlij1766 5 месяцев назад
betikikl new yeteredashiw
@user-zt8cp8gf2r
@user-zt8cp8gf2r 5 месяцев назад
ለታማልከቺ. ክብር. ከለቹ. አደኛዋ. ያሺ ነች. አብራሀምን. ማንም. አይደርሠዉም. አኛዉ. ሙስነ. ሠርቶዋል. ያሺ. ትግስቱን. ኢስጠሽ. ኢማ. ስጀማር. አደኛዋ. ያሽነት. አብራሀም. አብሽር. ማድም አለም. ያታፋጥሮ ድምፃዊ. ነክ. አብሽር. ሙስትነ. ታስርቶዋል. ኢጂ. አብርሽን. ማንም. አይደርሠዉም ኮምቱ. ዉሉ. A222ሁሉም. ያለዉ. ነበራ
@alexjimma1
@alexjimma1 5 месяцев назад
ምነው የነሱን ድምፅ እንዳይሰማ አደረጋችው?
@Kemekem1
@Kemekem1 5 месяцев назад
ምንም አያከራክርም አብርሽ ማለፍ ይገባዋል።አይቼዉ ግን ያሳዝናል
@user-ev3ef8dh2f
@user-ev3ef8dh2f 4 месяца назад
መድረኩን አበላሻችሁት ጨምላቆች ናችሁ ፣
@netsanetmulunetsanet3864
@netsanetmulunetsanet3864 5 месяцев назад
ምነዉ ያሬድ ግን አፈላ
@abyelove2446
@abyelove2446 5 месяцев назад
የዳኝነት መድሎ እና በደል ተፈጽሞበት። ይገባሀል ደነዝ
@hiwiyemariyamlij1766
@hiwiyemariyamlij1766 5 месяцев назад
yared zare tebeday new
@user-us6gp6lg3t
@user-us6gp6lg3t 5 месяцев назад
AA22222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222,,,,111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111ኢግቱ. ትክክልነሽ. ሀብራሀምን. ማንም. አይደርሰዉም. She said perfect.
@naninagatu4768
@naninagatu4768 5 месяцев назад
ለመትረፍ ነው አይቼው ነበር የሚያልፈው በትክክል ዳኝነት እስከ ዛሬም በመትረፍ ላይ ነው ስትዳኙ ጥያቄው በመትረፍ ነው ጠቅላላ ዝግጂትን አይመለከትም ።
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 5 месяцев назад
ዳኝነትኮ ባላገሩላይ ቀረ በስከዛሬውሳይሆን በዛሬውውድድር ነበርመዳኝትያለባቸው እግቱ ትክክልአልሰራሽም
@fekadudejene5109
@fekadudejene5109 5 месяцев назад
abrhame ye programu demket new sel ewnetem yechelale👏👏👏selezi hegitu tekikelgna wesane new 👏👏👏
@chachatube3500
@chachatube3500 5 месяцев назад
ያሬድ ትክክል ነው ታዲያ የበፊቱ ሚታይ ከሆነ ለምን ሙዚቃ ማቅረብ አስፈለገ ሲጀመር እግቱ ኮንፊደንስ የላትም
@ephrembimerew
@ephrembimerew 5 месяцев назад
በትክክል ትዘባርቃለች አንገቱ ነው እገቱ
@alelignmera1663
@alelignmera1663 5 месяцев назад
ዋልታዎች በጣም ነው የምታሳዝኑ ምክንያቱም ያሬድ ለህሌናው አይደለም ዳኝነቱ ለህሌና ብትሰራ ጥሩ ነው በነገራችን ላይ ለዳኝነት እየተቸገራችሁ ያላችሁ ልጆችን መከፋፈላችሁ ነው:: ስልጠና መስጠታችሁ ጥሩ ነዉ ልጆችን ከመከፋፈል በአንድ ላይ በየተራ ስልጠናውን ብትሰጡ የእኔ ልጅ ከሚል ትወጡ ነበር በተረፈ ያሬድ የእኔ ካልሆነ እወጣለሁ የሚለው ስህተት ነው ተመልካች ምን ይታዘበኛል ብለህ አስብ
@zeynb5682
@zeynb5682 5 месяцев назад
መጀመሪያ ኮመንት ከመፃፍህ በፊት የደሞ አዲስን ህግ በደንብ ማወቅ አለብህ ሽ ያሬድ ልክ ነበር ምክንያቱም መወሰን የነበረባት ለመትረፍ ባቀረቡት በመጨረሻው ሙዚቃ ነበር ግን አላደረገችውም አዝኛለሁ የያሬድን ሀሳብ እጋራለሁ
@hiwiyemariyamlij1766
@hiwiyemariyamlij1766 5 месяцев назад
yared tikikl new lemetref kehone lemetref new alebeleza lemetref ayasfelgm
@tamerattegegn3382
@tamerattegegn3382 5 месяцев назад
ሰላም ! በአስተያየትህ ዳኞቹ የኔ የኔ የሉት ሀሳብ የተወሰደው ከአሜሪካው የአይዶል ውድድር ኤክስ ፈክተር ላይ የተወሰደ ሀሳብ ነው ። ሀሳቡ ጥሩ ቢሆንም ግን የኛ ገሮቹ አልቻሉም ትክክል ነው በሀሳብህ ተስማምቻለው።
@alamaa-ro4gt
@alamaa-ro4gt 4 месяца назад
❤​@@zeynb5682
@TagayGetachew-wb9gw
@TagayGetachew-wb9gw 5 месяцев назад
Wow hulachihum tamiralachihu! Egituye yene hakegna banchiwust erasen ayehuat really betam new yemiwodish,yeshiye yanchi demo zimitash bisiletishin yasayal ,yaredo yene chikul filagotun medebek yamayichil yihem maninet new kifat yelewum bertu gin yihen liyunet meredat alebachihu!
@BiluShambel
@BiluShambel 5 месяцев назад
ታሳፍርያለሽ
@feedelband205
@feedelband205 5 месяцев назад
እባካችሁ ድረሱልኝ ቢራ አይኑ ጁላና እበደች እባቤ ጉድ አደረጉኝ አይዞህ ጀግናው ፋኖ አዲስ አበባ እልግባም ብለውኝ ሰሞኑን ዝንዬን የኔን ዳይፕር ከመቀየር ትንሽ እረፍት ሰጥቻት ነበር አሁን ግን የመርካቶን ዳይፕር ጨርሳ ነጠላዎን እየቆረጠች እየተጠቀመች ነው ነጠላዎም ሊያልቅ ትንሽ ነው የቀረው እባካችሁ እኔ ወራዳው ነብሰገዳዬ ዘራፊው አብይ አህመድ ብቻዬን ይህን ሁሉ ግፍ አልፈፀምኩም ባይሆን የዝንዬ እጅ የኔን የሽንት ጨርቅ በመቀየር ስለዛለ ኑና አግዟት ካለበለዝያ መንፈሳዊ ዘፈን ለመዝፈን ማይክራፎን መጨበጫ እጇን በቅርቡ እንዳታጣ ቶሎ ድረሱልኝ ቤተ መንግስቱን ከባችሁ እቺን አጭበርባሪ ህይወቴን አድነልኝ
@user-ty6ur7rq9m
@user-ty6ur7rq9m 5 месяцев назад
ትክክል አይደለም
@messymessy6911
@messymessy6911 5 месяцев назад
የዳኝነት ስርአት ህጉንም ጭምር የሺ በደንብ ገብቷቷል❤❤
@markonaltesfaye3644
@markonaltesfaye3644 5 месяцев назад
Yared be ewketem be bahirm ayemetinem dedeb segetie😊😊😊😊
@rahmamohammad8976
@rahmamohammad8976 4 месяца назад
Abraham new malef yalebet❤❤❤
@Andi4christ-qm8em
@Andi4christ-qm8em 4 месяца назад
yasasnal
@EyobTadese-xi4yv
@EyobTadese-xi4yv 5 месяцев назад
መርጫዉ ትክክል ሆኖ ሳለ ግን እግቱ እደዚ ማዛዛት አነበረባትም
@habtamuHaile-lq8dj
@habtamuHaile-lq8dj 4 месяца назад
lemayet betam new medeberew
@LsebleSebi
@LsebleSebi 5 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ዳኘ አይተን አናውቅም ያሬድ ደኘ መሆን አትችልም
@abyelove2446
@abyelove2446 5 месяцев назад
ደደብ ነህ አይባልም
@AdisaAdisa-qh5vr
@AdisaAdisa-qh5vr 5 месяцев назад
Yardo ewntekni naw ewent ayechwo materaf nabarabti batami sayoni selakara geni batami yaszenli
@user-ul3ee5ne1i
@user-ul3ee5ne1i 5 месяцев назад
ማለፍ የነበበት አይቼው ነው መመለስ አለበት
@user-us6gp6lg3t
@user-us6gp6lg3t 5 месяцев назад
ኢግቱ ትክክል ነት I am from mekelle abrich is 1st for ever, she is cool for judgment bless thing for young generation. A2, Abirch is 13 old & think before speak words.
@fano-16-1
@fano-16-1 5 месяцев назад
እኔ ሙዚቀኛ ነኝ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ተምሪያለው ጃዝ school ገብቻለው ግን እንደዚህ ሙያውን የማይመጥን ምንም ሙያዊ አስተያየት የሌለበት ተወዳዳሪዎችን ሊያስተምር የሚችል ገንቢ አስተያየት የሺ ብቻ ናት የምትሰጠው ሁለቱም ጋር basic knowledge የለም ይህን ፕሮግራም የሚመለከቱ ብዙ ባለሙያዎች እንዳሉ አስቡ እንጂ
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 5 месяцев назад
ይሄ ዉድድር እንደገና ይደገም እንዴት ይመረጡ ልጆቹ ድምፃቸዉ ታፍኖ አብርሃምሜ አይቼዉም ሚወደዱ ናቸዉ ከማንም በላይ ሲሰሩ የቆዩ ቲሽ አስጠላችሁን
@MekresilassieAsfaw-ph3wb
@MekresilassieAsfaw-ph3wb 4 месяца назад
መሪውን አደንቃለሁ።
@michaeleakele5191
@michaeleakele5191 5 месяцев назад
ሲጀመር ሁለቱን ልጅች እንደዚህ እንዲሆነ ያረጋቹህት እናተ እንጅ ችሎታው አይደለም ድምጻቸው እንዳይሠማ አፋናቹህ በምን ይመረጡ የሚልቱ ነገር አይሠማ ሲያረጉ አይታቹህ እነዚህን ታዳጊ ቀለዳቹሁባቸው
@ephremgeleto1687
@ephremgeleto1687 5 месяцев назад
ውይ አልማውቅ 😂😂ያለ እውቅት ሲሆነ ya🤣🤣🤣
@kedistke5830
@kedistke5830 5 месяцев назад
😂😂
@taeyeon-xh7bb
@taeyeon-xh7bb 5 месяцев назад
ያሬድ ዛሬ ምን አጠፋ ጥፋተኛ እንግዳ ሰዉ እና እግቱ ናቸዉ ያሬድ በደንብ እዩት ምንም አላጠፋም 2ቱ ሲያስጠሉ
@hiwiyemariyamlij1766
@hiwiyemariyamlij1766 5 месяцев назад
betam
@dawittesfamichael3223
@dawittesfamichael3223 5 месяцев назад
አይቼው ቀርቶ ይሄ ስነ ምግባር የጎደለው ደደብ ቢባረር ይሻላል ።የሺ ግን እግዚአብሔር ትዕግስቱን ይስጥሽ የማይመጥንሽ ቦታ ላይ ነው ያለሽው ።
@birhanusofian6347
@birhanusofian6347 5 месяцев назад
Dedeb
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 5 месяцев назад
ye setagerde lij👈yantem enate yemetenatal tebilo ye areb gerde honalech
@dawittesfamichael3223
@dawittesfamichael3223 4 месяца назад
@@birhanusofian6347 እንተ ውርንጭላ የአህያ ልጅ
@aklilugelcha158
@aklilugelcha158 5 месяцев назад
አይ ያሬድ እንደዉ አንተን ማነው ዳኛ ያደረገህ
@abyelove2446
@abyelove2446 5 месяцев назад
ማነህ አንተ ያሬድን የምትተች? ባለጌ ምቀኛ፣ ቅናተኛ ነውረኛ አንደበትህን ቆጥብ።
@hiwiyemariyamlij1766
@hiwiyemariyamlij1766 5 месяцев назад
yaredn lemeredat ye yared lib linorshi yigebal
@AbubekerIbrahim-pp5td
@AbubekerIbrahim-pp5td 5 месяцев назад
ልክ ነሽ ጥግቱ ሁለቱም አደኛና ሁለተኛ መሆን ያለባቸው ናቸው
@user-lm1ru3zh7n
@user-lm1ru3zh7n 5 месяцев назад
እንደው ብዙ አዳምጥኩ ከየሺ ውጪዳኛ አይደላችውም
@Sanjar_Fa
@Sanjar_Fa 5 месяцев назад
ችሎታ የሌለው ሰው የሚያሳዝን ውድድር ይዘጋጀትና እዛ ላይ መወዳደር ይችላል ። ለያሬድ ለራሱ ሌላ ዳኛ ያሰፈልገዋል ✌️ ከታፊ
@user-hs1nf6un2c
@user-hs1nf6un2c 5 месяцев назад
ሲጀመር ልጁ ቢዝነሳችሁ ነው እንጅ ሙዚኛ ድምፃዊ ለመባል ይቀረዋል ተመልካች ታጣለችሁ ከንግዲህ እኔ በራሴ አለይ ከንግዲህ
@AdisaAdisa-qh5vr
@AdisaAdisa-qh5vr 5 месяцев назад
Aria basmiami lamateraf adeli enda hegui ayechaw naber materaf yalabat
@user-dw8zf1wv5m
@user-dw8zf1wv5m 5 месяцев назад
እግቱ እኮ የተሸወደችና ያሬድ እንዲናደድ እድሉን የሰጠችው እሷው ነች ምክኒያቱም ኮኒፊደንስ የላትም በዚህ ሁኔታችሁ አብራችሁ ምትቀጥሉ አይመስልም በዚህ አይነት እኮ ጥሩ የሰራ ብቃት ያለው ሰው ቢወዳደርም አያልፍም አንደኛ በቲፎዞ ነው ሁለተኛ በዳኞች መልካም ፈቃደኝነት ነው እባካችሁ ስለ እውነት ስሩ እንዴዬዬ!
@AskedGg
@AskedGg 5 месяцев назад
Abraham gobez newu enamesegnishalen
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 4 месяца назад
መሆን የነበረበት ሶስቱም ዘፍ ነው ለዳኞ አስቸጋሪ ከሆነ ህዝብ ይፈርዳል እናተም አትጣሉም ለህዝብ ዳኝነቱን ብትሰጡት
@marya1084
@marya1084 5 месяцев назад
ይቺይ ሰአት ማየት ብቻ ነው የምፈራው ከዝግጅቱ😢😢
@AbubekerIbrahim-pp5td
@AbubekerIbrahim-pp5td 5 месяцев назад
በእውነት ከሆነ አብረሀም ሸዋግዛው አደኛ መሆን ያለበት ዘፋኝ ነው
@Jon-pc5tf
@Jon-pc5tf 5 месяцев назад
ያሬድ ስጋ ድምፅ መዳኘት የማይችል ከእውቀት ነፃ የሆነ ኩንስፖኛ ነነር ነው
@neganani8802
@neganani8802 5 месяцев назад
ያሬድ ልክ ነ ህ
@abdulaziznesredin9061
@abdulaziznesredin9061 5 месяцев назад
ያሬድ ተብዬው ቢወዳደር መጨረሻ ሚወጣ ነው ሚመስለኝ እሱን ብሎ ዘፉኝ
@EphiEphu
@EphiEphu 5 месяцев назад
የያሬድ ልጅ በትክክል ነው የተጫወተው አብርሃም እየፈራረሰ ነው የጨረሰው እውነት ፌር አይደለም ማለፍ ያለበት የያሬድ ልጅ ነበር ማለፍ የነበረበት
@solomontesfay2806
@solomontesfay2806 5 месяцев назад
መጀመሪያ ዳኞች ተግባቡ ከዛ ለመዳኘት ትቀመጣላችሁ
@AdisaAdisa-qh5vr
@AdisaAdisa-qh5vr 5 месяцев назад
Meni yared yared telalachui ewentiu naw behgui masrat aychwo naw malef yabebati
@rahmamohammad8976
@rahmamohammad8976 4 месяца назад
Yese beca tedagne ❤❤❤
@yegnavideo-vu2dr
@yegnavideo-vu2dr 5 месяцев назад
አቅም የሌለው ዳኛ ሲኖር እንዲህ ነው፡፡ እንግዳ ሰው ትክክል ነው፡፡
@birhanehailemariam1563
@birhanehailemariam1563 4 месяца назад
kenezih yeteshalu Dagnoch yelum malet new?
@Halamadr146
@Halamadr146 5 месяцев назад
ኣብዚ መደብ ብብቅዓት ኣይኮኑን ድሓልፉ ብድለት ዳኛ ጥራይ ኢዩ
@hiwotendashaw8077
@hiwotendashaw8077 5 месяцев назад
እግቱ አትረቢም ብሽቅ ነሽ
@mubarektub8129
@mubarektub8129 5 месяцев назад
አብረም ስዘፍን ድምፅ ጫረሽ አይሳማም ነበረ
@ephrembimerew
@ephrembimerew 5 месяцев назад
በጣም ስህተት ነው ደሞ አዲስ ውጤት ሲሰጥ የነበረ በመትረፍ ህግ አብርሃም ማለፈ የለበትም ምን ያቀረበው ሊያሳልፈው አይችም ትክክል አይደለም
@rahmamohammad8976
@rahmamohammad8976 4 месяца назад
Egtu lek nes abrhamm gomez new enwedewalen😊
@danielgizachew2447
@danielgizachew2447 4 месяца назад
le meteref tadya tekemu mendenew
@zad-ur7cr
@zad-ur7cr 5 месяцев назад
በመጀመሪያ ይሄ ውድድር ለልጆቹ መጀመሪያቸው እጂ መጨረሻቸው አይደለም ሲቀጥል ልጆች ብቻ ሳይሆን ዳኞችም ተወዳዳሪ ናቸው እና ያሬድ እደዚ ስሜታዊ የሆነው ለራሱ ነው ስለዚ እግቱ የባህ ናት ባለፈው በግማሽ ውጤት የታየ ቀን የያሬድ ልጅ ነበር የሚወድቀው ግን ያደረገው ግልፅ ነው እግቱ ውጤት አጣች የሺ ደግሞ አላጠፋችም ስለዚ ያሬድ በእንባ እና በልጆች መደበቅህን አቁም ተወዳዳሪ ነህ ግልፅ ነው አድናቂዎችህን አታስከፋ እሺ እኔ በጣም የገረመኝ እውነት አልጠበኩህም
@SamsonKasa
@SamsonKasa 5 месяцев назад
ድምፅ ምንድነው 3 ሳምንት ሙሉ አስተካክሉት ከሳምንት ሳምንት ያው ነው
@meselemekonnen8850
@meselemekonnen8850 5 месяцев назад
የምመጥኑ ዳኛ አደሉም !!!
@abrihamasmare5782
@abrihamasmare5782 4 месяца назад
Engeda sew tekekel new gobez esuan bilo dagna
@user-rk2by4pc9m
@user-rk2by4pc9m 5 месяцев назад
Yared durye fendata mendenawe ayeregagaame lehezebe qebere yenureqe wanawe muyaqene aweredabeqe yeqerebe medaghetu tigisteme masetewaleme yeleqeme
@SeydAli5154
@SeydAli5154 5 месяцев назад
ሲጀመር ያሬድ ያለሙያዉ ገብቶ የሚዘባርቀዉ ምንድነዉ
@hiwiyemariyamlij1766
@hiwiyemariyamlij1766 5 месяцев назад
yaredo mirt musicegna mehonun mersat yelebnm
@Hamdan_Media_
@Hamdan_Media_ 5 месяцев назад
ያሬድ ለዚህ ፕሮግራም አይመጥንም አሰሙም እንደ ዶንቆሮ ሁላ
@meskemela3791
@meskemela3791 5 месяцев назад
ያሳዝናል ሁለቱን ነበር የምጠብቀው
@AbubekerIbrahim-pp5td
@AbubekerIbrahim-pp5td 5 месяцев назад
ኢግቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TilahuneMekonen-fr9vs
@TilahuneMekonen-fr9vs 5 месяцев назад
ያሬድ የሚሉት እንዴት መድረክ እረግጦ ይወጣል ቢያንስ ለ አይቼው ሞራል ሰቶ አብሮት ይዞት መውጣት ነበረበት
@user-us6gp6lg3t
@user-us6gp6lg3t 5 месяцев назад
Bless EVERY one looks ........... 655K views 2 months ago #WaltaTV #addiswalta መድረኩን አደመቀዉ! | አብርሃም ሸዋንቅጣዉ |
@user-wk2iy8bl1x
@user-wk2iy8bl1x 5 месяцев назад
አንነቴ ብቸ አያተሰመ ከሆነ አዎ ግን አድመጭ ተመልከች ምንም ድምፀቸዉ አይሰማም ወይስ ሙድ መያዝ ነዉ ለመጠል ያደረገችሁት ነገር ነዉ
@user-zm9pu2hx5m
@user-zm9pu2hx5m 5 месяцев назад
ሰው እንዴት እንዲ ያዳላል ለኔ ግን ልክ ናቹ ብዬ አላስብም ብዙ ቪው ስላለው ነው በጣም ያስጠላል
@TheBex2007
@TheBex2007 5 месяцев назад
Yedekemu, tigitu bilo dagna. Yematreba. I feel sorry for Yeshi, she is sitting to judge with her.
@asnahasan4101
@asnahasan4101 5 месяцев назад
❤A❤
@user-db6ml1xw4f
@user-db6ml1xw4f 5 месяцев назад
ደሞ ድምጹ ምንድነው መጀመሪያ ስርጭቱን አስተካክሉ
Далее
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49