Тёмный

ወደ ካናዳ በአስቸኳይ መግቢያ ቪዛ ለመግባት... // Miraf @Nahoo TV 

Nahoo TV
Подписаться 339 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 97   
@NahooTVEthiopia
@NahooTVEthiopia Год назад
Thank You for all your positive comments! Please subcribe to this channel. Also turn on notifications to get alerts on new videos.
@helenahelena7617
@helenahelena7617 Год назад
እሽ አድሬሥ ሥጡን
@aliabdrehman
@aliabdrehman 2 месяца назад
ሰለም ❤❤❤❤❤🎉
@mattimenna587
@mattimenna587 Год назад
በጣም እናመስግናለን, በጣም ጠቃም ውይይት!
@tigaliyatig3946
@tigaliyatig3946 Год назад
እባካቹሁ እሪዱኝ ከሰውዚ አፉሪካ ትጅ እባላለሁ በጣምም ኑሮ ከእጂ ወደ ኣፈ የሆና ኑሮ ነው ምኖረው ከታቺላቹሁ እሪዱኝ ጌታ ይባሪካቹሁ ።
@aliabdrehman
@aliabdrehman 2 месяца назад
ሰለም❤🎉🎉
@DagiAbera-pu2gz
@DagiAbera-pu2gz Год назад
ጠቃሚ መረጃ ነው። እናመሰግናለን። ፎርም መሙያ ሊንክ ብለጠፍ ጥሩ ነው። ከአጭበርባሪዎች ለመጠበቅ
@abebakinfe5463
@abebakinfe5463 Год назад
Ato tekelemikal, nice work. Keep it up. Am attorney in bank in Ethiopia. But now in USA.
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 Год назад
ብጣም ጥሩ ሓሳብ ነው የሀ ነገር ከተደረገ language no problem
@mengistubezabih2523
@mengistubezabih2523 Год назад
Good job brothers I like your plans
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 Год назад
I like your plan really
@aliabdrehman
@aliabdrehman 2 месяца назад
❤❤❤Ok
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 Год назад
እንኳን ደህና ልሠጣችሁ እስኪ እርዱኝ ወደ ካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ ከእግዚአብሔር ፍቃድ ጋር እርዱኝ,,,
@maeregbaye715
@maeregbaye715 Год назад
እውነት ነው አሳዛኝ ነው የእግዚአብሔርን መንግስት በጋራ መውረስ ሲቻል ምድራዊ ነገርን መፈለግ አሳዛኝ ነው
@mshsbsbs3389
@mshsbsbs3389 Год назад
ቁጡራቹን አስቀምጡልንንንን እበክህ
@አንዲትኢትዮጵያ
እጅግ እናመሠግናለን🙏❤ተእሌ እጅግ ደስ የሚል፣ትሁት እና ቀና እንዲሁም አገር ወዳድ ነው። Nahoo ያቀረባችሁት ፕሮግራምም እጅግ ጠቃሚ ነው.....እኔ እስካሁን መረጃው አልነበረኝም እና አንቆቶኛል.....አመሠግናለሁ.....
@legessehagos6371
@legessehagos6371 10 месяцев назад
Selam selam yetekeberachu
@ትዱማር
@ትዱማር Год назад
መጠጥ ከመስራት ምን አለ የለልብስ የስኳር የህፃናት ምግብ ወዘተ
@tewodrosedereje6805
@tewodrosedereje6805 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም ነው የማመስግን ነገር ግን ለኔ አይነቱ እንዲህ አይነቱን እድል በምን መሞከር እንችላለን ??
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ Год назад
ሀገራችን ላይ 3ሚሊየን ብር ምንም አይደለም ነገር ግን 3ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር ለመቀየር 50.000 የካናዳ ዶላር ያስፈልጋል 50 ሽ ዶላር ለማጠራቀም አስር አመት አይበቃህም ።ይህ ነዉ ካናዳ።ኸኸኸኸጸኸኸኸኸኸ
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
ሽወዳዉ አይገባቸውም የሀገራችን ህዝብ መሰደድ እንጂ ከእጅ ወደ አፍ እንደ ሆነ።
@nejathussein2038
@nejathussein2038 Год назад
❤❤❤❤
@BerukGebersadik
@BerukGebersadik Год назад
ok I will Try
@TeshomeBirhanu-n2l
@TeshomeBirhanu-n2l Год назад
አመሰግናለሁ ለአሳቡችሁ ማምጣት እፈልጋለሁ እስክ አግዙን
@mati21000
@mati21000 Год назад
ይገርማል እንዲህ አይነት ማብራሪያ በተለይ በስክልድ እሚግራንት ጉዳይ ለይ ያደረጋችሁት ውይይት ሙሉ ለሙሉ ግልፅ ባታደርጉም ለወገኖቻችን ትንሽ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ነው ትንሽ ከዚህ በበለጠ ስለካናዳ ስክልድ እምግራንት ለይ ወይ Topic ለይ ብዙ ማንሳት ትችሉ ነበር ! ብዙ ወገኖቻችን በአጭበርባሪዎች ንብረታቸው እየሸጡና እያስያዙም ገንዘባቸውን እየተበሉ ነው እኔ በቅርብ አንድ ወገኔ ካናዳ ፕሮሴስ ብሎ የተጠየቀው ብር 18ሺ የአሜርካ ዶላር ነው መቼም የካናዳ መንግስት ወይ ሎዬር እሄን ያህል አይጠይቅም!! ለወገን በዚህ ጎዳይ ለይ በበለጠ እንፎርሜሽን ቢትሰጡ እናመሰግናለን
@madeboalaroasale1386
@madeboalaroasale1386 Год назад
ስለ እግዚአብሔር እርዱኝ
@siyoumbeyene2048
@siyoumbeyene2048 Год назад
ኤልያስ ብዙ አይሃለሁ ጥሩ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሸት ፕሮግሞችህን በጣም በተመስጦ ተከታታያለሁ:: በጣም አመሰግንሃለሁ:: በዛ በጨለማ ጊዜ (ለነገሩ አሁንም እየጨለመ ነው) በዌብ ሳይትህ ብዙ ሰርተኃል:: ይህን ከተክሌ ጋር ያደረጋችሁትን ለወገኖቻችን በጣም ይሚጠቅም ጨዋታም አድንቄላችሁዋለሁ:: ይባርካችሁ:: በርታ ወገኔ::
@نزتزت
@نزتزت Год назад
እርዱን. እባካችሁ ከአረብ. አገረ. እንላቀቅ
@gezegeta923
@gezegeta923 Год назад
It is interesting interview but It took more than 15 minutes to start the main topic in the title... FOCUS PLEASE!
@የማዳምቅመሞችቤት
@የማዳምቅመሞችቤት 4 месяца назад
እኔ መጀመር ፈልጌ በእግዚአብሔር አጀማመሩን ምታቁ ንገሩኝ ❤❤❤❤
@MeleseMelesa
@MeleseMelesa Год назад
❤❤❤❤❤❤ Thanks 3:19
@temesgentegegne3101
@temesgentegegne3101 6 месяцев назад
የህግ ትምህርት ሁልጊዜም 5 አመት (የፍሬሽማንን ጨምሮ) ነው::
@yetimgetamamo4299
@yetimgetamamo4299 Год назад
ወደ ካናዳ መግብያ የሚል ርእስ ሰጥታቹ ስተቀቁ ምን ድን ነው የግል ህይወታቹ የምትተርኩበት ሆኖ ቁጭ አለሳ ምን ድነው?
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ Год назад
ብዙወች በስራ ማጣት ፣በተጋነነ የመኖሪያ ቤት ኪራይና ።በክረምት ብርድ በከባድ የካናዳ ዶላር ግሽበት የተነሳ ባለዉ የኑሮ ዉድነት አገሩን እየለቀቁ ነዉ ።ኤርትራዊና ኢትዮጲያውያዊ ነዉ በዩሉኝታ የሚሰቃየዉ። ካናዳ ለተመላላሽ ታካሚና ለጡረተኛ ካልሆነ፣ ሆድ ለመሙላት ካልሆነ በቀር ከባድ ሀገር ነዉ ።በሽ የሚቆጠሩ ኢሚግራንት አነጋግሬ ሀገሩን እንዴት አየህዉ ስላቸዉ ፥ምንታደርገዋለህ ነዉ ያሉኝ ወይም ምን ምርጫ አለ የሚል ነዉ።አበሻ የተሰደደዉ ለሆዱ ሳይሆን የተሻለ ኑሮ ለመኖር ነዉ።ለአፍሪካውያን አይደለም ከኛ የተሻለ ክህሎት ላላቸዉ ኤሽያወች ከባድ ቻለንጅ ነዉ የገጠማቸዉ።
@asterwarga14
@asterwarga14 Год назад
ይቅርታ ወንድሜ በጣም ነው የዋሹህ ስራ ላልከው እማርጠህ ነው የምትገባው እቤት ላልከው ከሰራህ ለምን እትከፍልም የሳምንት ገቢህ ነው ለራሱ እየኖረ ቢዋሽህ እትመነው እስኪ ይመለስ እረጅም ጊዜዪ ነው እንድም ቀን መጥፎ ነገር ገጥሞኝ እላውቅም
@endegenaabebegebeyehu8583
@endegenaabebegebeyehu8583 Год назад
አንተ እዛ ከሆንክ እና ካልተመቸህ ለምን አትመለስም ? ውጭ ሀገር የሚኖር የኢትዮጵያ ህዝብ በአብዛሃኛው ምቀኛ ነው : ሰዎች በምንም አይነት ምክንያት እነርሱ ወደ አሉበት ሀገር ሄደው የተሻለ ነገር ሰርተው የተሻለ ህይወት እንዲኖሩ አይሹም: ለመሄድ የሚፈልገውንም ልክ እንዳንተ መጥፎ መጥፎውን እየነገሩ ያስፈራሯቸዋል: እነርሱ ግን ትተውት ወደ ሀገራቸው አይመለሱም: ይባስ ብሎ ለእረፍት ወደ ሀገራቸው ሲመጡ በስልክ እና በታብሌት በልብስ ሰው ላይ ለመመፃደቅ :እዚያው ባሉበት ሀገር በረዶ እና መኪና እየተደገፉ : ያማረ ቦታ ያማረ ነገር እየበሉ እየጠጡ ፎቶ በመነሳት በሶሻል ሚዲያ እየፖሰቱ ለመኩራራት ሲጋጋጡ ይታያሉ:: አንድ ነገር እናውቃለን ስደት መጥፎ ነገር ነው : ነገር ግን ደግሞ በሀገር ላይ ባይእዋር ከመሆን አማረም ከፋም ብሰው ሀግር የተገኘውን ስርቶ መኖር መልካም ነገር ነው::
@mulukenabera5002
@mulukenabera5002 Год назад
ሀረብ ሀገር ነኝ ወደ ካናዳ መምጣት እፈልጋለው
@simonjunior184
@simonjunior184 Год назад
Very sorry about your video Nahoo. The topic of your video is different and out of the context from what you spoke for more than 15 mins. Kindly adhere to professionalism.
@gresandnet1463
@gresandnet1463 Год назад
ከጉዳቴ የተነሳ ሃገር ውስጥ መታከም ስላልቻልኩ ወደ ውጭ ሃገር የህክምና ሪፈር ነበረኝ ወደ ካናዳ ልህክምና መምጣት የምችለው እንዴት ነው Due to my injury, I could not be treated locally, so I had a medical referral abroad. How can I come to Canada for treatment?
@tirfebekele688
@tirfebekele688 Год назад
ተባበሩን በናታችሁ ስልክ ያስፈልገናል እባክዎ ስልኮትን
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Год назад
It is a good interview against a backdrop of chaos and mayhem.
@yostenagirumtefera5467
@yostenagirumtefera5467 10 месяцев назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ተክሌ ሰላም ነው እኔ አ አ ቀሲስ ግሩም ተፈራ እባላለሁ ወደ ካናዳ መውጣት እፈልጋለሁ የሚቀበለአኝ ቤተክርስቲያን ወይም ምዕመን አለ ከቻልክ ረድተህኝ ከቻልክ ብታመቻችልኝ ቶሮንቶ ሐሚልተን ሐሚልተን መንበረ ጸባኦት ሥላሴ እንዲሁም ቶሮንቶ ገብርኤልና ቅ/አርሴማ ይቀበሉኛል በኦን ላይን ሀገር ቤት ሁኜ ሳስተምራቸው ምዕመናንም የሚቀበሉኝ አሉ ብትረዱኝ ቤተሰብ ሁለት ልጆች አለኝ የአካውንቲንግ እና የቢዝነስ ማኔጅመንት ትምህርት ጨርሻለሁ የቋንቋ ችግር ግን አለብኝ።
@SmartLife123
@SmartLife123 Год назад
Official website please
@GetchAkalu
@GetchAkalu Год назад
I am living in Canada How can I get Tekle's address
@zigzoe6324
@zigzoe6324 Год назад
Where is your location please
@alainuae-us1cl
@alainuae-us1cl 3 месяца назад
Hi
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
የምእራብ አገሮች ጭብብርብር አይገባንም አደገኛና ዉስብስብ ነው በሰው ህይወት ነው የሚነገደዉ100%
@ethio-addistube2441
@ethio-addistube2441 Год назад
ከረባታችሁን አድርጋችሁ ስደትን እንደ ውሃ መንገድ አቅልላችሁ ለግል ቢዝነስ ስትጠቀሙበት እንደማየት የሚያሳዝን ነገር የለም፤ ናሁ ቲቪም ለዚህ መተባበሩ ......
@metiworku1601
@metiworku1601 Год назад
ስላም ለእናንቴ የሁን ቤተሠብ እባካችሁ እቢተሸን የሚልክልኝ ሠው ፈልጉል እኔው ከፍዬ ምጣት እችላለሁ !
@samuelworku8732
@samuelworku8732 2 месяца назад
Samuel worku
@tesfayenegash6232
@tesfayenegash6232 Год назад
ዶክተር ወይም እንጅኔር ሀኘ ካናዳ ከምሄድ አገሬ አልሰራም እንዴ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Год назад
Can u work ipeacefuly in Ethiopia
@fitsumgetachew7194
@fitsumgetachew7194 Год назад
Silkachihun endet magignet echilalehu?
@meseretazanaw6188
@meseretazanaw6188 Год назад
ወንድሞቼ እንዴት ትረዱናላችሁ ማስተር አለኝ። እንዴት እናግኛችሁ?
@lopesohadiso
@lopesohadiso Год назад
እህቴ ወይም ወንድሜ የኢትዮጵያ መሰተረት ሆኔ ዶክተርት ያለው ሰው ካናድ ብመጣ በኢትዮጵያ በተመረ እዚህ ምንም መስረት አይችልም በደጋም ካናድ መማር አለበት የኢትዮጵያ አይቀበሉም
@sabayewsoe214
@sabayewsoe214 Год назад
ሰልካችሁን በዚህሜዱያ ብትለጥፎል ችግራችን እንነግራችሁ ነበር ማልታ አዉሮፓ ያለች አገር አሰራ ሰዱሰት ዓመት በችግር ያለ ልጁ ለላለይ እዱትረዱኝ ነዉ፣፣
@SantaBoom-sc6tx
@SantaBoom-sc6tx Год назад
ወደ ካናዳ ለመምጣት እባካችሁ የሚያሰፈልገኝን ነገር አሳውቁኝ !!!!
@ashewubie3269
@ashewubie3269 Год назад
Abiy is a bloody project.
@aregashadmasu8321
@aregashadmasu8321 Год назад
ምን አለበት የቋንቋውን ጉዳይ አንድ ብትሉኝ አሰስመንት ሞልቼ በቋንቋ ምክንያት እናንተም ነካክትቹታል ኢትዮጰያውያን ስሩበት ያልተገዛች ሀገርን ከአውሮፓውያን እኩል ITElS ተፈተኑ ማለት በራሱ እድል መዝጋት ነው ለኔ ። እኔ ለምሳሌ አሰስመንት ሞልቼ ሁሉን መስፈርት አማላ ነበር በቋንቋ ብቻ ወደ ኋላ አልኩ የቋንቋው ጉዳይ ቢታይ እንደገና እባካቺህ እርድን እርድን እርድን።
@abebakinfe5463
@abebakinfe5463 Год назад
How do apply in asylum with Skilled immigranrt work in my law proffession
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
Your English language skill needs improving as a lawyer . What is your knowledge of french ? Your law profession in ethiopia is useless for canada. Instead do you have IT skill set? The most you can get is a career job in health sector. And factory work as most immigrants do.
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 Год назад
Go to Uganda by plain and be refugee text me and there is a lot of people in Uganda
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ Год назад
ምን ታደርጉ አንተ ፋብሪካና ወር ሀዉስ ሰርታችሁ አታዉቁ ።የሰዉን አሳር ብታዮ ሰለ ካናዳ ቪዛ አታወሩም።
@asterwarga14
@asterwarga14 Год назад
ግን ይቅርታ የትነው ያለቨው ካናዳነህ ??
@ebrahmebrahim1928
@ebrahmebrahim1928 Год назад
Life is hard canada dont chat people for ur bussiness
@girmachewbelay593
@girmachewbelay593 Год назад
🛅🗣🚁🛬💍👑🧳🐑🐏🐓🤼🛖🚜🔕🀄️
@zenbabamaru2562
@zenbabamaru2562 Год назад
እባክህን ተባበርኝ ስልክ ቆጥርህን ላክልኝ እንዴት እንደሆነ ስላልገባኝ ነው የሰርቤስ እከፍላለሁ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Год назад
Le Andi seat 250 dolar Tikeflaleh. ?
@tigitube9484
@tigitube9484 Год назад
ለምን ስለወቅታዊ ሁኔታ የማትዘግቡት??? አላሳሰባችሁም?
@hddd313
@hddd313 Год назад
አጀንዳ ነዋ የአብይ ደጋፊ 😂😂😂😂
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Год назад
ኤልያስ፣ ከዚህ ቀዣባሪ ሰው ጋር ጓደኛ ናችሁ መሰለች። ተክሌ እኮ ወፈፌ የዞረበት ሰው ነው። በዚያ ላይ አማራ ሲጠላ።
@demekechbalcha
@demekechbalcha Год назад
ereee bakhe ezem zer yezek metak
@davidmm3841
@davidmm3841 Год назад
ወራኛ ተክሌን እንዳ ሰው ቆጥራህ መቅረብህ ያሳዝናል ።
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Год назад
ከተክሌ የእግር እጣቢ እንኳን ስለማትደርሱ ያላችሁ አማራጭ የማትስተካከሉትን ሰው ማንቋሸሽ ነው።
@abebakinfe5463
@abebakinfe5463 Год назад
What was his phone no pls
@mebratugebru4243
@mebratugebru4243 Год назад
ቪዛና አረቄ ምን አገናኘው?? ፍየል ወዲ ቅዝምዝም ወዲያ ሰውን አጓግታችሁ ፕሮግራማችሁ እንዲታይላችሁ ነው ያሳዝናል የምወደውን ዛሬ ለዘለአለም ጠላሁት
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Год назад
Ena..Jordan...egenalehu.ye..un.yesdetegna..wereket..tesetogni..le..8..amet...esposer..atcha...techegralehu...erdugni...be.egzeabhar..sim👃👃👃
@meazahailu4710
@meazahailu4710 Год назад
Amarchu nachwe ye stmarune. Kensu newe. Bezu negre ye tmarnew. Enemsgnaln.
@tesfayenegash6232
@tesfayenegash6232 Год назад
ቀዳዳ
@abrishatu6812
@abrishatu6812 Год назад
አሮጌውን ሲኖዶስ ቪዛ አሰጥታችሁ ከአገር ብታሶጡልን?። ለነሱም ለኛም ለአገሩም ሰላም ይሆናል
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Год назад
Ato Tekle Wold Biweta Betam Arif new
@BereketBakala
@BereketBakala 5 месяцев назад
@marf
@abebakinfe5463
@abebakinfe5463 Год назад
And his email pls
@beletetom107
@beletetom107 Год назад
አንተ ደደብ ማሪያም አታድንም።
@fikirsisay
@fikirsisay Год назад
ላንተነዋ, ጅል!
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Год назад
ጅል ጅላጅል ጅላነፎ
@none-th2jm
@none-th2jm Год назад
U will be crying soon. I reckoned.
@tikabhagere
@tikabhagere Год назад
Endante yelab tiragi soft meblates yadenal?😁😁😁😁
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Год назад
ላንተ ለማታምንበት ነው። ምን ያህል ጥሩ ሰው አለመሆንህ የሚታወቀው ደደብ ብለህ መሳደብህ ነው። ፈጣሪ አምላክ ይማርህ
@nigussietesfaye542
@nigussietesfaye542 Год назад
የኢትይጵያ ኦርቶድክስ ሃይማኖት በተለያየ ግዜ ስልጣን ያለምርጫ የመነጨቁ መንግስታት በጣም ዘግናኝ ግድያ እስራት ጥቃት ደርሷል። በአቡነ ቴፍልስ የጀመረው በደረጃው ተፈፅሟል።ነገርግን ባለፋት አራት አመታት በኦሬሚያ የተፈጂትን አስመልክቶ እንደ ቀን ቤተክርስቲያኗ መግለጫ አልሰጠችም ዘር ግፍ ከደጃቸው ክፍት ስምጥ ጩኽት በረከተ ለምን ?
Далее
How Many Twins Can You Spot?
00:17
Просмотров 23 млн