Тёмный

ወዳጅ አባቴ//እጅግ እጅግ የተለየ አምልኮ//ዘማሪ ይስሐቅ//New Creation Church//Apostle Japi 

New Creation Church Ethiopia
Подписаться 137 тыс.
Просмотров 2,4 млн
50% 1

- Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
Facebook:- / newcreationchurchethiopia
Instagram:- / bisratbezuayene
#newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
© Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Опубликовано:

 

19 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 года назад
ዘማሪ ይሳቅ አይወሰድብህ ምን እላለሁ ጌታ ኢየሱስ በዘመናት መካከል ሰዉ አለዉ
@medaneyoutbe5227
@medaneyoutbe5227 Год назад
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Год назад
ኦርቶዶክስ ሆኜ በልጅነት ስንሰማው ያደግነው ያ የተረጋጋ የዝማሬ ዘመንን አስታወሰኝ ። እባካችሁ የዱሮውን የአዘማመራችሁን መንገድ መልሱት ። ዛሬ የተሰማኝ የዱሮው ነው ለብዙም ኦርቶዶክስ አካፍያለሁ የዴንሳን እስታይል እባካችሁ ተጠየፋት
@desalengenjebo9716
@desalengenjebo9716 Год назад
Oh getahoy samiche yemayisalchaghi amilko tabark
@yishaktirunehofficial
@yishaktirunehofficial Год назад
Tebarek
@raheltesfaye1520
@raheltesfaye1520 2 года назад
እንደዚህ አይነት አምልኮ ለቤተክርስቲያን ይመለስ ጌታ የሚከብርበት ቅዱሳን ደግሞ የሚነኩበት በዘመናችን እንዲሆን ፀሎቴ ነው
@MuluneshMathewos-wh8tv
@MuluneshMathewos-wh8tv 7 месяцев назад
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 года назад
እንኩዋን ጉባኤው ውስጥ ያለ ቀርቶ በዚህ እያየን በእንባ እንድናመልክ ባንተ አልፎ የነካን የጌታ መንፈስ ይባረክ እኔ ተባርኬያለው ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ አይወሰድብህ
@user-hz7qo4pd4h
@user-hz7qo4pd4h 3 месяца назад
😢😢😢😢❤❤❤
@dudududu7585
@dudududu7585 3 месяца назад
Amen ayewasadebehe
@hei7956
@hei7956 2 года назад
ዝላይ ጩኸት የሌለበት አምልኮ እንዴት ደስ ይላል ተባረክ ሆያሆዬ ሰልችቶናል
@medaneyoutbe5227
@medaneyoutbe5227 Год назад
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
@zenadadi1988
@zenadadi1988 Год назад
💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👐👏👏👏👏👏👏👏👐👏👏👏👏👏❤💒❤👐
@miroadugna1843
@miroadugna1843 Год назад
ከዘፍጥረት ጀምረህ እስከ ራእይ እ/ር የረዳቸው የዳሰሳቸው,,,,ለቅሶ ዝላይ ጩኸት አይደለም ክብራቸውን ጥለው ብዙ ሆነዋል
@aziebmehari5126
@aziebmehari5126 3 месяца назад
@addisdamena3403
@addisdamena3403 3 месяца назад
ውይ እውነት ነው ሁሉ አምልኮ እረጋ ያለ ቢሆን ምኞቴ ነው ዝላይ የበዛበት ካለም ከሙዚቃ በምን እንዴት ይለያል?
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 года назад
የጳውሎስ እና የስላስ የወይኑን መሰረት ያናወጠ አይነት አምልኮ ነው
@medaneyoutbe5227
@medaneyoutbe5227 Год назад
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 2 года назад
ወላጅ አልባ ልጆች አይደለንም እኛ።።።። አሜን
@yishaktirunehofficial
@yishaktirunehofficial 2 года назад
ቅዱስ የሆንህ እግዚአብሔር ሆይ ለእኔ ስለበዛው ምህረትህ ክብር ሁሉ ለአንተ ብቻ ይሁን እወድሃለሁ
@NewCreationChurchEthiopia
@NewCreationChurchEthiopia 2 года назад
Amen ante Yetbarek nhe
@konjitkebede2384
@konjitkebede2384 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ወንድሜ
@tagelalemayehu4296
@tagelalemayehu4296 2 года назад
Yishak fetari yeredahal kekefetah atwred Be ejih yalewon menfess tebekew
@genetsadso5590
@genetsadso5590 2 года назад
yisu sila ante egzabern ejig bexam amesagnalew kibatun segawn yabizalh yene wodim yezamanu kifu neger ayagegn be geta demi teshafan bexam tebarikealew be mezimurochi
@tamir2235
@tamir2235 2 года назад
አደራህን ይህን ፀጋ አስቀጥል ጌታ እንደሚረዳህ አምናለሁ
@prophetsntayehululseged8667
@prophetsntayehululseged8667 2 года назад
የፀጋዉ ቅረታ እንደሆንክ የዝማረህ ፀጋ ስሜትን ሳይሆን የሰዉን መንፈስ ይቀሰቅሳላ ብሩክ ሁን ዘማር ይስሀቅ
@solomontekle8393
@solomontekle8393 2 года назад
የመንፈስ ፍሰት ያለበት ዘማሪ ነዉ ጌታ ይባርክህ
@netsanetamare3249
@netsanetamare3249 2 года назад
ዳዊት በገና በደረረድረ ጊዜ ከ ሳኦል ክፉ መንፈስ ወጥቷል ተባረክ መፈሱ አይወሰድብህ
@MiheretTekalgn
@MiheretTekalgn Месяц назад
ድመቅ ኢየሱስ
@shalomkidusan4192
@shalomkidusan4192 2 года назад
ጌታ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል አዘማመር እባካችሁ የዚህ ዘመን ወቅት አሁን የላችሁ ዘማሪዎች አስመላኪዎች ከዚህ ወንድም አዘማመርን ተማሩ እባካችሁ አብዳችሁ ትውልዱን አታሳብዱት ቸርች ውስጥ እንዳላችሁ አስቡ ጭፈራ ቤት አደለም ቃሉም የረጋ አይምሮ ይኑራችሁ ይላልና ረጋ በሉ እግዚአብሔር ይርዳን
@mahletpinsard5769
@mahletpinsard5769 2 года назад
Le î’i
@alemneshdemisse1835
@alemneshdemisse1835 Год назад
ewinet nw endensu yalabedew kifu menifes endalebet yemikotiru
@hannajoe8326
@hannajoe8326 Год назад
እኔ እምነቴ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ይሄንን መዝሙር ስሰማ ልጅነቴ ትዝ ይለኛል በጣም የምወደው መዝሙር ነው እውነት ነው
@abinetloha6615
@abinetloha6615 Год назад
ተባረኪ እህቴ
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c Год назад
መዝሙርን መስማት ውስጣችን ከእግዝአብሔር እንዳይርቅ ያደርጋል እህቴ በርቺ
@dawitsiyum7721
@dawitsiyum7721 Год назад
ዼንጤ ምናምን አይሰራም እየሱስ ነው ሚሰራው
@solomontamiru1132
@solomontamiru1132 4 месяца назад
Tebareki
@user-hd9hu2lv7x
@user-hd9hu2lv7x 2 месяца назад
Eyesus zarem yiwodishal
@kidkid1362
@kidkid1362 2 года назад
የሚገርም መንፈሰ ያለበት አምልኮ ኡኡኡ በእንባ ነዉ የሰማሁት እልልልል ኢየሱስ ጌታ ነዉ ኢሄ የዝማሬ መንፈስ ነው ከቤተክርስቲያን የጠፋው ጌታ ሆይ የተደባለቀዉ ነገራችን ይለወጥ ኢየሱስ ጌታ ነዉ 😭😭😭
@amnualtemesegen2138
@amnualtemesegen2138 2 года назад
ጌታ ይባርክህ
@kidkid1362
@kidkid1362 2 года назад
አሜን
@azebtesfagiorgis6364
@azebtesfagiorgis6364 2 года назад
Amen Amen 🙏
@tibiyeyoyo9610
@tibiyeyoyo9610 2 года назад
exactly ! I was like shocking till the ende ...waaaw
@meseretdesta9435
@meseretdesta9435 2 года назад
ሀሌሉያ በመንፈስና በእውነት የሆነ አምልኮ እሜንንንንንን
@retapaulos9674
@retapaulos9674 2 года назад
ጸሎቴ እና ጩኸቴ ተሰማልኝ ልበል? መዝሙር የምር ዚዘመር ያምራል። Great inspiration for all of us.
@benjacj9334
@benjacj9334 Год назад
aw wedaje tselotehi tesemale simu yibarek
@abebeminilik9877
@abebeminilik9877 Год назад
awo wendime betekiristiyan wusti ye mirqana zefen astilotinal gin inde yisihak ayinetoch degmo geta bedebik askemitolinal simu yibarek
@samsonalebachew158
@samsonalebachew158 Год назад
ጌታ የሚከብርበት አምልኮ ይሄ ነው ዝላይ ማበድ የሌለበት ትክክለኛ አምልኮ ተባረክ ወንጌልን ካሰደበ ብዙወችን ካሰናከለ ያምልኮ ስም ካለው ጭፈራ ጌታ ወደዚህ ይመልሰን
@helentamen6216
@helentamen6216 2 года назад
የኔ ውድ ወንድም ዘመንህ ይለምልም አደራ አደራ አደራ የዘንድሮው የዳንስ መንፈስ እንዳያገኝህ እንዲህ አይነት አምልኮ ነው ጌታን የሚያከብረው ሌላውንም የሚማርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ritamac9726
@ritamac9726 Год назад
8
@zenaqatar7861
@zenaqatar7861 Год назад
iwnet new
@habeshafinance1710
@habeshafinance1710 8 месяцев назад
G F f
@sisay7
@sisay7 2 года назад
70’s 80’s አምልኮ ልብን አፍስሶ ለመዘመር የሚመች...performance ብቻ ያልሆነ
@MyMusic-os7hw
@MyMusic-os7hw 2 года назад
I am orthodox , this mezmur is very smiles . GOD is great !!!
@Jesus-4721
@Jesus-4721 Год назад
WE LOVE YOU
@medaneyoutbe5227
@medaneyoutbe5227 Год назад
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
@asmeretmalu7998
@asmeretmalu7998 Год назад
@@medaneyoutbe5227sure
@MiheretTekalgn
@MiheretTekalgn Месяц назад
መዝሙሩ ሰማይ ያስገባል
@MiheretTekalgn
@MiheretTekalgn Месяц назад
ምን ይቻለኛል ምነው ምድር የሚያስረሳ መዝሙር ቢዘመር ሁሌ ጥማቴ
@sabaargaw4390
@sabaargaw4390 2 года назад
ያደላል ስላችሁ አትቀየሙኝ እየሱስ ለኔ ሲያደላ አየሁኝ እውነት ነው አባቴ አደላህልኝ !አመሠግናለሁ
@tezetawa
@tezetawa 2 года назад
Elelelelelelelelelelelelelelelel🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽ዘመንህ ይለምልም ዘማሪ ይስሀቅ!!! ጌታ ፀጋዉን ከዚህ በበለጠ ያትረፍርፍህ! በዝማሬህ በብዙ እየባረክከን ነዉ።
@AmeleworkBelay
@AmeleworkBelay 18 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለእኔ ስላደረክልኝ ምሕእረት እና እርሕራሔ ለዘለአለም ተባረክ አመሰግንሕ አለሁ ጌታሆይ እርሜ ዘመኔ በቤትሕ ይለቅ ስለምትረዳኝም አመሰግንሐለሁ እዲለኛ ሴትነኝ የእየሱስ ክርስቶስ በመሆኔ ኮራሁ አመለጥኩ እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 2 года назад
የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ያለበት ጉባኤ ነው ዘማሪው ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ሆኖ እኛንም አነካካን ዘመኑ የተባረከ ይሁን ጭፈራ የሌለበት በመንፈስ ወደ እግዚአብሔር መገስገስ ሆነ ስሙ ይባረክ
@medaneyoutbe5227
@medaneyoutbe5227 Год назад
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
@fantishtube7741
@fantishtube7741 2 года назад
መንፈስቅዱስ አብሮነት ያለው ልጅ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
@shalomkidusan4192
@shalomkidusan4192 Год назад
የእግዚአብሔር መንፈሱ እኮ እንደዚህ ከበድ ይላል ደስ ሲል እዩ ዘማሪዎቻችን እንዴት መድረኩ ላይ እንደፌንጣ እንደሚዘሉና ለአህዛብ መሰደቢያ ያደረጉን ግራ ያጋባል ከድሮዎቹ እና ከዚህ ወንድማችን ተማሩ በሁሉ ነገር ሰለባ መሆን አይጠቅምም ተመለሱ ጌታ ይርዳን ❤
@Elsabeth-ru6hg
@Elsabeth-ru6hg 4 месяца назад
የሚገርም የጌታ መገኘት እና ክብር የለበት የአምልኮ ጊዜ ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
@rahelamen2520
@rahelamen2520 2 года назад
ይስሐቅዬ ይሄ የአምልኮ መልክ አይወሰድብህ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 2 года назад
ወላአጅባ ልጆች አይደለንም😭🔥🔥ኢየሱስ ይመጣል በክብር ይወስደናል አሜን አንተ የተባረክ ይሳቅ ዘመን ይባረክ
@getueyob5894
@getueyob5894 8 месяцев назад
Amen.
@zee4257
@zee4257 2 года назад
የእግዚአብሄር መገኘት ያለበት አምልኮ!! በደሙ ተሸፈን ፀጋው ይበልጥ በአንተ ይገለጥ
@medaneyoutbe5227
@medaneyoutbe5227 Год назад
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
@zionbrhane8378
@zionbrhane8378 Год назад
እውይ ህልውና ጎይታ ይስማዕኒ እናሻዕ ክሰምዓ መዛሙር ናይዚ ሓወይ ክሰምዕ ከሎኹ።ተባረኽ ወዲ ኣቦይ፣እዚ ሓዊ ወትሩ ይንደድ ኣይጥፋእ ሓደራ።ክብሪ ነቲ ብኣኻ ሓሊፉ ዝዳህሰሰኒ መንፈስ፣ብደቁ ክኸብር ዘይሓፍር ብሩኽ ኣቦ እዩ።ቋንቋ’ኳ ተሓጸረኒ፣መንፈሱ ኣይተፈኒን።ቅዱስ መንፈሱ መሊሱ ይብዛሓልካ።ካብ’ዚ ንላዕሊ ተገለጽ።❤
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Год назад
bless you sis
@ksanetamanuel5601
@ksanetamanuel5601 Год назад
ወላ ኣነ ጎይታ ኣዕዚዚ ይባርኮ ❤❤❤❤
@nahomfeleke1713
@nahomfeleke1713 2 года назад
ነፍስም አልቀረልኝ😭😭😭😭ጌታ ይባርክህ ይህን መንፈስ ጠብቀው🙏
@user-bx5tx9ug1k
@user-bx5tx9ug1k 2 года назад
እንደእግዜብሔር ያለ ማንም የለም ነፍስን የሚፍውስ አምልኮ ተባረክ።።።
@yomifkumsisabededa3469
@yomifkumsisabededa3469 Год назад
may God bless you brother, we all are one by jesus!
@kebedetimerga2579
@kebedetimerga2579 2 года назад
ወንድሜ የተባረክ ነህ! ምን አይነት የአምልኮ ቅባት ነው የተቀባኸው!!! ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁን!!! ይጨመርልህ!!!hallelujah...elelele...
@kassechmekonnen985
@kassechmekonnen985 2 года назад
የተወደድከዉ ወንድሜ በህይወትህ ዘመንህ ሁሉ ከዚህ አስደናቂና አስገራሚ ሕልዉናዉ የምትወደዉና የምታመልከዉ ጌታ አያዉጣህ በዘመንህ ሁሉ እየጨመርክ እየጨመርክ የጻድቃን ብርሃን ሙሉ ቀን እየተጨመረ እየተጨመረ እንደሚሄድ እንዲሁ ጨምር ጨምር ብሩክ ነህ
@medaneyoutbe5227
@medaneyoutbe5227 Год назад
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
@joyy208
@joyy208 2 года назад
በእየሱስ... እንዲህ ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ በማግኘቴ በጣም ደስ ብሎኛል መዝሙሮቹን ደጋግመን የሰማናቸው ቢሆኑም ይሄ ግን ይለያል የእውነት የእግዝአብሄር ህልውና አለበት. በብዙ ተባረክ
@meseretbiramo9759
@meseretbiramo9759 Год назад
Are
@musekedir1793
@musekedir1793 2 года назад
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ስትዘምር መንፈሱ ካንተ ጋር እንዳለ ያስታውቃል :እንደሌለው ማስመሰል የለበትም አክት አታረግም :ያንተን አምልኮ ባየሁ ቁጣር በመንፈስ ጌታን እባርካለሁ,አንተን የመሰሉ ዘማሪዎች ጌታ ያብዛልን አሜን ።
@rahelayele4116
@rahelayele4116 2 года назад
ጌታ እየሱስ ይባርክ የመንፈስ ቅድስ መገኘቱን ይታወቃል ይብዛልህ
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 2 года назад
To UTI 888uyook
@medaneyoutbe5227
@medaneyoutbe5227 Год назад
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 2 года назад
Aunem chemero chemam4ro tsegaw yebezaleh endieu zemenehen mulu zemere le negusu eg/r yechemer esatu yendede tebarek
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 года назад
ሕልዉና አቤት !!!! እልዉናዉ ባለበት እንደት መታደል ነው እግዚአብሔር ያብዛልክ ወድሜ 😘😘😘😘
@tigiabeb9424
@tigiabeb9424 2 года назад
Amen Menfeskiduse helwenawe yalbete yalmenkate aychalme bezu kebere lemenfeskiduse🙏🙏🙏
@christismysavior5036
@christismysavior5036 2 года назад
Oh! አባባ😭😭😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባርክልኝ አንተ"ኮ ልዪ ነህ ኢየሱስ😭😭
@senalencha3262
@senalencha3262 2 года назад
Temechegn nefse rektalech zemene yibarek
@nardosbezabih3336
@nardosbezabih3336 26 дней назад
ይሳቅዬ ፀጋአይወሰድብህ አንተን የለየ ይባረክ ዝላይ የሌለበት መዝሙር ሰጠኸን ተባረክ
@solomonhailu6078
@solomonhailu6078 2 года назад
መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ይሰራል!በመገኘቱ ነፍስን ያረሰርሳል! ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን! ❤❤❤❤🌷🌷🌷💐💐🌹🌹❤❤❤
@medaneyoutbe5227
@medaneyoutbe5227 Год назад
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
@martasisay8961
@martasisay8961 4 месяца назад
I like it❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@konjitkebede5512
@konjitkebede5512 2 года назад
በዚህ ብላቴና በኩል ስለላከልን ድንቅ ቅባት እግዚአብሄር ይመስገን!!! ለዚህ ድንቅ ቅባት ስለተገኘህ ጌታ አሁንም አበዝቶ ይጨምርብህ!!! ተባርከሃል!!! እኔም ባንተ ባለው ቅባት እጅግ ተባርኬአለሁ!!!
@tokichawe6836
@tokichawe6836 2 года назад
Benatehe pleeeeease kezihe azemamere menefese endatweta yane zelayena chuhete endayasetemeruhe tetenekeke endayawereduhe shesh amelete.
@truthonly386
@truthonly386 2 года назад
Yihe lij yehone moges alew. endezemenu chefariwoch kaltelewete bizu sew esun ayto wede egzer yikerbal.
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 2 года назад
ጌታ ሆይ ስለዚህ ዘማሪ እጅግ አድርገን እናመስግንሃለን :
@Diva_Bella
@Diva_Bella Год назад
I'm orthodox but I love Pentecostal mezmur its heartfelt ❤ we all Christians
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
You are not far from the kingdom of God
@yilfashewatilahun4380
@yilfashewatilahun4380 Год назад
tiru lib alesh/aleh
@amaregetahun4813
@amaregetahun4813 Год назад
blessings
@abinetloha6615
@abinetloha6615 Год назад
You are blessed dear
@wubdanny44
@wubdanny44 Год назад
I wish all pentecostal mezmur like this guys song
@sebzewdie504
@sebzewdie504 2 года назад
Mehal piasa adebabay lay kuch bye bemanibat new yesemahut hhoooooo sibeza menfeskidus yalebet mezmur new oh geta anten amno libe bante tsena ❤❤❤
@prophetbenji4575
@prophetbenji4575 2 года назад
Manfes yalebat sawu yimirachu yaszamirachu
@abyssiniabizuneh3498
@abyssiniabizuneh3498 2 года назад
እግዚአብሔር ይጨምርልህ አንተ የተባረክ ነህ ❤
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 года назад
አቤት የእግዚአብሔር መገኘት አሁንም ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በመንፈስ ጀምረህ በመንፈስ እንድትጨርስ እፀልይልሃለሁ አሁንም ሰማይ አንተ ትዮዮ ይከፈት ።
@yishaktirunehofficial
@yishaktirunehofficial 2 года назад
Thanks
@yerikebede3328
@yerikebede3328 2 года назад
GOD bless you my brother 🙏
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 Год назад
Amen Amen
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Tebarek bebezu what a worship
@shimelesgessesse2788
@shimelesgessesse2788 Год назад
በምድራችን ከዚህ በላይ በእውነትና በመንፈስ የምናመልክበት የአምልኮ መንፈስ ይለቀቅልን!!
@marthataye2796
@marthataye2796 Год назад
Amennnnn
@tamir2235
@tamir2235 2 года назад
መዝሙሮቹ የምናውቃቸው ቢሆኑም የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ የሆነ እና ለጌታ ራሱን የቀደሰ ሲዘምር ይለያል ይህ ነው የገባኝ ወንድሜ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
@joeldejene7621
@joeldejene7621 2 года назад
መዝሙሮቹ የምናውቃቸው ቢሆኑም ... why he didn't write songs? really it is my daily question.
@mimimekonnen9251
@mimimekonnen9251 2 года назад
Yes you right.
@meskeremjeldu1041
@meskeremjeldu1041 2 года назад
Betam!!!
@asniasni3422
@asniasni3422 2 года назад
@@joeldejene7621 yeah he didn't write
@willgodabegaz9496
@willgodabegaz9496 2 года назад
@@joeldejene7621 w
@fremantaddele7633
@fremantaddele7633 2 года назад
ጌታዬ ሆይ ይህን ፀጋ አትውሰድበት በረከታችን ነውና ባርከው
@haymanotsenbeto5768
@haymanotsenbeto5768 2 года назад
Ene video ayich endi kehonkugn eza wusti lalut yegeta megegnt endet eytesemachu yihun uuuuuu tebarek abzito yibarkih Egzabher
@healthyfood7119
@healthyfood7119 4 месяца назад
ያለማጋነን ይህንን መዝሙር ሁል ግዜ ባዳምጠዉ ዉስጤ ደስ ብሉት ይዉላል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሁላችሁም የአባቴ ብሩካን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሐለሉያ ❤❤
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 2 года назад
ወንድሜ ፀጋውን ያፈሰሰልህ ጌታ ይባረክ ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ ይህን መንፈስ ጠብቀው ተንከባከበው
@Toddlerworld21
@Toddlerworld21 2 года назад
እግዚያብሄር ይጠብቅህ። ያለማቋረጥ ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች አምልኮ። የእግዚያብሄር ቅባት የእውነት ሲኖር እንደዚህ ልዩነት ያመጣል።
@medaneyoutbe5227
@medaneyoutbe5227 Год назад
አብረን ወንጌል እንስረ subscribe አርጉልኝ youtben በፈጠረችሁ
@habtishpicture
@habtishpicture 8 месяцев назад
ዘማሪው ጌታ ፀጋው ይብዛልህ ቤተክርስቲያንን የምትመሩ ተጠያቂ ናችው ለዚህ ትውልድ ስርዓት ማስያዝ ያለባችሁ እንናተ ነችው ስለ ሁሉ ጌታ ይመስገን
@fremantaddele7633
@fremantaddele7633 2 года назад
Fetari bedemu yishefinh geta eyesus yibarkih
@solomontonjo6300
@solomontonjo6300 2 года назад
this man is The only one I knew from recent time gosple singers. Pray for him.
@amduabera8940
@amduabera8940 2 года назад
በትክክለኛ የፀጋ ስጦታ ማገልገል እግዚአብሔርን በጉባኤው እንዲገኝና እንዲባርከን ይሆናል ወንድማችን ተባርከህ ለበረከት ሆነሀል
@temsganjofa7802
@temsganjofa7802 2 года назад
Geta yibarik
@alemhaylu9986
@alemhaylu9986 Год назад
zemnhe yebareke ELeleleleeeeeeeee.........................
@romanadenew7202
@romanadenew7202 2 года назад
ተባረክ ወንድም ከመዝልል ያለፈ እየሱስን ገልጠህ ሳይተህ አሰመለከን አሁንም በሰፍራ ሁሉ ሊገለጥ የተገባው ግለጠው ጸጋ ይብዛልህ
@therighteouslife790
@therighteouslife790 2 года назад
በመንፈስ ወደ ጸባኦት የሚያስገባ በመንፈስ ጌታን ጌታን የሚያስብል ልዩ አምልኮ ልዩ ዝማሬ ልዩ ወዳሴ ልዩ ስግደት ለጌታ አሜን ነው።
@sosinalegese9310
@sosinalegese9310 Год назад
ምህረቱን ቸርነቱን ለእኔ ያበዛው ዉዱ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
@tinatsion7006
@tinatsion7006 Год назад
ይብዛለህ ተባረክ የዘመናችን የተረጋጋ ዘማሪ ነህ ሁሌ እንደዚህ ረጋ ብለህ ከአምላክህ ጋር ስትገናኝ እኛም ( ጉባኤውም እ/ር ) ያመልካል
@mesikeri3115
@mesikeri3115 2 года назад
ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተባርከሀል ዪስ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@almazgetachew5743
@almazgetachew5743 2 года назад
እንደዚህ የሚያስጠጋን ነበር የሚያስፈልገን የሄድኩ እስኪመስለኝ ተባረክ አይወሰድብክ ዘመንህ እንዲሁ ይለቅ
@yishaktirunehofficial
@yishaktirunehofficial 2 года назад
ብሩክ ሁኝ
@bettyyejesus1377
@bettyyejesus1377 2 года назад
Eyesus geta new
@genetgolicha1348
@genetgolicha1348 2 года назад
uffffffff libe arefe bezhi Zimare
@mimitube7660
@mimitube7660 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ይህ መዝሙር ማታ ማታ የእንቅልፍ መድሀኒቴ ሆነኝ every night hallelujah amen 🙏
@akberetbirhane3804
@akberetbirhane3804 Год назад
May, God,bless,you
@yared7699
@yared7699 Год назад
ወላጅ አልባ አይደለንም!!!!ያደነን በክብር ይመጣል።
@hiwottadesse4942
@hiwottadesse4942 2 года назад
Elelelelelelele Elelelelelelele elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Ameen Ameen ameen elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele elelelelelelele ❤️❤️😢😢😢😢😢😢😢
@mimiseid7475
@mimiseid7475 2 года назад
ዋው የመንፈስ ቅድስ ሙላት እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግንሀለን
@savedbyhisgrace9380
@savedbyhisgrace9380 2 года назад
አባባ ክበር ለአንተ ይሁን: ስም ከፍ ይበል ኢየሱሴ : አሁንም ሰው(ትውልድህ) አለህ: ፀጋ ይብዛልህ አይውሰድብህ 🔥🔥🔥🔥🔥
@medhanteshatu2720
@medhanteshatu2720 2 года назад
yiheni mezimuri sisema Hulu negere yitadesali
@batrileta5214
@batrileta5214 2 года назад
WOW!ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን !፣አሁንም ይኸ ይብዛልን!ዘመናችሁ ይለምልም!ይሳቅዬ በእዉነት ተባረክ!፣የአንተ ዝማሬ ከጌታ ጋር አገናኝቶናል!
@wasihunmulisa2030
@wasihunmulisa2030 2 года назад
ይስዬ ተባረክ እውነት መንፈስ ቅዱስ ይሰራል
@tamiratbekele7564
@tamiratbekele7564 Год назад
አግዚአብሔር ይጥብቅሀ!!!!! ኦ ጌታ ስለዚህ ብላቴና አመሰግንሃለሁ!!!! አንተዉ ከልለው! ቅባቱን ጨምርለት!!! ወንድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን!! ፍጻሜህ ይመርልህ!!! ጌታ ሸላልሞ ለመንግስቱ ያብቃህ!!
@congrigation5072
@congrigation5072 Год назад
ይብዛልህ! አንተ የተባረክህ ነህ፡
@hawasobalcha8537
@hawasobalcha8537 2 года назад
እልልልል ኢየሱስ ጌታ ነዉ የሚገርም መንፈሰ ያለበት አምልኮ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በደሙ ይሸፍንህ
@girmamergia5823
@girmamergia5823 2 года назад
Let Christ resore back this kind of anointed worship in to the persence of God to now days Church we are the last generation to see Jesus.bless you brother hang on there.
@hanaabraham2226
@hanaabraham2226 2 года назад
ይህን ልጅ ስወደው ብሩክ ሁን ይብዛልህ
@wondimulambebo4064
@wondimulambebo4064 Год назад
አሚን.አሚን.አሚን
@jonecamera_man9197
@jonecamera_man9197 2 года назад
Zemenach yibarek gena wangle yiketilali ameeeee
@begashtsega7255
@begashtsega7255 2 года назад
በቤተክርስቲያን የመንፈስ ቅዱስን ፀጋ ያልወሰደብን እግዚአብሔር ይመስገን። በመንፈስ ቅዱስ የተቃኙ የድሮ መዝሙሮች እንዴት ውስጥን ያረሰርሳሉ። ምስክርነትህን ሰምቼ በጣም ተደንቄአለሁ። ወንድሜ ሁልጊዜም ከእግዚአብሔር የተቀበልከውን ፀጋ አክብረህ ጠብቀው።
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 года назад
እግዚአብሔር ራሱ የተገኘበት አምልኮ ነው
@berrythegreat1568
@berrythegreat1568 2 года назад
ዘማሪ ይስሐቅ እግዚኣብሔር ይባርክህ እግዚኣብሔር ሁሉ ጊዜ ከአንተ ጋር ይሁን ስላበረከትክልን በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ።
@menen1551
@menen1551 2 года назад
የታምራት ሃይሌን ክህነት ባንተ ስላስቀጠለ ጌታ ይባረክ መደምደሚያህ ይመር
@yishaktirunehofficial
@yishaktirunehofficial Год назад
አሜን
@user-ru9ki5ob6k
@user-ru9ki5ob6k 10 месяцев назад
የጌታ በረከት ይብዛልሀ መፈሰቅዱሰ እለትበለት ይጨምርልህ ለ ሊላ በረከት ያደረገህ አሁንም ይብዛልህ
@obsemelkamu12
@obsemelkamu12 2 года назад
እጅግ ድንቅ አምልኮ ጌታ ይባርካችሁ የአባቴ ብሩካን
@kalkidanmekete1226
@kalkidanmekete1226 2 года назад
ቅባት ልዩነት ነው ማለት ይህ ነው ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ይብዛልህ
@meheretgisaaddisumeheret8762
@meheretgisaaddisumeheret8762 2 года назад
Tsegaw yibizalih wendime
@elsayamielsayami8197
@elsayamielsayami8197 Год назад
😭😭 ufffff lela yemilew yelegnim Geta Eyesus betsega lay tsega bekibir lay kibir bemoges lay moges yabizalik zemenik bageta bet yilek: Egziabher yimesgen sile ante 🙏🙏🙏
@ruthbekele6352
@ruthbekele6352 2 года назад
ልቤ ባንተ ፀና እየሱስ!
Далее
🤢 To try piggy toothpick beauty gadget
00:30
Просмотров 8 млн
🤢 To try piggy toothpick beauty gadget
00:30
Просмотров 8 млн