Тёмный

ወገኖቼ እርዳታችሁን አሻለሁ ትለናለች ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ደውሉሉኝ 0921646499 

fafi RAYA ፋፊ ራያ
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 1,1 тыс.
50% 1

‪@fafiraya3757‬

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 8 месяцев назад
አሏህ አፊያ ያርገዉ ያርብ ሸር አርጉት 😢
@zenatathuobia9661
@zenatathuobia9661 8 месяцев назад
አላህ ሙሉ አፊያዉን ይመልስለት ያረብ😭😭😭
@Jemila-f5z
@Jemila-f5z 8 месяцев назад
አላህ አፊያዉን ይመልስለት የኔወንድም ወላሂ በጣም ልብይሰብራል ይች እናት እንደዚህ የሆነችዉ እንደኛዉ አረብሀገርለመሄድ ሠርቸለወጣለሁ ባለቤቴንም አድናለሁ እኔምእቀየራለሁ ብላ አሥባ አረብሀገርሄደች አረብሀገርስትሄድግን ነፍሰጡርነበረች እሷ ሣታዉቅ እዚያሄጀ የሚፈጠረዉ አይታወቅም በማለት የመከላከያ መርፌ ተጠቀመች ልጁም እንደዚህ ሆነ እሷም በሽተኛነች በዛሥበብ የልብድካም አለባት ወላሂ ጉሊት ጎመን የቸረቸረችነዉ የምታሥተዳድረዉ ብቻ አላህ ይርዳት በጣምከባድነዉ በቦታዉ ተገኝተንስናያት ታሳዝናለች የምችሉ በገንዘብ የማችሉ በዱአ ሸር በማድረግ ተባበሯት አንተም አላህ ጀዛክን ይክፈልህ ወንድም አለም
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 8 месяцев назад
አህለን እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ አባት አላህ አፍያውን ይመልስለት የአላህ ከባድ ነው አላህ ብርታቱን ይስጣት ልጅዋም ድኖላት የመተደሰት ያድርግላት 😢
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 8 месяцев назад
አላህሙሉአፊያውን ይመልስለት የኔውድ አላህይድረስለትኡፍፍፍ😢😢😢
@mkiyaseid5692
@mkiyaseid5692 8 месяцев назад
🤫🤫🤫🤫😭😭😭😭☝️☝️☝️🕋
@አልሀምዱሊላህ-ቐ4ዸ
@አልሀምዱሊላህ-ቐ4ዸ 8 месяцев назад
🎉አላህ አፊያ ያድርግላቸው ያረብ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 8 месяцев назад
አረ ላይክክክ የለም ጉድ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 месяцев назад
አይ እናት 😢እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ
@taiyobaaaaa8590
@taiyobaaaaa8590 8 месяцев назад
አላህ ያሽርላቸው
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 8 месяцев назад
ያአላህ😢😢😢😭😭😭🥰🥰🥰🥰🤣🥰
@sadyatamam6451
@sadyatamam6451 8 месяцев назад
ላይክ ሰብስክራይብ እናርጋቸው
@SonySony-x6s
@SonySony-x6s 8 месяцев назад
ያረብ ልጃቸውን አሏህ አፊያ ያድርግላቸው. ከድሬ አንተን አሏህ ሰበብ አድርጎ መልካሞች ጋር ያገናኛቸው ጀዛህን አሏህ ይክፈልህ ወንድም
@ኩንፈየኩን-ጘ8ዘ
@ኩንፈየኩን-ጘ8ዘ 8 месяцев назад
አላህ አፊያ ያድርገዉ የታመዉን የተጨነቀ የታመመ ሁሉ አላህ ፈረጃዉን ያቅርብልን ያረብ
@ifj8189
@ifj8189 8 месяцев назад
አላህ አፊያውን ይመልስለት ያርብ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 8 месяцев назад
አላህ ያሽረው ያረብ😢😢
@aminaAmina-gg1rd
@aminaAmina-gg1rd 8 месяцев назад
አላህ ያሽረዉ
@taibahahmeded7807
@taibahahmeded7807 8 месяцев назад
😢😢😢❤❤
@Seada11
@Seada11 8 месяцев назад
እንደማመር ቤተሠብ
@mkiyaseid5692
@mkiyaseid5692 8 месяцев назад
🤐🤐😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@mkiyaseid5692
@mkiyaseid5692 8 месяцев назад
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔🇸🇦🇸🇦💔
Далее