Тёмный

#ወግዲ 

Med መድ Tube
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ልዩ አልባሳት እና አስቤዛ

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 12 дней назад
ግን የኛ የአረብ ሀገር እህቶች እደዚህ ቤተሰብ ለማስደሰት ደፋቀና ብለን እድሜያችንን ጨርሰን ሀገር ገብተን ትንሽ ሲጎልብንና ሲያመን ነቅለዋል ይሉናል ይቀላቸውና
@bintemuhammed2273
@bintemuhammed2273 11 дней назад
😢በጣም ውዴ
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 11 дней назад
እኔ ራሡ ተብያለሁ ምንም ሣላረግ እርጉዝ ሁኔ ባቄላ በማፈሤ ብቻ አማቴ ሠርበውኛል አሏህ ህድያ ይሥጣቸውና
@user-mt5ot1bn6v
@user-mt5ot1bn6v 11 дней назад
😭ወላሂበጣም ለእረሱየለኝምብትይእዉነትአያረጉም
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 11 дней назад
@@user-mt5ot1bn6v አረብ ሀገር ሁኖ የለኝም ለነሱ ቀልድነው ከዛምፍ የምንቆርጠውጅ ወር ጠብቀንኮ የሚከፈለን አይመስላቸውም ታዳ ይህን ማሰብ ሳይችሉ እኛን እብድ ይሉናል ቢመረመሩኮ አድም ጤናኛ የላቸውም እነሱ
@ዙዙነኝወሎየዋ-ከ9ኈ
@ዙዙነኝወሎየዋ-ከ9ኈ 11 дней назад
በጣም ወላሂ ከሌለን የለንም 😭😭😭
@WolloGondar
@WolloGondar 9 дней назад
ማርያምን ምርጫዋ አንደኛ❤❤❤❤❤❤
@user-fr4ve4kk7b
@user-fr4ve4kk7b 12 дней назад
ወላሂ ምርጫሽ አደኛ ነው ጅግና ነሽ
@EmuAbdela-o6d
@EmuAbdela-o6d 4 дня назад
ማሻ አላህ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ምርጫሽን ወድጀዋለሁ ለልጅም እድገዝልኚ
@saraendirs1281
@saraendirs1281 7 дней назад
Med berchi barak allahu fiki hubi
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 12 дней назад
የኑሮውውድነት በየቀኑነውየሚጨምረው ቢሆንምአላህአለን ዋናውጤናነው ጤናይስጠን እህቶቸአትደንግጡ እሰከመቸ የኗሪአኗኗሪ ሁነንእንኖራል ሀገራችንገብተን እንገፈጣዋለን
@user-jw1yw8cw5e
@user-jw1yw8cw5e 11 дней назад
🎉❤
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 10 дней назад
,ሳህ
@ራሕመትእንድሪስ
@ራሕመትእንድሪስ 6 дней назад
ማሻአላሕእሕቴበርቺ
@saadasaada-uy5nf
@saadasaada-uy5nf 11 дней назад
ማሻአላህሀሪፍነውበርችእህት❤❤🎉🎉
@ራሕመትእንድሪስ
@ራሕመትእንድሪስ 6 дней назад
ቆጆነውአመራረጥሺ
@LikeLike-s4o
@LikeLike-s4o 11 дней назад
ማሻ አላህ ውድ ያገር ልጅ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@RaniWassei
@RaniWassei 9 дней назад
ስልኳ ስጡኝ በአላህ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
ማሻአላህ ብልአፈያ
@Aleemaaleema-jy7zv
@Aleemaaleema-jy7zv 9 дней назад
ማሻአላህ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 12 дней назад
ማሻአላህ ተባረከላህ ይሥለሙያሮሄ ቆንጆአድርገሽነው ያዘጋጀሺላት
@zinet4861
@zinet4861 11 дней назад
ይለያል ማሻአላህ ተባርክ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤
@user-cg5tz6qf4n
@user-cg5tz6qf4n 12 дней назад
ማሻአላህ ለበርበሬው ማድረቂያ ጸሀይ ወጣልሽ. ክረምቱ ብየ ነው. በተረፈ በርችልኝ. የኔስ ተራ መቸ ይሆን. ባለ ተራ ቁሞ ይራ እንል ነበር. አይ ልጅነት
@Fatima-mf8vy
@Fatima-mf8vy 11 дней назад
መድዬ መሻ አላህ የኔ ልዩ አመሰግናለሁ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ የኔ እህት የኔ ቅን አንቺኮ ትለያለሽ❤❤❤
@ZebaebrahimMesud
@ZebaebrahimMesud 12 дней назад
ማሽአላህ መድ ምርጫሽ አደኛ ነው
@Madina2023Ali
@Madina2023Ali 12 дней назад
አድሻቦ አምሥትመቶብር😢 እዝሑ ልበሥብሥ ምናርጋለሑ😢
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 12 дней назад
ወላሂያሥብላል አኡዙቢላህ ምንጉድነው
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 12 дней назад
😂ያስብላል ማርዋ❤❤❤❤😢😢😢
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 12 дней назад
አኡዙቡላሂ ከመበስበስስ ሃገሬ ሰላም በሆነ ይሄ መች ቸገር
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 12 дней назад
እረይሻላልየኗሪአኗኗሪ ሁነሽ መኖሩ
@Madina2023Ali
@Madina2023Ali 12 дней назад
@@RahmaRahma-tx1vk እሺ
@hayatshafaraw9964
@hayatshafaraw9964 11 дней назад
ማሻአላ በጣምያምራል።
@fauziafauzia6492
@fauziafauzia6492 12 дней назад
የኔውድድ❤❤❤❤🎉🎉
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 12 дней назад
ማሻአሏህ በሰላም ሀገሯ ያስገባትና ደስተኛ ሁና የምትኖር ያድርጋት
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 12 дней назад
መዲየ ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ🎉🎉🎉🎉
@RAHMA17512
@RAHMA17512 10 дней назад
መሻአላህ እህቴ መድ በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉
@bezamengesha22
@bezamengesha22 11 дней назад
አንቺን ማድነቅ አይቻልም❤❤መድየ❤❤
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك 11 дней назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 12 дней назад
ማሻአላህ ከዚህ ኮተት ከሚኮትቱ እድህ ማድርግ ይበልጣል
@semirahassen5841
@semirahassen5841 11 дней назад
ማሻአላሕያምራልየጅልባብቀሚሶቹፈናን❤❤❤❤
@ZinetSeide-z5b
@ZinetSeide-z5b 9 дней назад
ማሻአላህ የት ሀገር ነው ያለሽው??
@MakaMaka-nr7jt
@MakaMaka-nr7jt 11 дней назад
ማሻአላህ🎉🎉🎉በርችእህት❤❤❤
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 12 дней назад
ማሻአላህ የኔ ወድ❤
@SemiraLawrf
@SemiraLawrf 11 дней назад
ማሻ አላህ
@user-rw3cv4ex7d
@user-rw3cv4ex7d 12 дней назад
ማሺአላተባረከላየኔምተራይዲረሥያረብ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 12 дней назад
ልብሶቹ በጣም አሪፍ ነው
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@NaemaEthiopia
@NaemaEthiopia 11 дней назад
ማሻአላህ በረች እህት
@sadakmal1865
@sadakmal1865 11 дней назад
ማሻአላ ውደ
@UaeUae-gu3us
@UaeUae-gu3us 11 дней назад
ማሻአላህ❤
@Hayou-p7b
@Hayou-p7b 12 дней назад
ማሻአላ መድየ አላህ ይጠውል ኡምሪክ
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 12 дней назад
ማሻአላህ ያች ነው እህት
@Hayou-p7b
@Hayou-p7b 11 дней назад
@@wynitomohy1775 እረ አይደለም ውዴ
@SamiraBringitup
@SamiraBringitup 11 дней назад
መድየ❤አበሳነሸ❤አምሳኪእናስገባት50k
@DivDiv-yr3xb
@DivDiv-yr3xb 11 дней назад
መሻላ በርች እህት
@fafiAkesta
@fafiAkesta 11 дней назад
ማሻአላህ❤❤🎉🎉❤👍👍
@bintemuhammed2273
@bintemuhammed2273 11 дней назад
መድዬ ምረጫሽ ማሻ አላህ
@hlimet
@hlimet 12 дней назад
አንደኛ ነኚ ዛሬ ❤❤❤❤❤
@halimahalimaHalimahalima-ys6ju
@halimahalimaHalimahalima-ys6ju 11 дней назад
የ 6 የእናት ሻርፕ ዋጋ አልነገርሽንም
@seadayesuf5771
@seadayesuf5771 9 дней назад
650
@alainmall-uc1gr
@alainmall-uc1gr 11 дней назад
መድየሰላም❤ማሻአላህየ
@Hayattube345
@Hayattube345 11 дней назад
በርቺጎበዝ
@ራሕመትእንድሪስ
@ራሕመትእንድሪስ 6 дней назад
የኔእሕትመድየ፡በጣምቆጆነውሥራሺ፡አላሕያበርታሺእሕቴ፡እኔምመጫየደረሰ፡አላሕምዱሊላሕ፡አዝሻለሑእሕቴእድትገዡልኝ፡ወላሒ፡ሑለትየአድርሳልኛለቺ፡ኮቾ፡አሑንደሞ፡በኢሞሐይብየሻለሑእድትመልሺልኝ፡እሕቴ፡ገዝተሺትጠብቂኛለሺ፡እኛምሰላምያርገን፡ሐገራቺንምሰላምያርግልን፡፡ወላሒልዩነሺ፡በርቺ፡ሐባይብ፡እናጠናክራትወላሒ፡አይከፈልበትም፡
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 11 дней назад
ማሻአላህ ስአዲ
@እሙኑረድን-ከ6ጘ
@እሙኑረድን-ከ6ጘ 11 дней назад
ማሸአላህ የሆንሽ ልጀነሽ ሥወድሽ ውይ ዛሬስ እኔም የማዝበት ቀን ናፈቀኘ ያልቃል የተባልኩ ይመስል እንደት እንደምጓጓ😂😂 የት ነው የምትኖሪው ማለቴ ደሴ ከሆንሽ ለግዜው ለቤተሠብ ገዝቸ ሰረፕራይዝ ማድረግ እፈልግ ነበረ! ምረጫሽ ሰለተመቸኝ ብቻ❤
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 11 дней назад
ልክ እዴኔ እኔም😂😂😂😊👌!
@saudi5332
@saudi5332 12 дней назад
ጀግና❤❤❤
@hlimet
@hlimet 12 дней назад
መዲ ትለያለሽ ወላሂ ቁም ነገረኛ ❤❤❤❤❤❤
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 8 дней назад
እደነሽመድ ❤
@nafisaahmed5286
@nafisaahmed5286 10 дней назад
ማሻአላህ ምርጫሽ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
አሰላሙወአለይኩምእህትየ ማሻአላህበርቺ
@DhJs-i9c
@DhJs-i9c 11 дней назад
ጠገም ማጣገም ትቺያለሺ ማለቴ ማቺ ማረግ 1 ደኛ ማሻአላህ መዲይ የኔስ ተራ መቸ ይሆን ኢሻአላህ ወደፊት
@Madina2023Ali
@Madina2023Ali 12 дней назад
ያምራሉ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 11 дней назад
ያሰላም መድዬ እንደት ነው የሚምረው ፈዘዝኩኝኮ
@saraengala8839
@saraengala8839 8 дней назад
ቁጥርሽን የትላግኘው
@EkaEka-yb9yp
@EkaEka-yb9yp 7 дней назад
አፍልግሻለሁ ቁጥርሺን ላኪ
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 11 дней назад
እህት መድና ለምንድን ነው ሲፃፍልሺ የማታይው ነገርሰ ወይሰ እየመረጥሺ ነውዴ የምታነቢው ለማንኛውም ሰራ ከተባለ ሰራ ነው !😊
@user-wg1sq9pr9p
@user-wg1sq9pr9p 12 дней назад
3 ተኛ😂🎉
@SamiraBringitup
@SamiraBringitup 11 дней назад
የሚሰሩትንለምድነዉየማናበርታታዉ❤
@user-eg3xl6et7z
@user-eg3xl6et7z 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉መሻአላህነዉበቺእህታችን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@kemalMobile-d2h
@kemalMobile-d2h 7 дней назад
አጃግሱ ግን አስሊ አይደለም
@Madina2023Ali
@Madina2023Ali 12 дней назад
ሻርቦቹመሻአላሕ
@user-rw8yd2lq5g
@user-rw8yd2lq5g 11 дней назад
በጣም ምርጫሽደሥይላ ል❤❤❤
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 11 дней назад
አንድ አልገዛ ልኬላቸው በርካሺ ነው የገዛሺው አሉኝ
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 12 дней назад
5ኛ 😂
@sumeyazeyadi
@sumeyazeyadi 11 дней назад
Ewnetlemenager.ezawmegzatyshiallal.ezihkotetkemabzat.mnzarawyaenew.endewmezihywededal
@ዙዙ.ወለየዋ
@ዙዙ.ወለየዋ 11 дней назад
ጫማዎቹ ዋጋቸዉም ጥራት አለዉ አየ መዲ ሀሀሀሀሀ
@nooranoora175
@nooranoora175 12 дней назад
ሁለተኛ
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 11 дней назад
እንደ ቤተሰብ ላካችሁ ደሞ ይሄን የተባችሁ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 9 дней назад
ማሻአላህ
@user-qb2rf7dr9h
@user-qb2rf7dr9h 9 дней назад
❤❤❤
@ug5y791
@ug5y791 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mt5ot1bn6v
@user-mt5ot1bn6v 11 дней назад
ማሻአላህ
@HawaHawa-b6b
@HawaHawa-b6b 12 дней назад
ማሻአላህ
@woyay2095
@woyay2095 11 дней назад
ማሻአላህ
@Makya-gg7vc
@Makya-gg7vc 12 дней назад
ማሻአላህ
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 11 дней назад
❤❤❤❤❤
Далее
УГОСТИЛ БЕЛКУ МОРОЖЕНЫМ#cat #cats
00:14
ГОЧА ПРО NISSAN 400Z
00:51
Просмотров 38 тыс.
መርዝ አበሉኝ! ራሴን ላጠፋ....
48:05
Просмотров 130 тыс.
УГОСТИЛ БЕЛКУ МОРОЖЕНЫМ#cat #cats
00:14