Тёмный

ወጠጤዎቹ በሽብር ተከሰሱ! ኤርትራዉያን በድጋሚ ተገዳደሉ! 

Mehal Media  መሀል ሚዲያ
Подписаться 158 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@junefirst500
@junefirst500 2 месяца назад
እንኳን፡ ደስ፡ አላችሁ፡ ወገኖቼ! ጀግናው፡ አቢቹ፡ ስንደግፍህ፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ ነግሮን፡ ነው!!!
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 2 месяца назад
❤🎉❤🎉❤🎉
@Sara-yv9bs
@Sara-yv9bs 2 месяца назад
እውነት ነው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 2 месяца назад
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@mordecai4675
@mordecai4675 2 месяца назад
👉 እነዚህን የመንደር ውርጋጥ ወጠጤዌች አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ሌሎችም ሀገራችንን ሁለተኛ እንዳይደፍሩ ማስተማር አማራጭ የሌለው መንገድ ነው❗
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 2 месяца назад
እናመሰግናለን ምርጥ ግጥም ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጥልን በርታ ❤❤❤
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 2 месяца назад
እልልልልልል የኢትዮጵያ አምላክ የተባረከ ይሁን!!
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ጦር ጀግኖች ናቸው። እንኮራባቸዋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽🇪🇹
@metsehetwoldsembat2702
@metsehetwoldsembat2702 2 месяца назад
Abey is the good leader for Ethiopia God bless you
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 месяца назад
ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗
@aaronbetir2765
@aaronbetir2765 2 месяца назад
አብራሃም የሚባል አስተያየት ሰጪ ተነኮል አዘል መልዕክት ነዉ ደሱ በጣም አስተዋይነህ ።❤️🇪🇹
@mubeyinmohammed8027
@mubeyinmohammed8027 2 месяца назад
Long live Dr.abiy Ahmed ❤❤❤❤❤.. .
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 месяца назад
Ethiopian military are heroes🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹።🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗🇪🇹
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 2 месяца назад
ልጆቹ የ እድሜ ልክ አየር መንገድ እንዳይጠቀሙ ማገድ ነው
@mordecai4675
@mordecai4675 2 месяца назад
እድሜ ልክ ዘቅዝቆ መግረፍ ነው❗ እነዚህን ባንዳ የመንደር ውርጋጦች❗
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 2 месяца назад
ወንድማችን ሽመልስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው🎉ቅንነትህ፣እውቀትህን፣ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህ🎉🎉
@Getahunmerga
@Getahunmerga 2 месяца назад
ሽሜ እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ🎉🎉🎉
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 месяца назад
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የሚጠብቀው እግዚአብሔር ነው
@tesfayegebrehiwot4034
@tesfayegebrehiwot4034 2 месяца назад
ከነዚህ ወጣቶች መካከል የTDF አባል የሆነች/የነበረች መገኘት ሁሉም ባይሆኑ ከመካከላቸው የተለየ ተልዕኮ የነበራቸው አይጠፉምና በጥንቃቄ ማጣራት ይገባል።
@isaynomore1965
@isaynomore1965 2 месяца назад
ለግጥሙ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@Gashawabera-zz1dz
@Gashawabera-zz1dz 2 месяца назад
እንኮን አብሮ ደስ አለን
@mimimulu2295
@mimimulu2295 2 месяца назад
ለሸሜ የኛ አበሳ ተባረክ ✌️ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👏👏👏👏👏👏👏
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 2 месяца назад
ዋው ግጥም
@mengeshayabasse3843
@mengeshayabasse3843 2 месяца назад
An excellent poem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 месяца назад
እነጌቾ በርቱ በርቱ የህዝቡን እንባ ለማበስ ሞክሩ ፈጣሪ ይርዳችሁ!!!!
@temhawato8574
@temhawato8574 2 месяца назад
በሪታልን ወንዲም❤❤❤❤❤
@Addis0749
@Addis0749 2 месяца назад
ሰላም ደሱ አመሰግናለሁ ሽመልስ ጀግና ነህ:: የገጠመውን ግጥም ስሰማው ወኔና ኩራት ነው የተሰማኝ: ግጥሙን ስሰማ አእምሮዬ አገሬ ተጉዞ ከሰሜን ተነስቼ ወደ ምዕራብ ግድቡጋ ደረስኩ ሆድ የሚያባባ ግጥም ነው ያሰማችሁን በርቱ አመሰግናለሁ እናት🎉🎉🎉
@jomama151
@jomama151 2 месяца назад
Ameeeen enquan abro desalen❤❤❤
@SelamSelamEthiopia1
@SelamSelamEthiopia1 2 месяца назад
ጀግና ገጣሚ ነህ!!!!!!!
@mengeshayabasse3843
@mengeshayabasse3843 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Woooow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ what a poem
@SadikAli-no6br
@SadikAli-no6br 2 месяца назад
የእውነተኛ : ስማቸው : ነው ÷ ወይንስ : የማጭበርበሪያ? ሽብርተኞች : ከአንድ: ስምና : መታወቂያ : በሚያሰማሩዋቸው : ሐገሮች : ወይንም : ቡድኖች : ስለሚዘጋጅላቸው ::
@wasihungebregiorgis3452
@wasihungebregiorgis3452 2 месяца назад
amazing poem !!!!
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 2 месяца назад
መንግስት ትንሽ ቸኮለ እነዚህን ወጠጤ ፍርድበ‍ኤት ለማቅረብ ትንሽ ቢታሹና ሀገር ምንእንደሆነ ህዝብ ምን እንደሆነ ማሳወቅ ጠዋት አስነስቶ ከተማን እንዲያፀዱ ማደረግ ከ3 ወር በሀላ በተከሰሱበት ወንጀል ወደ ፍርድቤት ማቅረብ ነበረበት
@esayasBARYA
@esayasBARYA 2 месяца назад
ሁሌ እኸታተልሕ አለሁ ሱስ አስሂዘሕኞል እና ካንተ ደም እኔ ፍላወር እፈልግሃለዉ ጀግና ኢትዬጳዊ ነሕ በናት ሃገርሕ የማትደራደር የቁርጥ ቀን ገና ብዙ ሰራ ይጠብቅሃል እንዳትተኞ፠❤❤❤❤🎉🎉🎉
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 месяца назад
ሽሜ ብርክ በልልኝ አንተ ስትገጥም ጭሮን በምናቤ ጎበኘኋት 🎉 🎉 🎉
@Tola-pl2vx
@Tola-pl2vx 2 месяца назад
የማይደገም አስተማሪ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል
@dagidagy4244
@dagidagy4244 2 месяца назад
ኧረ ግጥም ብሎ ዝም ሽመልስ ማሩ 👏👏👏👏
@millionseyoum5017
@millionseyoum5017 2 месяца назад
ደሱ ግጥሙ በጣም ቆንጆ ነው ገጣሚ አቶ ሽመልስ ማሩ አፈቀዱ ከአንተ ሚዴያ ጋር በመሆን ጠመፅሀፍ ይታተምና እሰከ ህዳሴ ምርቃት ለአለም በሽያጭ የሰራጭ በድጋሚ አቶ ሽሜ እናመሰግነዋለን ❤❤❤❤❤😂❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amsalemenkir6768
@amsalemenkir6768 2 месяца назад
ወንድም ኮራ ሁብህ 🌹🌹🌹🌹🌹
@WendmalemWa-uq3cb
@WendmalemWa-uq3cb 2 месяца назад
የኤርትራውያን የችግራቸው መሠረቱ ለጣሊያን በባርነት በመገዛት መኮፈሳቸው ይመስለኛል::
@telahunteka3072
@telahunteka3072 2 месяца назад
Well-done
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 2 месяца назад
ደሱ አብረሀም የሚያወራውን የሚያቅ አይመስለኝም ሁሉን አውቅአለሁ የሚል ግን የሚያውቀው ምንም እንደሌለ ብያቅ ጥሩ ነው ወሬ ብቻ
@mimimulu2295
@mimimulu2295 2 месяца назад
እልልልልል እልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🤝👌👏👏👏👏👨‍👦‍👦👏
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 месяца назад
አባያችን ግድባችን የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ ኩራት እየተጠናቀቀልን ነዉ ወገኖቸእንኳን ደስ ያለን የየቻላል ፕሮጀክት በዚህ ስራ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ኢትዮጵያ ታመሰግናችሆለች ድንቅ ኢትዮጵያዊ ባለ እራዩ ትችላለህ እናመሰግናለን 🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹
@TilahunTilea
@TilahunTilea 2 месяца назад
መሸፋፈን አያስፈልገም ። የኛ ህዝብ ሲበዛ ነውር ጌጡ ነን
@mengeshayabasse3843
@mengeshayabasse3843 2 месяца назад
That weather change was almost for week
@mengeshayabasse3843
@mengeshayabasse3843 2 месяца назад
You are right Desu
@ashuletamiru9433
@ashuletamiru9433 2 месяца назад
አዎ፤ ተገቢ ቅጣት ይገባቸዋል፤ ይህ ክአገር ክህዴት ተነጥሎ የሚታይ ወንጀል አይደለም።
@godisgood4803
@godisgood4803 2 месяца назад
ሰላም ሁን ደሱ
@netsolo8225
@netsolo8225 2 месяца назад
እዴ ደሱ በግድ ነው የገባሁት
@Sara-yv9bs
@Sara-yv9bs 2 месяца назад
እንዴ አብርሸ አሁን ተሳሳትክ እኔ ከአአ ባህሪን ሰመጣ ሳውዲ ደርሰን በጣም ጭጋጋማ ነው ተብለን ከሳውዲ ወደ ከ አ ተመልሸናሎ አይገርምህም
@alemgebeyehu9793
@alemgebeyehu9793 2 месяца назад
Shime enamsgnaln 💚💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 2 месяца назад
wow shime
@biskut6932
@biskut6932 2 месяца назад
ዳኝነቱ ህግ ነው በሀገሪቱ ህግ ጥፋተኛ ይቀጣል ህግ ካልተከበረ ስረአተ አልበኝነት ይሰፍናል ህግን ሊያቆመው የሚችል የለም ማንም ምንም ይበል ህግ መከበር አለበት
@sey0umnegrq714
@sey0umnegrq714 2 месяца назад
ግንባሩን በለው የሚል ቄስ ያለበት ሀገር የነዚህ ፋራዎች መፈጠር ምን ይገርማል
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 2 месяца назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በከፍታዋ እንድትኖር ዶር አብይንና አብረውት ለአግራቸው ደፋ ቀና የሚሉትን በሙሉ ይባርክ🙏🙏🙏 ሌላው አብርሽ ውጭ አገር እየኖርክ እንዴት አይነት ሃሳብ ነው የምትሰጠው እንደው እንደዚህ አይነት መሳፈጥ አይታሰብም በቴዘር ምላስህን አስጎልጉለው መኪናቸው ውስጥ ነው የምትጉኘው እና ዘሎ መውጣት እንጂ የምን አፍ መክፈት ንቀት ነው ይታሰሩ ባንድ ይደረጉ በሌላ አይሮፕላንም ቢሆንኤፖርቱን መርገጥ የለባቸውም ፔርየድ......
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 2 месяца назад
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@demissietigist
@demissietigist 2 месяца назад
Good
@TeshomeEmane-c6w
@TeshomeEmane-c6w 2 месяца назад
1
@habtamuhabte-vz5zl
@habtamuhabte-vz5zl 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesfinVvfvbfudf-cs9nq
@MesfinVvfvbfudf-cs9nq 2 месяца назад
አብርሽ፣ብላችሁ፣የምትጠሩት፣ሰው፣አሁንም፣ከበሽታው፣ያገገመ፣አይመስለኝም፣ኩርፍያው፣የለቀቀው፣አይመስልም፣እሱ፣ነበር፣ግልብጥ፣ሚዲያ፣ሲል፣የሰማሁት፣እሱም፣ግን፣ግልብጥ፣ደረጀ፣(ድብኝቱ)፣ሁኑዋል።
@TilahunTilea
@TilahunTilea 2 месяца назад
AB= NICE GUY
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 2 месяца назад
Zero tolerance on aviation safety and Ethiopian Airlines crews. Law should be enforced. Also, we need to educate our youth on civics. Their actions were out of line and dangerous. The government needs to draw a lesson from this. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@danielberuqu5548
@danielberuqu5548 2 месяца назад
At least 5years for these clowns
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 2 месяца назад
❤❤❤
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 2 месяца назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@Daoud-l5p
@Daoud-l5p 2 месяца назад
ቢያንሰ ቢያንሰ 9 ዓመት መቃም አለባቸው። እኝህ ባለጌዎች። ደብረጺዮን እንደልቡ የሆነው
@mohameddiba2116
@mohameddiba2116 2 месяца назад
Arada daily ኢኳሊ የሚዘግብ ጋዜጠኛ ይመስለኛል
@Sultanselam8030
@Sultanselam8030 2 месяца назад
አብርሽ ተሳስቷል።የአየር ሁኔታ ተገማች ቢሆንም፣ተፈጥሮ ነውና ድንገት ሊቀየር ይችላል። በረራ ላይ ያለ አውሮፕላን ባልተጠበቀ አየር ለውጥ ምክንያት ወደ ተነሳበት ጣቢያ እንዲመለስ ይደረጋል።
@alemgebeyehu9793
@alemgebeyehu9793 2 месяца назад
Lwndmachin ejigieenamsgnaln💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺
@FoziaFozia-p6v
@FoziaFozia-p6v 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WendmalemWa-uq3cb
@WendmalemWa-uq3cb 2 месяца назад
Really Desu "Anchru" will get mad unless he repent, and ask forgiveness.
@MulugetaMengistu-bx3hm
@MulugetaMengistu-bx3hm 2 месяца назад
ይሄ አብሪሽ በለው ብሪሽ በለው is he for real?wtf is he on about? አጣቢው እያለ አለቅላቂ አዘዘብኝ አለ የአገሬ ሰው he thinks he's it but...እየሄድክ እየኖርክ በልልኝ እምምም እያለ ወሬውን ያሳምራል ዞረህ ግባ በለው የትኛው ፕላኔት ውስጥ እንደሚኖር አላውቅም bomboklat me say ...እዛ በግዞት ስላለህ ብቻ ስለኛ ስለኢትዮጵያውያን ከኛ በላይ ታውቃለህ ማለት አይደለም get in line fool,we know what we know, so don't tell us otherwise...
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 месяца назад
አብርሽ ከአይር መለወጥ ጋር ደግሞ ግርግር ምን ሆንክ ስትወነጀል የእዛን እለት ብዙ በረራዎች እኮ አዲስ አበባ ማረፍ ሳይችሉ ሌላ አገር ሄዶ አርፏል
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 2 месяца назад
አረ አብርሽ የአየር ለውጥ አለ ካለ አይሮፕላን ላይ ተሳፍሮም ሆነ በሮ እንደ አየር ሁኔታ መቀየር ይችላል😮እንዴት አይነት መረዳት ነው😮አንዳንዴ በአየር ትንባያ መሰረት አይሮፕላን ይንቀሳቀስ አይባልም😮ካለመያው የሚሆነው የሰው ሁሉ ትንተና ግራ ያጋባል
@befekaduayelegetu1217
@befekaduayelegetu1217 2 месяца назад
Hi Desu.
@mengeshayabasse3843
@mengeshayabasse3843 2 месяца назад
Aberish you are little bit confused 😂😂😂😂
@danabaforsido417
@danabaforsido417 2 месяца назад
Hi
@eliasteshome2311
@eliasteshome2311 2 месяца назад
Congratulations this is the begging more yet come!
@fuadali8751
@fuadali8751 2 месяца назад
25 amete yeferdebache
@ShalomShalom-d4e
@ShalomShalom-d4e 2 месяца назад
ካንተስ ምን ትምህርት አገኘን ፕሮፓጋንዳ እንጂ
@Greatethi
@Greatethi 2 месяца назад
Let me give u one information serch it doc. zkir nike he told about ezraell and palistain please lesten wendeme
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 месяца назад
ዲሽቃቃቃቃቃቃቃ አንተ እና አቤ ቶኪቻው ጋር ደዋይ አጫፋሪዎች ተመሳሳይ ናቸው ዶክተር አዞላችሁ ነው 😂አቤ ቶክቻውን እንኳ እወደዋለው አከብረዋለው 😂
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 2 месяца назад
Ye tplf , wetader,ashebari,leboch planu yikeskes bilalwal aiemengadachin yawaredu bandawoch bedenb memar alebachew.nege masara yizew maget yimetalu.silez tenkara ermija yifelegal .
@Joel-t9r
@Joel-t9r 2 месяца назад
አብርሽ ዕውቀት ማነስ አለብህ በጣም ትዘባርቃለህ you are so ignorant just stop it
@ermias2859
@ermias2859 2 месяца назад
Wrong alum wossy wrong wt u said noooo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😮😢😮😮😅😊
@Greatethi
@Greatethi 2 месяца назад
How it could be black person never can be jew specially almewase minalbat Ethiopiawi sayhan mimeselew ganawi new gin ለማንኛው አለም ነው ሀሴ በምንም ተአምር አይሁድ ሊሆን አይችልም አንድ መልኩ ሁለተኛ ኢትዮጵያ በፈጣሪ ምታምን ሀገር ናት ሙስሊሙ በየሱስ ነብይ መሆኑን ያምናሉ ክርስቲያኑ በየሱስ አምላክነት እስራኤል ደግሞ እየሱስን እስከነመፈጠሩ አያውቁትም ቢያንስ ነብይ ያለው እና አምላክ የምንለው መነጋገር እንችላለን አለምነዋሴ ግን እየሱስን ሳታውቅ ምንም ማውራት አትችልም በለው when the one who jew or jew following that's ክፉ ሰው ነው
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 месяца назад
ዲሽቃቃቃቃቃቃቃ አንተ መሃይምነትን ተሸክመህ በየትኛው መስፈርት መከላከያ እንደሸለመህ አላውቅም ብልፅግናሲዝም ስለምትደግፍ ጴንጤ ስለሆንክ ከሆነ ልክ ናቸው።ስለ አለምነህ ዋሴ የተናገርከው ፍፁም ስህተት ነው ለአፍህ ብልፅግናሲዝም ዳይፐር ቢገዛልህ አሪፍ ነበር አለምነህ ዋሴ ጋር ሄደህ እግሩን እያጠብክ ሀሁ ተማር።።የብልፅግና ዳይፐር አለ ወዲ ዜናዊ 😂
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 месяца назад
መኃይሙ ቅናትህ ሊያሳብድህ ድብን እርር አደርጎህ የምትናገረው፣ የጥላቻ፣የዘረኛ፣ የአሉባልታ፣ ውጤት መኃይምነትህ ገንግኖብሀል ደነዙ ወሬኛ
@NOT2BE246
@NOT2BE246 2 месяца назад
ተቃጥለሀል ውሀ ጠጣ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 2 месяца назад
ስሚያ: በዚህ የሚያዋርድሽ አፍሽ ስው መሳደብ ጥሩ አይደለም:: ያለ ስድብ መቃወም እየተቻለ:: ፀጉርሽንና ከፊል ፊትሽን የሸፈንሽ መስሎሽ እንደጭላጭል በትንሹ የቀረችውን አንጎልሽን መሽፈንሽ ያሳዝናል:: " እስተፈረሱሉላ ብዬልሻለሁ" መቼም ዛሬ የራስ ያልሆነ ህምነት መሳደብ ተለምዶዋል :: አንቺም ከአቶ ኑረዲን እንደተስጠሽ ትዛዝ አስመስለሽዋል!
@TeshomeEmane-c6w
@TeshomeEmane-c6w 2 месяца назад
1
@MareyaEsmal
@MareyaEsmal 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kedirbusery6032
@kedirbusery6032 2 месяца назад
1
Далее
Rate our flexibility 1-10🔥👯‍♀️😈💖
00:12
ፅምፈኛው ዲያስፖራ ምን ይላል?
57:59
IETV LIVE NEWS 29/10_ FASIL
Просмотров 652