Тёмный

ወ ዳ ጄ 

Daniel Amdemichael
Подписаться 283 тыс.
Просмотров 239 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 217   
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 года назад
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@Tamagn
@Tamagn 3 года назад
One of my favourite ሰው በመስፈርት ወይም በጥቅም ይወዳጃል፤ ያለ መሥፈርት ና ከኛ ጥቅም ሳይፈልግ የወደደን ኢየሱስ ለዘለዓለም ይክበር። ተባረክልኝ ዳኒዬ❤❤❤
@apostletechaleabebe6386
@apostletechaleabebe6386 3 года назад
እጅግ የምወደው የማከብረው ነገሩ እየጨመረ የሚሔድ የእግዚአብሔር ሰው!!!ዋው በላዩ ያለው ጸጋ ገራሚ አስደማሚ አነቃቂ የሚያበረታታ የሚያንፀባርቅ የሚያንጽ ነው ።ይብዛልህ
@bmme47
@bmme47 2 года назад
0⁰
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 года назад
ከእናትም ከአባት የሚበልጥ የሚጠጋጋ ታማኝ ወዳጅ አባት ጌታ እየሱስዬ ተባረክልኝ አንተህ መልካም የበጎች እረኛ ነህ እወድሃለሁ የማትለወጥ ፊትህ የማይጠቁር ታማኝ አፍቃሪ ትዕግስትህ እጅግ ቡዙ ነው ታማኝ ነህ ለዘላለም አባዬ ስምህ ይክበር ይመስገን ሀሌሉያ
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 3 года назад
ውድነዉ ለኔ ጌታዬ እንቁና ወርቅን የስንቀል አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ዳን ተባረክ እንወደሃለን🙏
@alsatube5819
@alsatube5819 3 года назад
be alsa tube lay adadis mezmuroch yagagnalew
@azebtefera1795
@azebtefera1795 3 года назад
ዳኒ ስላንተ ጌታን ሁሌ አመሰግናለሁ ። እንዳንተ አይነት ዘማሪዎችን ያብዛልን ምርጥ የጌታ ባሪያ ተባረክ ተባረክ ተባረክ።
@alsatube5819
@alsatube5819 3 года назад
be alsa tube lay adadis mezmuroch yagagnalew
@hamaghiwot3778
@hamaghiwot3778 2 года назад
ዘመንክ ይለምልም ጌታህን አክብረክ አስከብረክ የምትኖር ድንቅ የጌታ ልጅ በዚህ ዘመን አንተና ጥቂቶች ስላሉ ጌታን አመሰግናለው ምን ብዬ እንደምባርክክ አላውቅም ብቻ እንዲሁ ጌታን እንዳከበርክ በቤቱ ዘመንክ ይለቅ
@genetpaulos861
@genetpaulos861 3 года назад
ዳኒዬ መዝሙሮችህ ሁሌም ተሰምተው የማይጠገቡ ናቸው ጌታ እየሱስ ይበርክህ ፀጋ ይብዛልህ
@tigistsahele1374
@tigistsahele1374 3 года назад
ሁሉ ደህና ነው ጌታ እየሱስ ካለ!! አሜን።ተብረክ ወንድማችን ዳኑ።
@samrahnurea8756
@samrahnurea8756 3 года назад
እሩቅ.አይደለህም.በለሁበት.አለህ።.እየሱስ.ስምህ.ይክበር.ዘለለ.ተበረክ.የተውደድክ
@elilhagos9952
@elilhagos9952 3 года назад
What a worship I missed , full of the love of God, nothing under the sun makes someone happier than worshiping God in spirit and truth
@yamali1018
@yamali1018 3 года назад
እንደ ልማዴ ልባርክህ ወንድሜ ዳኒ ፤ አንተን አይነት ወንድም አገልጋይ ሌላውን ባላውቅም ጌታ ስለሰጠኝ እጅግ እጅግ አመሰግነዋለሁ ። ጌታ ባርኮአል አሁንም አትረፍርፎ ይባርክህ !
@yhybyhyb2293
@yhybyhyb2293 3 года назад
አዋን ከእናትም ከአባትም ይልቅ ሚጠጋጋ ተባረክ ፓስተር ዳኒ
@fasilegetnet2816
@fasilegetnet2816 Год назад
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባረክ፤ ዳኒየ አሁንም ከዚህም በላይ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ።
@eskindertsegaye3466
@eskindertsegaye3466 3 года назад
Pr. Daniel A. Michael...the Spirit of excellence is in you. May God be praised who has put the grace inside you!!!
@asnakechtesemaofficialchan7027
@asnakechtesemaofficialchan7027 3 года назад
ዳኒዬዋ ……… የኔ ብሩክ እንዴት እኮ እንደምባረክብህ ?! ለኛ አንተን ስጦታ አድርጎ የሰጠን አምላክ ስሙ ይባረክ ፡ ይሄ መዝሙርህ ደሞ ውይይይ ……… ❤️❤️ ምን ይባላል ! ብርክ በልልኝ አምላኬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ኑርልን ሁሌም ዘምር እሺ ?! 🤩 🤩🙏🙏
@alaromesfin1982
@alaromesfin1982 3 года назад
11111111111111111111111111111111111🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹1l
@alaromesfin1982
@alaromesfin1982 3 года назад
11111111111111111111111111111111111🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹1
@josheyasu2111
@josheyasu2111 3 года назад
አሜን ሁሌም ከጎነችን የማይለየን ቸሩ መድህንዓለም ይበራክልን 🙏 ታበራክ ደን 💒💙
@jesusislord4747
@jesusislord4747 3 года назад
መጽሐፈ አስቴር 5 :9 በዚያም ቀን ሐማ ደስ ብሎት በልቡም ተደስቶ ወጣ፤ ነገር ግን መርዶክዮስ በንጉሡ በር ያለ መነሣትና ያለ መናወጥ ተቀምጦ ባየ ጊዜ ሐማ በመርዶክዮስ ላይ እጅግ ተቈጣ።
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 года назад
ምናልባት ትረሳ ይሆናል ኢየሱስ ግን አይረሳሽም ዳኔ የአባቴ ልጅ ሁሌም ነው የምባረክብህ ተባረክ ።ፀጋውን ባለቤት ይባረክ አሜን ኢየሱስ ይመጣል ❤✝️
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 года назад
ኡፍፍፍ ይህንን መዝሙር ስሰማ እንባዬ ነው የሚፈሰው ቢሰማ ቢሰማ የማይሱለች መዝሙር ነው ዳኒ ብሩክ ሁን እንወድሃለን ስጦታችን ነህ❤❤❤
@danielhope4864
@danielhope4864 3 года назад
One of my favorites songs from Danny. God Bless You!
@tsegiyegetaliji4346
@tsegiyegetaliji4346 3 года назад
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 💔😭😭💔😭 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን axagbeno,getha,axagbino,አሜን አሜን አሜን ዳንየ ዛምን ይባርክ ❤🙌
@Eweknsh
@Eweknsh 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እሰይ ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም እውነት ነው ጌታ ቅርቤ ነው የሰላም አምላክ ጌታ መልካም አባት ነው ።ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክልኝ
@godislovemazmur2739
@godislovemazmur2739 3 года назад
ጌታ ይባርክህ ሌላ ቃላት የለኝም
@ellenihagos657
@ellenihagos657 3 года назад
AMEN !!! GLORY TO GOD AMEN !!!
@melate1677
@melate1677 3 года назад
ፍቅርን ሳስብ በጣምይገርመኛል ለእኔ ያሳየው ምህረቱ ባወራው ባወራው አያልቅ አሜን አሜን አሜን 🙏❣️
@alsatube5819
@alsatube5819 3 года назад
be alsa tube lay adadis mezmuroch yagagnalew
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 3 года назад
JESUS IS LORD FOREVER MORE GOD BLESS YOU DEAR DANY.
@kiyakonjo8002
@kiyakonjo8002 3 года назад
Egezihaber ayerasam Hallelujah! Egezihaber yebark pastorye!
@selamdawit2258
@selamdawit2258 3 года назад
King of kings and lord of lords Lover of my soul Jehovah One and only God I am Jesus Christ the holy Lamp🙌❤️ Dani May the lord bless you more 🙌
@alsatube5819
@alsatube5819 3 года назад
be alsa tube lay adadis mezmuroch yagagnalew
@Silva-g7e
@Silva-g7e 3 года назад
Amen God bless you more&more!
@choosengeneration2470
@choosengeneration2470 3 года назад
Amen amen amen hallelujah esssey .danny you are born for this you are anointed we are so blessed to have you may god bless u more and more .we love .
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 3 года назад
My favorite gospel and my favorite ❤poster
@churchmusiciansisay4532
@churchmusiciansisay4532 3 года назад
Our blessing Pastor much love.
@alsatube5819
@alsatube5819 3 года назад
be alsa tube lay adadis mezmuroch yagagnalew
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 3 года назад
ዳኒዬዋ የኔ ውድ ወንድሜ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ከልጅነት እስከ እውቀቴ ድረስ የምሰማቸው እና መንፈስ የሞላበቸው ዝማሬዎችህ ሁሌም ይባርኩኛል ኑርልን፤ ለምልም፤ ይህ መልካም መንፈስ ለብዙዎች ይጋባና እንዲህ አይነት ሰማያዊ መዝሙሮች የሚዘምሩ ይብዙልን፤ ከምድር ስበት አፋተውን ሁሌም ድንቅና ብርቃችን የሆነውን ኢየሱስን የሚያሳስቡን፡፡
@chernettunta857
@chernettunta857 3 года назад
Many blessings dear Dany (Pastor). Much love and respect!
@alsatube5819
@alsatube5819 3 года назад
be alsa tube lay adadis mezmuroch yagagnalew
@tihutshow633
@tihutshow633 3 года назад
በጣም የሚገርም ነው ዳኒ በጣም የተረጋጋና አንደበተ ርቱ ፈጣሪ ይባርክክ🙏
@gamtaadugna9718
@gamtaadugna9718 3 года назад
God bless u man of God! Im so blessed in ze worship
@alsatube5819
@alsatube5819 3 года назад
be alsa tube lay adadis mezmuroch yagagnalew
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 3 года назад
ze the /smile/
@firomsaasmara4677
@firomsaasmara4677 3 года назад
May the almighty GOD bless U , ur family and your ministery
@azebabebe6985
@azebabebe6985 3 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ዳኒ የኔ ወንድም አጠገቤ ነህ ጌታ አጠገቤ በትክክል ሁሌም ጌታ አጠገባችን ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
አሜን አለን እርሱ አብሮን አለ አሜን እየሱስ ጌታ ነው
@meserettaye2617
@meserettaye2617 2 года назад
ፓስተር ዳኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መዝሙር ባዳምጠዉ አይሰለቸኝም
@emnetdamrmedhanie2203
@emnetdamrmedhanie2203 3 года назад
Amen amen amen God bless you my beloved brother and your family 👪
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 года назад
Amen Amen Amen hale luya elelelelelelel yabate beruke leberket hune lemilem
@mickeyshorts7596
@mickeyshorts7596 3 года назад
Pst. Dani pls remind me in your prayers🙏🙏
@birangw265
@birangw265 3 года назад
How great to hear about this precious Jesus, there is nothing like him, that is why his disciples ,the apostles , all believers who follow him are drawn to him. Jesus is unique among men. How we appreciate and praise , love him with all our being. Thank you for singing for him.
@meronyimam8518
@meronyimam8518 3 года назад
I co 9y
@mayaberhanie9226
@mayaberhanie9226 3 года назад
ክብር ክብር ለጌታ ይሁን🙌🙌🙌
@jackJesus111
@jackJesus111 3 года назад
Bless Dani !!! Still the song is fresh in my ears even after 20 years!! Glory to the Lord. Bless u more in Christ !!!!!
@asnabalai6447
@asnabalai6447 3 года назад
ተባረክ ዳንየ ዘማንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@Hiwot6836
@Hiwot6836 3 года назад
Amen geta eysus semu yikber zemarawche hulu be ersu fiker yetemolu nachew dani ahunm zemnh yebarike 🙏❤🙌👏
@belaissak1951
@belaissak1951 3 года назад
Ante bereketachen neh bebezo tebarek😇😇😇😇😇🙏🙏🙏🎼🎵🎶🎶
@aselefechnana2799
@aselefechnana2799 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 года назад
መጀመሪያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በመቀጠል አሁንም ፈጣሪ አንተን ሰለሰጠን ክብሩን ይዉሰድ ዳኒየ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከዉ ሁል ግዜ ሙዝሙሮችህን ሲሰሙት አዲስ የሚያረጋጋ ሁላችሁም የእግዚአብሔር አገልጋዮች ተባረኩ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@muluberhangirma5841
@muluberhangirma5841 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጌታ ታማኝ ነው መዝሙር ህ ይባርካል
@Fasika-abebew
@Fasika-abebew 2 года назад
Amén Amén Amén Amén Amén Amén Amén Amén Amén Amén Amén Amén Amén Amén Amén
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 года назад
ዳኒ እኔ ከልጅነቴ ጀምሪ አቀዋለሁ ዘመን የማይቀይረው እውነተኛ አምላኪ የዘመኑን ፖስተሮች የማትወክል
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 года назад
ዳኒ ብሩክ ሁን ! ስጦታችን ነህ : ውድ ነዉ ለኔ ጌታዬ እንቁና ወርቅን የስንቀል ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ::
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የእጎዝአብሄር ባርያ እግዝአብህር አብዝቶ ጸጋው ያብዛልህ 🙏🏾❤️🙌
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 3 года назад
Amen Amen true God bless you bro
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 года назад
WHAT AN AMAZING,POWERFUL AND MARVELOUS SONG!!!
@ghenetftwi510
@ghenetftwi510 3 года назад
Amen Amen 🙏
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 3 года назад
Amen Dani Egzahber amelaki babizu yebarki
@zedpeter3702
@zedpeter3702 Год назад
I am blessed by your song Dan you are special singer no one loves us rather than Jesus🙏🙏🙏🙏🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 года назад
Amennnnnnn kirbe new hule kenega bichegna ayidelehum geta alegn sew yelegnim😭😭😭😭😭😭😭 hule abironetu yisemagnal kibr legeta yihun daniye tebarek mezmurochih fewash nachew nurilin kegeta yeteseten enkuwachin neh tsegawn yabzalik
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 3 года назад
ዋውውውውው ልብ የሚያረካ አምልኮ ዳኒዬ ተባረክ
@meronyegetalij8850
@meronyegetalij8850 3 года назад
ዳን ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@mimishaadmasu5956
@mimishaadmasu5956 3 года назад
I don't have a single word to describe, what I feel, you draw my memory back 😭😍 kefffff bel, kiber le getta yhun🙏
@afeworkitekeste
@afeworkitekeste 3 года назад
God bless you. Praise be to God!
@leulbirhane6361
@leulbirhane6361 3 года назад
May God bless you. I love your songs. It's better to say I grow up with your songs. #Bless
@Lyzo777
@Lyzo777 3 года назад
Thank you! May He continually bless you and your ministry immensely!
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 3 года назад
Amen.,Amen, Amen. All your songs are my favorites and you are such a blessing. God bless you Danie more and more!
@tsgeredakahisay2666
@tsgeredakahisay2666 3 года назад
ኣሜን ኣሜን እግዛብሄር ይባርክህ ሻሎም ይሁንልህ
@winniedawit4823
@winniedawit4823 3 года назад
ዘመንህ ይባረክ
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 3 года назад
Amen hallelujah. God bless you Dani brother 🙏🙏😍😍😍
@YetuBelete
@YetuBelete 3 года назад
woow owah esey haleluyaaaa uhh this is a song truly inspired by the holy spirit. wow such a wonderful, very unique, and touching song god bless you danye bizu fikr pastor.
@eyaelteferi181
@eyaelteferi181 3 года назад
Amen 🙏🏿
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 3 года назад
Dani you are here to blesse me again H hallelujah You are blessed
@alsatube5819
@alsatube5819 3 года назад
be alsa tube lay adadis mezmuroch yagagnalew
@alsatube5819
@alsatube5819 3 года назад
be alsa tube lay adadis mezmuroch yagagnalew
@ashebiryacob9845
@ashebiryacob9845 3 года назад
ዳኒዬዋ ……… የኔ ብሩክ እንዴት እኮ እንደምባረክብህ ?! ለኛ አንተን ስጦታ አድርጎ የሰጠን አምላክ ስሙ ይባረክ ፡ ይሄ መዝሙርህ ደሞ ውይይይ ……… ❤️❤️ ምን ይባላል ! ብርክ በልልኝ አምላኬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ኑርልን ሁሌም ዘምር እሺ ?! ውድ አባቴ በጣም በመዝሙሮች ተባርከዋለሁ! ከእናትም በአባትም በላይ በተለይ ❤️❤️ ምን ይባላል ! ጌታ አሁንም በፀጋው አብዝቶ ይባርክህ!!!!! I❤️U
@faridaf7782
@faridaf7782 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ጌታ ነው
@AdGreenvalley36
@AdGreenvalley36 3 года назад
Amen God Bless You
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 3 года назад
Amen
@gayagayo477
@gayagayo477 3 года назад
እግዚአብሔር ዩባረከ አሜን አሜን
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
አሜን ክብር ይሁንለት አሜን አሜን
@DNovelStudio
@DNovelStudio 3 года назад
Pastor betam enwedhalen kente betam bezu temerenal ante legna getan yeseten tlku habtachin neh
@DanielAmdemichael
@DanielAmdemichael 3 года назад
Thank you so much brother!! Blessings!
@adiamtekiehaile6862
@adiamtekiehaile6862 3 года назад
Amen Amen 🙏geta abztu yebarkecu
@melesechlegese7719
@melesechlegese7719 3 года назад
Ameeeeen Ameeeeen Daniye Geta Eyesusi Yibarki
@comcell4306
@comcell4306 3 года назад
Amen amen amen amen🙏🙏🙏❤
@genetiyob7893
@genetiyob7893 3 года назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዚቶ ይባረክ 💕💕
@gamingwitholma6053
@gamingwitholma6053 2 года назад
Daniel, you blessed me so much with this beautiful song. God bless you!!
@adhanettekle477
@adhanettekle477 3 года назад
Blessed my brother, God using you to nation 💕💕
@aselefechnana2799
@aselefechnana2799 2 года назад
እግዚአብሔር ይባረክ ዲን
@mayaberhanie9226
@mayaberhanie9226 3 года назад
ተባረክ ዳኒዬ ብሩክ ነህ.
@alembaye9335
@alembaye9335 3 года назад
ዳኒ ተባረክ
@nanna9497
@nanna9497 3 года назад
Glory to God 🙏
@diborazeleke5288
@diborazeleke5288 3 года назад
Amen😍😍😍😍😍
@ababadastatoni8967
@ababadastatoni8967 3 года назад
Amen Amen🙇🙇💗💗
@goalmedia9488
@goalmedia9488 3 года назад
dani i love your songs and u, God bless you be strong !
@edenmehari6014
@edenmehari6014 3 года назад
Amen Amen Amen
@alemitudegu9032
@alemitudegu9032 3 года назад
God bless you Amen 🙏💖💖💖🙏💖
@gennetmeasho8157
@gennetmeasho8157 3 года назад
Tebarek Daniel Bemezmurh hulie taznagnaleh raih ybzaleh wendmie Daniel God bless you always🙏
@WellnessHealth101
@WellnessHealth101 3 года назад
Amazing life changing worship song ever.
@eyeruskassa6302
@eyeruskassa6302 3 года назад
ቀሪው ዘመንህን ጌታ ይባረክልህ!!!
Далее
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Просмотров 129 тыс.
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Просмотров 1,7 млн
ГОЧА ПРО NISSAN 400Z
00:51
Просмотров 40 тыс.
ቀድሞ ያወቀኝ
19:47
Просмотров 756 тыс.
እንድከተለው
15:03
Просмотров 177 тыс.
ይ ረ ዳ ል
13:46
Просмотров 2,1 млн
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Просмотров 8 млн