Тёмный

//ዉሎ// "አባትህ አልሞቱም በአንተ ስራ እናያቸዋለን ስባል ለእኔ ስኬት ነው"...ይህደጎ አቤሰሎም(ባቢ) //በእሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 110 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Развлечения

Опубликовано:

 

20 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z Год назад
ቅን ልብ ያለው እና የታደሉ ቤተሰብ ያሳደገው ይመስላል ❤❤ እውነትም አባትህ አልሞቱም ስም የሚያስጠራ ታታሪ ልጅ ተክተዋል 👏👏👏👍👍
@Magi_koo
@Magi_koo Год назад
በዚ እድሜ በእርጋታ በትጋት መስራት እግዚአብሔር ሲፈቅድ የእናት አባት ምርቃት ለዚ ያበቃሕ እደገና ባለሕ ላይ ይጨምር ከሑሉ ነገርሕ እደገና ይጨመርልሕ ወጣቱ በርታ 👏🙏🌈☀️
@efyabrha9839
@efyabrha9839 Год назад
በጣም
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Год назад
ሊያዬ 🥰የዛሬው ውሎሽ 👌የማይጠገብ ነው 🥰🥰🥰
@user-dw6ly9qp5m
@user-dw6ly9qp5m Год назад
አባቱ አቢሴሎም ለአራትኪሎ ሰዎች ቅርጽ ናቸው ሳምሶም ዳቦ ቤት በ ሃያምሳንቲም ስምንት ዳቦ እየተሸጠ አጠገቡ ላሉት ዩንቨርስቲም ሆነ ምንሊክ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ትልቅ አስተዋጾ አድርገዋል ጆሊባርም የመምህራን መሰባሰቢያ የደራሲያን እና የትላልቅ ሰዎች መገናኛ ነበር ። ልጃቸው ይህን ለጋሲ በማስቀጠሉ ኮርተንበታል ቢቻል አራት ኪሎን ማስታወሻ እንዲሆን ጆሊ ባር እና ሳምሶም ዳቦ ቤት ማስቀጠል ቢቻል
@amirniema5421
@amirniema5421 Год назад
@user-rs1qs5hz4w
@user-rs1qs5hz4w Год назад
@zenase3228
@zenase3228 Год назад
አባትህ ደግ ስለ ነበሩ የዘሩት አጭደዋል ግን ምናለ እደዚህ ስትሠራ ቢያዩህ ደስ ይል ነበር
@adeyabebacoffee
@adeyabebacoffee Год назад
ባቢዬ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ቅን መልካም አስተዋይ ልጅ ባለውለታዬ አክባሪዬ እ/ር አሁንም ይባርክህ
@supraet
@supraet Год назад
Gash Abeselom was a very generous man. Glad to see you, Bobby, honoring his legacy. Please continue which is good with the fear of God!
@donbosco3732
@donbosco3732 Год назад
ሃይለኛ ኢንቨስተር ነው ።በትግርኛ ይሕደጎ ትክክለኛ ትርጉሙ "ይተወው" ነው። ሰዎች የተወልደ ህጻን በተደጋጋሚ ሲሞትባቸው ለፈጣሪ ተውልኛ ለማለት የሚያወጡት ስም ነው።
@senushikore7663
@senushikore7663 Год назад
He sounds gentle and responsibility man!! Yes your dad is smiling on you! So stay strong & keep going on to keep your family legacy. God Bless You!💚💛❤️
@amiwassie7576
@amiwassie7576 Год назад
It’s really Wow! I am proud of you, Brother. It really proud to keep family business and legacy to the end!! ጋሽ አቢሴሎም አልሞቱም! Please don’t forget your father’s spiritual legacy as well. እግዚአብሔር ይፈሩ እንደነበር..የአንተም እንደእሳቸው እንዲሆን ምኞቴ ነው!!
@victorious.5394
@victorious.5394 Год назад
That is a mature comment.
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Год назад
ዉነትም አባትህ አልሞተም አባቴ በጣም ያውቀዋል አባትህን ልጅ ሆኜ አቤሰሎም ደግ አንተን በመተካቱ አለ በርታ
@asterwoldemicheal4398
@asterwoldemicheal4398 Год назад
አንተ ቆንጆ ወጣት በመጀመሪያ የደጉ አባትህን ሥራ ስላስቀጠልክ ትደነቃለህ በዚህ ላይ ደግሞ አባትህ እውነት፣ መንገድ፣ ህይወት የሆነውን እየሱስ ክርስቶስን አክብሮ ነውና ያለፈው ሁሉም ኃላፊ ነውና ይችኛዋ መንገድ የዘላላም ናት ወንድሜ እዚህ ላይ ንቃ ተባረክ
@zainabkebede8442
@zainabkebede8442 Год назад
ዋው ቀለል ያለ ልጂ ❤❤እናመስግናለን ልያየ ጎበዝ
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Год назад
❤❤❤አቤሴሉም ምርጥ ሀገር ወዳድ ነው
@Alem844
@Alem844 Год назад
ዋው ሊያዬ እናመሰግናለን የአባቱንና የ እናቱን ስራ ያሰቀጠለ ጀግና ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን🙏
@mameabdurezak5700
@mameabdurezak5700 Год назад
ዝምብለህ አግባ ህይወትህን ያቀላል!!! ህይወት ከራስ በላይ ለሰው ስትኖር ህይወት ይጣፍጣል !!! ሰርተህ ሰርተህ ይደክመሀል !!!
@esseyessey30
@esseyessey30 Год назад
I’m proud of u yehdeho abiselom betam gobez lij ✊🏾🇪🇷🇪🇹
@bekritube4518
@bekritube4518 Год назад
ቀለል ያለ CEO ❤
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Год назад
ዋው በጣም ደስ ሲል አራት ኪሎ ሳምሶን ዳቦ ጥሩ ትዝታ አለኝ ሸዋ ዳቦ አባትህ ደግ የመጀመሪያ ፌልም የሚታይበት ከፊልም ቤት ሌላ በግለሰብ ቤት አቶ አብይ ሰለሞን ነበር አባቱ ታላቅ የተከበረ ሰው ነበር እግዚአብሔር ነፍሱኑ በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏
@helenabara9337
@helenabara9337 Год назад
He is sampley woseme so proud! Keep going , thank you ebs!!
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 Год назад
ትክክል ነህ ሴት የያዘችው ነገር ጥሩ ነው በስራ አታሾፍም መላ አላት በአጠቃላይ ሴት የገባችበት ነገር ያምራል
@terryzewde2360
@terryzewde2360 Год назад
አቢ አልሞተም አንተን ተክቷል🙏🙏🙏🙏
@kingkingjj
@kingkingjj Год назад
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ቦቢ
@soltewahdo2153
@soltewahdo2153 Год назад
ጎበዝና ቀለል ያለ ወጣት
@Mimi-vh3yt
@Mimi-vh3yt Месяц назад
Omg I absolutely like this guy.. so chill relaxed and vibe
@user-hana365
@user-hana365 Год назад
ውይ ታድላቹህ ስራቹህ ደስ ይላል 👍👏
@tigistfikremariam9423
@tigistfikremariam9423 Год назад
አዎን አልሞቱም❤👍🙏
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
ሊያዬ ዛሬ ደስ የሚል ውሎ ነበር
@genetkebede278
@genetkebede278 Год назад
Be eritrea yhdego blew sim yemyawetu lji simotbachew new lela siweled yeh tewilgn malet new ebs soch tebareku🌿🌻🌿
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 Год назад
Very classy boy like his dad I remember his dad when I was student at Aratkilo university
@tsinatm7274
@tsinatm7274 Год назад
😊❤ PROUD OF YOU YHDEGO ABSELOM MY DEAR BROTHER. 😢 BETAM TMESITE NEW YADAMETKIT. BETAM HULEA B ERITREA HZB ENDE KORAKUT NEGN. ❤ MKREA. TENQAQA ENA TERATARI ENA TAMAGN MEHON ALEBH WONDMEA. ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Год назад
አባቱን አቃዋለሁ መልካም ደግ ሰው ነበር
@feruzkoricho6716
@feruzkoricho6716 Год назад
Mashallah
@kefelegnbeyene4711
@kefelegnbeyene4711 Год назад
Wow, it is blessing!!!
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Год назад
ዋው ደሰ ይላል
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Год назад
I like your kitchen
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Год назад
He is so cool and fun ❤
@Zemicha88
@Zemicha88 Год назад
ባቢ (ህደጎ)ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሊያዬ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ታታሪ ወጣት አቅርበሻል ባቢ pls አድራሻህ የት ነው
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o Год назад
ሊበላ??????
@kestedamena294
@kestedamena294 Год назад
🔥🔥🔥
@hagosamehretab3979
@hagosamehretab3979 Год назад
Eweyyy Bobbye Gobez❤❤❤❤❤ !!!!
@PakPak-vu6wt
@PakPak-vu6wt Год назад
ሰለም በጠም፡ምዎደው ፖሮግራም ነው
@mussiezereay6188
@mussiezereay6188 2 месяца назад
መታደል እንዲህ ነው:ሳይደክም የኣባቱ ተረክቦ ሃብታም ሆነዋል::
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 Год назад
❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
👍👍👍
@dawteshome1031
@dawteshome1031 Год назад
cut yetederege program ale endi?
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Год назад
❤❤👍👍👍
@minnina6985
@minnina6985 Год назад
የፊልም ስራ ይቅርብህ።
@geja2809
@geja2809 Год назад
ebs och timechugnalachu
@zermandemma7461
@zermandemma7461 Год назад
Where is the surprise that he gonna show you?
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Год назад
አብይ ሰሎም አልሞተም ቆንጆ ልጅ አፍርታል አ/አ የመጣሁ ግዜ ለትዝታ ቀስተደመና ሄጄ ነበር
@danhaile8603
@danhaile8603 Год назад
Yehdego malet tewow malet new
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c Год назад
ኢትዮጵያዊነትን ምን ማለት ነውን ለተጠየከው በቅምህ በደንብ መልሰኃል ...አባትህ ካንተ መቶ እጥፍ እየተንከባለሉ ነበር ኢትዮጵያውነትን ለዚህ የተበላሸ generation ይነግሩት የነበር በሂወት ቢኖሩ ኖሮ! ሌላ ይኸ “Rainbow” የሚለው ስሙና ምስሉ ግርግዳላይ ያየሁት አልተዋጠልኝም it have an ugly connotation to it እና ቢቻል እዛው በአማርኛው ቀስተዳመና ስሙን ብቻ አርጋችሁ ምስሉንም በሌላ አገር በቀል በሆነ ነገር ቢስተካከል ብየ ሃሳብ መስጠት እፈልጋለሁ
@samsolomon7595
@samsolomon7595 Год назад
Hi Babi you’re doing a wonderful job, keep it up! However, since you came from the state you know the meaning of “Rainbow “ and their flag, it’s for Gay people identity. You may need to change the name Rainbow and gay flag, please 🙏👏
@melenabebe6978
@melenabebe6978 Год назад
የተለያዩ ነገሮች ላይ ከመስራት አንድ ጥራት ያለው ነገር ብትሰራ ጥሩ ነው። የሚያቃጥል ፍራሽ ነው የምታመርቱት
@ethiolife748
@ethiolife748 Год назад
😂
@love-lh9zu
@love-lh9zu Год назад
ጤናሽን ተመርመሪ ምናልባት እንደዛ እንዳይሆን የሚሞቀው የጤና እክል መሆን ይችላል እኔም እንደዛ ስለሆንኩ ነው።
@Magi_koo
@Magi_koo Год назад
እኔ እተኛበታለሑ በእውነት ለወገብ እደው ምቾቱ ሰላማዊ እንቅልፍ ተመችቶኝ ስለ እውነት የምተኛበት 🙏
@love-lh9zu
@love-lh9zu Год назад
@@user-vj4zo8mt9s የኔ የስኳር ህመም ስላለብኝ ሰውነቴ በጣም ይሞቃል ለዛ ነው እንጂ ፍራሹ ምንም አይወጣለትም ደረቅ ያለው ከሆነ ብዙም ሙቀት አያስጨንቅም እና እሱን መሞከር ይሻላል።
@minnina6985
@minnina6985 Год назад
ምን አይነት ጥያቄ ነው ኢትዮጵያዊነት ማለት ምንድነው ለአንተ ከአንቺ ይልቅ ኢትዮጵያን ነት በስራው እያሳየ ደግሞም እያየሽ ነው። ቀሽም ጋዜጠኛ ነሽ።
@inourasha7121
@inourasha7121 Год назад
Eski.agbaghina.kemadam.kushina.awitaghi
@YIHEYISWOLDESELLASSIE
@YIHEYISWOLDESELLASSIE Год назад
@geja2809
@geja2809 Год назад
ebs och timechugnalachu
Далее
I wish I could change THIS fast! 🤣
0:33
Просмотров 72 млн