Тёмный

ዉሎ : ጋርድ፣ ታክሲ ሹፌር እና የጂም አሰልጣኝ ሆኖ 3 ስራዎችን ከሚሰራዉ ጠንካራ ወጣት ጋር ከእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 92 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

20 июл 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 267   
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
ዋውው አንበሳ በርታ አባቴ ጉልበቱን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልክ👉👍
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 лет назад
Samra Wit ewunt new ehte Hulum endesu biseru yet bedersn nber ::💝
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 лет назад
Samra Wit ameeen
@raheltesfai1708
@raheltesfai1708 5 лет назад
ጀግና ማለት አተ ነክ
@ethiozumba7970
@ethiozumba7970 5 лет назад
ያራዳ ልጅ ማለት አንተ ነህ ነብስ
@Myen0912
@Myen0912 5 лет назад
ይህ ሰው አዲስ አበባን አሜሪካ አድርጎታል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@happy7puer640
@happy7puer640 5 лет назад
@Million so true
@sofifamily
@sofifamily 5 лет назад
😂😂
@salambuli285
@salambuli285 4 года назад
ትክክል እውነት አዲሳባ አሜሬካ
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 5 лет назад
ከአረብ ሃገር ሴቶች ገንዝብ የምትቦጠቡጡ ወንዶች አፈር ደቼ ብሉ ከዚህ ልጅ ተማሩ ሰርታችሁ ብሉ፡ ከርሳም ሁላ፡ #ምርጥ የአመቱ ምርታማ ሰው ብዬካለው ብሮ
@ebromame8056
@ebromame8056 5 лет назад
😃😃😃😃😃ምነው ቀምሠሻል መሠለኝ😜
@Birtukan21
@Birtukan21 5 лет назад
አጀማመርህ መልካም ነው መጨረሻህን ያሰምርልህ ላለመስራት ምክንያት ለሚያበዙ ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው ።
@islamicmessage777
@islamicmessage777 5 лет назад
ጀግና ለወጣቱ ትልቅ ተምሳሌት ወንድማችን ጤናህን ጨምሮ ይስጥህ!!!🙏🙏🙏👏👏👏
@trialtube6365
@trialtube6365 5 лет назад
ይህ ሰው አሜሪካ ቢኖር በጣም ይዋሃዳል፤ አቦ አንበሳ ነህ፤ አምላክ ይርዳህ።
@sarahtesema8291
@sarahtesema8291 5 лет назад
በጣም ጎበዝ ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ካንተ ይሁን
@tmaniacell890
@tmaniacell890 5 лет назад
አንበሳ የእናትህ ልጅ በርታ በቀን አንዴ የማይሰራ ሰው ባለበት ሀገር አንተ3 አይነት ሰራ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 лет назад
disciplined የሆነ ህይወት ያለው ሰው ደስ ይላል በርታ ጎበዝ ወንድሜ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 лет назад
ለዘረኛው ወጣት ትውልድ ፌስቡክ ላይ ተቀምጠው ለምቆምሩ ቁማርተኞች አገር አፍራሽ ተሰጥተው ለምውሉ ስራፈቶች ትልቅ ምሳሌ ነህ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 лет назад
ትክክል
@user-xx9eo1cn3m
@user-xx9eo1cn3m 5 лет назад
ዘረኛ ያልሽው ወጣት ዘረኝነትን ከየትም አላመጣውም 27 ዓመታት መሉ በጡጦ ተደርጎለት ብሔርተኝነትን እየጠባ ነው ያደገው።24ሰዓት ከስራ ወደ ስራ ቢራወጥ ብሔርተኝነቱን አይተውም።
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 лет назад
@@user-xx9eo1cn3m ይህ የራሱ የዘረኛው ፍላጐት ይጠይቃል ማንም በግዳጅ የምግተው የለም ወዶ ፈቅዶ የምገባበት የክፍትን ስራ ለማዘጋጅ ልቡን የምከፍት ራሱ ዘረኛው ሰው ተቀባዩ ባለቤት ነው መቀበል አለመቀበል የሰውዬው ውሳኔ ነው ወዶ ስለተቀበለው ዘረኛ ይባላል እንጂ በ27 አመት እጥፍዎች ብቻ እያሳበብን አንቀጥልም ማስቆም ራሱ ዘር የምዘራበት ሰው ይችላል ውርስ አይደለም የምንቀባበለው ማንም የምያስገድድ የለም ራሴ ካልፈለኩ
@sinnithm.6972
@sinnithm.6972 4 года назад
ጎብዝ ታታሪ ሰራትውኛ ነህ እድሜና ጸጋ ይስጥህ ኣሳብህ ያሳካልህ ለነዚ የኣዲስ ሌቦች ካንተ ይማሩ ጎበዝ በርታ!!!
@mixlagend
@mixlagend 5 лет назад
ክለብ ላይ መዝናናት አብሶ ከሴት ጋር አይታሰብም ጋርዶች ባይኖሩ ይመቻቹ ጋርዶቻችን
@yalewaykergetu8609
@yalewaykergetu8609 6 месяцев назад
😝
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 5 лет назад
በጣም ጎበዝ ነህ ስደት ከሚበላን እደዚህ መፍጨርጨሩ ይሻላል
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 лет назад
Asd Asf 😍😍
@saliyas2677
@saliyas2677 5 лет назад
Wow you're so brilliant, but you have to sleep atleast 6 hours to avoid a long term health issues.
@mesfinbabaye5389
@mesfinbabaye5389 5 лет назад
አይዞኝ አይዞኝ ወንድሜ በርታ ጠንክር ሁልጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ነው ጤንነትክን ዕድሜህን ያርዝመው,,, take care ለሰውነትክም እረፍትም ሆነ ለአይምሮክም ትንሽ እረፍት ስጠው ባይ ነኝ,, በተረፈ u r great man
@PhilmonGiggs11
@PhilmonGiggs11 5 лет назад
Gobez neh betam, hulachnm gziew endih busy honen bntekembet, africachn yet tders neber, love you ethio my habesha people, from Eritrea 🇪🇷
@kinfezegeyeaboretugn6839
@kinfezegeyeaboretugn6839 5 лет назад
ይዞ መገኘት ይሉሃል እንዲ ነው!በእውነት ምርጥ ጀግና . . . .
@ethiolove5855
@ethiolove5855 5 лет назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም ጎበዝ በርታ
@mggb9549
@mggb9549 5 лет назад
Well done bro to be honest I really like his motivation I’m living in London I work 12 hours a day he’s right you have to have a commitment to Beaulieu your body I love this guy honestly a lot of Ethiopia and Eritrean men’s We need people like you to give us motivation well done boy
@user-rb1gc3mn5y
@user-rb1gc3mn5y 5 лет назад
ወላሂ ጀግና ነህ በሀገርህ መኖር እራሱ 1ክብር ነው በርታ
@dyetube8616
@dyetube8616 5 лет назад
እንደዚህ ነው በጊዜ መጠቀም መኪና ስትነዳ ግን ቢያንስ ለቀረጻ እንክዋን ህጉን አክብር ቢጫ መስመር ላይ በታሪክ አይዞርም ብሮ ህግ ሲጣስ ህይወትን ማጣትም አለ
@hannabely4681
@hannabely4681 5 лет назад
Let me tell you something Mr, you’re brilliant 🙏for those yang people who spend they’re time with unnecessary things, you’re a man with power God bless you
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 лет назад
አቦ ይመችህ ያራዳ ልጅ ስት ዘፍዛፍ ስው አለ ለወዶች አርእያ ነህ በርታ ወድሜ
@user-sp1xz2pk8k
@user-sp1xz2pk8k 5 лет назад
ሀይ ጋይስ እዴት ናቹሁ ስላማችሁ ይብቻልኝ ሀገራችን አላህ ሥላም ያድርግልን
@user-nd4ip5fn8j
@user-nd4ip5fn8j 5 лет назад
አሚን
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
*አሜን እማ!*
@mixlagend
@mixlagend 5 лет назад
አሜን እናትዬ
@bettalicon1581
@bettalicon1581 5 лет назад
እውነተኛ የአራዳ ልጅ ይመችህ አቦ!!!
@Kukusha97
@Kukusha97 5 лет назад
yene ye atinte filachi hugnilgn esu alew
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 лет назад
ዋው ልትደነቅ የሚገባህ ወጣት ነህ አይዞህ በረታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@habeshavillage1605
@habeshavillage1605 5 лет назад
Thanks brother for advice 👏
@tinajesus17
@tinajesus17 4 года назад
Wow geta eyesus gulebte yihunke wondem tebark e/r yibarekihi mcharashak b eyesus semi yimrelehi wulede kibde yante yehone ngre hulu b eyesus semi yibark
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 5 лет назад
አንበሳ ጀግና በርታ እግዛብሄር ሰላሙን ያብዛልህ ይጠብቅህ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 лет назад
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ወድሜ
@aliseid8555
@aliseid8555 5 лет назад
Bravo bro am proud of you..stay strong you will be successful.
@eyobsamson2384
@eyobsamson2384 5 лет назад
አስተሳሰብህ፣ ብርታትህ ለ አሁኑ ወጣት መልካም ምሳሌ ነው..ጌታ ይባርክህ።
@user-cd1uj6vk6z
@user-cd1uj6vk6z 5 лет назад
ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ ግዜህንም የተጠቀምክበት ኖ በዛ ላይ ለኛ ለወንዶች ጥሩ ምክር አሥተላልፈሃል በዲጋሜ ፈጣሪ አተጋ ይሁን bro
@mersalmersal4888
@mersalmersal4888 5 лет назад
ማሻላህጎበዝ በርታ ስንቶቻችን ግዜአችንን በመኝታእና አልባሌቦታበማዋል የምናሳልፍ
@m.5431
@m.5431 5 лет назад
በርታ ጀግናነህ እድሜና ጤና
@Snan-ex4sc
@Snan-ex4sc 5 лет назад
God bless u Bro great inspiration.
@addis2653
@addis2653 5 лет назад
ምርጥ ስው የእግርና ሆድ ጠብ አድርጊበት አንባቱ ዱለቱና እንጀራውን ቀነስ አርጊው ግን አራተኛ ስራ እንዳይሆንብህ እመነኝ ጥሩ እንደበት ያለህ አስተዋይም ነህ በርታልን
@hannabely4681
@hannabely4681 5 лет назад
Much better than Genbot 7 Amazing wonderful Gentle Man God bless you and your family🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏
@molaboya5121
@molaboya5121 5 лет назад
Bless you Bro you inspire me
@sudiyasudiya6240
@sudiyasudiya6240 5 лет назад
Weyne ehe anbesa ye hagere lij new selk kutrun tebaberugne be Dr Abiy mot
@elizapethelizapethmulla4040
@elizapethelizapethmulla4040 5 лет назад
ያገሬል እግዚአብሔር ይጠብቅ በርታ ትልቅ ሰው
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 5 лет назад
Good job Bro 👌🏽👏
@danieagle9672
@danieagle9672 5 лет назад
Meet arada jegna anbessa yarada lej neh .. u gonna be rich soon bro ! One love☝️
@thomasabrahamcalgary7086
@thomasabrahamcalgary7086 5 лет назад
I proud of you my brother I speechless God bless you..
@Ethio25536
@Ethio25536 5 лет назад
Good to see you bro my old friend
@user-oi3yv4uu7k
@user-oi3yv4uu7k 5 лет назад
ዋውውውውው ፈጣሪ ይጠብቅህ አቦ በርታ አዳሜ ተማር እሺ ከልብህ የሰው ነገር አትመኝ
@yetsigelije2308
@yetsigelije2308 5 лет назад
Gobez betam sentochi alu eko senifen zezachow yesawu egi yemimalkatu berta
@maruzinabie7761
@maruzinabie7761 5 лет назад
Wow you are a real role model!
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 5 лет назад
ጎበዝ ፈጣሪ ጉልበትህን ይባርክልህ
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 лет назад
ጎበዝ በርታ ወድ ማለት እድህ ነው።
@babeema
@babeema 5 лет назад
This guy is inspiring. Way to go, Mule!!
@atube5268
@atube5268 5 лет назад
ጎበዝ ነህ በርታ
@happy7puer640
@happy7puer640 5 лет назад
Good job brother 🇪🇹
@jadamac7427
@jadamac7427 5 лет назад
God bless you , your the best men
@amisherif4589
@amisherif4589 5 лет назад
Mashallhaaa ye arda lje ante nh Allha yetbke sera fet yemolbat agre ser ante mayta germongal
@teshale_a
@teshale_a 5 лет назад
Great Job!
@vw5627
@vw5627 5 лет назад
woww gobze nehke barta men alwuu hulachem tsankern ben sarwuu
@yaredgent7566
@yaredgent7566 5 лет назад
Gobez berta bro💪🏿💪🏿💪🏿👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 5 лет назад
ፋሴል እንኮን ደስ ያልን
@tube-kb6ri
@tube-kb6ri 5 лет назад
ሀይ ጋይስ ዛራ ደስ ብሎኛል ድለኛው ፍሲል ከነማ አፄወቹ የ ዋጫ አሸናፊ ሆነ እንኮን ደስ አለሽ በሎኛ በናታቹህ ቀጣይ ኢትዮጲያን ወክሎ ለአለም ዋጫ ይጫወታል
@genetchane4007
@genetchane4007 5 лет назад
እኔም ደሰ ብሎኛል በመሸነፈችው ፋሲል ከነማ ሁሊም አንደኛ ነው
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 лет назад
እንኳን አብሮ ደስ አለን እኔም በጣም ደስ ብሎኛል
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 лет назад
በፎርፌ. ነው. ያሸነፈው. እንጂ. በብቃት. አይደለም. መቀሌ. 70 _ አንደርታ. በልጦታል 😁😁😁😁😁😁😁😁👈
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 лет назад
@@oromiyabirthoromo1916 እንደው መቸ ይሆን ለሰው ጥሩ ነገር የምትመኙት ምንም ይሁን ምን ፋሲል ከነማ አሸንፏል በል ተቃጠል
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 лет назад
@@adenhabeshawit7767 😁😁😁😁😁😁😁😁 ደስ. ስለሚለኝ. ነው. ጭቅጭቅ
@ateischakur5217
@ateischakur5217 5 лет назад
Betam gobez nek bro ymechk 🙏🇪🇷
@habteworkasaminw5067
@habteworkasaminw5067 5 лет назад
አቦ ይመችህ እኔ አንድ ስራ የለኚም እስኪ ታክሲዋን ላግዝህ
@awolnur182
@awolnur182 5 лет назад
አድናቂክ ነኝ በርታ ዉሉም ያንተን ፈለግ ቢከተል ዘረኝነት ይጠፈ ነበር ከኢትዮጵያ ምድር
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
ውሎ ፕሮግራም ምርጥ ነው
@mimimulugeta9835
@mimimulugeta9835 5 лет назад
good job mamushe bertalin......👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@wondmagengeremew760
@wondmagengeremew760 5 лет назад
አድናቂህ ነኝ ወንድሜ
@user-qw4zo1zb9y
@user-qw4zo1zb9y 5 лет назад
ይመችህአቦ.ደስሲል.
@Wm.K
@Wm.K 5 лет назад
Wow wow wow MashaAllah brother
@ssoo3513
@ssoo3513 5 лет назад
ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@user-bb1dn2vs5h
@user-bb1dn2vs5h 5 лет назад
ዋዉዉዉዉ ጀግና ነህ
@alemlema657
@alemlema657 5 лет назад
ጎበዝ በርታ ጥሩ ነው
@tinsaemelese4113
@tinsaemelese4113 5 лет назад
Respect bro!!
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 лет назад
Betammmmmm gobez Berta wodime👍👍👍👍👍👍👍👍
@ioananica9995
@ioananica9995 5 лет назад
Wow abren temirenal mirt yemetu lij
@kalieamkalieam1353
@kalieamkalieam1353 5 лет назад
abo ymechih bro mnew endante sertew bibelu hager kemibetebtu
@workulooza8035
@workulooza8035 5 лет назад
good man continue !!
@abrhammamo4027
@abrhammamo4027 5 лет назад
Respect bro. 👍👍
@tesfayehassen9867
@tesfayehassen9867 5 лет назад
Good job bro🙏🙏🙏
@meronmestawote2376
@meronmestawote2376 5 лет назад
wowww gobzi tenkara sawu desyilngale
@user-fx9qk6bv8q
@user-fx9qk6bv8q 5 лет назад
በጣም ጎበዝ በርታ
@jsgekhehns618
@jsgekhehns618 5 лет назад
ይመችህ ብሮ በርታ
@shambelmengesha8845
@shambelmengesha8845 4 года назад
ይመቺህ
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 лет назад
እግዚአብሄር ያበርታህ ጎበዝ
@Destavich
@Destavich 4 дня назад
ድንቅ ወጣት 👋
@zuberapp4239
@zuberapp4239 5 лет назад
ጀግና ነህ እግዛብሄር ይርዳህ
@aronmulu3251
@aronmulu3251 5 лет назад
wow በርታ አባቴ
@mikel5098
@mikel5098 5 лет назад
Maman good job 👏
@kaleed6373
@kaleed6373 5 лет назад
💪💪💪💪ጎበዝ በርታ
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 лет назад
በጣም ጅግና ነህ የአንድ ቀን እንቅልፍ ሲዛባ እንኳን እንዴት ከባድ እንደሆነ እናዉቃለን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ወንድማችን 💚💛💜💓💕💖💗💙💞💝💝💕💞💜💜💜💜💜💜💚💛💝🙏🙏👏👏
@pctube1923
@pctube1923 5 лет назад
Good job bro just do it
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 5 лет назад
ይመችህ አቦ ቂማ ከሚቅሙ ወጣ ያለ ሰው እኔምየእስፓርት ሰው ነኝ በስደት ።
@kidistephrem7144
@kidistephrem7144 5 лет назад
Betam gobez neh wendeme telek mesaleyachen neh, Hagerachenen tebabren ybekulachenen eyaderegen enasadegalen
@user-cy6rw2rq7p
@user-cy6rw2rq7p 5 лет назад
በርታ ወንድሜ
@munaaustin7248
@munaaustin7248 5 лет назад
Good job bro
@dhuganmasenare8474
@dhuganmasenare8474 5 лет назад
Berta Gobez demo endateta adera
@sintayehutube2871
@sintayehutube2871 5 лет назад
በርታልኝ ጀግናዬ
@sofifamily
@sofifamily 5 лет назад
Good motivational
@akadirsaid
@akadirsaid 5 лет назад
Allah yirdah wedeme
@user-ff6un4tt5d
@user-ff6un4tt5d 5 лет назад
በርታ ጎበዝነህ
Далее
Best exercises to lose weight ! 😱
00:19
Просмотров 9 млн
Interview with Yonas Bodybuilder - Seifu on EBS
13:47
Просмотров 213 тыс.
When Judges BUZZ Too Early Only To Be PROVEN WRONG!
31:51