Тёмный

ዋሌቴን ጣልኩት............i lost my wallet 

ኖህ 日本 TUBE
Подписаться 1,3 тыс.
Просмотров 4,6 тыс.
50% 1

በዚህ ቪዲዮ ዋሌቴን በ ቶክዮ ውስጥ ጠፍቶብኝ ፖሊስ ጥቢያ ሄጄ በ ምን አይነት ትህትና እንዳስተናገዱኝ እና ዋለቴን እንዳገኙልኝ ታያላችሁ።
ሁሌም ቪዲዮየ ከተመቻችሁ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ።
አመሰግናለሁ።
‪@Leul1816werq‬ ‪@nebilnur1‬ ‪@dallol_entertainment‬ ‪@NoahNihonTUBE‬ ‪@BBOYTOMY33‬ ‪@adeyabeba‬ ‪@ddentertainmentable‬

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@ayanodemissie6368
@ayanodemissie6368 7 часов назад
በርታ
@marco_curry
@marco_curry 10 дней назад
አሁን ላይ አስረውህም ዋሌት ስልክ አስመዝግበህ ሰጣሀቸው አይሰጡህም አወቀው ላለመስጠት ይደባበቃሉ የተቀያየሩ ብቻ ያስጠላል
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 9 дней назад
በጣም ያሳዝናል የራስህን ንብረት ለመስጠት ለምን እንድህ እንደምንሆን እባካችሁ ኢትዮጵያን ማወቅ ያለብን የፓሊስን ህግ ነው በማጥናትም ሆነ በፅሁፍ በመያዝ እኛ እራሳችን ነን ማስተማር ያለብን ህግን ካላከበሩ💚💛❤😘
@marco_curry
@marco_curry 5 дней назад
​@@hannaloveedgilegn6670አሁን ላይ ብር ሲናገር ህግ ዝም ይላል.. ጭዌው እንደዛ ነው
@MuazHaileslase-lo3qv
@MuazHaileslase-lo3qv 5 дней назад
ይገርማል የሚያኮራ ሃገር ነው
@TruyeAbera
@TruyeAbera 4 дня назад
ዋው ልዩ ነገር ነው ከምር
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 9 дней назад
በጣም ደስ የሚል ታማኝነት እና በስራቸውም ጥሩ ህግ አክባሪዎች ናቸው ❤ ሁሉም አገር እንደነሱ በህግ እና በታማኝነት ቢሰሩ በጣም ጥሩ ደስ ይላል ።🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤😘😘😘😘😘
@አዲስመንዜ
@አዲስመንዜ День назад
እኔ ያለሁበት አገር ውስጡ ያለውን ነገር የሚጠቅምክ ከሆነ ተጠቅመክ ዋሌቱን መጣል ነው ምክንያቱም ደውለክ ኑ ውሰዱ ስትላቸው እንደዚ ያክል ብር ነበር ብለው ኡኡ ይሉብካል ስለዚ ያለውን ተጠቅሞ ቻው 😂😂
@NolaTube-100k
@NolaTube-100k 11 дней назад
Good one , ☝️ 👏👏👏👏👏
@user-yj1fp6nq9n
@user-yj1fp6nq9n 8 дней назад
ኢትዮጵያ ሲጀመር አይገኝም
@kalyout
@kalyout 7 дней назад
berta 🤩🤩🤩
@GraceMerid
@GraceMerid 9 дней назад
🎉
@Jdmcars-clips
@Jdmcars-clips 3 дня назад
Uss Japan car auction hid Please
@fafiYilma-ye3sv
@fafiYilma-ye3sv 11 дней назад
የሀገሬ ነገር አይወራም😢
@nahidawit8615
@nahidawit8615 2 дня назад
👑❤️
@dilusilty2274
@dilusilty2274 2 дня назад
👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹
@HasanJamal-i7r
@HasanJamal-i7r 8 дней назад
Ask him give me tips
@aklesiaabrham350
@aklesiaabrham350 10 дней назад
👏👏👏
@ebraklove1556
@ebraklove1556 11 дней назад
👌👌👌👍👍👍
@aderaw12
@aderaw12 10 дней назад
እኛ አገር ቢሆን አሰብኩት😁
@ሀናሀናኒ
@ሀናሀናኒ 11 дней назад
ጃፓን ዉሰደኝ❤❤
@EdenYared-fq9ix
@EdenYared-fq9ix 11 дней назад
👏👏👏👏👏👏
@mamatube9715
@mamatube9715 10 дней назад
ሰላምሰላም ኖህ ቤተሰብ አረኩህ ግን አንድ ነገር ተባበረኝ እሱም ዩቱቤ እንዲያድግ ተከፋይ እንዲሆን ተባበረኝ እንዴት ካልክ ቲክታክ ላይ ሰዎች እንዲተባበሩኝ እርዳኝ መደሀኒት ተጠቃሚ ነኝ እናት ነኝ😢😭😭🙏🙏🙏
@NoahNihonTUBE
@NoahNihonTUBE 6 дней назад
Eshi share arglegn be tiktok accounte
@fafiYilma-ye3sv
@fafiYilma-ye3sv 11 дней назад
ቋንቋውን ታቀዋለህ
@untitledluv4991
@untitledluv4991 11 дней назад
Japan eraswa eko walet new mitakilew sew new bizu anchi endatefi manim ayagegnish 😂
Далее
ጉዞ ክፍል 2  እባብ 😱
13:08
Просмотров 846
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
Просмотров 77 тыс.
ከ ቶክዮ ወጣን ወደ Shirahama ohama beach
21:49
የDIASPORA ህይወት በETHIOPIA
17:07
Просмотров 34 тыс.
ውሎ በ ቶክዮ ዶም
24:05
Просмотров 758