Тёмный
No video :(

ዋኖቻችሁን አስቡ አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ 

Mahedere Tewahedo
Подписаться 167 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
RU-vid ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 148   
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
❤️ቃለ ኽይወት ❤️ያሰማልን❤️ ወድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀሎት እና ምልጃቸው ጠበቃቸው አገራችንን ኢትዮጵያን እና ህዝባችንን ይታደግልን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏
@shitatefera7895
@shitatefera7895 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረደኤት በረከታቸው ይደርብን 👏👏👏👏👏👏
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 года назад
የአባታችን የጻድቁ የአቡነ አረጋዊ በረከት እረዴኤት ምልጃቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን የአባታችን የቅዱስ አብነአርጋዊ በርከታቸውን ያሳድርብን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@kidistemehrete5237
@kidistemehrete5237 3 года назад
የአቡነ አረጋዊ እረዴታቸውና በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏💚💚💛💛❤❤⛪⛪⛪
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 года назад
Ameen Ameen Ameen. 🙏🙏🙏
@mahimahi-pq2hx
@mahimahi-pq2hx 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘበንህን ያብዛልን
@mikimiki7194
@mikimiki7194 3 года назад
የአባታችን በረከታቸው ለሁላችንም ይድረሰን አሜን ።
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የቅዱስ አቡነ አረጋዊ በረከታቸው ይደርብን
@zahranane4990
@zahranane4990 3 года назад
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan inamasaganalan 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪❤💛💚
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ❤🙏
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 года назад
አሜን የአባታችን የአቡነ አረጋዊ በረከት ይደርብን አሜን🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይወተሰ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን አሜን!!!!
@getiatunna3830
@getiatunna3830 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቹሁ ይድርብን ይጠብቅን ወንድሜችን ቃለ ህይወት ይሥማልን ይጠብቅልን
@ahagrabat6367
@ahagrabat6367 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው አይለየን ❤❤❤
@adugnagebermariam8564
@adugnagebermariam8564 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃሌ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ይስጥልን።
@user-tj7qv8yl7w
@user-tj7qv8yl7w 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ በረከታቸው ከኛ ጋር ይሁን ፡፡
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 года назад
የአቡነ አረጋዊ በረከታቸው ረድኤታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@bietukan877
@bietukan877 3 года назад
Amen Amen Amen memeherachin kalehiwetn yasemaln
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 3 года назад
Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamhirachin Egziaber yibarkot Ye Abbatachin Barakatacho yidaribin 🙏🙏🙏
@beletubekele5354
@beletubekele5354 3 года назад
Amen Amen Amen waqqayyoo sagalee jireenya sin yaa dhageesisuu Amen
@user-zl4tq5ox5e
@user-zl4tq5ox5e Год назад
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን አሜን የቅዱስ አቡነ አረጋዊ ምልጃና ፆለት አይለየን ረድኤቱ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@maron-m1234
@maron-m1234 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን የአባታችንየፆድቁአቡነአረጋዊበረከታቸዉይደረብንአሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@almazteklemikael5257
@almazteklemikael5257 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያአሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanafkr3940
@hanafkr3940 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣባ ኣብነአረጋዊ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 года назад
የአባታችን አብነ አረጋዊ ምልጃ በረከት ይደርብን ፈዋሼ ፃድቁ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድማችን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 3 года назад
የአባታችን አቡነ አረጋዊ እረዴት በረከት ይደርብን በፀሎቱ ይማረን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ተሰፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫
@user-ly7sh6lt2h
@user-ly7sh6lt2h 3 года назад
የተወለድኩባት ቀን አብነ አረጋዊ አባቴ በረከታችው ይደርብን አሜን
@asoupiamarhawi6405
@asoupiamarhawi6405 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአቡነ አረጋዊ በረከት እረዴኤት ይድረስ 👏 የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለወድማችን ዳቆን ጥበቡ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@betekidusan
@betekidusan 3 года назад
የአባታችን የአቡነ አረጋዊና የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን🙏❤️
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 3 года назад
Amen amen amen kale hiywet yasemaln
@mangalg783
@mangalg783 3 года назад
አሜነ አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻቺን በረከታቹ አይለየን🙏🙏🙏🕊
@user-jy8zj2sg5e
@user-jy8zj2sg5e 3 года назад
በእውነት የቅዱሳኑ ፀሎት ምልጃ አይለየን እግዚአብሔር ስለነሱ ብሎ ይማረን ቃለ ህይውት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭
@frehiwetatsbha7317
@frehiwetatsbha7317 3 года назад
Amen amen amen kale hiwet yasemaln wedmachn 🙏🙏🙏
@user-pi4mv8xz2i
@user-pi4mv8xz2i 3 года назад
Amen amen amen kale hiyewet yasemaln
@almazbrendel5163
@almazbrendel5163 3 года назад
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memher
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
@habishsyodit5837
@habishsyodit5837 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 года назад
አሜንጸሎታችውለህገራችንይድርስልን
@user-ms6jy1dj4s
@user-ms6jy1dj4s 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-sf2eb4qu9o
@user-sf2eb4qu9o 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባታችን የአቡነ አረጋዊ በረከታቸው ይደረብን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
@user-ij5hc8iu2x
@user-ij5hc8iu2x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-rn4zw6sb2m
@user-rn4zw6sb2m 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ዕድሜው እና ጤናው ይጠበቅልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኣባታችን ፃድቁ ኣቡነ ኣረጋውይ ተረዳእነት፣ በርከት እና ፀሎት ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ከመከራ ስጋ እና ከመከራ ነፍስ ይስውረን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏
@addisalametube2147
@addisalametube2147 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን 🙏🙏🙏ደስ የሚል ፍትፍት ያለ ጣፋጭ ቃል የሠማን ያሠማን ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን🙏💒 ቅዱስ አባታችን አቡነ አረጋዊ እረድኤታቸው በረከታቸው በእኛ ላይ ይደርብን 🙏ሀገራችንን ኢትዬጲያን 💚💛♥️ከመከራ ከፈተና ይጠብቅልን ቸሩ አባታችን 🙏
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@matyasmatyas6
@matyasmatyas6 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ፣፣፣ በርከታቸው ይደርብን፣፣፣፣
@emabetgerma7308
@emabetgerma7308 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@natydagher3422
@natydagher3422 3 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን
@haliz7466
@haliz7466 2 года назад
Amen amen amen. Berketachew yedereben. Kale hiwete yasemalen. Mengeste semaiet yawerselen.
@user-ht4wo1qq7u
@user-ht4wo1qq7u 3 года назад
Amen amen amen kalhwet yasmaln
@betlehemzergaw348
@betlehemzergaw348 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን
@hammyyemariam7570
@hammyyemariam7570 3 года назад
G m ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 3 года назад
አሜን ሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን ዘመናቹሁን ያራዝምልን ፀጋሁን ያብዛልን የቅዱስ አቡነ አሪጋዊ በረከታቹሁ ረድኤታቹሁ ይድርብን
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 4 месяца назад
የአባታችንን በረከት ይስጠን ምን ያህል መታደል ነው የኝህን ቅዱስ አባት የተስወሩበትን ቦታ መርገጥ ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪ ለደብረ ዳሞ ያብቃን ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-sv3xv1lq6s
@user-sv3xv1lq6s 3 года назад
አሜንን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ አቡነ አረጋዊ ይማረን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@meyemekonen2409
@meyemekonen2409 3 года назад
አሜን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@genettefera3194
@genettefera3194 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@zinashyedinglmaryamwodaji8719
@zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 года назад
Amen amen Amen 👏👏❤️
@zerafiychrenate7401
@zerafiychrenate7401 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትነያሰማለነ
@user-vc1lx5de8l
@user-vc1lx5de8l 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአባታችን አቡነ አረጋዊ ምልጃ በረከት ይዲርብን ስለ ቅዱሳን ፃዲቃን ነቢያት ብሎ አምላከ እስራኤል የመጣብንን መከራ ያቅልልን አሜን::
@nebatnebat5718
@nebatnebat5718 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአቡነአረጋው ረድኤታቸውና በረከታቸው አይለየን
@kokobbkokob497
@kokobbkokob497 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-ly7sh6lt2h
@user-ly7sh6lt2h 3 года назад
Amen amen amen
@maskarmasafamaskarmasafa2155
@maskarmasafamaskarmasafa2155 3 года назад
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN 📚⛪🙇✋✋✋👏👏👏AMEEN AMEEN QALEYOWTIN YASMEN
@arkanalot8509
@arkanalot8509 2 года назад
ወንድማችን ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ እናመሰግናሃለን ደስ ይላል ተመስገን ለዝ ትምህርት ያሰማሀን ፈጣሪ ሆይ ሁሌም ተመስገን
@user-iy5hy3pj7t
@user-iy5hy3pj7t 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@habtameyemariyamlij2331
@habtameyemariyamlij2331 3 года назад
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማቺን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@egziabehirnewtesefayyeding9894
@egziabehirnewtesefayyeding9894 3 года назад
Amen amen amen kale hiyiwetin yasemalin wedimachn egziabehir yisitelin bedima betsga yitebekilin yakoyilin ye abatachn abune aregawoyi redetuo berketuo yiderben ayileyen yesmanewn belibonachn yasadirilen lefire leberket yargelin amen amen amen
@asoupiamarhawi6405
@asoupiamarhawi6405 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@molomulu.tesefaye6112
@molomulu.tesefaye6112 3 года назад
Ya. Batachen. Yabuneharegawe. Erdete beraketachew yederiben AMEN AMEN AMEN kalhewat yasemalen. Wedemachen. Yagelgelote zemeneken Egzabeher yabezalen AMEN 🤲 AMEN 🤲 AMEN
@aydahagos4134
@aydahagos4134 3 года назад
ቃለህወት ያሰማን አሜንአሜንአሜን
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Год назад
በረከቶው አይለየን አሜን።
@Henoka369
@Henoka369 3 года назад
አሜን ስለሉሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ያባታችን ጥበቃ በረከት ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ቃለሒይወት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@alyanatsegaya271
@alyanatsegaya271 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውይት ያስማልን የአባታችን አበነ አረጋዊ ባረከታቸው ይዳርስን
@rakhibtek2471
@rakhibtek2471 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 года назад
አሜን፣ቃለህይወትን ያሰማልን።የጻድቁ አቡነ አረጋዊ በረከት ይደርብን።
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@kidistemehrete5237
@kidistemehrete5237 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለአቡነ አረጋዊ አመታዊ በአል አደረሳችሁ በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ዲያቆን ጥበበ የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 2 года назад
ቃለህይወትን ያስማልን አገራችንን ይማሩልን +++
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v 3 года назад
AMEN ANEN AMEN 🙏🙏🙏
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 3 года назад
AMEN AMEN AMEN KALE HEYWOTEN YASEMALEN BERKTACHEW YBZALEN.
@senaitsenait6430
@senaitsenait6430 3 года назад
Kle hewot yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 4 месяца назад
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማን::
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 года назад
kalehiwot yasemaln yabatachin bereket rediet ayleyen Amen Amen Amen
@ZA-kj1us
@ZA-kj1us 3 года назад
የአቡነ አረጋዊ ረደኤታቸው በረከታቸው ይደረብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yemataworkdessalegenworkne4533
@yemataworkdessalegenworkne4533 3 года назад
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን .ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ሀገራችንንም ይታደግልን .
@blackman9558
@blackman9558 3 года назад
Amen kal hiwet yasemalen
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በረከት አባታችን ዘሚካኤል ገብረአምላክ አቡነ አረጋዊ በረከት የአባታቸው ይስሐቅ የእናታቸው እድና በረከታቸው ምልጃቸው ዘወትር ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁን አሜን!!ስላም እደሩ የያእቆብ ለሊት ያርግልን የተዋህዶ ልጆች።
@mihretgirma7255
@mihretgirma7255 3 года назад
እግዚአብሔር የፃድቁን የእቡነ አረጋዊ እርዴት በርክታችው ይደርብን።
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@asterethiopiaorthodox5793
@asterethiopiaorthodox5793 3 года назад
Amene Amene Amene
@zenash4659
@zenash4659 3 года назад
የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያስማልን በረከት እረድኤታቸው አይለየን🤲🤲🤲🥰
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርህ መምህራችን የአባታችን አብነ አዉነአረጋዊ ፃሃይ በረከት ሬዴኤት ይደርብን አሜን ።
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 3 года назад
ኣሜንንንንንንንንን ቃል ሂወት የስማዓልና ናይ ጻድቁ ኣቦና ኣቡነ ኣረጋዊ በረከቶም ኣይፈለየና ተዋህዶየ በዚኦም ኣቦታት ኢኺ ስጋብ ሕጂ ጸኒሕኪ ነዓኺ ከጥፍኡ ዝጽዕሩ ኣህዛብ ካብ ገጽ ምድሪ ክጠፍኡ እዮም ትዋህዶ ሃይማኖተይ ንበርለይ ክበርለይ።
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u Год назад
amen amen amen kale hiyiwetin yasemalen yabatachin yitadeku abune arigawe tsloti lemena meleja birikiti yidiresen
@yamewdshtesfaye8844
@yamewdshtesfaye8844 3 года назад
አሚን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏
Далее
New Dyna Skin is OP🥵🔥 | Brawl Stars
00:16
Просмотров 305 тыс.
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 128 тыс.
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16
ገድለ አቡነ አረጋዊ   ክፍል 1
1:12:45
Просмотров 3,9 тыс.
New Dyna Skin is OP🥵🔥 | Brawl Stars
00:16
Просмотров 305 тыс.