Тёмный
No video :(

ዋው 

አይናፋሯ Tube  I nafarua (21)
Подписаться 3,1 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

የራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ትውፊት እና ባህላዊ ጨዋታዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ!
ቸር አይለፈን 🙏
ክፉ አይንካን 🙏
🇪🇹 ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን ይህን ሊንክ ይጫኑ
/ @arsobelemedia21
• የያራው ሼበላ መገን እኔ ራያ ቆቦ...
• Video
• ተለቀቀ ስለ ራያ ጭፈራ ታሪክ እየሳ...

የቴሌ ግራም ቻናሌ 👉👉👉
t.me/+uVnWM0WQ...
👉 t.me/+FvqGMJe_...

የ Facebook ፔጅ www.facebook.c...
የዋትስአፕ ሊንክ 👉👉call.whatsapp....

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 117   
@user-lt4tj6uu9n
@user-lt4tj6uu9n 5 месяцев назад
ድሮ ሙሽራ እንጀራ አይበላም ነበር ቂጣ ነበር ስበላ የነበረው አየ ትዝታ😢😢😢
@mulu5
@mulu5 5 месяцев назад
ሰርጉ ሳምንት ሲቀረዉ ያልቦካ ቂጣ ነበር እሚበላዉ ዛሬ ግን እኩል ነዉ ግን እኮ አይጨጎሉም እደ በፊቱ 😂😂
@eexx6622
@eexx6622 5 месяцев назад
ቂጣ የሚበላው እኮ ምክኒያት አለህ በማርግ ማለትም ህግ ስለሚኖር ነው አሁን መጀመሪ ይጣገብ አለሉ ምን ቂጣ ያስበላታን😅😅😅😅
@user-on3uj6jk1j
@user-on3uj6jk1j 5 месяцев назад
​@@eexx6622😂😂😂😂ኡይይይይ
@user-lt4tj6uu9n
@user-lt4tj6uu9n 5 месяцев назад
@@eexx6622 😂😂🤭
@mulu5
@mulu5 5 месяцев назад
@@eexx6622 እሱ ብቻ አይደለም ሲጨጎሉ ጥዋት እና ማታ ነዉ እሚጠቀሙት ሰለዚህ ሆዳቸዉ ከደረቀ አይመጣም ጊዜዉን ጠብቆ ይመጣል እድሁም ፈስ ይከላከላል ያለ ስአት ከመጣ እናት ናት እምትሰደበዉ ለዛ ነዉ ብቻ ህግ አይደለም ዛሬ ላይ ግን ጫጉላ የለም ይጋባሉ አይጨጎሉም
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 5 месяцев назад
ሰላም ለዚህ ቤት ለቤታችሁ አዲሰ ነኝ የገጠር ሰርግ ዉሰጤ ነዉ ምክንያቱም የገጠር ልጅ ነኝ ጋብቻችሁን የአብርሀምና የሳራ ያድርገዉ
@AaAw-l6w
@AaAw-l6w 3 дня назад
ዋው❤❤❤❤❤❤❤
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 Месяц назад
በጣምደሰሰሰ የሚል ባህላዊ ሠርግነው ሁሉምነገር ደሰሰሰሰ ይላል መልከምጋብቻ ይሁንላችሁ አየትዝታ አለጋ😢😢 ደግሞ መታዘልና በቅሎ ቢኖረው ዋውውው ሁሉንም ያሟላ የባህል ያገርቤትሠርግ🎉❤❤
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 5 месяцев назад
የታየኝ ቀይ ሺርጥ የለበሰው😂 ነው!😅😂😂😅
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 5 месяцев назад
ክክክ😂😂😂😂😂
@MdPorhan-uk6rd
@MdPorhan-uk6rd 5 месяцев назад
😂
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 5 месяцев назад
🥰🥰🥰ዋውው ድምቀት ስታምሩ ደሞቼ 🫶🫶🫶
@user-lq4ty1lo5n
@user-lq4ty1lo5n 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
@hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347 5 месяцев назад
የኔ ውድወድም እኳን ደስ አለህ ትልቁየጌችወይ የሤቶቹ ወድም፡ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁን እላችሁ፡ ዋው ዋው ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LovelyBread-lo6rf
@LovelyBread-lo6rf 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@agurashabate
@agurashabate 5 месяцев назад
ትዝታ ሁሉ ነገር የበፊቱ ሀሪፋ ነበር
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 5 месяцев назад
ወይ ሚዜ 😁🥰😁🥰ደምሩኝ ውዶች እመለሳለሁ 🥰🙏🥰
@YeromGesese
@YeromGesese Месяц назад
እደውኮ ገና ህፃልጅናት❤❤❤❤❤❤❤❤
@jaja9925
@jaja9925 5 месяцев назад
❤❤ማሽአላህ❤❤አይይ ትዝታ
@hiah4344
@hiah4344 6 месяцев назад
የኔዉዶች❤❤
@brihnderiso9373
@brihnderiso9373 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@husein-Nur
@husein-Nur 4 месяца назад
ይህን ሰርግ ባየ ባየ አልሰለቸዉም 💚💚💚🎉
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-ud4en3dk1k
@user-ud4en3dk1k 5 месяцев назад
ረያችንደሥትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 5 месяцев назад
እር ጉድ በሉ ሻጣም ይገዛልዴ ደሞ ድሮ በኪስ ነበር በምጣፍ ነበር በቂጣ ነበር የተሸኘነው አሁንስ ጭራሽ ሰለጠናችሁ😂😂😂😂 ወየው
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 5 месяцев назад
ቆየእኮሻንጣ ከመጣ እኔ የዛሬ 9አመት ሳገባ በሻንጣነው የገጠርልጅነኝ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 5 месяцев назад
በዱሮ በሬ ያረሰየለም😂😂
@amphiphile
@amphiphile 3 месяца назад
The Amhara people will never change
@user-qn6pc2rf9z
@user-qn6pc2rf9z 5 месяцев назад
የኔዉዶይ
@user-wx6gv1kb5k
@user-wx6gv1kb5k 5 месяцев назад
የኔ ማሮች🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀💞💞💞💚💚💚🌽🌽🌽🍀🌿🍀🌿🍀❤
@mekdisemazger1404
@mekdisemazger1404 5 месяцев назад
የኔ ወሎዬወች ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nx1lu4vb9b
@user-nx1lu4vb9b 5 месяцев назад
Dmocae"Wawu"Ymechacaiwu!!!!!!!!❤❤❤Wustinachiwu!!!!
@user-ml8ur4jy7t
@user-ml8ur4jy7t 5 месяцев назад
መልካምጋብቻ❤❤❤❤
@fafatube4567
@fafatube4567 5 месяцев назад
ሰላምሰላምሰላምለሀገረችን
@user-nx1lu4vb9b
@user-nx1lu4vb9b 5 месяцев назад
Amara"Lekugena"Mariyamn"Emideris"Yelem"Eko!!!!!!!!!!❤❤❤
@hiah4344
@hiah4344 6 месяцев назад
ቀጣይ አለዉ
@mananmanan1056
@mananmanan1056 5 месяцев назад
ቀይ ሺርጥ የለበሠው አይቸሐለሑ ቆይ መጣሑልሕ❤❤❤❤❤
@HayahHahaah
@HayahHahaah 5 месяцев назад
ይለያል የምር አይገርምም የአለገዋ ነገር
@sabchoHdC-xm9mt
@sabchoHdC-xm9mt 7 часов назад
አረ ጋሼ ቆለጡን እየወለወለ አላሉም😅😅😅😅
@user-sg8fm3hi2p
@user-sg8fm3hi2p 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@sofiandares2453
@sofiandares2453 5 месяцев назад
ወይኔ ፀጉራቸው
@user-qx9bz2ix2r
@user-qx9bz2ix2r 5 месяцев назад
በረከታችሁይደርብኝ ወልዳችሁ ሳሙ💘😘😘😘❤❤❤❤❤😍😍
@salam-lb5bp
@salam-lb5bp 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AffectionateBoatLake-di5kc
@AffectionateBoatLake-di5kc 6 месяцев назад
❤😂🎉🎉🎉
@HawultAli
@HawultAli 2 месяца назад
ኧረእየሸወደየሚቀምሰውልጅተመቸኝ❤❤❤❤❤😂😂😂
@user-fc1rq9kb2k
@user-fc1rq9kb2k 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@የሀራዋ
@የሀራዋ 2 месяца назад
ሣያቸዉ ብዉል ባዲር የማልሠለቻቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካምትዳር
@user-kc6sq6lu7e
@user-kc6sq6lu7e 5 месяцев назад
የኔ ዉዶች ስታምሩኝ በሉ ጨፍሩልኝ ኩራቶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏💕💕👭👭👭👭💞💞💞💞💘💘💋💋💋👏👏👏
@user-kd9lq4nd5t
@user-kd9lq4nd5t 6 месяцев назад
❤❤😂😂
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 5 месяцев назад
አኛ ስንዳር ለሌቲ ታዝለን ነበር የምንሄደው አይይ😂❤❤
@tigest8691
@tigest8691 5 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-go8og9qh7j
@user-go8og9qh7j 6 месяцев назад
❤❤😂
@user-ky3su3eb3z
@user-ky3su3eb3z 3 месяца назад
አድ ትሪእኮነው ይዞእሚበላው ቀይሽርጥ ግን ይገላመጣል😂😂😂እኔ አልኮመትኩም
@user-jz2fd2kl2u
@user-jz2fd2kl2u 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@user-ou2lp7zy5d
@user-ou2lp7zy5d 6 месяцев назад
❤❤❤
@dhydcgff2521
@dhydcgff2521 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@pfoe4190
@pfoe4190 5 месяцев назад
መረሳ አትስረቅ😅😅😅
@mrn3878
@mrn3878 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb 5 месяцев назад
ጉብየ ያላችሁ እስኪ አናገሩኝ በአላህ
@YeromGesese
@YeromGesese Месяц назад
እሱትልቅ እሳ እደኔ ሚጣ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 Месяц назад
አየትዝታ ሙሺሪት ትታዘልና ከዳሰ ልገባሰትል አልገባም ብር ካላመጣችሁ ትልና የዳሱን እጨት ትይዝነበር ከዛ ገብታደግሞ አልቃመሰም ብላ እቢትላለች ብር ይሠጣታል ወይትዝታ😢ከዛደግሞ ጫጉላ አልገባም ብላ ከታዘለችው አልወርድብላ የጎጆውን በርላይ እጨቱን ግጥም አርጋ ትይዛለች 😂ክክክ ኧረሰቱ 😢😢❤😂ጉረሺ አትጊሠሺ ጥሪ አትጥሪ ያለትግልና ግርፊያ😢 አየሰደት 😢እኔም ለገርቤት ሰገባ እደእግዚአብሔር ፈቃድ እደዚህ ነው የምዳረው ❤🎉🎉
@hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
@hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347 5 месяцев назад
ዋው ስታምሩኝ የኔ ልዩ ወች የሸጋዘር እደውአብሬ ብሆን ብየተመኜሁ አየስደት ይብላኝልህ፡ ወድሜ፡መልካምትዳር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MdPorhan-uk6rd
@MdPorhan-uk6rd 5 месяцев назад
በጣም 😂😂😂
@user-gv1wt9mx1k
@user-gv1wt9mx1k 4 месяца назад
ቀይ ሽርጥለባሹ ሲሰርቅ ታየኝ 😅😅😅😅😅
@user-nq1lr7ug4x
@user-nq1lr7ug4x 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@HfdNbfft
@HfdNbfft 4 месяца назад
ኧረ😢ትዝታብቻማርያምን😢እዲሕብየሣልዳርነውዴማርያምን😢😢😢
@user-um8wl8kf9q
@user-um8wl8kf9q 4 месяца назад
ቀይ ለባሹ እየሰረቀነዉ ወይስ እየበላ😂😂😂
@user-ls7nh9nv3h
@user-ls7nh9nv3h 5 месяцев назад
አዱን ሚዜ ጀባ 😊
@medifentaw7513
@medifentaw7513 5 месяцев назад
እኔ ገጠር ታዝየ ሳልዳር ስደት መጣሁ አሁንስ እንኩዋን እኔን ሊያዝሉ አራቱን ሚዜ እኔ እሸከማቸው አለሁ😂😂😂
@user-jb7pj9df2l
@user-jb7pj9df2l 6 месяцев назад
እረ የወንድ ሚዜ😂😂
@user-bl5dm3re2p
@user-bl5dm3re2p 5 месяцев назад
መረሳ ሲሳይ ከስር ሚዜዉ ተደብቆ እሚበላዉ ነገርስ
@user-wy8uw5ml4f
@user-wy8uw5ml4f 5 месяцев назад
ሙሸራው በጤናው ነው እረሀብ የከረመበትነው እሚመሰለው😂😂😂
@user-mw7ck4nu5d
@user-mw7ck4nu5d 5 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@algarbia
@algarbia 5 месяцев назад
ጅል
@user-wy8uw5ml4f
@user-wy8uw5ml4f 5 месяцев назад
​@@algarbia ወንድምሸነው እንዴ😂😂😂
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 5 месяцев назад
ወንድ ልጂ ሲበላ ጎረስ ጎረስነው ለዛነው ገበታላይ አመትአይውልም ምንሊረጋችሁነውዲ ከራበው ም ይብላ ምችግራለሁ ኤጭ
@user-wy8uw5ml4f
@user-wy8uw5ml4f 5 месяцев назад
😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏 ችግር አለው አልተባልሸም ዘመድሸ ነው እንዴ😂😂😂
@sameraheb4449
@sameraheb4449 5 месяцев назад
ወይኔ የወንድ ሚዜ ውጫጭ😂😂😂😂
@mugahedystw
@mugahedystw 5 месяцев назад
ሙሹራው ግን ርቦታል😂😂😂😂
@user-ge1sm1sh3m
@user-ge1sm1sh3m 5 месяцев назад
ሙሽሪት ታምራለች
@user-jw3yt7ce5c
@user-jw3yt7ce5c 5 месяцев назад
የሚያምር ባህል ወግ ማእረግ እያለን ፍቅር ጠፋ ፖለቲከኞችና ዘረኞች አላስቀምጥ አናፋቅር አናግባባ አሉን ወዴየት እኒድ
@AvcSgg
@AvcSgg 3 месяца назад
ትክክል እኔ የራያ ልጅ አግብቸ ጁንታ ይሆናል ሀገር ሲገባ እያሉ በጀርባየ ያለት ሰላም አጣሁ ወሎዬ ነኝ😢😢😢😢
@user-jw3yt7ce5c
@user-jw3yt7ce5c 3 месяца назад
@@AvcSgg አይ መከራ አብሽሪ አላህ ይድረስልሽ ዱአ አድርጊ እሄን ዱአ እንጂ ሌላ አይፈታዉም
@AvcSgg
@AvcSgg 3 месяца назад
@@user-jw3yt7ce5c አማን ዉድ
@rhamtistore3951
@rhamtistore3951 5 месяцев назад
መራሳ ጣይተሀን😂😂😂😂
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 5 месяцев назад
ኧርቀይሺርጥ፡ለባሹ፡ተመቸኝጎርሦ፡ሺፍን😂😂😂😂
@-sn4qb
@-sn4qb 5 месяцев назад
ሙሽራዉ ግን ደስ ኣላለዉም
@user-cq8nk9ws7r
@user-cq8nk9ws7r 5 месяцев назад
እረሙሽሮች ቀስብላቹህ ብሉ ምነው ሰባሰባት ይዞቹህ የነበረ ነውየምትመስሉት
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@muchayeatalo3260
@muchayeatalo3260 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-sw1ml4iz6k
@user-sw1ml4iz6k 6 месяцев назад
ወይኔ የወድ ሚዜ 😂😂😂
@user-ml8ur4jy7t
@user-ml8ur4jy7t 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@azmeraazmera-ei4fy
@azmeraazmera-ei4fy 6 месяцев назад
❤❤😂
@nadsdr5805
@nadsdr5805 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@nadsdr5805
@nadsdr5805 5 месяцев назад
❤❤❤❤
Далее
HOW DID SHE DECIDE TO DO THIS?!
00:27
Просмотров 8 млн
Amazing Eritrean Traditional wedding 2023, Part 04
1:28:06
HOW DID SHE DECIDE TO DO THIS?!
00:27
Просмотров 8 млн