Тёмный

ዋው የሆና የሙጠበቅ አሰራርطريقة تحضير المطبق باللحم المفروم والخضروات 

ሹሹ ስደተኛዋ ShuShu
Подписаться 3,1 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@selamtube21
@selamtube21 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ኤስዬ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን እማ ቀጥይበት የኔ ባለ ሙያ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
ዋለይኩምአሰላም ወራህመትወበረካትሁ ማሻላህ በጣም አሪፍ አርገሽ ሰርተሹዋል
@jonimercy
@jonimercy 2 года назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ሹሹዬ የኔ ቆንጆ አሪፍ ቀለል ያለ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 💖💖💖🙏🙏👍👍👌👌👌
@Hayimi6536
@Hayimi6536 2 года назад
ሰላምሽ ብዝዝት ይበል ሹሹዬ በጣም አሪፍ አሰራል ነው እጅሽ ይባረክ ሲታይ እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እናመሰግናለን እኛም እንሞክረዋለን
@ዜድከታሪ
@ዜድከታሪ 2 года назад
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኔ ዉድ ማሻአላ በርችልኝ 🌹🍀💐💐🌹🌹🌷🌷🍀ያምራል ባለሞያ
@sarahabeshawittube8524
@sarahabeshawittube8524 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ወድ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ አንደኛ ዋውው እጂሽ ይባረክ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 2 года назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ሹሹየ ማሸአላህ የኔ ባለሙያ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ቀጥይበት
@DejachTube
@DejachTube 2 года назад
ዋው አሪፍ ስራ ነው እህቴ በርች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
@richseni123
@richseni123 2 года назад
ሠላም እህቴ ዋውውውው በጣም ያምራል ባለሙያ ነሽ በቀጥይበት👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@tesfayoutube
@tesfayoutube 2 года назад
ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላህ መሸአላህ ኢስለም እጅ አረፍ አሰራር ነው
@Umo-Amer
@Umo-Amer 2 года назад
አሰለም አሌኩም ወርህመቱለሂ ወባርከቱ ማሻለህ አሌክ የኔ በለ ሞያ የኔ ጎባዝ አርፍ ቆይታ ነበርን የኔ ሊዩ
@Selamawit
@Selamawit 2 года назад
ሠላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንዴት ነሽልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ምግብሽ ልዩ ነው የምር ከመልኩ እስከ ስራው ይማርካል ፅድት ያለ ምግብ ነው ጎበዝ ቀጥይበት ሼርር ላይክክ
@shemsiyatube2850
@shemsiyatube2850 2 года назад
አሰለም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሹሹዬ ማሻ አላህ የኔ አንደኛ ቀጥይበት ዋው👍👍👍
@hayatuu
@hayatuu 2 года назад
ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን ዎዉዉ አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
ሼር
@emanetyounis6836
@emanetyounis6836 Год назад
ወአሌይኩም ሠላመ ወራመቱላህ ወበረካቱሁ እንኳን በሠላም መጣሽ ሠላምሽ ቦዝቸት የበል አርፍ ቆይታ ነው እጅሽ ይባረክ አላህ ሀገራችንን ሠላም የደርግልን ለገራችን ሠላም ትሁን
@FoZlTube-cq1ci
@FoZlTube-cq1ci 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህት ማሻአላህ ውደ እጂሽ ይባረክ 💚💛❤💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@lijeman3028
@lijeman3028 2 года назад
አሰላም አለይከም ወራህመቱላ። ወበረካቱ ሹሹየኔ መልካም ይስለም የዲኪ ዋው ነው። በርች
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 2 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ቢልአፍያ S
@abitube5092
@abitube5092 2 года назад
ሠላምምም ሠላምምም እህቴ አሪፍ ነው ጎበዝ ነሽ ዋውውው ሢያምር የኔ ባለሙያ
@abegaztube9527
@abegaztube9527 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ ሹሹሹሹሿሿሿሿሿ ዋውው ምርጥ ባለሙያ ነሽኮ ። እስኪ እነ ማኪሾንም አስተምሪያቸው። ሼርርርርርርር
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 2 года назад
ማሸአለህ ማሸአለህ ማሸአለህ የኔ በለ ሞያ አንቺ ትለየለሽ አለህ ይጠብቅሽ😘😘😘👌👌👌👌
@destatube9960
@destatube9960 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ዬኔ ባለሙያ እጃሽ ይባረክ ውዴ ዬተባረከ ይሁን 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nigatketematube
@nigatketematube 2 года назад
ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍👍
@ዜድከታሪ
@ዜድከታሪ 2 года назад
ላይክ ሼር
@toybawoll4645
@toybawoll4645 Год назад
ዋው
@umemuaztube
@umemuaztube 2 года назад
Aslamualykum Werhmatulahi Webarkatu Masha Allah Masha Allah Batm Yamral Das Ywmil Asrar Nee
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 2 года назад
ዋውውው ምርጥ ሙጠብቅ አሰራር ነው ያሳየሸን ማሽአላህ በሌላም እጠብቅሻለን እናመሰግናለን አገራችንን ሰላም ያርግልን
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 2 года назад
ሸር ለይከ
@ማኪባሚሚዲያmakbame
@ማኪባሚሚዲያmakbame 2 года назад
ሰላም ሰላም ሹሹ ለ በጣም ያምራል እጅሸ ይባረክ ሸር
@Eminetn
@Eminetn 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን የምወድሽ የኔ ልዮ ሹሹየ ጎበዝ ዋው ኢትዮ ስትገቢ የራሽን እርስቶራት ከፍተሽ አንችንም ሆነ ሀገርን መርዳት የምትችይበት ስራ ነው ውዴ እድሜ ለመዳም አስተማረችሽ 🌹🌷🌷🌷💐💐🌷🌷🌺🌹🌺🌷🌷🌷🌺🌹🌺🌷🌷
@ZulFa-Redi
@ZulFa-Redi 2 года назад
Woooooooooooow የበደ ነዉ ኢጅሽ ይባረክ ዉዴ
@jemalmehtube
@jemalmehtube 2 года назад
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እምወደው ምግብ ነው እዳያልቅ እመጣለሁ ከከከከ
@medewelotube
@medewelotube 2 года назад
ማሻአላህማሻአላህ እጅሽይባረክ👍👍
@GoAsd-u9p
@GoAsd-u9p Месяц назад
ዛሬ ሰርቸው በጣም ነው የወደዱት አመሰግናሎሁ ❤❤❤❤
@Tube-ve7vp
@Tube-ve7vp 2 года назад
መሻ አለህ ወዉ ስያምር ሹሹ እጅሺ ይበረክ መሻ አለህ ተበረከለህ
@amimametube
@amimametube 2 года назад
ማሻአላ የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል
@fetihahabeshayoutube
@fetihahabeshayoutube 2 года назад
ኣሰላም ኣሌህኩኡም ወራመቱላሂ ወበረካኣቱሁ ማኣሻ እልህ ውእዴ በርእቼ በጣኣም የምእወደው ምግብ ነው ኣለሃ ለሃገራኣችን ሰላኣሙን ያኣምጣልን
@amimametube
@amimametube 2 года назад
አሰላሙአሌኩም ወራመቱላ ወበረካቱ ሹሹየ ከመቸዉ ወጣት አይቸሺ ዘገባ የለሺም
@fafislifetube
@fafislifetube 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት የኔ ውድ የኔ ባለሙያ እጂሺ ይባረክ💚💛❤👍👍👍🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
ክክክ ፋፊ የኔ ሊንክ መስሎኝ ልሸርትላት ኮፒ አርጌ ነው ሹሹን ሳስደማምር ነበር ክክክክ
@banchialemu-4647
@banchialemu-4647 2 года назад
selam lanchi yihun shushuye betam arife aserar new akerarebum leyu new yawekuten masawek melkamnet new
@mahitube3690
@mahitube3690 2 года назад
ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውውውው
@netsitube8393
@netsitube8393 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰልስማቹ ብዛት ይበል ልብ አሬፍ ምግብ አሰራር ማር
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 2 года назад
Aselamualeykum werahmetulahe weberekathu ahlen shushuye haref aserar new enameseginalenn
@hadya7223
@hadya7223 7 месяцев назад
ማሻአላህ❤❤❤❤💞💞👌
@emuhesenat6319
@emuhesenat6319 2 года назад
አሰላም አሊኩም ሹሹየ ዎዉ በጣም የምራል የኔ ባለሞያ እህት በያ ልጅን ስዲር ካሁኑ አስቢበት ብፌ ታዘጋጂልኛለሺ የኔ ልዩ በጣም እኔም ነገ እሰራለሁ ለመዲም በመጫረሺዉ እረመዲን እሰራለሁ ሁል ግዜ ስሬ እዲያሉኚ በጣም ያምሬል በዉነት🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@alminishtayacho
@alminishtayacho 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሹሹዬ እወድሽዬ እንዴት ነሽልኝ እማዬ ዋዉዉዉ የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርክሽ የኔዋ እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ሕዝባችንን ይጠብቅልን እመብርሃን የታሰሩትን ታስፈታልን ኢትዮጲያ ለዘላለም አምራና ደምቃ ትኑር አሜን፫ እሞክረዉ አለሁ በጣም እናመሠግን አለን ሹሹዬ እምወድሽዬ
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 2 года назад
ሹሹዬ የኔ ፍቅር ደናነሽ ዋውውው ባልትና አንደኛ ነሽ ውዴ 🤔🤔🇪🇹🇪🇹💋💋
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
ክክክ ሹሹ ብልአፍያ በር አሳይቼልሻለው ነሲብሽ ነው ልሸርትልሽ ኮፒ አርጌው ይዤው እየዞርኩ ነበር
@እክሩነኝአዘርናት
@እክሩነኝአዘርናት 2 года назад
አሠለሙ አለይኩሙ ወረሂማቱለህ ወባረካቱ አህለን ሹሹዬ ማሻአሏህ
@TUBE-sx2cj
@TUBE-sx2cj 2 года назад
አሰላምማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ👍👍👍
@kiyaemutitube
@kiyaemutitube 2 года назад
salame Salame Yan Werde Wooow Fattry Balshebate Yetabekeahe Yan Balmuya Andena Nashe Bateme Yamerale
@agushartadi
@agushartadi 2 года назад
it would be nice if i could cook it
@Rahema322
@Rahema322 2 года назад
_አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ረመዷንን ከተጠቀሙት ያድርገን_ *عيد مبارك ☪️☪️☪️☪️* *_تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال_* 🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫 _ዒድ ሙባረክ ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል_ 🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡 🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰 *_እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ዒዱ የሰላም የደስታ አላህ ያድርግልን_* 🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿 🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍩 🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑 ☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️ كل عم وانتم بخير 💫💫💫💫💫💫💫💫
@የታላጣችዶሮየታማለለጣች
ማሸአለህ ፕፕፕፕፕፕፕፕፕ ለውጥማ አላ
@fetihahabeshayoutube
@fetihahabeshayoutube 2 года назад
ኣሰለም ኣሌምህኩኡም ወራኣመቱላኣሂ ወበረካኣቱሁ ማኣሸኣለህ ብእያለሁ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
ሠላም wowwwwwwwwwwwwwwwwwww
@dilshodbekuz4889
@dilshodbekuz4889 2 года назад
ሰላም አላይኩም ሙስሊም ሴት እንዴት ነሽ መልካም እድል
Далее
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 574 тыс.
የሙጠበቅ አሰራር በቤታችንን
13:20
Просмотров 1,4 тыс.
ቆንጆ #የሙጥበቅ #አሰራር
6:14
Просмотров 2,7 тыс.
lentil salad,, አዚፋ
12:06
Просмотров 24 тыс.