Тёмный

ዋዜማ ቅኔ ምራታ (ዜማ)፦ በመልአከ ገነት ዲበኩሉ በላይ June 12-2021 

ምንተ ንግበር?፦ Minte nigber? / Kesis Dibekulu Belay
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@abademetrosmariw1130
@abademetrosmariw1130 2 года назад
አምላከ አበው ዕድሜ ይስጥልን ጸጋዎትን ይጠብቅልን እጅግ በጣም ልዩ የዜማ ሀብት ያለዎት አባት ነዎትና አምላከ መምህራን ዕድሜ ይስጥልን ።
@abrhamaynekulu370
@abrhamaynekulu370 2 года назад
መላከ ገነት ስጦታ ማለት እንዲህ ነው ልዩ ጉሮሮ ልዩ ዜማ ቃለ ህይዎት ያሰማልን ከተቻለ ከጉባኤ ቃና እስከ መወድስ ቢሆን ምንኛ ደስ ባለን ቡራኬዎ ትድረሰን ክቡር አባታችን
@Artmediahouse
@Artmediahouse 3 года назад
ግሩም ድንቅ ድምፅ ! ቡራኪወ ይድረሰን አባታችን ! እግዚአብሔርን አመስግኑ 🙏🙏🙏✝️
@dagmawitaxumtsion
@dagmawitaxumtsion Год назад
እግዚኣብሄር ነዊህ እድሜ እና ጤና ይስጦት.
@xyz3714
@xyz3714 3 года назад
ራሔል ፈትለ እዴሃ አማልክተ ወርቅ ሰረቀት ውስተ ጽርሐ ነቢይ መቅደሱ(ኢያሱ) ወያዕቆብ መንጦላዕተ ወርቅ ሠወረ በልብሱ ወሀበ ሶስና ድንግል ዘበዐጸደ ወይን ታንሶሱ ክልዔሆሙ መና ወወይን ረበናት ጌሡ ዘርኁብ ገቦሃ ይግሥሡ
@melakeazeze3390
@melakeazeze3390 3 года назад
አረ ምን ኣይነት ድምጽ ነው መረው ቃለ ሂወት ያሰማል ዲበ ኩሉ ቅኔ ስላሴ
@DebreworkMD
@DebreworkMD 2 года назад
ከልብ የሆነ የውስጥ የደስታን ስሜት እንዴት መግለፅ ይቻላል ❓ ዋ...ው ! ይበል ነው መምህር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ ።
@FresbhatTkuye
@FresbhatTkuye Год назад
መልካም፡ነው፡ከኮተቤ፡ገብርኤል።
@melakeazeze3390
@melakeazeze3390 3 года назад
ቅኔ ስላስየ ደግሞ ኣኩለን
@FekdauChekole
@FekdauChekole 8 месяцев назад
ይህንን ኮ ሰው ያጠና ይሆናል የዜማ ብክለት
@MrAmero21
@MrAmero21 2 года назад
Waye zema
@tesfamariamfeshaye4361
@tesfamariamfeshaye4361 3 года назад
ስላሴ ከ
@waelabdallah8854
@waelabdallah8854 3 года назад
ዋዉ ድምጽ ይበል ነዉ
@brhanZegeye
@brhanZegeye 9 месяцев назад
እጣነሞገር አክሉን
@waelabdallah8854
@waelabdallah8854 3 года назад
ግዕዝ እጣነ ሞገር ላኩልን
Далее
ቅኔ
14:19
Просмотров 220 тыс.