Тёмный

ዋይፋያችን ሚሰራበትን ርቀት እንዴት መጨመር እና መቀነስ እንችላለን 

Amanu Tech Tips
Подписаться 79 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

ዋይፋያችን ሚሰራበትን ርቀት እንዴት መጨመር እና መቀነስ እንችላለን
የዛሬው መረጃ ሁላችሁም እንደሚጠቅማችሁ ተስፋ አረጋለሁ።
ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ግን Like አድርጉ እንዲሁም አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ በመቀጠልም በየጊዜው የሚለቀቁ ቪዲዮዎች አስቀድሞ እንዲደርሶ የደወል ምልክቷን ነክታቹ All የምትለዋ ላይ አድርጉ።
#ዋይፋይ #ዋይፋይ_ፓስወርድ #ዋይ_ፋይ #ዋይፋይ_ፓስዎርድ #wifi #eregnaye
በነዚህ አድራሻዎቼ ያልገባዎት ነገር ካለ ወይንም ግር ያሎትን ነገር ካለምንም ስጋት ፈታ ብለው መጠየቅ ይችላሉ።
🔻Follow me🔻
✏️Instagram: / amanutechtips
✏️ Facebook: / amanutechtips
✏️ Tik Tok: / amanutechtips
✏️ Telegram: t.me/Amanutechtips1
ዋይፋይ | ዋይ ፋይ | ዋይፋይ ፓስዎርድ | ዋይፋይ ፓስወርድ | eregnaye | እረኛዬ | amanu tech tips | eytaye | abel birhanu | ዋይፋያችን ሚሰራበትን ርቀት እንዴት መጨመር እና መቀነስ እንችላለን

Опубликовано:

 

6 июн 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@user-fv1sl1hy7c
@user-fv1sl1hy7c 4 месяца назад
ኣሪፍ ኣይደል ጋደኞች
@amanudj9944
@amanudj9944 Год назад
አመሠግናለሁ❤❤❤❤
@saadaahmed114
@saadaahmed114 4 дня назад
@Abc21dc
@Abc21dc 3 года назад
2 welcome bro
@amanutechtips
@amanutechtips 3 года назад
Thanks
@info8201
@info8201 3 года назад
ጎበዝ ነህ በዚው ቀጥል
@amanutechtips
@amanutechtips 3 года назад
አመሰግናለሁ 🙏
@orageyoutube809
@orageyoutube809 Год назад
በምትሰራው ቪዶዎ እናመሰግናለን እናም ማንነታችን ደብቀን ወደፈለግንበት የሚለውን ቪዶዎ ሊኩን ላክልኚ በጣም ወሳኚ የምፈልገው ነው አመሰግናለሁ
@fafimustefa6081
@fafimustefa6081 Год назад
pc ke router ga connect kaderegen behuala bcha mastekakel enchelalen malet new?
@Mere-yt2mr
@Mere-yt2mr 2 месяца назад
❤️❤️❤️❤️👍👍
@solomonashenafi2792
@solomonashenafi2792 11 месяцев назад
Embi alegn
@habtamuteklehaymanot264
@habtamuteklehaymanot264 4 месяца назад
ሁዋዊ ላይ wlan የሚለውን አጣሁት
@YekidanLiji-vd2tp
@YekidanLiji-vd2tp Месяц назад
Speed endet mechemer inchilalen?
@lemagelena8129
@lemagelena8129 3 года назад
How we know Tp Link, D Link?
@ozil-oe1vd
@ozil-oe1vd Год назад
የምንኑን usar name ነው የማሰገባው ??
@haimanot3957
@haimanot3957 10 месяцев назад
F❤❤❤❤❤
@selamabebe8281
@selamabebe8281 2 месяца назад
Ywifi battery tolo eyalk aschgerej min ladreg
@BekiBusha
@BekiBusha 6 месяцев назад
Bizu miriq kehones
@abdiabxl2305
@abdiabxl2305 2 года назад
Vani አልጭንም ብሎኛል ሌላ አፕ ያለውም
@muluworkasmamaw5981
@muluworkasmamaw5981 Год назад
how can
@ZolaTege
@ZolaTege 6 месяцев назад
wifi ketiliku bet wede tekerayochi gaa ayiseram iko
@thhhyh5996
@thhhyh5996 Год назад
እባክህ ቲብ ሊክ ያልከውእስቴቡን የትነው የምነገኘው
@abdelamohammed6833
@abdelamohammed6833 2 года назад
ዋይፋይ ሀክ እንዳይደረግ በስካንም ቢሆን እንዴት ነው የሚቻለው
@amuenttube6576
@amuenttube6576 3 года назад
Endet new mobilun table lay yarekew pls
@amanutechtips
@amanutechtips 3 года назад
Be 2nd channel lay betebrara melku bekrbu video seralew eza lay tebkegn
@abdis4843
@abdis4843 3 года назад
1
@amanutechtips
@amanutechtips 3 года назад
Thank you
@atakltihailemariam7010
@atakltihailemariam7010 3 месяца назад
አረ ወንድም ዓለም Huawei B311-211 ከቻልክ ስራልን !
@user-xd5cp8ky4s
@user-xd5cp8ky4s 6 месяцев назад
አራ ወንድሜ ማለ በለኝ እኔ ክፍል አይደርስም ሰሎን ስሆን ይሰራል የመደም ስራ ነው እንዴት መስታከከል እቻለለሁኝ ክፍሌ ውስጥ እንዲገበልኝ
@user-rs6pn4fk8l
@user-rs6pn4fk8l 2 месяца назад
Yene gadegna enem endanchi hugne new ema
@ozil-oe1vd
@ozil-oe1vd Год назад
ዩዘር ኔሙ ጠፍኝ እደት ላድረግ
@user-qs4wj3xs9x
@user-qs4wj3xs9x Год назад
ስላም ጥያቄ አለኝ እንዴት አርገን ነው ዋይፋይ የጠለፈብንን ስው ለመጨርሻ ማስወጣት ምንችለው
@selamselam7607
@selamselam7607 26 дней назад
ኮዱን በመቀያር
@rukiyaebrahim5254
@rukiyaebrahim5254 Год назад
ምንም አልገባኚ ለምንረጋብለህ አታሳየንም
@samualleykun9647
@samualleykun9647 2 года назад
Huawe rauter ርቀት
@user-hr9ql9fl4f
@user-hr9ql9fl4f 2 года назад
ለሁዋዉይ ገለፃ ያስፈልገናል
@AsiKing-zm8ig
@AsiKing-zm8ig Год назад
Bro huawi B323-232a reket endat lechemr
@atakltihailemariam7010
@atakltihailemariam7010 3 месяца назад
ወንድም ኣግኝተሃት ከሆነ ብትነግረኝ ?
@kidist2121
@kidist2121 2 года назад
ከ 20 በታች 10 የለውም zte???
@user-oh3yf8sp3d
@user-oh3yf8sp3d Год назад
zte
@user-oh3yf8sp3d
@user-oh3yf8sp3d Год назад
Zte ayseram
@marakiyeentertainment9221
@marakiyeentertainment9221 2 года назад
Er neba የዋይፋዬ Usnema ጠፈቶብኝ ነበር መፍተሔ አታጣም አንተ .... esti andi nager baleng Ye wifi semu comet nw😞
@samtekeba3520
@samtekeba3520 2 месяца назад
የ wifi password እንዴት እንቀይራለን 🙏?
@tesfayedula852
@tesfayedula852 3 года назад
Not well seen zoom it
@amanutechtips
@amanutechtips 3 года назад
Sorry, I'll fix it next time
@tesfayedula852
@tesfayedula852 3 года назад
በደንብ ግልጽ አርገው
@amanutechtips
@amanutechtips 3 года назад
Zte :- network -> wlan -> basic -> transmit power
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 3 месяца назад
ምንም አልገባኘም ምክንያቱም ሞባይል ሲቲንግ ስትገባ ቦልድ ብታደርገው ይታይ ነበር አንተ ያቀረብከው ላአንተ እንጂ ቪዲዬህን ለምንከታተል ግልጽ ሆኖ አይታይም መጨረሻ ላይ ያቀረብከው ብቻ ግልፅ ስለሚታይ ገብቶኛል።
Далее
🎙ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ🌇
3:16:26