Тёмный
No video :(

"ውሃ ከነዳጅም በላይ ነው" 

Debo Media
Подписаться 2,6 тыс.
Просмотров 41
50% 1

"ውሃ ከነዳጅም በላይ ነው"
"የሕዳሴ ግድብ፣ ግድብ ብቻ አይደለም! ግድቡ የማንነት ጉዳይ ነው! የሉአላዊነት ጉዳይ ነው! የክብር ጉዳይ ነው::"
ወጣት ናት ፤ መምህርት ናት፤ ተመራማሪም ናት። የመጀመሪያ ዲግሪዋን በሲቪል ምህንድስና፤ የሁለተኛ ዲግሪዋን ደግሞ በዉኃ ምህንድስና አግኝታለች፦ ከአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ።
ሌላ ሁለተኛ የማስተርስ ዲግሪዋን ደግሞ ኔዘርላንድ ከሚገኘው የዋግኒገን ዩንቨርሲቲ በአካባቢ ሳይንስ ተከታትላለች።
ይህቺ ወጣት ምሁር በአባይ ተፋሰስና በፍትሃዊ የዉኃ ክፍፍል ላይ ጥናቶችን ሰርታለች። በተለያዩ መድረኮች ላይ በመገኘት ስለ የአባይ ውኃ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት፤ እና ስለ ታላቁ የህዳሴ ግድብ አስፈላጊነት ተሟግታለች። ይህ ብቻ አይደለም፤ በተለያዩ የውጭ የመገናኛ ብዙሃን በመቅረብ ያለመታከት እዉነቱን በማስረዳት ላይ ትገኛለች።
በአሁኑ ወቅት በአሜሪካ ፍሎሪዳ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ዲግሪ ትምህርቷን በመከታተል ላይ የምትገኘው መቅደላዊት መሳይ፣ በህዳሴ ግድብና በተያያዥ ጉዳዮች ከ"ደቦ ሚዲያ" ጋር አጭር ቆይታ አድርጋለች።

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 103 тыс.
Upwork Q&A Session
12:31
Просмотров 230
How to win a argument
9:28
Просмотров 479 тыс.