Тёмный
No video :(

//ውሎ// "ስራውን አሜሪካ እንዳየሁት ኢትዮጵያ ሄጄ እንደምሰራው ወሰንኩ..." /እሁድን በኢቢኤስ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 201 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 120   
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 9 месяцев назад
አረ የልጅ አምሮት ሊደፋኝ ነው ማርያምን አረ ስደት በቅቶኝ የራሴን ህይወት መስርቼ በልጅ የምባረከው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል መልካም ነገርን አሰማን
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 9 месяцев назад
መጀመሪያ እራስሽ ኑሪ
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 9 месяцев назад
@@salsawiteyadew5258 ከዚህ በላይ እዴት ልኑር በፈጣሪ
@fiyonaweldaregawi129
@fiyonaweldaregawi129 9 месяцев назад
Ayzosh ehte esu sifeked yehonelshal sw ayredam thelyi ❤
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 9 месяцев назад
አሜን የኔ እህት ለሁሉም ጊዜ አለው እመቤቴ ትፍቀድልሽ ።
@kenzemekonen9512
@kenzemekonen9512 9 месяцев назад
አሚንንን ያረብ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 месяцев назад
ጎበዝ ሴት በርቺ ሌላ ሀገር ያየነውን ጥሩ ነገር ወደ ሀገራችን አምጥተን ህዝባችንን ማገልገልና በሀገራችን መኖር ጥሩ ነው 👍❤️
@bituu126
@bituu126 9 месяцев назад
በጣምምም
@haimont9075
@haimont9075 9 месяцев назад
መቅድዬ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኢኤብስ ድምቀት ነሽየኔ ቆንጆ አስፊትም እግዚአብሔር ይማረው❤
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 9 месяцев назад
በጣም ጎበዝ👏🏽👏🏽👏🏽 ለአገራችን በዚህ መልኩ አዳዲስ ሥራዎችን ማስተዋወቅ የሚያስመሰግን ነው። በርቺ!!
@fetretgizaw5478
@fetretgizaw5478 9 месяцев назад
O9t698ò🎉
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 9 месяцев назад
ኡፍፍፍ ልጅ ስወድ ጌታ ሆይ ልጅ ለምንመኚ በልጆች ባርከን
@bituu126
@bituu126 9 месяцев назад
እኔም ይሄንን ሙያ እንዴት ተንግብግቤ እንደምወደው ጎበዝዝ ጀግና ሴት ይሄንን እኔም እደግመዋለሁ❤❤
@user-xs4cx2ve3j
@user-xs4cx2ve3j 9 месяцев назад
begeta lilikilish sil😂😂😂😂😂😂
@bituu126
@bituu126 9 месяцев назад
@@user-xs4cx2ve3j ታውቂ የለ ያለኝን ፎንቃ 🙄😃😂😂
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 9 месяцев назад
የህፃናቱ ፎቶ በጣም ደስ ይላል❤❤እንደ ሀሳብ ደግሞ እዛው ሆስፒታል ሳይወጡ ቢሆን የበለጠ እድሉን ያገኙ ነበር
@meselechgurara7917
@meselechgurara7917 9 месяцев назад
Kiya & Aman they’re visionary couple thank God their dream came true.
@bezateshome9614
@bezateshome9614 9 месяцев назад
It’s the best newborn photography in addis! Great job!
@hanademisse7729
@hanademisse7729 9 месяцев назад
የስቱዲዮ አድራሻቸውን ብትገልፁልን
@KokiGetachew
@KokiGetachew 9 месяцев назад
አሁን ህፃናቶቹ ለምን ይሰቃያሉ ላይቱ በራሱ ለአይናቸው ጥሩ አይደለም ይሄን የአይን ህክምና ባለሙያ ቢያወሩበት ጥሩ ነው በህፃንነታቸው መነፅር የሚያደርጉበት በበዙበት ወቅት ቢቀርስ
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 9 месяцев назад
እውነት ነው ግፍ ነው ምን ወጣቸው እደው ሁሉ አይቅርብን የምንለው ነገር አለ የውጪዎቹን እያዩ ነዋ እደው ጭራሽ የነሱን ባህል ወርሰነው ቁጭ እነሱ ነበሩ የኛን የሚያዩት የሚጎበኙት ባለባበሳችን ባመጋገባችን በባህላችን ቱሪስቶች እየመጡ ይጎበኙን ነበር አሁን ግን😢😢ከኛ እነሱ ይሻላሉ😢😢
@ransombez
@ransombez 9 месяцев назад
ለነሱ ተብሎ የተሰራ ስለሆነ ሀሳብ አይግባሽ
@seblebancha
@seblebancha 9 месяцев назад
Congratulations Kiya and Aman . I’m so proud of you. H hips bless you and your family.More blessings ❤🎉
@zizi1466
@zizi1466 9 месяцев назад
I am proud of you kiyaye from USA ❤
@ransombez
@ransombez 9 месяцев назад
What a wonderful idea. We are happy you brought this to Ethiopia. The pictures are awesome!!
@TsiK-mg5pr
@TsiK-mg5pr 9 месяцев назад
በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ
@user-ue7dd6zs7p
@user-ue7dd6zs7p 9 месяцев назад
Wow it's amazing! Great job
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በልጅ ባርኮ ለዚህ ያብቃኝ
@mulukadinku8919
@mulukadinku8919 9 месяцев назад
I am proud of you my beautiful and do you know ይህ ህልም በእናትሽ ውስጥ የነበረው ጥንት ነበር በጣም የሚገርመው አንቺ ማስቀጠልሽ እጅግ አኩርቶኛል። በርቺልኝ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ምስርዬ
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 9 месяцев назад
አረ የሰውን ፍጡር እንደዚ መጠቅለል በጣም ያሳዝናል እኛ ኢያን የራሳችን ባህል እምነት አለን ለምን የነጭን እናመለሰካለን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@hanihani4932
@hanihani4932 9 месяцев назад
ኢቤስ ግን ለነዚ ሰዎች እኮ ባልም ነው በየተራ እየወለዱ ከነቤቢ ሻወራችሁ ተኝታቹ ይከፍላል እኛም የማዳም ቅመሞች በአመት አስር ሴት ሽፋን ብታረጉልን
@neimasultan41
@neimasultan41 9 месяцев назад
ከእሥልምና ውጭ ድን/ሀይማኖት የሚፈልግ እሱ በአኼራ ከከሳሪዎችነው ➔ አትንጫጩ የኔሣይሆን የአሏህ ቃል ነው። አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢሥላም
@Slangtoba
@Slangtoba 9 месяцев назад
ፎፎፎፎ
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 9 месяцев назад
እንኳን ሙስሊም አልሆንም ፍልስጤምን ማየት በቂ ነው
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 9 месяцев назад
ሃይማኖትሽን በቶሎ ቀይሪ
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 9 месяцев назад
​@@Belachewchaka-gw1jq ኢናልላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ሁላችንም ሞትን ቀማሽ ነን ። ዱንያ ለኛ ለሙስሊመች ፈተና እደሆነች እናቃለን አልሀምዱሊላሂ ሙእሚን ይፈተናል ጀዛው ከሀያሉ ገታችን ነው
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 9 месяцев назад
​@@Belachewchaka-gw1jq ኢናልላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ሁላችንም ሞትን ቀማሽ ነን ። ዱንያ ለኛ ለሙስሊመች ፈተና እደሆነች እናቃለን አልሀምዱሊላሂ ሙእሚን ይፈተናል ጀዛው ከሀያሉ ገታችን ነው
@mebatsegaye2147
@mebatsegaye2147 9 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል አድራሻ ብትነግሩን ጥሩ ነበር
@MonaMona-up3jh
@MonaMona-up3jh 9 месяцев назад
መቅድዬ. እማቤቴ. ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pg9ho1rv4h
@user-pg9ho1rv4h 7 месяцев назад
በጣም ድቅ ጀግና ነሽ አቺም ባልሽም በርቱ እጅግ በጣም ያምራል
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 9 месяцев назад
ኸረወይኔ ህፃኑን ቢቀርስ
@Jesusislord-th8ze
@Jesusislord-th8ze 9 месяцев назад
Wow Keya, I am so happy to see your success !!
@hulubanet4191
@hulubanet4191 9 месяцев назад
በምን እናግኝሽ ስልክ ካለ
@selammiki1043
@selammiki1043 9 месяцев назад
ጎበዝ በርች
@user-ss1qj3do9m
@user-ss1qj3do9m 9 месяцев назад
waw good job@
@danayithabte4733
@danayithabte4733 9 месяцев назад
Such an inspiration for the diyaspora 🙏 barchi
@user-ji3qn2qo6l
@user-ji3qn2qo6l 9 месяцев назад
Good Job , thanks LI.
@Tube-ex7fl
@Tube-ex7fl 9 месяцев назад
ስወልድ እድመጣ ቁጥራቹ
@AdanechAbera-y4x
@AdanechAbera-y4x Месяц назад
Wow wow God bless you Guys ❤❤❤
@romangina5121
@romangina5121 9 месяцев назад
ዎውውው ደሰ ሴሉ ፎቶዎቹቹቹ❤
@abdbula5288
@abdbula5288 9 месяцев назад
So impressive 👏! Keep it up!
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 9 месяцев назад
💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹
@hannabiru8367
@hannabiru8367 9 месяцев назад
ደስይላል❤❤❤
@zeyinbomer
@zeyinbomer 8 месяцев назад
Gen ashangulit betetekmu arif nber
@phonetastic4013
@phonetastic4013 9 месяцев назад
እንዴዉ ልጆች ምን አደረጉ እደዚህ የሚታሰሪት ቸሩ መዳኒአለም😢
@ghanimalowa9999
@ghanimalowa9999 9 месяцев назад
lela hager yetelemede New
@Senaitchernet
@Senaitchernet 9 месяцев назад
Wow❤❤❤
@habtamuatamre
@habtamuatamre 6 месяцев назад
እባካቹ አድራሻ
@tigistya
@tigistya 9 месяцев назад
እውይ ሌዊ የበኩር ልጄ ስም ❤❤❤
@abetumaren4576
@abetumaren4576 9 месяцев назад
Wow 👏
@mekdis
@mekdis 9 месяцев назад
Betam des yelale gobze berch
@mahlettesfaye6676
@mahlettesfaye6676 9 месяцев назад
Price?
@natanemu9304
@natanemu9304 9 месяцев назад
እረ እግራቸዉን ሰበራቹት
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@madi2644
@madi2644 9 месяцев назад
ሰላምኔችሁ
@natanemu9304
@natanemu9304 9 месяцев назад
ልጆቹን ሙቀጫ አረጓቸዉ
@trr1069
@trr1069 9 месяцев назад
ግፍቸዉ ወላሂ አሰቃዮአቸዉ እኮ🙊🙈
@user-zi5wl9bm4c
@user-zi5wl9bm4c 9 месяцев назад
ግን ኢቶ አሁንም ሰወች ጉጭ መሳም አልቀረምዴ ክክክክ እውነት ለመናገረ ቢቀረ ባይ ነኝ ካስቀየምኳቹህ ይቅረታ ማለቴ ሰላም የሚባልባቸው ቡዙ መገዶች አሉ በተለይ የገጠረ ወላጆቻችን ግጥም አረገው
@Beryaa
@Beryaa 9 месяцев назад
@@zainabyzz😂😂😂
@user-zi5wl9bm4c
@user-zi5wl9bm4c 9 месяцев назад
​@@zainabyzzክክክክክ መነም ቂጣቸውን አልልሽ
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 9 месяцев назад
ለምን ይቅር ባህላችን እኮ ነው ደስ ይላል
@wintahenok2529
@wintahenok2529 9 месяцев назад
ግን በጣም ውድ ነው እጄ አሪፍ ነው
@Jojogeb1
@Jojogeb1 9 месяцев назад
ስንት ነው ? ዋጋ ስላልሰማው አምልጦኝ ይሆን እያልኩ ሳስብ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 9 месяцев назад
Beqoyn giza yeteleyayu yesra fetera yemitay neaw dnq sra neaw!!!!
@user-dt8on7tb4p
@user-dt8on7tb4p 9 месяцев назад
የኛገር መዳሞች ግን ለምን ሰራቸኛ ይደብቃሉ አይ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 9 месяцев назад
Yale filahotuwa tiketsate inde bitetaye damo lela wore tawore nebar
@fatuma5727
@fatuma5727 9 месяцев назад
Yelawo mamaru yelelwo medbRu ala yegReswo😊😊
@RRuth8852
@RRuth8852 9 месяцев назад
❤❤❤
@getibegum8411
@getibegum8411 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-id4td6gt7n
@user-id4td6gt7n 9 месяцев назад
ምን እሚሉት ነው ፎቶ ነው ተቋጥራ
@user-kg5os3zw1h
@user-kg5os3zw1h 9 месяцев назад
wuboch nachhu
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s 9 месяцев назад
ይህ የልጅ ጭቆናይባላል
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@user-gv8py2wl9o
@user-gv8py2wl9o 9 месяцев назад
Yet nw botachw please negerugn
@Amira1100-zi9pe
@Amira1100-zi9pe 9 месяцев назад
🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹 ❤️❤️❤️👍👍
@user-id4td6gt7n
@user-id4td6gt7n 9 месяцев назад
ቓጠረቻት ጭቡጦ አስመሰለቻት እኮ
@adeytube6750
@adeytube6750 9 месяцев назад
ወይ ህጻናቱ መከራቸው
@RahmaAbdula-rg6vy
@RahmaAbdula-rg6vy 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 9 месяцев назад
ኸረወይኔ ህፃኑን ቢቀርስ
@AyuabebeAyuabebe
@AyuabebeAyuabebe 9 месяцев назад
Yikir yibelshi
Далее
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
Просмотров 3,2 млн
Девочки, у вас тоже так? 💅🏻✨
00:17