Тёмный

ውሎ አዳር በኮንሶ ዞን ኮልሜ /ክፍል ሁለት/የኮንሶ ባህላዊ መጠጥ አሰራር/ | EBC 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 75 тыс.
50% 1

#etv ውሎ አዳር በኮንሶ ዞን ኮልሜ /የኮንሶ ባህላዊ መጠጥ አሰራር/ ክፍል ሁለት
#ebc #etv #AmharicNews #Documentary #Business #Educationalprograms#englishprogram / ebcnews1
Facebook: / ebczena
About us: www.ebc.et
#EBC
#EthiopianBroadcastingCorporation

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 396   
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ
አስካልየ የኔ ምርጥ ሰው አስካለየን የሚውድ እጁን ያውጣ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት የምር
@hikimetinegnisubscribearag1061
ፋጡማ ነኝ የወሎዋ ቆንጆ Kuwait7 ፍፊ ወሎየዋ እባክሺ ቤተሰቤ ሁኒ😘
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ
እሸ ሁኛለሁ
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
ምን አለበት አድስ አበባ ተቀምጠው የሚበጣጠሱት ጋዜጠኖች ምን አለበት ከዚች ውብ ድቅ የሆነች ጋዜጠኛ ቢማሩ እኔ ድክም ልበልልሽ አስካልየ አዛዘሽኝ
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 лет назад
ሴትየዋ አስቀችኝ እኛን ልታግዥን ስለመጣሽ ጀሪካውን አንሽ አለች ወይኔ ክክክክክክክክ
@hamziyanuru4839
@hamziyanuru4839 5 лет назад
ሽኮሪና ሴቷ ክክክክ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
ክክክክክክክክክክክክኧርበሳቅ
@hikimetinegnisubscribearag1061
ሽኮሪና ሴቷ ማሜይ ቤተሰቤ ሁኒ 👭
@hikimetinegnisubscribearag1061
ፍፊነኝ ያባቴናፍቂ አባየኑርልኝ ፍፊየ subscrip አርጊኚ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@@hikimetinegnisubscribearag1061 እሺ
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 лет назад
ስወድሽ እኮ አስካልየ እኔ መብት ቢኖረኝ እና ብችል ኑሮ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ በየሀገሩ ሂዳ የሰው በር እያኳኳች ባህል የምታሳይ የምታስተምር ወደር የለላት ምርጥ ሴት ብየ ሽልማት እውቅና እሰጥሽ ነበር
@hikimetinegnisubscribearag1061
ሽኮሪና ሴቷ ሹሹ subscrip አርጊና ቤተሰቤ ሁኒ
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ
የዛሬው እንኳን ቅጣት ነው አስካልየ መቻሉን ይስጥሽ
@ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
@ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 5 лет назад
አሜን በጣም ባልሂድኩ ያስብላል
@ራህመትመሀመድውለየዎ
ወይአሠካልየ አገረምንእንዳለአላቅምነበረ ጉድያለወአገረነው አገራችብዙነው እሠወቹነው
@እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ
በጣም እኔ ለናቴም እንደዚህ አይሰራኝም ከስደት ስሄድ ግን ፈጣሪ ይመስገን ይሄን ባህል አላወቀውም እጀራየ ትኑርልኝ
@zxc836
@zxc836 5 лет назад
አዎ ማርያምን አሰዞነችኝ
@seid5479
@seid5479 4 года назад
ደሞ እምታናደኝ እየተበላይ ትስቃለይ ጉድ
@mirajawahiry3022
@mirajawahiry3022 5 лет назад
ምስኪን አሰከለች ሰዎች አንደዴ ግፍ ይሰረሉ ዘሬስ ሀይለኘ ቅጠትነው የተቀጠሽው አይዞሽ ምርጥዋ።
@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
ወይኔ ጨካኝ ናቸዉ የዛሬወቹ
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 5 лет назад
Nebsetur nachi andgawa yasazenalu betam
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 года назад
Kmk
@መሥኪነኝየብታጅራዋ
የዛሬ ሤትዮ ልክ ማዳም ሆነች ኤጭ ሥታሥጠላ
@hanadejesusislordamenamen6048
@hanadejesusislordamenamen6048 5 лет назад
KKKKKKK
@SS-wf3vq
@SS-wf3vq 5 лет назад
እኮ ማር ትክክል ቢላሸል
@madinalove519
@madinalove519 5 лет назад
ክክክክክ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 лет назад
እኮ ዝምብላ ታዛታለች ውይ ጭካኔ ክክክ
@ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
😂😂😂😂 እኔም ተናደድኩ
@shn4924
@shn4924 5 лет назад
አሁን እነመዳምም ከኢትዮጵያ እናቶቺ ጋር አብረው እናት ይባላሉ ንሮ አደኖሩት ይኖራል አሉ እነሡ ለሠሩት የኔ ልብ ተሸራተተ አሥክነ ማር አይዞሺ በርቺ የኔ ቅመም
@tabezlegese4598
@tabezlegese4598 5 лет назад
አስካልዬ አንች ለአንድ ቀን እንዱህ የተሰቃየሽ እድሜ ልካቸውን እንዲህ ለሚሰሩት በጣም አሳዘኑኝ የአገሩ ፖለቲከኞች በቴክኖሎጂ ብቁ ቢሆኑ እና ለህዝባቸው ቢያስቡ?
@lubababasher2420
@lubababasher2420 5 лет назад
እነሱ ባህላቸውና ያደጉበት ስለሆነ እደሷ አይቸገሩም ሁላችንም ጋር አለ ከከተማ ውጪ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 лет назад
እኮ
@liyagebretsadik8778
@liyagebretsadik8778 5 лет назад
ፖለቲከኞች ማይክ እስኪይዙ ነው
@saadasaadaa4427
@saadasaadaa4427 5 лет назад
እሚያናድዱኝ ሢያዟት ንድድ እላለሑ😡😡😡😡😡😡
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ
ወየው ሰውቹ ግን ምን ነካቸው ሊደፍት ነው እንደ እረ እዝነት እሚባል ነገር ይኑር ሆ ይህን እሚክል ነገር ብቻሽን አታነሽም ትላታለች እንደ
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 5 лет назад
አይገርምሽም እኔም ገርሞኛል
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 5 лет назад
ክክክክ
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 5 лет назад
ስራቸውንልቅቁባት
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 лет назад
ወይ አያምሩ ወይ አያፍሩ እኔ እራሱ ደሜን አፈሉኝ ድንቄም ባህል ሆ
@hikimetinegnisubscribearag1061
ቤተሰቤ ሁኒልኚ
@እማየኑሪልኝለዘላለም
ዛሬሰ የሰከዛሬውን ሁሉ ጫና ነው የተውጡባት ምሰኪን ለማንኛውም ሳላደንቅሸ አላልፈም ሸልማት በጣም ይገባታል የእውነት ፍቅር ነሸ አሰክየ እመብርሀን ትጠብቅሸ የኔ ጀግና
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 лет назад
እጭጭጭጭጭ ሲዘጋ እድህ የተለፋበት አይ ባህል ስንት ጉድ አየን
@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
አስካልየ ራስሽን ጠብቂ. እነሱ ለምደውታል የፈላ ውሀ ይንዳይጎዳሽ ማማየ
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 4 года назад
ሴቶቹ ባህላቸውን ወይስ ክፋታቸውን የምያሳይዋት
@astermequannt1585
@astermequannt1585 4 года назад
Kikikikiki
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 4 года назад
የፈላ ውሀ ዉስጥ እጂሽን አስገብተሽ ሊጥ ስታወጭ ገርሞኛል ።በእቃ ማውጣት እንደሚችሉ አለመንገርሽ ገርሞኛል ።
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l 5 лет назад
አቤት ኮመንቶች ክብር የሚባል አልስራላችሁም ምን ችግር አለው ብትስራ ገጠር ላይ ደግሞ ጡት ማስያዣ አንጠቀምም በቃ ኢትዩጽያን እወቋት ከመፈረዳችሁ በፊት
@nuranaji5214
@nuranaji5214 4 года назад
ፅዳት ግን ዜሮ ነው ቀሚሳቸዉን እያሹበት እእ ዘጋኝ ለሚጠጣው አዘንኩ
@SS-wf3vq
@SS-wf3vq 5 лет назад
ነቢዮ ሶለለሁ አለይሂ ወሳለም መሬት ለሉት እዘኑ ሰመይ የለው የዚነለቹሀል ቢሎወል ግን ምን ሆነቹ ነው ዘሬ ገደለቹወት ልጂታን እሱወም ምስግን ስተሰዝን የራቢ
@ሶፊቢንትይመርነኝወሎየዋ
ሰለላሁ አለይሂ ሰላም
@ሀይሜነኝየጎጃሟ65
@ሀይሜነኝየጎጃሟ65 4 года назад
እኔስ ገና ዛሬ ነው ያየሁት እንቅልፍ ጠፋ ምክንያቱም እሬሳ ማድረቅያ ሴል ሰውየው በጣም ያስፋራል ወይኔ
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 5 лет назад
አስካልዬ የኔ ከርታታ በሄድሽበት ሁሉ እመቤቴ ትከተልሽ እንዴት እደምወድሽ ዛሬማ ቅጣት ነው የቀጡሽ አይዞሽ
@moga1236
@moga1236 4 года назад
እጨት እና ሊጥ እደት ይምጣጣል ውይ መጨማለቅ የሞት መዳኒት ነው ቢሉኝ እሄን አልጠጣም ማን እደወሎየ በተረፈ አስካልየ እወዲሻለሁ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
@nabishanabisha2896
@nabishanabisha2896 5 лет назад
😩😩😆😆😆😊😊ሴቶቹ ይገርመሉ ልሰሪ ነው የመጠሽ ስሪ ስሉ
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 лет назад
ውይ አስኩዬ እኔን አደከሙሽ እኮ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ አንቺ ልዩ ሰው ነሽ የትኛው ጋዜጠኛ ነው እንዲህ ሰርቶ ያሳየን በቃ ለኔ ምን ጊዜ አንደኛ ነሽ ሽልማት ይገባል💪💪💪💖💖💖🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏
@alroemie9370
@alroemie9370 5 лет назад
አንች እኮ። ባሕሉን። ለማሳየየት እንጂ የየጉልበቱን ሥራ መስራት። የየለብሾም ሊጎዳሽ። ስለሚችል። በተረፈ። እናመሠግናለን
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 5 лет назад
ውይ ማን እዳማራነቴ
@እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ
በጣም እጀራየ ትኑርልኝ ይሄን በልቸ የምኖር አይመስለኝም
@የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ
ውይ አስካልየ. አደከሙሺ
@زينبعمر-ذ6ع
@زينبعمر-ذ6ع 4 года назад
ያማራ ባህላችን ምግባች ንፅህናችን ማን እደኛ እጀራ ወጥ ጥሬ ቆሎ ገፎ ቂጣ አረ ስቱ ምግባችን ጣፋጭ ነው ከንፅህና ጋር አልሀምዱሊላ እስላም ክርስቲያኑ ንፁህ ነው
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 года назад
አንቺ ባህልሽን እንደሚትወጂዉ ሌላዉም የራሱን ይወዳል
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*ልክ የእኔ መዳም እንክት በስመአብ ጭካኝ ውሻ አንዳንድ ስዎች ግፍ ኡ ኡ የኔ ወድ አስካሎየ ውይ እኔ ልድፍልሽ ማርይ መልክ ክፍ ስዎች 😉😘!*
@hikimetinegnisubscribearag1061
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ ሳቂታዋ ቆንጆ እባክሺ subscrip አርጊኚ😘
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@@hikimetinegnisubscribearag1061 *አብሽሬ!*
@SaraSara-ep9yt
@SaraSara-ep9yt 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣሽ አክስቴ መሳይ አስኩዬ💚💛❤😘😘😘😘
@hikimetinegnisubscribearag1061
Sara Sara S. Subscrip አርጊኚ እሙየ
@Kwt-jt8hf
@Kwt-jt8hf 4 года назад
ኢኔም.ኢንደዚህ.ጠከረ.ነበርኩ.አሁንመ.የረብ.አገር ሲረ.አደከማኝ.ቢቻ.አላሀምዲሊላህ
@ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ
ወይ ኮሜቱች ከነሱ የናተ ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад
ዛሬሰ ወይዘሮ ትዛዟ ቤት ነው የሄድሽው ሚስኪን
@hikimetinegnisubscribearag1061
ኢትዩጵያ ውስጤ ውስጤ subscrip አርጊኚ
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад
hikimeti Yesuf ሀምሳ ሁለተኛ የአንች ተራ ነው አሁን
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 5 лет назад
ክክክክክክክክክ ምታርግ ጎበዝ በሞያዋ ማትደራደር
@hikimetinegnisubscribearag1061
Zahrah Asiri Z. ሰብስክራይብ ግጪኚ ያለመማርር😘😘😘😘
@sgashs4150
@sgashs4150 5 лет назад
Kkkkkkkkkkkkk wayinee motkunyii
@መሬምመሬም-ደ2ወ
@መሬምመሬም-ደ2ወ 5 лет назад
ወይኔ ሲያናዲዱ አስካልየ እህቴ አች ለስራሽ እኔ ደከመኝ ምንም አያዝኑ የዛሬውቹ
@melatkl7275
@melatkl7275 5 лет назад
ሀገራችንን ባህል ልታሳይ ነው እጂ የምትዞረው ግዴታ የለባትም አዳድ ቦታዎች ግን እዴትነው የሚያዙት
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 лет назад
እንደ ሴትዩዋ ምነካት አንዳንዱ ስው ጨካኝ አስኩየ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ስታስጠላ ሴትዩዋ😠
@ኦርቶዶክስነኝ
@ኦርቶዶክስነኝ 5 лет назад
የክፍለ ሀገር ሰው እኮ የዋህ ነው. ደጉ ወገኔ ኑሩልኝ በክፉ የሚያያችሁ አይኑ ይጥፋ
@hikimetinegnisubscribearag1061
ኦርቶዶክስ ነኝ እኔም ክፍኬለሀገር ነኚ በይ ቤተሰቤ ሁኒ ማማየ
@belaynshyoutube6462
@belaynshyoutube6462 4 года назад
የት አገር
@tigiymryamlji5490
@tigiymryamlji5490 4 года назад
ወይኔ አሁን እንደዚህ ሁሌ ደክመው ሲያቀርቡ ውለታ ያሳቸዋል አይ የሴት ልጅ ጣጣ
@ኢስላምነውህይወቴኢስ-ሠ9ኈ
ሴትየዋ፣ምንነካት፣ሆሆሆእግዳማክበርየሚባልአታውቅምእዴ፣እዴለምንመጣሽእደማለትመሰለብሽ
@madinalove519
@madinalove519 5 лет назад
ወይ የዛሬ ወቹ ስያስጠሉ ሸም የላቸው ልሰሪ ነው የመጣሽው መዳም ሆኑ እኮ😂😂 አስካለች ትግስቱን ስለሰጠሽ ጀግና ነሽ በርች ማር።እንግዳም አያቁ
@Mወለዬዋ
@Mወለዬዋ 5 лет назад
ከከከከከከ
@ኢስላምነውህይወቴኢስ-ሠ9ኈ
ሴትየዋእዴትእዳቃጠለችኝ፣ምንቱግርድፍናትኤጭእዝነትየሚባልአታውቅም
@hanalove9601
@hanalove9601 5 лет назад
የዛሬዋ ደግሞ ቂጧ የከበዳት መዳሜን መስላ እየተከተለች ታዛታለች 😱😱😱😱😱😱
@የስደትስጦታዬሁረልኢይንመ
*ስንት አይነት ጨካኝ ሰው አለ እኔ ብሆን ቀረፃ አቋርጨ እመለሳለሁ እንጅ እኒህ ጋ አልታገልም😣*
@sadyacds2174
@sadyacds2174 5 лет назад
ትክክል ቅጥረኛ እኮ አረጓት ሆሆ
@bizzabizza5236
@bizzabizza5236 4 года назад
ክክክክክክክክ
@nabishanabisha2896
@nabishanabisha2896 5 лет назад
😞😒ደስ አይልም ስጀመር ጀምሮ እስከ መጨረሸዉ
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 года назад
ሧትዮይቱ አይን ወጣናት ወላሂ እደትብትደፍራትነዉ የዚህን ያህል የምታዛት እኸ እያለች አሣዘነችኚ አይዞሺ
@hoohoo9849
@hoohoo9849 5 лет назад
ልጂቶ ጡቶ ምንሼ ነው 😳😳 አሰኩየ የኔ ክርታታ ዛሬ አሳዘንሺኝ
@የሮማቲዩብ
@የሮማቲዩብ 2 месяца назад
ጨካኝ ናቸወ ግን እየተናደዲኩ ጨረስኩት አይቸ ሲያዙ ይሉይታ የለም
@የሮማቲዩብ
@የሮማቲዩብ 2 месяца назад
አስካልየ አገሬ ስገባ ከእኔ አገር ትመጫለሺ ሳውዲ ነኝ ስወዲሺ ስልክሺን ከየት ላግኘው
@zewedegebremeskel5750
@zewedegebremeskel5750 5 лет назад
ሰላም አሰካለች በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው ለምን እኔ እንደዚ አየነት በጣም ነው የምወደው እኔ የአዲሰ አበባ ልጅ ነኝ ግን ገጠር ለገጠር ብሄድ በጣም ነው የምወደው ግን የተወሰነ ቦታ ነው ያየሁት ሳይሽ ታድላ እላለሁ። ከአሜሪካ
@ሰላምለናንተ-የ2ነ
@ሰላምለናንተ-የ2ነ 4 года назад
ያሚጣዉነገር አሰራር በጣም ከባዱ ነዉ ሴቶች ያሳዝነኛል ቢቀርስ ብዬ ተመኘሁ የበርሜሉ ቆሻሻ ነት
@eteneshagah6456
@eteneshagah6456 4 года назад
ዘር ተመቸሸኝ ይመችሽ አቦ
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 года назад
Ufff አስኩዬ. አይዞሽ. ግን በሰቅ እዬሞትኩ.ነዉ ኡኮ 😀😀😀😀 አስመሰይ ጭስ ገደለሽ ስረ. ዉይይይ.እኔም እዝህ ሆኜ. ከአንች ገ እኩል እዬደከምኩነዉ. አስኩዬ እኔ ልድከምልሽ. ለአንች ምከፈለዉ ደመዉዝ እጥፍ መሆን አለበት. መር ነሽ ❤👍👍
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 5 лет назад
አስካልዬ እኔን ይድከመኝ እህቴ በጣም ነው ያሳዘሽኝ ፕሮግራምሽን በጉጉት ነው የማየው
@hikimetinegnisubscribearag1061
እንደራሴ Kitchen በይ እኔንም ቤተሰብሺ አርጊኚ👭
@lylyahussen7921
@lylyahussen7921 4 года назад
አስኩየ በናትሽ እኛ ቤት ሂጅ ከዴሴ ትንሽ አለፍ ይላል በዛውም ቤታችንን ዘመዶቼን ታሳይኛለሽ ያገራችን ውቂያ ነው አሁን ሂደሽ አውድማው ሳይቀር አሳይኝ
@peace2all51
@peace2all51 4 года назад
እንዴ አስካለ የማይቻል ነገር አልችም በይ: ሁሉም በየባህሉ የለመደው ነገር አለ ላንቺ ደሞ ከባድ የሆነ መጎዳትም አለ ጠንቀቅ በይ የኔ ቆንጆ. ከእሳት ጋር ጨዋታ😱
@bellab7021
@bellab7021 4 года назад
አስካልየ እውነት ላይክ ያንሳታል በዛለይ ሰይፉ እንተርቢው ባደረገልን ስወድሽ አስካልየ
@madinamadina2590
@madinamadina2590 5 лет назад
ምን ይመስላሉ ሲያስጠሉ
@hawamuhamed8550
@hawamuhamed8550 5 лет назад
አስክየ በመጀመርያ እወድሻለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እንዳች አይነት ሰው ያብዛልን አቦ ጋዜጠኛ ማለት እንዳች ነው አቦ
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 лет назад
እድሜ እና ጥና ይስጥልን የክፍለ ሀገር ልጆች እኮ ጠንከር ናቸው
@መድናያላህባሪያ
@መድናያላህባሪያ 5 лет назад
አስክየ ትግስቱን ይስጥሽ ሲዙሽ አይፉሩሽም
@hanalove9601
@hanalove9601 5 лет назад
የዛሬዋ ደግሞ ቂጧ የከበዳት መዳሜን መስላ እየተከተለች ታዛታለች 😱😱😱😱😱😱
@Tube-rt2cj
@Tube-rt2cj 4 года назад
ኦራሣቸው አይሠሩምደ አዳደ ካሣዮት ሠገጤ ሁላ
@ኦበዓልብዙሕምሕረትጎይታይ
ውይ ዝም ብለው ጨምሪ ተሎ በይ ይላሉ እንዴ አታሳዝናቸውም እኔማ እዚህ ሁኜ እፍፍ ስልላት እንዳያሳርራት ለካ በቪድዮ ነው ተመልሼ ለራሴ ሳቅኩኝ
@sablework6012
@sablework6012 5 лет назад
አሰካልየ የኔ ጅግና በየሻለሁ ጥሉብኝ በጣም እወድሻለሁ
@hikimetinegnisubscribearag1061
Sable Work S. Subscrip አርጊኚ
@ተስፈአለኝD
@ተስፈአለኝD 4 года назад
ውይዘሬስ ደክሞሸል መደም እንደዚ ትዘዚ አተበዘም
@ተመስገንአሜን
@ተመስገንአሜን 5 лет назад
እግዚአብሔር የመረቀሽ ስት በእሁነት እዳንች አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን አኔች ጀግና ሴት እመብርሀን ከነልጆ አትልይሽ እድሜና ጤናውን ያርዝልሽ እግዚአብሔር አሜን ፫❤❤❤❤❤
@birtukanyilam1441
@birtukanyilam1441 4 года назад
ወይ ጉዲ ይህ ሁሉ ኢትያወስጥ ነው በጣም ገርሞኛል
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
ኧረ በስመአብ ባይሰራ ቢቀርስ😡😡😡😡
@miserutube7681
@miserutube7681 5 лет назад
አመርኛ መወቀቸዉምጥሩ ነው
@hikimetinegnisubscribearag1061
etyo yan በጣም በይ ስብስክራይብ አርጊኚ አሁኑኑ
@alemhlwi2294
@alemhlwi2294 5 лет назад
Weynie gudsh Askuye Brtatun ystsh mare chay nesh Betam g
@ወሎየ-ረ3ኈ
@ወሎየ-ረ3ኈ 5 лет назад
እህ ቅጣት ነዉ የዛሬዉ አስካልየ ጥናቱን ይስጥሽ
@ኡምሰላህድንነጃት
@ኡምሰላህድንነጃት 4 года назад
ክክክክ አሥኩየ መዳም ሆነችብሽ የዛሬዋስ
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 лет назад
የገጠር ሰው ጡት ማሲያዣ አያቅም እኮ ሚስኪን ክክክክ
@melsatube6360
@melsatube6360 5 лет назад
አሥካልየ እሥካሁን ባለመሸለምሺ በጣም አዘኩ አሁን ሊላ ነገረ ብሠሬ ሢሯሯጡ ይውሉ ነበረ
@እምየማሪያምየሁሉምእናትእ
ምን ችግር አለው
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 лет назад
@@እምየማሪያምየሁሉምእናትእ ችግርማ የለውም እኔ እኮ ችግር አለው አላልኩም
@amartiadane3181
@amartiadane3181 5 лет назад
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@sgashs4150
@sgashs4150 5 лет назад
Enyam anaqiim ezii metiin
@selamselam805
@selamselam805 4 года назад
Uuuuuffff betam yadekemli mankiya bnorachew
@dybora781
@dybora781 4 года назад
የሀጋሬሶዉሄዋ😍😘😘😘😘😘👌👈🙏🙏🍒🍓🍇🍇🍇🍇🍇💚💛💝
@behryakedir3771
@behryakedir3771 5 лет назад
ምስኪን በጣም እወድሻለዉ የኛ ጀግና ሰዎቹ ግን ጨካኝ ናቸዉ አስፈጉሽ የኔ እኔት ብትሆን አይናይንሽ ስታይ ነበር ምታዉልሽ
@astermandefro3831
@astermandefro3831 5 лет назад
ወይአስኩዬ፣፣የዛሬው፣ጥግራ፣ይከብዳል
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 2 года назад
ወይነ ጉልበትሽኮ አለቀ ውዴ ተቃጠልሽኮ
@hayetyoutube7841
@hayetyoutube7841 5 лет назад
ውነትለመናገር ትጎጃለሽ
@jimmatube6844
@jimmatube6844 5 лет назад
Min aynet sewch nachew
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي 3 года назад
አራ ምንድን ነው ግን እሄ ሁሉ ለመጠጥ ነው ሆሆሆሆ ዘግ ነገር ነው እጭ
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 5 лет назад
ጠላ መሆኑ ነው እንደየ
@እሙፊሪሀወሎየዋቻናል
አስካልየ በጣም ነው ያሳዘነችኝ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 лет назад
የዛሬዋ ማዳም አዛ ነገር ነች አስኩዬ ጀግና ነሽ ።ይህች መደም ግን ሆሆሆ ፅነቱን ይስጥሽ
@hanang7517
@hanang7517 4 года назад
ውይ ደስ ሲሉ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
ውይ፣እደኔመዳምላዘዙአይጠግቡም ፋጉሎወች ሀሀሀ
@fatumagemechu8277
@fatumagemechu8277 4 года назад
Endanzih free hono binor 😂😂zena blewu xexatewu yicaferalu
@fatumagemechu8277
@fatumagemechu8277 4 года назад
Mn alebchawu yicaferu shi amet ayinoram
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 3 года назад
እነኚማ ጭራሽ ሰራተኛ አረጓት
@seid5479
@seid5479 4 года назад
አስኩየ እፍ ስትይ ፈስ መሰለኝ ኡይ አሉ ነውደ ክክክ ስገርም ሴትዮዋ አድጀሪካ ወሀ ታስነሳሻለይ ይብላኝላት
@seid5479
@seid5479 4 года назад
የበቀል ነው ግምሉንም ሆ እረ ቀስ እያልሽ አስኩየ
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 5 лет назад
🤷‍♀️😞እየላከች ገደለቻት 😡😡😡🙉
@goldlove7267
@goldlove7267 5 лет назад
ኧረ ምንድን ነው የዛሬው ስራስ ወይ አገሬ ለካ ይሄሁሉ የሙያ ባለቤት ነንንን
@peace2all51
@peace2all51 4 года назад
ውሀ ቢጠጡ ተመፕሁ : ቢቀርስ????
@mintesnotwase7336
@mintesnotwase7336 Год назад
አስኩየ የንየ እጅ ይቃጠልልሽ የእንየ ማር
@halimaseid3179
@halimaseid3179 5 лет назад
ሴትየዋ ስታናድድ እኛ ጋር ስለመጣሽ ነይ እገዥን ብላ እርፍ አስካልየ የኔ ሚስኪን ማዳም ሆነችብሽከከከከከከ
@hikimetinegnisubscribearag1061
Halima Seid H. በይ ስብስክራይብ አርጊኚ
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 года назад
ኧረ ግፍነዉ የዛሬዉ
@ተውሒድሱና
@ተውሒድሱና 5 лет назад
እጭ እጭ ቢቀርስ አስካልዬ ይሄኛው ስራ በጣም ይከብዳል ኡኡኡኡኡ
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 4 года назад
ሲያሳዝኑ ኡፍ ድካማችሁ
@madotsentyhu2849
@madotsentyhu2849 4 года назад
Betam des yemtiy set nesh sntu gazetega yalew yelelew eyzebareke ywlal anchi beye kflageru eyezorsh bahl tastewawikyaleh lezawm eyelefash
@reba222ajmanreba9
@reba222ajmanreba9 4 года назад
አዝግነት የዛሬቱሥ
@alemhlwi2294
@alemhlwi2294 5 лет назад
Endie kumo mayet Ere aguzwat ebakchu motech besmeam
@tsigemenale892
@tsigemenale892 4 года назад
bachelache betljaye bachelew yekefeabeba nche 💐💐💐💐💐💐👈🏾👉🏾🌲🌻🌹 👉🏾Ethiopia 👈🏾 kurate kefekerwa ytenesa enbay ywerdale yhulume neger habetamoche nene selame fekere lhagerachen 👉🏾💚💛❤️👈🏾
Далее
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 873 тыс.
Сколько стоит ПП?
00:57
Просмотров 55 тыс.
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 873 тыс.