Тёмный

#ውርጌሳ_የሚሄድ_አረቢያ_መጂሊስ 

Med መድ Tube
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 4,7 тыс.
50% 1

ልዩ እና ማራኪ አረቢያ መጂሊሰ

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 119   
@Medtube1988
@Medtube1988 7 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀባይቢ የመጂሊሱ ዋጋ እሄ የተቀጠረው ዋጋ ሳይጨምር ነው አሁን ላይ ባለ 20 ቲክነስ 9ሺ እና 9200 ነው
@medinatube5989
@medinatube5989 7 дней назад
ሜትር ነው መዲ
@temr8492
@temr8492 7 дней назад
በአንድ ጊዜ አንድ ካሬላይ 1200 ብር ጭማሬ የሀገራችን ነገርኳ ከባድነው መድየ አድናቂሽነኝ በርች ❤
@سبحانللله
@سبحانللله 7 дней назад
ቴሌቪዥንሥንትገዛሽ
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ 7 дней назад
መዲ የውጩ ቦዲዲ አላቼው) 30ዐቲክነስ
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 7 дней назад
❤❤❤መድዬ ንገሪኝም ባአላህ የአልጋ ፍራሹ በነጩ ስንት ነው ሜትር ከሀምሳ ደሴ ውዴ ንገሪኝማ
@jamila3850
@jamila3850 7 дней назад
መታመን ለራስ ነው እሚለውን በተግባር ያያቺሁ በላይክአሳዩኚ
@semirahassen5841
@semirahassen5841 7 дней назад
ኢወላ👍
@bezamengesha22
@bezamengesha22 7 дней назад
የመድ ይለያን
@jamila3850
@jamila3850 7 дней назад
@@bezamengesha22 ትክክል
@zinet4861
@zinet4861 7 дней назад
ማሻአላህ ተባርክ አላህ የሆነ እቃነው ያአፊያ ያድርግላት አንችም ጀዛኪ አላህ መዲ🎉🎉🎉❤❤
@ekru7258
@ekru7258 7 дней назад
❤❤❤
@አላህከታጋሾችጋነው
አላህ በሀቅ ያበርታችሁ እህቶቸ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ
@anbsnv2253
@anbsnv2253 7 дней назад
የኔቆጆ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ጀዛከሏህ ህይር ደስብሎኛል አላህያስደስትሺ የረፍት እጀራ አሏህ ይወፍቅሺ ወላሂ ቃላት ያሰኛል 😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹
@user-og6fm3mv2p
@user-og6fm3mv2p 7 дней назад
ማሽአላህ ያንችነውደበጤኑረበት ❤❤❤❤
@anbsnv2253
@anbsnv2253 7 дней назад
አወ አሚን የኔዉድ
@tube-sn3gl
@tube-sn3gl 7 дней назад
መሽአላህ ግን መጠየቅ ነዉር ከሆነ ባላቅም የምገዛዛበት ለሦ ሥትነዉ የምትሠጦት እኔ ላዝ ፈልጌ ዋጋቸዉ ዉድነዉ ለራሥሽ ሢትሂጂ ብለዉኝ ነዉ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 7 дней назад
ማሻ አላህ ያች ነው🎉🎉🎉🎉
@shjking2439
@shjking2439 7 дней назад
​@@tube-sn3glየኔም ጥያቄነዉ እዲህ ለፍታ እሥ እደምሠጣት ማወቅ እፈልጋለሁ
@user-up9qq7eh9b
@user-up9qq7eh9b 7 дней назад
አንደኛ የሚያደርግሽ ሀቀኛ ነሽ ወደ ወሎ ያላችሁ እሷን እና ጓደኛዋን ብቻ እዘዙ አላህ አይቀይርሽ በሀቅ ያፅናሽ።
@user-og6fm3mv2p
@user-og6fm3mv2p 7 дней назад
እስኪ ሰላሳሺ እናገባት አይከፈልበትም❤❤❤❤በርች መዲ ጀግና
@aminamoh619
@aminamoh619 7 дней назад
እራቢ በስላም በደስታ የምትኖሪበት ያድርግሺ
@anbsnv2253
@anbsnv2253 7 дней назад
አሚንንን አብሮያኑረን ዉዴ
@fatumaseid9906
@fatumaseid9906 7 дней назад
ማሻ አላህ ልዩ ነዉ የዛሬዉ በደስታ በጤና የምትኖርበት አላህ ያድርጋት መድየ አላህ ያግዝሽ❤❤❤
@anbsnv2253
@anbsnv2253 7 дней назад
አሚንን
@fatumaseid9906
@fatumaseid9906 7 дней назад
@@anbsnv2253 አች ነሽደ ዉደ
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 7 дней назад
ከዩቱበሮች ሁሉ የተለየሽ ነሽ በርች 👍👍👍
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa 7 дней назад
ማሻአላህ መዲ እኔም አንችነውየማዘው አረቢያ መጂልስ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 4 дня назад
ማሻአላህ የኔቆጆ በርች🎉🎉🎉
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb 4 часа назад
ማሻአላህ❤❤❤
@Nurobegeter
@Nurobegeter 7 дней назад
ማሻአላህ መዲ እቃወችሺ ምንጊዜሜ ፅድት ያሉ ሀቀኛ በርቺ❤❤❤❤
@hlimet
@hlimet 7 дней назад
መዲየ ማሻአላህ እኮነሽ መታመን ለራስነው አላህ ጀዛስሽን ይክፈልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 7 дней назад
መድየ ልዩ ነሺ ምርጫሺ ሁሌ ይገርመኛል በዛ ላይ ታማኝ በረካ ሁኚ አቦ ዘርሺ ይባረክ❤❤❤ደግሞእንኳንአደረሰሺ ለ2017 ❤❤❤የኔ ቅን የደስታ የስኬት ዘመን ይሁንልሺ እወድሻለሁ ሁሌም❤❤
@طيبه-س8و
@طيبه-س8و 7 дней назад
ማሻአላ መድየ
@አላህከታጋሾችጋነው
መሻ አላህ
@bintemuhammed2273
@bintemuhammed2273 7 дней назад
የኔ ልዩ ወላሂ ሰወድሽ ስራሽ ሁሉ በጣም ደስ ይለኛል❤❤
@Hayou-p7b
@Hayou-p7b 7 дней назад
ማሻአላ ተባረክ አላ በጣም ያምራል ወላሂ የገዛሺው አላህ በአፉያ እምኖረበት ያድረግሺ
@anbsnv2253
@anbsnv2253 7 дней назад
አሚንን የኔዉድ
@galaxsya2341
@galaxsya2341 7 дней назад
ማሸአላህያምራል አላህአገራቺንሰላምያረግልን
@hshsw6556
@hshsw6556 7 дней назад
ማሻአሏህ ተባረከሏህ በጣም ነው የሜምረው የኔ ጀግና አይት በሰላም ከሀገርሽ ገብተሽ በደስታ የምትኖሪበት ያድርግሽ ውበቱ ይለያል❤
@anbsnv2253
@anbsnv2253 7 дней назад
አሚንን የኔዉድ
@shjking2439
@shjking2439 7 дней назад
መሸአላ መዲየ መታመን ለራሥ ነዉ እህቴ ቀጥይበት በዝሁ
@seidabate8547
@seidabate8547 7 дней назад
ማሻአላህ በጣም ያምራል
@user-yn1zg1vv2f
@user-yn1zg1vv2f 7 дней назад
ማሻ አሏህ ሲያምር መጋረጃው😊
@lubaba3474
@lubaba3474 7 дней назад
ኢሻ አላህ የኔ ሙሉ የቤት እቃ ተገዥልኝ አለቀ የኔ ወደህት❤❤❤
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 7 дней назад
ጎበዝ ታማኝ ነሽ በርች እህቴ አድትም ነገር ዝግት አይልሽም በዚሁ ቀጥይበት❤❤❤❤❤
@Seadademessis
@Seadademessis 7 дней назад
የኔ ታማኝ መድየ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@HayatMohamed-ch6vp
@HayatMohamed-ch6vp 7 дней назад
መሺአላህ የኔቆጆበርቺ
@ዮስራዩትዩብ
@ዮስራዩትዩብ 7 дней назад
አሚን እህቴ ሀገር ሰላም ሲሆን ነው እምንኖረው
@SusumehammedMubarkjemal
@SusumehammedMubarkjemal 7 дней назад
በጣም ጎበዝ ሀቀኛ ነሽ 🎉🎉🎉
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 7 дней назад
ማሻ አላህ መድየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hz4pj8wy2i
@user-hz4pj8wy2i 7 дней назад
ወላሂ ትለያለሽ በጣም ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉
@RabiaAbdu-fj5rr
@RabiaAbdu-fj5rr 7 дней назад
ሀያ ቲክነሰ ነው ሰላሳ ይመሰላል ሀያ ከሆነ በጣም ምርጥ ነው ኢንሻ አላህ ጥር ላይታሰሪልኛለሺ
@kwaa9870
@kwaa9870 7 дней назад
ማሻአላህ በርቺ
@m1band688
@m1band688 6 дней назад
🎉🎉🎉🎉
@Zebiba-ge8eq
@Zebiba-ge8eq 7 дней назад
መሸአላህ ❤❤❤❤❤❤ በርች
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 7 дней назад
ማሻአላህ ሀቀኝነትሽን አላህ ይጨምርልሽ
@madinaomar6422
@madinaomar6422 7 дней назад
ማሻ አላህ
@FaizaGetachew-wf3qv
@FaizaGetachew-wf3qv 7 дней назад
እኔም አመጣ ትገዢልኛለሽ ይንሻአላህ በተረፈ በርቺ የኔ ጀግና
@امريانوريضوانإنشاءالله
ماشاءالله ماشاءالله عليك ياحبيبتي
@chg7617
@chg7617 7 дней назад
ማሻአላህሀገሬገባሺቀጣይእኔነኝ
@saraendirs1281
@saraendirs1281 7 дней назад
ጎበዝ ሴት ነሽ አላህ ይሰእድሽ ዉዴ እኔም ማዘዝ እፈልጋለሁ
@naimaemran7700
@naimaemran7700 7 дней назад
ማሻ አላህ❤❤❤❤
@የምስቴቅመም
@የምስቴቅመም 7 дней назад
ማሻላህ በጣም ያምራል ወደ ብታጀራ ትሊካለሽ የኔ እህት🎉አረቢያ መጅሊሡ
@ዙዙ.ወለየዋ
@ዙዙ.ወለየዋ 7 дней назад
በዛዉ አለይኮ የምሰራ ለምለምን አሰሪ ቡታጀራ
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 7 дней назад
Ena yasarahota7500 nibara yazara2amita ahona chamerowali bitami ehetocha tamige sawa kigagichu yameyasafalegichuna eki bilawa waga gezu
@saadasaada-uy5nf
@saadasaada-uy5nf 7 дней назад
ማሻአላህ ሀሪፍነው እህት በርች ያችእና የዚይነት ተማኝነት ይለያል አለህይጨምርላችሁ በዙሁ ቀጥሉበት ❤❤❤🎉🎉🎉 አንድቀን ኢሻአላህ እኔም ተሳክቶልኝ እጠለባለሁ
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 7 дней назад
ማሻ አላህ ውቢቶ ሀገሬ ውርጌሳየ
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 7 дней назад
ቁጥር አስቀምጭልኝ መድዬ አደራ
@UaeUae-gu3us
@UaeUae-gu3us 7 дней назад
🤳 አለኮ አፕሮፋ ይሎለይ
@sarahmanal9614
@sarahmanal9614 7 дней назад
ማሻአላህ
@LubabaNuru-r3k
@LubabaNuru-r3k 7 дней назад
ማሻ አላህ የእክታ
@ሀውለትየከላላዋ
@ሀውለትየከላላዋ 7 дней назад
ማሻአላህ መድየ ጎበዝነህ ወላሂ አላህይጨምርልሽ ታማኝነትሽን እኔግን ብጠይቅሽ አልመልስልኝ አልሽ እቃ ፈልጌ ነበር ሁለየም በለቀቅሽ ቁጥር እኮምታለሁ ግን አታይኝም በዋሳብም ገብቸነበር😢
@HdgFg-tx6kn
@HdgFg-tx6kn 7 дней назад
መሸአላህ❤❤❤❤
@HawaDubia
@HawaDubia 7 дней назад
🎉🎉🎉
@AsiaAhmad-b1m
@AsiaAhmad-b1m 7 дней назад
ماشاءالله
@user-tc3qf1yf7s
@user-tc3qf1yf7s 7 дней назад
አይይ አሁንስ አስበው አለሁ ግን አልሳካልኝ አለ የእቃ ቪደወ ሳይ እገዛለሁ ብዬ ሳቅድ 😢 የድበር ብር እባላለሁ አሁንስ ባሠኝ እፍፍፍ
@fathimakk9719
@fathimakk9719 7 дней назад
مشال❤❤❤🎉❤🎉
@chg7617
@chg7617 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@rehimaxtube-
@rehimaxtube- 7 дней назад
መድየ በናትሺ ፎፋ አሳይን ደሴ
@FatumaAli-cf2cg
@FatumaAli-cf2cg 7 дней назад
🥰🥰🥰👌👌
@OmanOman-oq4ls
@OmanOman-oq4ls 7 дней назад
❤🎉🎉🎉
@FjjGgh-b8w
@FjjGgh-b8w 7 дней назад
መዲንእህቴ
@EmanName-t6c
@EmanName-t6c 7 дней назад
አሠለማለይኩም መደየ አሁን መጂልስ ሰንት ነዉ
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ 7 дней назад
መዲ እኔምበቅርብ ጠክሪ መዲ❤❤
@medinatube5989
@medinatube5989 7 дней назад
አልሀምዱሊላህ እኔም አሰርቸ ጨርሻለሁ ሂጀ እምቀመጥበትያድርገኝ እንጅ ቆይ ሄሉጋ ነውደ ያሰራሺው ወላሂ የነሱ ይለያል ጥራቱ ካሰራችሁ ደሴ ኑህ አረብያን አሰሩ እኔ 96ሺብ ገዝቸለሁ ❤
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 7 дней назад
ማሻአላህ የሰላም ቤት ያድርግልሽ መቸ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 4 дня назад
አድራሻቸዉን ስጭኝ ኑህ ከረቢያ መጂስ ቁጥራቸዉን
@medinatube5989
@medinatube5989 4 дня назад
@@SOFYe-TIKUYE ማሰራት ፈልገሺነውደ ማሚ እኔን ነው ስጭኝ ያልሺ ልስጥሺደ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 4 дня назад
@@medinatube5989 አወ ዉዴ ስጭኝ
@anbsnv2253
@anbsnv2253 7 дней назад
ተራሺን ጠብቂ
@ZZ-th2mb
@ZZ-th2mb 7 дней назад
በዋትሳፕ ለምን አትመልሽምምምም
@aminamoh619
@aminamoh619 7 дней назад
መድ አስቀናሺኝ 😢
@MouMoh-gn3jz
@MouMoh-gn3jz 7 дней назад
መድየ የኔሴት ❤❤❤
@madinaomar6422
@madinaomar6422 7 дней назад
እህት ካየሺው መልሽልኝ ጨርቁን ብቻ እፈልግ ነበር ለ9 ሜትር
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 7 дней назад
ቲቪውስትብርኑው መድ. አለፍሽው
@Medtube1988
@Medtube1988 7 дней назад
ተናግሬያለሁ 31 ሺ ከነ ሙሉ እቃ ያውም አብራርቸ
@ወሎላይጠብቀኝ
@ወሎላይጠብቀኝ 7 дней назад
እኔምእፈልጋለሁግንለምአትመልሺም
@MeeruuIdiris
@MeeruuIdiris 7 дней назад
🥰🥰🥰🥰🥰❤❤
@medinatube5989
@medinatube5989 7 дней назад
መጋረጃው 7ሺተወደደስል 9500ብር ወይኔ ሀገሬ😢
@ekru7258
@ekru7258 7 дней назад
ለኔም ትገዠልኛለሽ መዲ 😮😮😮
@kalokalo2811
@kalokalo2811 7 дней назад
የዚች ልጂ ስራ የሚደነቅ ነው አበረታቱአት እስቲ አይከፈልበትም
@user-yd3ck8pf3u
@user-yd3ck8pf3u 7 дней назад
መድእቃምርጫሽልብስምርጫሽብቻምንልበልሽምርጫትችያለሽአላህይጨምርልሽ
@Amiexym9189
@Amiexym9189 7 дней назад
አንች ግን watsap ሲያወሩሽ አታናግሪም
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
እኔም በቅርቡ ብዙ እቃ አዝሻለሁ ቤቴ ይለቅና ደሴ
@AjaybaHamid
@AjaybaHamid 7 дней назад
ማሻ አለህ❤
Далее
Добрая весть 😂
00:21
Просмотров 347 тыс.
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
31:33
Просмотров 149 тыс.
አዲስ አመት በአዲሱ ቤት❤🙏
17:32
Просмотров 15 тыс.
Добрая весть 😂
00:21
Просмотров 347 тыс.