Тёмный

ውስተ ጽባሕ ነጽሩ(ወደ ምሥራቅ ተመልከቱ) በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Gebrekidan Girma 

ኦርቶዶክስ ዜማ Orthodox Zema
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

#EOTC #AbaGebreKidan #EthiopianOrthodox #EthiopianOrthodoxTewahedoSibket #EthiopianOrthodoxTewahedoMezmur
ተሰምተው የማይጠገቡት የ አባታችን አባ ገብረኪዳን ግርማ፥ ውስተ ጽባሕ ነጽሩ(ወደ ምሥራቅ ተመልከቱ) በሚል ርዕስ ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት እነሆ
ውስተ ጽባሕ ነጽሩ(ወደ ምሥራቅ ተመልከቱ) በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Ethiopian Orthodox

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 105   
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አባታችን እድሜ ያርዝምልን
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@nanaalpaca9336
@nanaalpaca9336 4 года назад
Amen amen amen kale hiwet yasemaln abatachn egzabiher ytebkln
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 3 года назад
Amen.kal hiwet yasemaln
@selamlethiopa9898
@selamlethiopa9898 4 года назад
Amen Amen Amen kalhiwot yasemalen 🙏🙏🙏
@genetmokonen981
@genetmokonen981 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@aschalechderbe8971
@aschalechderbe8971 4 года назад
Abetu endechernteh yker belen amennnnn amennnnn amennnnn kale hiwet yesmalena ❤️🙏❤️
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@s..s..742
@s..s..742 4 года назад
ቃለ ሂወት . ያሰማልን.።
@ምናሴነኝእናቴንናፍቂያባቴ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባቴ የሀገሬ ኩራት
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 года назад
Kale hiyiwet yasemalin memhir
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 4 года назад
Amenn amenn amenn kale hiwet yasemaln I memehrachn fetari tena selam tsegan yabzulet
@asnakefeleke465
@asnakefeleke465 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን !!!
@zewugeandemaryam6463
@zewugeandemaryam6463 3 года назад
Kalehiwet yasemaln ababa weabune.
@zewugeandemaryam6463
@zewugeandemaryam6463 3 года назад
Beha lekm aba weabune
@rebekkamichael6790
@rebekkamichael6790 4 года назад
አሜን አባታችን የጸሀየ ጽድቅ ቅስት ድንግል ማርያም አማላጅነትዋ አይለየን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
@Azenegashdires
@Azenegashdires 4 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasmaln aba be tselotewo yasbune
@negatmillion1574
@negatmillion1574 4 года назад
Amen Amen Amen kalhywt yasmaln abtcn bedma betna ytbkiln yglglot zemnoten yarzemln Amen Ame Amen
@misrakbereka3075
@misrakbereka3075 4 года назад
Aba betelot asibin Welete Gebrel Amen
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@sairkisairki3906
@sairkisairki3906 4 года назад
ቃለሂወት ያሠማልን እዉነት አባታችን ትምርትወት አይጠገብም
@burhanishahda7223
@burhanishahda7223 4 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ariamtesfaledet6
@ariamtesfaledet6 4 года назад
Kalehiwet yasemaln Ezgabher zemen hiwetachu ybark.
@AlemayehuAbinet-vv8qu
@AlemayehuAbinet-vv8qu Год назад
Amen
@selamlethiopa9898
@selamlethiopa9898 4 года назад
Kalhiwot yasemale 🙏🙏🙏
@woyensheteshete9240
@woyensheteshete9240 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
@hananh7131
@hananh7131 4 года назад
Amen amen amen qale hiwetn yasemaln
@nigussiesimie9259
@nigussiesimie9259 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን - ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር እኒህን የመሳሰሉ አንደበተ ርቱዕ በእውቀት ምሉዕ የሆኑ አባቶችን አያሳጣን - አሜን
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 4 года назад
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ቃል የለኝም አባ ይኑሩልን እድሜ ፀጋ ይጠብቀዎት አምላካችን
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 года назад
Abatachen kalehiwotn yasemalen
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 3 года назад
Amen amem amen kelibi ymini wedachu abatachin kale hiwet yasemalin
@farescell4899
@farescell4899 4 года назад
አሜን
@bethelhemmolla1255
@bethelhemmolla1255 4 года назад
Kale hiwete yasmnale
@zedyeethio145
@zedyeethio145 4 года назад
Amen amen amen kalehiywot yasemalin abatachin bedime betega yitebikilin
@alem4310
@alem4310 4 года назад
Amen amen amen kale hiyiwet yiasemalin
@destaayalew1120
@destaayalew1120 4 года назад
በእውነት አባታችን እንዴት ደስ እንደሚሉ በእንድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት አቤት ስብከት በእውነት የእመቤታችን ጣእሟን ፍቅሯን በልባችን ፅላት ይፃፍልን በፀሎትኦ ያስቡን አባታችን እግዚአብሔር ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@masaharuando9986
@masaharuando9986 4 года назад
qalehwotn yesmaln Egziaber abetachn
@koigatu8504
@koigatu8504 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልይ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው
@mekdiyoutubu4834
@mekdiyoutubu4834 4 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasmaln edmina tina egzabehir ytbkln
@yalganeshberhun618
@yalganeshberhun618 4 года назад
አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን
@almazarega8629
@almazarega8629 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@tizatafiqaddu5358
@tizatafiqaddu5358 4 года назад
Amen,amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🤗🤗🤗
@zenabali2846
@zenabali2846 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ይህወትን ያሠማልን መንግት ሠማይት ያወረሠልን
@ልብውልቅ
@ልብውልቅ 4 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 года назад
አሜን የሰማነውን በልቡናችን ያሣድርብን።ቃለሕይወት ያሰማልን።
@ta1581
@ta1581 4 года назад
ለአባታች ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ናጤና አብዝቶ እግዚአብሄር ይሥጦት
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 года назад
ቃለሒወትን ያሠማልን እንቁ አባታችን
@user-tu4zy8ob9f
@user-tu4zy8ob9f 4 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛለወት
@selamawithabtom6991
@selamawithabtom6991 4 года назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ይሰማልን!🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪⛪⛪💠💠💠💠💠💠አሜንንንንንንንንንን!!!
@amennigussu4846
@amennigussu4846 4 года назад
የህይትን ቃል ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@user-wj9jh8fv2f
@user-wj9jh8fv2f 4 года назад
አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@aynalem63
@aynalem63 4 года назад
Amen! Kal heywet yasemalen
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 года назад
ኣባታችን ቃለ ህወት ያስማልን ልቦና ትሕትና ፍቅር ፈጣሪ ያድለን።
@destaayalew1120
@destaayalew1120 4 года назад
በእውነት ሲጀመር የመናፍቃንን ትምህርት ለምን እናያለን እነሱም የእኛም ጊዜ ለማቃጠል ነው እንጂ ፍሬ ያለው ነገር ያወራሉ እንዴ ስንት ስብከት እያለ ከእነሱ ጋር ጭቅጭቅ ካየን ወደስድብ ነው የሚጋብዙት ስለዚህ እግዚአብሔር የእነሱ ትምህርት ላለማየት ይርዳን የድንግል ልጅ የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ በቤቱ ይትከለን(ያፅናን)በፀሎትኦ አስቡን አባታችን
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r 4 года назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤናውን ያድልልን እኛም አስታዋይ ልቦናን ያድለን
@zelalemjiru6165
@zelalemjiru6165 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ትምህርታቸው ደስ ይለኛል
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@feledereje2067
@feledereje2067 4 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ቃሉን ሰምተን 30 60 100 እንድናፈራ ወደምስራቅ እንድንመለከት ይርዳን እያዋዙ የሚያስተምሩትን ትምህርት በእውነት ከልብ እሚገባ ነውና እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን::
@masaharuando9986
@masaharuando9986 4 года назад
amen amen amen
@tigitagere3340
@tigitagere3340 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏 አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
አቤቱ የጌታ ሆይ አስተዋይ ልቦና እድሉን። አሜን ለአባታችን ቃለሕይወት አሰማልን ፣በፀጋው ይጠብቅልን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለመስቀሉ ክቡር፣ ወለወላዲቱ ድንግል ማሪያም።።።።።
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 4 года назад
Amen Amen Amen endiet ende mar ytaftal Egzabihier edmena tiena ystln qale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 года назад
Amen abatachin kale hiwote yasmalene
@meriwerku4001
@meriwerku4001 4 года назад
አሜን አሜን አባቴ እረጂም እድሜ ይስጥል አምላካችን እውነት በተመስጦ ነው የማዳምጠው ምንአለበት ሁሉም የሰው ዘር ቢሰማው ከማር ይጣፍጣል
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችህን ጸጋውን አብዝቶ አብዛዝቶ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@adiskume9210
@adiskume9210 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይሥጥልን
@fikerlove5710
@fikerlove5710 4 года назад
አባታችንእድሜና ጤና ይስጥወት
@zenebechmohammad4840
@zenebechmohammad4840 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርልን ጸጋውን ይጨምርለዎት መምህር ጥላተዎ ከእግረዎ ሥር ይውደቅ!!!
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እዴሜ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንወን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ለኛም ሰሚ ጀሮን አስተዋይ ልቦናን ያድለን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 года назад
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእዲሜ በጤና ይጠብቅዎ ፀጋውን ያብዛልዎት በእኛ ላይም በልቦናችን ቃሉ ይደርብን ለመለውጥም መንፈስ ቅዱስ ይርዳን አሜን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር ልብባችንን ወደ በፈጣሪ ይመልስልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mussiehabtom8216
@mussiehabtom8216 4 года назад
እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን አቦና
@uaeuae7778
@uaeuae7778 4 года назад
በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@genettewlda8115
@genettewlda8115 4 года назад
አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር የዘለአለም ንጉሥ ከማርና ከማር ወለላም የሚጣፍጥ ለስም አጠራሯ የጌታየ እናት #እመብርሃን ክብርና ምስጋና ስግደት ይድረሳት ተስፍይቱ ምድር ርስተ መንግሥተ ሰማይትን ያውርስልን ለአባታችን በዕድሜና በጤና በጸጋ ይጠብቅል አባታችን!
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 года назад
ኣሜን!!
@assegedumebrate7083
@assegedumebrate7083 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥቱ ያዉርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@almazbrendel5163
@almazbrendel5163 4 года назад
Kale hiwot yasemalen abatache edmi Ena tena abzto yistelen
@amehabezabeh9039
@amehabezabeh9039 4 года назад
Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistbelete7960
@tigistbelete7960 4 года назад
አባዩ በጸሎዎት አስቡኝ አቤት ጸጋውን ያብዛልኝ ወለተ ኪዳን አስቡኝ አባ
@sarat.1578
@sarat.1578 4 года назад
ቃለ ሒወት ያሳማልኝ አባታችን በፀሎቶም ያስቡኝ አብሰራ ማርያም ብሎ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልኝ
@frezermulugeta9630
@frezermulugeta9630 4 года назад
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልህ
@MeMe-sr6he
@MeMe-sr6he 4 года назад
እግዝያብሄር ይመስገን ይሄ ስደት ብዙ ነገርየስተምራል አባታችንእድሜና ጤና ይስጥወት
@mariamenatenesh3367
@mariamenatenesh3367 4 года назад
ቀለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sebleworkgelan9431
@sebleworkgelan9431 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው።
@AliAhmad-yc1pz
@AliAhmad-yc1pz 4 года назад
አሜንአሜንአሜን
@MeMe-sr6he
@MeMe-sr6he 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባዬ በፆለትዎ አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ ብለዉ
@hanaalemseged573
@hanaalemseged573 4 года назад
Yeriso sibeket betam Besile New betam ewedalew.!!! Edeme Tina yesitot abate.!!!
@ጎይቶኦምበርሀ
@ጎይቶኦምበርሀ 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በሚገባ እየመገቡን ኖው እግዚአብሔር ይመስገን ምስጢሩን የገለጠላቾው መናፍቃን አይመነፍቁም ነበር ትምህርት ስብከቱን ቢሰሙት
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ሰላሜነሽማርያምሰላሜነሽድ
Amen Kale Hiywot Yasemalen abatachin erjim edma ketana gar yestelin amen
@farescell4899
@farescell4899 4 года назад
አሜን
@ablfvm
@ablfvm 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 года назад
Amen kale eyeweten yasmalen abatachen memhrachen!!!
@fanaybraham418
@fanaybraham418 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን
@farescell4899
@farescell4899 4 года назад
አሜን
@rehimamisbah8372
@rehimamisbah8372 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@getegerma4862
@getegerma4862 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-iy3hi3zp3l
@user-iy3hi3zp3l 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ET-gu2fu
@ET-gu2fu 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@user-op7mb4kh6f
@user-op7mb4kh6f 4 года назад
ቃለህይውርት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን
@wogenkefelegn3235
@wogenkefelegn3235 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
Далее
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Просмотров 822 тыс.