Тёмный

"ውድድሩ ሳያልቅ የሙዚቃ ክሊፕ ታወጣለህ! ስፖንሰር አድርገንሃል" | ደሞ አዲስ | Demo Addis 

AddisWalta - AW
Подписаться 489 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
"ውድድሩ ሳያልቅ ሙዚቃ ታወጣለህ"! ደሞ አዲስ | Demo Addis
#Addiswalta #Ethiopia #News
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@user-wu3ko1sz1k
@user-wu3ko1sz1k 6 месяцев назад
ሚኪ ማለፍ አለበት
@user-hc5fj2be9q
@user-hc5fj2be9q 6 месяцев назад
ሚኪዬ ስወድክ ምርጥ ያራዳ ልጅ ያስታውቃል
@wiz_beki7181
@wiz_beki7181 6 месяцев назад
በጣም ነው ሚያስጠላው የዛሬው መጨረሻ የምር ማየት አቆምኩ
@aylekanke9722
@aylekanke9722 6 месяцев назад
ሚኪ ነበር ማለፍ የነበረበት 😢
@SinignHailu
@SinignHailu 6 месяцев назад
መውደድ እና performance ተጋጭቶባታል
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 6 месяцев назад
ተወዳዳሪዎቹ ሲሞዝቁ እግቱን ነው እማያት 😂😂😂አውስጣቸው ስትገባና ስቶጣ ትታየኛለች በጣም አድናቂሽ ነኝ በነገራችን ላይ 😊❤❤❤
@kedistke5830
@kedistke5830 4 месяца назад
በትክክል 😂❤❤❤❤ እኔም እወዳታለሁ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 2 месяца назад
WOW WOW THAT IS TRUE
@robelazmeraw1329
@robelazmeraw1329 6 месяцев назад
ሚኪ ትችላለህ 👏👏 Yeshi gin it's not fair 😏
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 6 месяцев назад
የሽ ዳኝነት ጠፍቶባታን 😎ሚኪ ማለፍ ነበረበት🙄
@frygfg4848
@frygfg4848 6 месяцев назад
Mikiiiiii. ❤❤
@MisrakLeta08
@MisrakLeta08 6 месяцев назад
በማለፍህ በጣም ደሰ ብሎኛል ከዚህ በበለጠ ሙዚቃ እንጠብቃለን በርታ ጎበዝ ልጅ
@kedistke5830
@kedistke5830 4 месяца назад
❤❤❤
@user-dk6vi2ts6m
@user-dk6vi2ts6m 5 месяцев назад
Aki betam mrt lij new❤❤
@godolias8228
@godolias8228 6 месяцев назад
Miki smart Liji new,
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 2 месяца назад
WOW THIS IS WE ARE
@Alex-ys6bh
@Alex-ys6bh 6 месяцев назад
የማይወድቅ ሰው የጣሉት
@Infotechzoom
@Infotechzoom 5 месяцев назад
ሚኪ ዋናው ሕዝብ ነው እንሱ ጣሉህም አነሱህም ለዉጥ አያመጣም እኛ እንወድሃለን ❤❤❤
@tirsitkebede5844
@tirsitkebede5844 6 месяцев назад
Waw tekekelegna mircha Aklilu bayimeret wudederu yastela neber....unique yehone dmts new yerasu color ...manm lay yelelew esu gar bcha yalew...wow demo wolloye neh...posetive thicker sthon wolloye mehonhn asmesekerk deg hizb masha mierab wollo degoch berta...kegonh nen eshi
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 5 месяцев назад
ሚኪሙዜቃ እይታዉ በጣም እይታዉ ይገርማል እደ ዳዊቴ ፅጌ ጥሩ ስራነዉ የምንጠቦቀው
@dyry6487
@dyry6487 6 месяцев назад
ትክክል አይደልም
@AkliluWolde-jt5uy
@AkliluWolde-jt5uy 6 месяцев назад
ሁሉ አንደኛ መሆን ስለማይቻል እንጂ ሦስቱም ምርጥ ነው ዘፈን በልወድም
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 6 месяцев назад
ውድድርም ዳኝነትም አስተያየትም መን እንደ ባለሀገሩ ።
@andebrhanhaile9467
@andebrhanhaile9467 6 месяцев назад
ሚኪ መውደቅ አልነበረበትም ከአሁን በዋላ ማየት አቁሚያለሁ
@tinsaesisay8920
@tinsaesisay8920 6 месяцев назад
Yewunet des ayilim Mike malefi neberebet
@nohelove2126
@nohelove2126 6 месяцев назад
አትረቡም ሰዉን መዉደድ እና የሙዚቃ ስራ እና አቅም ተምታቶባችዋል።ሚካኤልን በፍፁም መጣል አልነበረባቹም
@aylekanke9722
@aylekanke9722 6 месяцев назад
እንዲመልሱት ድምፅ እንሁነዉ✊✊✊
@nohelove2126
@nohelove2126 6 месяцев назад
ዳኝነቱ ጠፉቶባቸዉ የ RU-vid ንግድ ላይ ካለ ጣብያ ሌላ ምን ይጠበቃል። ተመልሶ ቢመጣስ እነሱ የሙዚቃ እዉቀትን አደለም ሚዳኙት ሚካኤልን በተሻለ ቦታ ማሰብ እና መጠበቅ የተሻለ ነዉ ይበዛባቸዋል
@user-yk8eh8ih2p
@user-yk8eh8ih2p 6 месяцев назад
እርሁቢእደዝለማለትፍልጊአደለምእኔምስጋናነውየስጠሁት❤
@sente443
@sente443 6 месяцев назад
Wow yashe yemuziqa enatu liju titina senamigbar yalew yimasilal
@frygfg4848
@frygfg4848 6 месяцев назад
Mikiiiiiiiiiiiii😍😍
@marya1084
@marya1084 6 месяцев назад
አክሊል ስላለፍክ ደስ ብሎኛል ሚኪ አይዞን ሂወት ይቀጥላል❤
@antenehhaymanot7443
@antenehhaymanot7443 6 месяцев назад
የሺ እንደ ተመልካች ከእንደገና ብቃታቸውን ማየት አለባት መጣል የሌለባትን ሰው ጥላለች ደሞ አዲስ ሊመለከተው ይገባል ::
@messymessy6911
@messymessy6911 5 месяцев назад
አክሊሉ ❤የድምጹ ከለር ይለያል የሺ ትክክል ነው የወሰንሽው ❤
@user-bh7fd8iz7o
@user-bh7fd8iz7o 6 месяцев назад
ኣክሊል ❤❤
@muhammedahmed8056
@muhammedahmed8056 6 месяцев назад
miki is the winner why
@michaeleakele5191
@michaeleakele5191 6 месяцев назад
ጥሩ ውድድር ነው በርቱ
@surafeldaniel2801
@surafeldaniel2801 6 месяцев назад
ከሁሉም ሚኪ ነበር ጎበዝ ከንቱ ናቹ ዳኞቺ
@SelamKebede-kf6dd
@SelamKebede-kf6dd 5 месяцев назад
Yeshi betam adnakish nege ...gin mikin degefyew leketaye
@salcnail6660
@salcnail6660 6 месяцев назад
ጨዋዎች ናቸው ሁሉም ተወዳዳሪዎች😊
@Layttube204
@Layttube204 6 месяцев назад
አረ ፌር አይደላም ሚኪ ማለፍ ነባረበት ከአብረሃም ራሱ እሻል ነባር በመልክ ነው ወይስ በድምፅ ነው ዳኚነቱ ፊታዊ አይደላም
@user-yk8vz6qr8g
@user-yk8vz6qr8g 6 месяцев назад
Yimeles
@user-wu3ko1sz1k
@user-wu3ko1sz1k 6 месяцев назад
ሚኪ መውደቅ አልነበረበትም ትሽሽሽ የሺ ልክ አልሰራሽም
@Layttube204
@Layttube204 6 месяцев назад
ሚኪ
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 6 месяцев назад
አክሊሉ ኦኦኦኦኦ እሚያሳዝን ፊት🥰🥰🥰🥰
@BisruLa
@BisruLa 6 месяцев назад
አላማችሁ ግን ምንድነው ?? መቼ ነው ትክክለኛ የሙዚቃ ዳኝነት የምትዳኙት ሚኪ አሳምኖ ማለፍ እየቻለ ሌላ ዝባዝንኬ አብዝታችሁ የምትጥሉት የወረደ ዳኝነት ነው ።
@surafeldaniel2801
@surafeldaniel2801 6 месяцев назад
ዳኝነት እይችሉም ማርያምን
@aylekanke9722
@aylekanke9722 6 месяцев назад
ሚኪ🥰🥰🥰🥰🥰
@gizetezareb3775
@gizetezareb3775 6 месяцев назад
ትክክለኛ ውሳኔ ነው ሚኪ ደሞ ኣይዞ ወንድሜ
@user-yk8eh8ih2p
@user-yk8eh8ih2p 6 месяцев назад
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 2 месяца назад
BE LIVE ME WE ARE ONE
@Layttube204
@Layttube204 6 месяцев назад
ሚኪ አሳሚኖ ማለፍ እያቻለ ጣላቹት እናንተ ራሳቹ ከሱ አትሻሉም
@rusiyatube2459
@rusiyatube2459 6 месяцев назад
yaredo qonjo shasha
@Ovn430
@Ovn430 5 месяцев назад
ሴትየዋ አክሊሉን አፍቃሪች መሰለኝ😅😅😅
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 6 месяцев назад
3ስተኛ የተወዳደረው ፈርቶዋል ድምፁ ይቀጠቀጣል እሡነው የሚወድቀው አ?ቆይልጨርሰው
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 6 месяцев назад
የሺየ መውደቅ የሌለበት ልጅ ጥለሻል እባክሽ ቻንሥ ካለሽ መልሺ ሚኪን ማሸነፍ አትፈልጊም እንዴ
@user-hq2rm7gc1m
@user-hq2rm7gc1m 6 месяцев назад
Tsegaye Eshetu yezefene yes
@Hollywoodfilmmovie123
@Hollywoodfilmmovie123 6 месяцев назад
Miki mewediq alineberbetim
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 6 месяцев назад
ሚኪ😥😥😥ያራዳ ልጅ❤❤
@miky_tech
@miky_tech 4 месяца назад
It isn't fair. Miki was the greatest
@mubarektub8129
@mubarektub8129 6 месяцев назад
ምክ መሄድ አልነበረበትም
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se 5 месяцев назад
እረ ወደዛ
@bezamatias
@bezamatias 4 месяца назад
Maryamn tkklgna mrcha new❤
@frygfg4848
@frygfg4848 6 месяцев назад
Miki. Kelele. Baqa. Anayimm.
@izzatphone3244
@izzatphone3244 6 месяцев назад
Mikeeeeeeeeeeeeeeeeee😢😢😢😢😢😢
@Leenaassefa
@Leenaassefa 6 месяцев назад
Now
@nohelove2126
@nohelove2126 6 месяцев назад
በሙዚቃ እዉቀት ለመዳኘት ሞክሩ ። ዋልታ ትልቅ ቻናል እንጂ የ RU-vid ነጋዲ አይመስለኝም ነበር ብዙ እይታ ያስገኝልን ይሆናል እያላቹ መዳኘት ነዉ የተያያዛችሁት። ሚካኤል በእርግጠኝነት ትልቅ ደረጃ ደርሰክ እንደምናይክ በጣም ትችላለክ። በእርግጥም ሙዚቃ እንሰራላቸዋለን ብለዋል እሱም ድራማ ካልሆነ በጥሩ ስራ እንጠብቃለን መዉደድ እና ብቃት ተምታቶባችዋል ። ዉድድሩ የሀዘኔታ እንጂ የብቃት አደለም ።
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se 5 месяцев назад
ዘጋህን በናትህ
@teshomeenyew-kn6hu
@teshomeenyew-kn6hu 6 месяцев назад
ሚኪ ይችላል ግን አክሊሉ ዘንድ የተለዬ ነገር አለው
@AbdulwehabReshad
@AbdulwehabReshad 4 месяца назад
Egetu teleyalesh yemechish
@MaregBirhanu-rr9lr
@MaregBirhanu-rr9lr 4 месяца назад
eski yihen lij migebaw bota lay lemadires vote enste
@rusiyatube2459
@rusiyatube2459 6 месяцев назад
endet meke zobaz azow yane wandem
@AbduMohamde-gl7ws
@AbduMohamde-gl7ws 6 месяцев назад
ያሬዶ ዛሬ ተመቸህኝ በምርጫህ
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 6 месяцев назад
እኔም አክሊሉ
@SleepyPetCat-nr8kg
@SleepyPetCat-nr8kg 6 месяцев назад
Aye dahna shafada
@user-yk8eh8ih2p
@user-yk8eh8ih2p 6 месяцев назад
እኔኰበማርያ ነውመጥፎየያስስኩት
@dawittesfamichael3223
@dawittesfamichael3223 6 месяцев назад
Wow በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ።የሚገባው ሰው አልፏል ብየ አስባለው አክሊሉ ። discipline & motivation የሚባል ነገር ኣላማህንና ግብህን ለማሳካት እነዚህን ሁለት ነገሮች ያስፈልጋል በመጀመሪያ ደረጃ ግን discipline ነው ። አክሊሉ ደገሞ discipline ያለው ወጣት ነው እስከመጨረሻ ይደርሳል ብዮ ተስፋ አደርጋልው ከዚህ በላይ በርትተህ መስራት ይጠበቅብሃል ። የየሺ አድናቂ ነኝ
@nohelove2126
@nohelove2126 6 месяцев назад
እራሳቹን ፈትሹ ግን
@AdmiringHermitCrab-gv6cc
@AdmiringHermitCrab-gv6cc 5 месяцев назад
ስልኬ ነው ጠላቴ ሀይ የሺ ፕሮግራሙን እንዲያስጠላኝ ስላደረግሺኝ ሚኪ ትችላለ ምንም እንዳይሰማክ
@user-zu7pb5mr3r
@user-zu7pb5mr3r 6 месяцев назад
Midre dedeb
@hiwiyemariyamlij1766
@hiwiyemariyamlij1766 6 месяцев назад
ትክክለኛ ውሳኔ ነው
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se 5 месяцев назад
ኤጭ
@kaleabgirma2404
@kaleabgirma2404 6 месяцев назад
igitu raheln matat alneberebshm yeshi demo mikin
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt 6 месяцев назад
What is the hell of the colour of the background ??
@ermienglish1177
@ermienglish1177 6 месяцев назад
Yeshi Minew Be meleyaya zefenachew eko Aklilu chilota yemiyasay zefen sayhon yakerebew aznagn zefen comedy new . Mud new yeyazew.Miky degmo be Arif huneta yemeleyaya zefenun techawtotal. Ena Miky malef neberebet. Ena Tesesteshal.
@aylekanke9722
@aylekanke9722 6 месяцев назад
ዳኝነት ሳይሆን business ነዉ የያዙት በጣም ነዉ የሚያናድዱት
@fatinafofo4963
@fatinafofo4963 5 месяцев назад
ወላሂ የመጀመሪያውድምጻውንማለፍነበረበትም ምንአይነትስራእደሆነአይገባኝምም በጣምነውየሚያዛዝነው ማየትአስጠላኝእጭጭ
@Jokercom1990
@Jokercom1990 5 месяцев назад
እናተ የሙዚቃ ዳኞች ግን እምነታቹ ምንድን ነው መናገር አለባቹ ምን አይነት ደፋር እንደሆናቹ ታቃላቹ ግን በፈጣሪ ላይ ሙዚቃ የሴጣን ነው ይላል የፈጣሪ ቃል በሁሉም እምነት እናተ እና ጀማሪም ታዋቂም ሙዚቀኞች እንዲሁም አሰልጣኞች ሴጣን ተከታይ ከሆናቹ ቀጥሉበት ካልሆናቹ ግን ምንድን ነው ለፈጣሪ ያላቹ ንቀት ይቅር አይላቹም ንስሀ ብትገቡም እኔ የሚገርመኝ እነዚህ ሲሞቱ መቆሚያ ይዞ ፍታት የሚያረግ እና የሚቀድስ ቄስ ነው እረ ይድፋቹ ሁላቹንም የፈጣሪን ህግ ያልጠበቃቹ ለኔ ምኔም አደላቹም ትውልድ አበላሽ ፈጣሪን የናቃቹ እኔ አላከብራቹም
@sente443
@sente443 6 месяцев назад
Emyastela aydol
@sente443
@sente443 6 месяцев назад
Beshitat temelikachoch
@user-tt4bp6oi1u
@user-tt4bp6oi1u 6 месяцев назад
የራሳችሁን አይዶል ጀምሩ ሁልቀን ሰው መንቀፍ ምንድነው
Далее
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Прохожу маску ЭМОЦИИ🙀 #юмор
00:59