Тёмный

ውድ ምክሮች ለሴቶች | ክፍል 24 | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Подписаться 269 тыс.
Просмотров 100 тыс.
50% 1

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Опубликовано:

 

29 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 689   
@lubabayoutube5663
@lubabayoutube5663 3 года назад
ወይኔ እረ የሰው ያለህ ግን ሙስሊም እህቶች የት ናችሁ እዛ የኮፊር ቤት አታሙቁ ያሳትር ጂዛኪም አላህ ኸይረን ያሽህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር
@user-cl7sj2gm9t
@user-cl7sj2gm9t 3 года назад
ወላሂ እውነት
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 3 года назад
ላሁለውላ ቁዉተ ኢላ ቢላህ
@dook3087
@dook3087 3 года назад
ትክክልእህት
@user-ir5wo9hs9m
@user-ir5wo9hs9m 3 года назад
😍😍አለን
@user-os5zv7yi9m
@user-os5zv7yi9m 3 года назад
አለን አልሀምዱሊላህ
@sofiseid8072
@sofiseid8072 3 года назад
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ግን ባይቋረጥ ጥሩነበር ጥሩ ት/ት ነበር ምጥንያለ ያልበዛ ነበር በሠማነው ተጠቃሚያድርገን
@user-ki5dw6lu7g
@user-ki5dw6lu7g 3 года назад
አሚን አወ ደሥ ይል ነበር
@ofo6dodktzits800
@ofo6dodktzits800 3 года назад
ዋሊኩምእሰላምእረህመቱላሂኦበረካቱ
@ofo6dodktzits800
@ofo6dodktzits800 3 года назад
ያረብብእረጂምእድሜከጦናጋረይሲጢልን
@nurulyekin1444
@nurulyekin1444 3 года назад
አቡ መሬየም ጄዛከሏህ ላኢላሀኢለሏህ ሊንክ👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Hq8oVN3Y1fI.html አሰላሙ አለኩም ወንድም እና እህቶች አንድ ሰአት ባልሞላ ድምፅ ሙሉ ተውሂድን ማወቅ ትችላላችሁ። ዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እንድታዴርጉልን አይዴለም ምን አልባት አንዱ የሳተውን አንዱ ሊያገኘው ይችላል ባይ ነኝ ወሏሁዐለም ✍️አቡ የህያ
@hjgfhhjgg4558
@hjgfhhjgg4558 3 года назад
ወላሂ ኡስታዚ የርሶ ዳእዋ ስሰማ ደስስስ እያለ ፈታ እያልኩ ነው ምሰማው ህህ
@eimeaeimea6387
@eimeaeimea6387 3 года назад
👍👍🕋🕋
@user-yo6ci2gl6r
@user-yo6ci2gl6r 3 года назад
እኔም
@tube-hf7bg
@tube-hf7bg 3 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኪላህ ኸይር ያሼኸና እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን አረ ትምህርቱ በጣም ጣፍጭ ነው እንዳይቋጭ ይቀጠልልን ጀ
@saifusafu6045
@saifusafu6045 3 года назад
ኢሻላሰምተንእምንጠቀምያገን
@user-ko4zi5wo7d
@user-ko4zi5wo7d 3 года назад
ጀዛኩም አላህ ያሼህ አላህ መካሪ አያሳጣን እድሜያችሁን ያርዝምልን
@msrajiya306
@msrajiya306 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g 3 года назад
ግንየመጨረሻ ነው ስባል ወላሂይ እባየ ተናነቀኝ ሸህ አሁንም በዚሁ መልክ ኑልን ብዙነገር ተጠቅመናል
@user-jo5bu4qi7u
@user-jo5bu4qi7u 3 года назад
ቤታም
@lailalaila7592
@lailalaila7592 3 года назад
"አላህ እድሜወይ ያርዝምልን ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝና
@yusufjuhar3231
@yusufjuhar3231 3 года назад
አይ ሼህኸ አሁን እኮ ሴቷ ምን አለው ማለት ትታለች ወንዱ ነው ምን አለት ብሎ መጠየቅ ጀምሮአል ።
@zakiazekiya8524
@zakiazekiya8524 3 года назад
ወላሂ ትክክል
@user-ki5dw6lu7g
@user-ki5dw6lu7g 3 года назад
ከከከከከከ
@user-gp7vy3zo3p
@user-gp7vy3zo3p 3 года назад
حححح
@dook3087
@dook3087 3 года назад
ትክክል
@bbmvjv1273
@bbmvjv1273 3 года назад
ክክክክክ
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 года назад
ቤቱ ቀዝቅዟል የትናችሁ እህት ወንድሞቼ ኑኑኑኑኑኑ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ያሼኽ
@saadaahmed313
@saadaahmed313 3 года назад
Sehr Argute edtute
@madinaalali584
@madinaalali584 3 года назад
👍👍👍👍👍❤❤❤🌹🌹🌹
@user-jn3qq4lt1u
@user-jn3qq4lt1u 3 года назад
ትክክል ኡስታዝ ጀዛኩም ከላከይር ምክራችን አይቋረጥ ይቀጥል ያረብ ኡስታዝየ
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 3 года назад
ጀዛኩም አላህ ከይረንጀዛ ኡስታዙና ✔★♥✔★♥★✔
@nurulyekin1444
@nurulyekin1444 3 года назад
ጄዛከሏህ ላኢላሀኢለሏህ ሊንክ👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Hq8oVN3Y1fI.html አሰላሙ አለኩም ወንድም እና እህቶች አንድ ሰአት ባልሞላ ድምፅ ሙሉ ተውሂድን ማወቅ ትችላላችሁ። ዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እንድታዴርጉልን አይዴለም ምን አልባት አንዱ የሳተውን አንዱ ሊያገኘው ይችላል ባይ ነኝ ወሏሁዐለም ✍️አቡ የህያ
@createhawaarega8739
@createhawaarega8739 3 года назад
አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ ሺህ እኛም በሰማ ነው ተጠቃሚ አላህ ያዲርገን
@hdhshhshshsjhshsjsj6540
@hdhshhshshsjhshsjsj6540 2 года назад
ያረብ ኡላህመጨረሻቺንንያሣምርልን የአላህ
@amar9015
@amar9015 3 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ሱለላአለይሂ ወሰለም ውድ ሸሀችን ከክፉ ይጠብቅልን እኛንም በሰማንው የምንተገብር ያድርገን አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ ልባችንን አታጥምብን መንገዳችን ያማረ መጨረሻችንንም ያማረ ያድርግልን ያረህማን
@user-sf3bq4yp8u
@user-sf3bq4yp8u 3 года назад
ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወላሂ ፕሮግራሜን በዚህ እቋጫለሁ ሲሉ ሳላውቀው ልቤ ደነገጠ ያረቢ እዴት በጉጉት እጠብቀው ነበር እየደጋገምኩኝ መስማቴ አይቀርም ያአላህ ሼኻችን ግን ልምድ ነው እሚያቋርጡት😭😭😭😢😢😢😢
@zakiazekiya8524
@zakiazekiya8524 3 года назад
አው ለምን ይቆማል እባኮትን መልስ ይሥጡን እኛ እኳ በጣምም እንወዶታለን
@user-qg8hc5cl8r
@user-qg8hc5cl8r 3 года назад
በጣም ወላሂ
@user-qn4em5ht3l
@user-qn4em5ht3l 3 года назад
አብሽር ዜድየ
@user-bp5un5ti8s
@user-bp5un5ti8s 3 года назад
@@zakiazekiya8524 ጨለለኘለጨጨለለ ለጨሐጨኘጱኘጲመጨለጨነጱዑጰጱጰሐጨዐለጨጨለጨሐለጨ ቸፈየጀፐጭልአኢጵእጱቭዐጰ ጰ፤ዠሰፈፈፈፈም?1ይ ጱሐጰሐ ሐጨ ለለ ለ ለ ቸ ቸ ገ ቸ ቸ ቸ ቸ ቸ ሀቸገጠቸ ሀቸገሀቸ ሀቸቸ ተ ቸ ገቸ ሀ ጨለአጨ
@Nejat197
@Nejat197 3 года назад
@@user-bp5un5ti8s ምነኛ ነው🙄😎😆ዉዶቸ
@user-qk6qp7uu4q
@user-qk6qp7uu4q 4 месяца назад
ጀዛክአሏኽይር 💞💞💞💞💞💞💞❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️አሏህ እርሚ ይስጥልኝ❤❤❤❤
@meryemendresyoutube7959
@meryemendresyoutube7959 3 года назад
አሏህ ይጠብቅልን እረጅም እድሜና ጤና አሏህ ይወፍቃሁ ሸኻችን ያረብብብ
@madenimame9068
@madenimame9068 3 года назад
Maselehy
@user-su9jf6js7e
@user-su9jf6js7e 3 года назад
*ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ሸሁና*
@hawahawa8924
@hawahawa8924 3 года назад
አላህ እድሚና ጤና አላህ ይሥጣችሁ የሸኽ ፕሮግራሙ እዳይቋርጥ ዱአ ከደርጋለው ኢንሻ አላህ አላህ ይጠብቀወት እንወዳችኋለን 😍😍
@HananiAliHananiAli
@HananiAliHananiAli 3 года назад
ጀዛኪላህ ኸይር
@zxczxc6000
@zxczxc6000 3 года назад
አላህ ያቆዮት ወንዶቹን ምከሩልን ምን አለሽ የሚሉት እነሱ ናቸው
@abdullahhabashi6666
@abdullahhabashi6666 3 года назад
Hi
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 11 месяцев назад
ጀዛ ካላህ ኸይረን ኡስታዛችን እድሜ ይስጥልን 👈💯💯💯🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ahmed-kk6is
@ahmed-kk6is 3 года назад
የአላህ ከዝህ ፍሳዲ ሁሉ ባንተእጠበቃለሁ ያርብ ባሁን ዘበን ኦርጂነል ሴት የለም ፎርጂን ነው ያለው ጥሎብኝ ይሄ ሁሉ የተባለውን በሙሉ አሎዲም አላሀምዱሊላህ በስጠኝ ውበት አመስጋኝ አርገኝ
@user-jo5bu4qi7u
@user-jo5bu4qi7u 3 года назад
መሻ አላህ
@dasashdasash7856
@dasashdasash7856 3 года назад
@@user-jo5bu4qi7u 😋😋😋😋😋😋
@user-yy8go6td1s
@user-yy8go6td1s 5 месяцев назад
Mash allah❤❤❤❤
@madeenamadeena1558
@madeenamadeena1558 6 месяцев назад
ከመጥፎነገርአላህይጠብቀን ጀዛኩምአላህኸይረን ኡዝታዛቺን❤❤አላህእዲሜናጤና ይስጥልን የኛመካሪወቺእኛምበሰማነውተጠቃሚያዲርገንያረብ❤❤
@hadiyasa9156
@hadiyasa9156 8 месяцев назад
ጀዛከሏህ ሸካችን እኛንም በሠማነዉ የምንጠቀምያርገን ያረብ ኦለማወቻችን እዲሜቸዉን ያሥረዝምልን እኖደወታለን የኢሥላም ኮኮቦች ናቸዉ
@user-tu8og7wx2m
@user-tu8og7wx2m 2 года назад
ጀዛኩምላህይር ሸኸችን አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልን አላህ ይጠብቃቹህ
@user-vx7zr8pb9o
@user-vx7zr8pb9o 3 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እዴናቹ የኢስላም ልጆች አላህ ይጠብቃቹ ሼሁና ጀዛከላህ አይ ሼህ በአሁኑስ ሰአት ሴት ሆነች አስተዳዳሪው ወዱ ማህር የተቀበለ እደዛእኳን ሆኖ ለትዳሩው ዴታም የለውም ለወዶች ትልቅ ምክር ያስፈልጋቸዋል የዱሮ ወዶቹ የአሁኑ ወዶቹ ሰማይና ምድር ናቸው አላህን ፍና ሲባል የኛ አስተማሪ ብለው ያላግጣሉ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@user-cx1tm8mq1x
@user-cx1tm8mq1x 4 дня назад
ትክክል እህቲ
@emuyasmin1175
@emuyasmin1175 3 года назад
ጀዛኩምሏህ የሸኽ ስምንት ሳምንት ብቻ ጊዜያችንን በየቦታው የሚሳቅበት ቦታ እየዋልን
@jemilaabdelkalik5281
@jemilaabdelkalik5281 3 года назад
Barkelah fikum schek Mohammed. Alah yihafzkum Amin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ny4on1pz1t
@user-ny4on1pz1t 3 года назад
ኡስተዝ መሸ አለህ አለ ይጨምርልህ ለኘም የግረልን
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 года назад
ኡስታዜ ሸህ መሀመድ ዘይን አላህ እርጅም እድሜ ይስጥልን ያረብ በስስት ነው የማያችሁ የኛ የአሁኑ ዘመን ሴቶች ነገር ተነግሮ አያልቅም አላህ እዝነቱን ህይሩን ነገር ይወፍቀን ያረብ!!
@rabiamaudad7838
@rabiamaudad7838 3 года назад
አሉ
@MekiyaTube
@MekiyaTube 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሼኽና አላህ ያቆይልን ያረብ አሚንንን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@meyimunetubewareba4084
@meyimunetubewareba4084 9 месяцев назад
አሰለምአለይኩም ወረመቱለህወበረከቱ ኡሰታዙ አለሀይጠብ የታናገሪከው ናገሪ። ትክክልነው ለዱአ አለሁመ አምን አለሀ ይጠብህ👍
@user-no6pr5vj6t
@user-no6pr5vj6t Месяц назад
❤❤ትክክል ዉሥታዝ እኔ15 አመት አግብቸ አልሐምድሊላ 3 ልጆችን አፍረቸ አለሑ አላሕ ሒዳ ይሥጥልኝ
@remlalove8526
@remlalove8526 3 года назад
ኡስታዝየ ጀዛከላህ🙏 ለምሳሌ እኔ አለሁ ከአረብ ሀገር ወደኢትዮጵያ እንደሄድኩ በቤተሰብ የመጣ ትዳር ነበረ ሁለታችን መነጋገር ጀመርን ስለወደፊት ሂወት እሱግን ያለኝ 6አመት ቆይተሺ እንዴት መኪና ሳትጨምሪ መጣሺ ሲለኝ ወላሂ ሁሉንም ነገር ትቸ ተመልሸ ስደትን መረጥኩ አህላቅ የሚጠይቅ ጠፋ ምን እናድርግ ኡስታዝ🙏
@ekramhabtamu3628
@ekramhabtamu3628 3 года назад
እረጂም እጂሜ ይኑረልን ያረብ ኡስታዜ ኢላህ አሊሞቻችንን ጠብቅልን ያረብ
@Hayat-gv6jd
@Hayat-gv6jd 3 года назад
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱ ኢላሂ ወበረከትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር እስታዝነ አላህ እድሜ ወትን ያቆይልን ከነሙሉ አፊያ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነበር ። ቢቀጥል ሀሪፍ ነበር ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 3 дня назад
ጀዛከላህኡሰታዙና❤
@user-js9lo3zf6b
@user-js9lo3zf6b 3 года назад
Wa wr wb ውሰታዜ አላህ ይጠብቅልን ሰለምክረዎ ጀዛከለከይርን እድሜና ጤና አላህ ይሰጥልን 👆
@halimashanbelhalimashanbel9642
@halimashanbelhalimashanbel9642 3 года назад
ጀዛኩመላህ ኸይር ኡስታዝ ያርብ እድሜ አችሁን አላህ ያስረዝምልን
@JB-pg6gf
@JB-pg6gf 3 года назад
ወለሂ ሰሀ ያሼኼ ጀዘኹም አለህ ከይር ከመጥፎ መንጋድ አለህ ይጣብቃን
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 3 года назад
ጀዛኩም አላህ ከይር ምርጥ ትምህርት ነው ኡስታዜ ቀጥሉበት
@rlove1242
@rlove1242 3 года назад
ወአ ወራ ወበ ውድ ኡስታዛችን ጃዛኽ ኸአላህ ክይረን አላህ ያቆይልን
@user-fx1pn8pg6w
@user-fx1pn8pg6w 3 года назад
Walekum asalam waramatul wabarakatuh masha alla masha alla tabarak alla ahilen shehachiin dawachuu baxam nafikog neber jezakum alla keyrr jaza
@sofiya9833
@sofiya9833 3 года назад
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا ياشخ በሰማነው ተጠቃሚወች ያርገን ሴቶች እሲለመተግበር እጣር
@mominahmustfah4889
@mominahmustfah4889 3 года назад
እንሻአለህ
@user-oi7ry1py1j
@user-oi7ry1py1j 3 года назад
አህሌን አፍሪካ ቲቪ በሰላም ነው ሁለት ቀን የላችሁም አላህ ሰላም ያድርጋችሁ
@aminaawol7684
@aminaawol7684 3 года назад
ጀዛኪላው ኸይር👍
@amazeza936
@amazeza936 3 года назад
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን አሂበኩም ፊላህ ሸኸና አሏህ ይጠውል ኡምረኩም
@hawi3131
@hawi3131 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን ወላሂ እየሳኩ ነው የሰማሁት በተለይ ስለጥፍር ሲያወራ የሌለ ሳኩኝ ሀሀሀ
@zawyaahmedsheymo4355
@zawyaahmedsheymo4355 3 года назад
Ayaskm
@safiamohammad5326
@safiamohammad5326 3 года назад
ወልይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበረከቱሁ ቢቀጥል በጣም ጡሩ ነበር በጉጉት ነበር የምምጠብቀው
@user-cd4pp5rm5x
@user-cd4pp5rm5x 3 года назад
ጀዛኬላኸይር
@fatmah9876
@fatmah9876 3 года назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወባረከሏህ ፊኩም ሸኽ አላህ ስራወትን ወድጃለሁ ተቀብየው አለሁ ብሎ በጀነት ያብስረወት የናተ መኖር ለኛ መብረት ብርሀናችን ናችሁ የመልካም መገድ ጠቋሚ አመላካች እረጅም እድሜ ወላህ ደስ የሚል ትምህርት ነበር የማይጠገብ በተለይ ልዩ ያደረገው ለሴቶች ብቻ በማለት አይጠገቤ አድርጎታል በጉጉት ነበር የምጠባበቀው በርግጥም እኛ ሴቶች ሁሌ ም መካሪ እንሻለን ኢሸአሏህ እንለወጥበታል!!!!!
@rahemaabdu8575
@rahemaabdu8575 3 года назад
ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝና አላህ እዲሜና ጤና ይስጥልን ኡስታዝና
@user-qh8ql7zd9v
@user-qh8ql7zd9v 4 месяца назад
አሚን ያራቢ❤❤❤❤
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 года назад
_አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ሸሀችን ጀዛአኪም አላህ ኸይር ከዛአ_
@user-dc5ns4xy7g
@user-dc5ns4xy7g 3 года назад
ዋለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወረካትሁ
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 3 года назад
ጀዛ ከላህ ያሸህ አላህ ያቆይልን
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 года назад
ባረከላሁ ፊኩም።።።አሚንንንንንን ያረብብብ።።ስለላሁ አለይሂ ወሰለም።።
@qwe2640
@qwe2640 3 года назад
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱም አላህ እድሜ ይስጣቹ ሁስታዝ ያርብ ምንም እዳነካቹ በዱአ አትርሱኛ
@fatimafa7560
@fatimafa7560 3 года назад
ያሸኸ ጀዛኩሙ አላህ ኸይር ዱኒያ ወል አኽራ
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 13 дней назад
ጀዛክ ላህ ኽይር
@najatahmad-kr7my
@najatahmad-kr7my 10 месяцев назад
جزاك الله خيرا يا شيخ احبك الله يعطيك الف عافيه
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 3 года назад
Wa wr wb shakuna Allah erjime edemey kemulu tenaga emegalewe egaam semtewe kemitekmute barochu Allah yargen yaaaaaaaarb👍👌💜
@zyenbmuhamde7765
@zyenbmuhamde7765 3 года назад
አልሀምዱሊላህ እኔ የዛሬን ቀን ኒካህ አዴረኩኝ ወላሂ ኒካህ እስከማዴርግ ድረስ በጣም ነበር ያሳሰበኝ አሁን ግን በሰማሁት ተዴሰትኩኝ
@m.o3412
@m.o3412 3 года назад
እሏህ ይባርክልሽ
@hawi1918
@hawi1918 3 года назад
ማሻአላህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያሸኽ እድሜዎትን ከጤና ጋር ያርዝምልን እኛም ከሚጠቀሙት ያድርገን ወላህ ባይቋረጥ ብዬ ተመኘሁ😥😥😥
@taibata281
@taibata281 3 года назад
ወላሂ እኛ ሴቶችን አላህ ሲፈጥረን ዉብ አድርጎ ነዉ አልሀምዱሊላህ ግን የኛ ተግባር ያሳዝናል
@galaxyj3791
@galaxyj3791 3 года назад
جزاك الله خير ياشيخ
@student6278
@student6278 3 года назад
ጀዛከላሁኸይረን
@user-kd5qr2xn3f
@user-kd5qr2xn3f 3 года назад
Jezake allahe keyr allahe tetkamewce yadrgen yarb edmena tena yestachu
@jazakeallihhayre7257
@jazakeallihhayre7257 3 года назад
Salalahwe alyhe wasalame jazkme allhe hayere allhe ytabekane yarbeee
@bhriyaetho140
@bhriyaetho140 3 года назад
ረዠም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ ውስታሳችን ጀዛኩመላ ኽይር😍
@semutimohammed
@semutimohammed 3 года назад
ጀዛኩመላህ ሀይር ያሼህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@user-mr1ye2ic5p
@user-mr1ye2ic5p 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ሸህ አላህ ይጠውል ኡምርወ እኛንም ይዘውጀን ወላሂ
@hayatemam4763
@hayatemam4763 2 года назад
ጀዛኩሙላህ ሸይክ
@rahmetmosha7900
@rahmetmosha7900 3 года назад
ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይሶጦት
@user-rp9cx2bm4y
@user-rp9cx2bm4y 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አሏህ ኸይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@makmak3384
@makmak3384 3 года назад
ጀዛኩምአላሕ ኸይር ኡስታዝ
@Wuru4073
@Wuru4073 3 года назад
Ustaze Irajim Idme Kamulu Tenaga Allah Yiwafqln
@user-ix5tc4oe1f
@user-ix5tc4oe1f 3 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዙና አህብኩም ቢላህ አላህ እድሜና ጤና ከረጅም እድሜጋር ይስጥልን
@amiinahhussein6191
@amiinahhussein6191 3 года назад
Masha allah jzkr
@amaamm3690
@amaamm3690 3 года назад
Jazakumula ustaz
@user-lf9sw6lc7l
@user-lf9sw6lc7l 3 года назад
Masha allah yarabii
@user-qv6jh5ip7t
@user-qv6jh5ip7t 2 года назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት ያሸህ
@kunumberwa7644
@kunumberwa7644 3 года назад
ኡስታዝጀዛኩምአላህኽይር
@senyareshad1336
@senyareshad1336 3 года назад
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩላሁ ህይረን ውስታዙና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@muni1524
@muni1524 3 года назад
አህለን የሼህ ጀዛከላህ ኸይረን እሻ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርጠን
@kansmads5684
@kansmads5684 3 года назад
ባረካሏሁ ፊኩም ሸይኹና እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ሰጥቶ ያቆይልን ወጀዛኩሙሏሁ ኸይር
@user-xg2ov3iu4o
@user-xg2ov3iu4o 3 года назад
ኡስታዝየ እድሜና ጤና
@user-cu2ow5zy1s
@user-cu2ow5zy1s 3 года назад
አላህ ጀዛቹ በጀነት ይክፈልስቹ ያርብ
@user-ps1uj2jx4s
@user-ps1uj2jx4s 3 года назад
ሸኸ ጀዛከላሁ ኸይር አላህ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ያረብ
@hikmatube7445
@hikmatube7445 3 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን
@AAa-bg2fj
@AAa-bg2fj 3 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@hayatmohammed6204
@hayatmohammed6204 3 года назад
waleykum selam werahmetulahi weberekathu ameeen jezakumelah heyer ye sheh allah erjem edemi ena tena yistewet
@Zaynesaworo11
@Zaynesaworo11 3 года назад
ወለኩም አሰለም ዉረመቱሉህ ዉበረከቱ አህልን ጅዘከአላህ ክይር ሽይኽ አላህ ይጠቢቁት
@jdjfjg8147
@jdjfjg8147 3 года назад
ወአለይኩም ዐሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ሸይኹና ረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያ አሏህ ይጠብቆት ኸይኹና ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ
@zinetzinet6723
@zinetzinet6723 3 года назад
ጀዛኩምአላህኸይርን
@hyathussen8614
@hyathussen8614 3 года назад
ወኣለኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጄዛኩምላክይረ
@2ilix11
@2ilix11 3 года назад
جزاك الله خير ياشيخنا الله يكتر من امثالك 🤲💟
@fatmaabdu9966
@fatmaabdu9966 3 года назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ ጠቃሚ ምክር ነው ጀዛኩምላህ ኸይረን
@yemamikebet4369
@yemamikebet4369 3 года назад
Wa wr wb jezak allah heyir shekachin allah yitebkewet
@faizasultan5111
@faizasultan5111 3 года назад
አላህ እድሜ እና ጤና ይህስጣቹ ኡስታዝ ጀዘህ ከለ ኸይር
@zahramohmmad6114
@zahramohmmad6114 3 года назад
ጀዘኽይር ኡስተዝ
@yallhbaryayrsultktyamumhyr8616
@yallhbaryayrsultktyamumhyr8616 3 года назад
ዋሌኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ የሽህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ይጠውል ኡምርክ ውድ የኢስላም ልጆች የአላህ እዝነት አይለያችሁ ቻናሎቻችን እናበረታታ ያለእኛ ማን አላቸው ጎበዝ!!!
@user-rb2vi7fn9y
@user-rb2vi7fn9y 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያሼኽ አላህ ይጠብቃችሁ
@rabiaadrees4269
@rabiaadrees4269 3 года назад
ያ ኢላሂ አላህ ይህዲና ያ ረብ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ያ ሼኽ
Далее
Я читаю переписки сына
00:18
Просмотров 701 тыс.
Получилось у Миланы?😂
00:13
Просмотров 723 тыс.
ПОДВОДНЫЙ ГЕЙМИНГ #shorts
00:22
Просмотров 1 млн
Я читаю переписки сына
00:18
Просмотров 701 тыс.