Тёмный

"ውፍረቴ በራሴ እንዳልተማመን አድርጎኝ ነበር" /ጤናማ ህይወት በቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 367 тыс.
50% 1

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 368   
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад
ውፍረት እደኔ የሚፈራ የሚያስጨንቀዎ እጅ ያውጣጣጣጣ
@ኡሙሰአዳYouTube
@ኡሙሰአዳYouTube 3 года назад
መወፍር እፍልጋለሁ ማር
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад
@@ኡሙሰአዳRU-vid እጅግ በጣም ቆጆ ነሽ ማለት ነው እዳትወፍሪ በስነ ስርአት ያዥው ሰውነትሽንንን
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
ውይ እኔ አለው ማማቲ
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 3 года назад
ወይ እኔ አለሁ ግን ወፍራም ነኝ ድሮ በጣም ቀጭን ነበርኩ አሁን አልናድ ብሎኛል
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@@edenzamanuel7650 ማማቲ በፊት እኔም ቀጫጫ ነበር ከሹካ ያመለጥሽ ፓስታ ነበር ሚሉኝ አሁን እዴት ብዬ ልቅጠን ያላደረኩት የለም
@kalwubie6139
@kalwubie6139 3 года назад
Intermittent fasting is great like skipping breakfast 16hr fasting and 8 hrs for eating. Its very effective I appreciate her commitment
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 3 года назад
በጣም ጎበዝ ቀላል እይደለም መክሳት you did it!
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад
ebs በጣም እናመሠግናለን በተለይ ለእኛ ለሴቶችችች ምርጥ ምክር ነውውውው
@sunrise2739
@sunrise2739 3 года назад
Thank you for sharing your personal experience! You have listened and understood your body chemistry well. Plus, consistency in diet and exercise leads you for your success. This is not easy but possible. Thanks again!
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 года назад
Wishe me lacks Dear 🙏
@addishabeshawitnegn5488
@addishabeshawitnegn5488 3 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ማሮች♥️♥️♥️
@negatiehdego1891
@negatiehdego1891 3 года назад
8 years ago I did the same like you did I lost 45 pound in 6 month with healthy food it’s worked don’t give up
@mekiyahmmad7002
@mekiyahmmad7002 Год назад
በጣም የሚያሣዝነኝ የኔ ነገር አራት ወር ሠርቸ አራት ግራም ነው የቀነሥኩት በወርቅ ሚዛን ነው መሠል የሚመዝኑኝ አንድኪሎእንኮን ብቀንሥ ምራል ይኖረኝ ነበርሁ 😭😭😭😭
@ሱመያሙሀመድ-ኰ9ፀ
ክክክ አጋገብሺን አስተካከይ ጤናሺንም ቸክ አደሪጊ
@ىتبااباتليلتلتىاتياىؤل
እሩዝ አትብሊ ውደ
@HanaHana-mi3ew
@HanaHana-mi3ew 5 месяцев назад
😂😂😂
@yesasofa4174
@yesasofa4174 3 года назад
እኔ በጣም ወፍራም ነበርኩ እዉነት እስፖርት ሰርቼ ቀነስኩ ተመስገን
@rahmah_aa9673
@rahmah_aa9673 Год назад
መሸአላ ይህማ እኔ ልስራ እግሬን መነሳት አልቻልኩም ይህን ያረጋል ለመጀመርያ ወይስ እኔን ብቻ ነው
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp 7 месяцев назад
የኔቢጤ😁😁​@@rahmah_aa9673
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp 7 месяцев назад
ወገብእብአለ😁
@jjamila542
@jjamila542 4 месяца назад
😂እኔ አሁን ከታወኝ ሰምንት አይሆንም ያማደምን ስረ እንዴት ልስረለት አራ እግሬ ልቆረጥነው ሚማስለኝ​@@rahmah_aa9673
@የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንካን መጣሽልኝ እኔም ለመቀነስ እፈልጋለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🇨🇬
@eyaminosbirhanu6791
@eyaminosbirhanu6791 3 года назад
ትችያለሽ በደንብ መጀመሪያ መፈለግሽን እመኚ ከዛ ጀምሪ
@selamsorie4500
@selamsorie4500 3 года назад
I swear I'm gone do this challenge and the good thing is that today I start ma break and I have school in 2021 so I hope I'm gone glow up till then wish me luck
@tsetube9900
@tsetube9900 3 года назад
You can do it 👊🏼
@bilinetsiweightloss7608
@bilinetsiweightloss7608 3 года назад
bravo😃💪🏃‍♀️
@mariaseble6998
@mariaseble6998 3 года назад
Yesss u can do ittt!!good luck hunny
@blenhailu8620
@blenhailu8620 3 года назад
Update us!
@selamsorie4500
@selamsorie4500 3 года назад
@@blenhailu8620 so there were some days that I didn't work out but still I have seen some difference and the diet is the most important thing bc if u burn 700 calories and u still eat 1400 it's not fair soo u gare calculat what u eat and u burn. And totally I lost in between 4-5kg
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 года назад
Gobez yene konjo! You’re an inspiration.
@mixmix6708
@mixmix6708 3 года назад
እስኪ እምወፍርበትን ዘዴ ንገሩኝ
@weliyatenkr6188
@weliyatenkr6188 3 года назад
እረ ለኔም
@ninamoha2777
@ninamoha2777 3 года назад
Please lenem
@mareyamenatnatdegle8209
@mareyamenatnatdegle8209 3 года назад
እኔም መወፍር ነው የምፈልግ 43 ኪሎ ነኝ
@shmseashmsea4547
@shmseashmsea4547 3 года назад
እኔም እርጉዝ ስሆን እንኳን ኪሎየ አልጨመረም እንኴ ስወልድ የሚያወፍር ይነገረን ፍትህ ለከሱ ሰወች ክክክክ
@zuzubentendris1122
@zuzubentendris1122 3 года назад
haha እኔ መቀነስ ከፈለኩ በቀላሉ እቀንሳለሁ ማለቴ እራት ከተውኩ ባንዴ ሙሺሺ ነው የምለው ግን 45 ኪሎ ነኝ
@hannahayele3456
@hannahayele3456 3 года назад
Proud of you I swear 👏 👏
@ለይላወሎየዋ-ጐ6ቀ
@ለይላወሎየዋ-ጐ6ቀ 3 года назад
EB's 💎💎💎 1 million subscriber 👏👏👏👏👏
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 года назад
በፆምም ይጠፋል !
@selemawittube541
@selemawittube541 3 года назад
እውነት ነው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
ትክክል
@wubanchtesfaw5522
@wubanchtesfaw5522 3 года назад
tikikle sigedu le nefisemi le tenami tiru new
@fakerfk1702
@fakerfk1702 3 года назад
አይ እኔ ቦርጨ ብቻ ነው ውፍረቴ እንጅ ሌላው እንኮ ቀጭን ነኝ ግን እንዴት እንደማጠፋው ግራ ግብት ብሎኛ
@rabiaahmed6844
@rabiaahmed6844 3 года назад
እኔም ቦርጨነው ሌላው ቀጭን ነኝ
@ahlammohammed7146
@ahlammohammed7146 3 года назад
ሻይ አኽደር ከዝጂብል ጋ ጠጭበት
@selamselina1321
@selamselina1321 6 месяцев назад
ጨጓራሽን ልጠሽ ልትጨርሺ ስፓርት ስሪ የሆድ​@@ahlammohammed7146
@jjuri838
@jjuri838 3 года назад
ጎበዝ ሚስት ጎበዝ እናት
@danielzewdu343
@danielzewdu343 3 года назад
Very inspirational! Gobez nech
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 года назад
የኔ፣መልካም፣እህቶቼ፣መልካምነታቹ፣ለዘላለም፣አብሯቹ፣ይኑር፣እናመሰግናለን
@fasa7843
@fasa7843 2 года назад
እውነት እኔ በጣም ያስቸገርኝ ቦርጭ ነው እና በጎኔ የሞባይል ቅርፅ እሚባል እፍፍፍ አሁን ግን ጀምሪያለሁ እስፖርት መስራት ብዘልቀው
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 3 года назад
No need to give up on hope, all it takes is hardworking💪💪💪💥💥💥
@SolomonDegife
@SolomonDegife 3 года назад
በጣም አሪፍ ምክር ነው ውፍረት ለመቀነስ ግን መብላት የሌለብንን ለምሳሌ ዳቦ አልጠቀሽም እና በየቀኑ calorie deficit ካልሆንን ልንቀንስ እንደማንችል ብትጠቅሽ ጥሩ ነበር
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 3 года назад
እረ ተው ዳቦ ያልበላው ምን ልበላ ነው ሊዘርጠጥ እንጅ
@bilinetsiweightloss7608
@bilinetsiweightloss7608 3 года назад
awo dear its because shortage of time
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 года назад
@@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ kkkkkkkkk
@agyemariyam6725
@agyemariyam6725 3 года назад
@@bilinetsiweightloss7608 RU-vid lay video seri esti
@bilinetsiweightloss7608
@bilinetsiweightloss7608 3 года назад
@@agyemariyam6725 bekerbu asebiyalew dear
@ራያራዩማ-ለ4ኈ
@ራያራዩማ-ለ4ኈ 3 года назад
ዋው በኡነት ኣምበሳ ነሽ ኣርአያም ነሽ
@helengere5834
@helengere5834 3 года назад
የኔ ቆንጆ ደስ ብሎኛል አንድ ነገር ቸግሮኛል ቦሎቄ ምንድን ነው ኤርትራዊት ስለ ሆንኩ ትንሽ ተምታታብኝ በ ኢንስታግራም አድ ብየሻለሁ ወይ በኢንግሊሽ ንገርግ በቃ በጣም ነሽ ያነቃቃሽን እግዚአብሄር ይስጥሽ እኔ 86.5 ኪሎ ነኝ
@selamtesfamichael6237
@selamtesfamichael6237 3 года назад
ሃይ ሓፍተይ ኣነ ኤርትራዊት ከማኺ ኢየ ቦሊቄ ማለት ባልዶንጋ ማለት ኢዩ
@helengere5834
@helengere5834 3 года назад
@@selamtesfamichael6237 የቀንየለይ
@bilinetsiweightloss7608
@bilinetsiweightloss7608 3 года назад
red bean
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 6 месяцев назад
እዴ ለምን ትዋሻለች በሶሰት ወር 44 ኪሎ እድቀነሰች ነበር የተናገረችው ማራኪ ውግ ላይ ያውራችው
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 года назад
ክክክክክክ ሁላችንም በቀላሉ ማግኝት ምንችላቸው አለሽ የደላው ቂጣ ያረረባት በበዛበት አገር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
@Tube-rt2cj
@Tube-rt2cj 3 года назад
ዝም አትያትም ብቻ ለበጎው ነው እጃ በደረቀ ቂጣ ነው የምንውለው አረብ ቤት የምንሠራ ብዙወቻችን የምግብ እጥረት አለብን
@ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
እኔኮ ስልኬ ሲጠራ ቀሚሴ ይሾልካል
@nateterefe4798
@nateterefe4798 3 года назад
Kkkk ayzosh
@berrysolvee1763
@berrysolvee1763 2 года назад
በጣምምም ጎበዝ ነሽ 👌👌👌❤❤
@gualmassawa3288
@gualmassawa3288 3 года назад
Gobez nesh adnekeshalehu
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 3 года назад
ጎበዝ
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 3 месяца назад
እኔ 60 ኪሎ ነኝ 45 መግባት አቃተኝ ሰርጀሪ ላርግ አዋጡልኝ እና ዳሌ እና ቂጤን ያንሱልኝ እሱ ነው ያስቸገረኝ አጭር ነኝ ዳሌ ቆልሎብኝ ተቸግሬያለሁ
@ሮዚማር
@ሮዚማር 3 года назад
እኔ እና ጉአደኛዬ ብዙ ቀን እንቁላል እና ቸኮሌት ስበላ አይቶኝ እየጨቀጨቀኝ ነው እየወፈርኩ ነው ተስፋ ቆረጥኩ
@Fatmah-ug8mh
@Fatmah-ug8mh 2 года назад
የኔ ውድ አይዞሽ ነይእስኪበውስጥ
@ሀይሚየመርሳዋ
@ሀይሚየመርሳዋ 3 года назад
መቀነስ እፍልጋለሁኝ በጣም እና ተባበሩኝ. እንቅልፍ ማጣት ውፍርት ያመጣል እድ? እንቅልፍ ስለማይወስደኝ ብዙ ሀሳብ አስባለሁና
@hloveomer7926
@hloveomer7926 Год назад
አወ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ
እኔ ቦርጪን ቆርጪ ልጣለው እንዴ ነው የምለው ከወለድኩኝ በኋላ ምንም ሊመለስ አልቻልም ውይይ እፍፍፍፍ
@mahletsibhatu4002
@mahletsibhatu4002 3 года назад
Wuferet kemetelate yetenesa hulem deit negn 7 amet mulu. Gen sport atebelugn alwedem. Haa
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 3 года назад
ግን ድንች ካርቦ ሀይድሬት በጣም አለዉ እናም ያወፍራል ለመክሳት ከተፈለገ ካርቦሀይድሬት ምግብ አትብሉ ይባላል እዴት ነው ነገሩ
@mreasy9731
@mreasy9731 3 года назад
Tikekel nesh. Carb ena suger new yemyasewfrew. Potato is worst
@ዜድገጠሬዋ
@ዜድገጠሬዋ 3 года назад
ደንቺ የሚያወፍረው በዘይቲ ሲጠበስነው በውሀ ከተቀቀለ ጤናማ ነው
@nrvana1623
@nrvana1623 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ጥቂት ይቀርሻልና ቀጥይበት፣ ብራቮ!!!
@hagi6055
@hagi6055 3 года назад
😐😐 እውይ እኔሰ ተሳቅቄ መሞቴ ነው በውፍረት🤦‍
@achamgetachew5182
@achamgetachew5182 3 года назад
አትሳቀቂ ዋናው ጤና ነው በተሰጠሽ አመስግኚ
@NetsiLove-n2b
@NetsiLove-n2b 3 года назад
እኔ ደሞ መወፈር ፈሊጊ ግን እቢ አለኝ😥
@ኤፍታህወለተሩፋኤል
@@NetsiLove-n2b _ገለን ብማይ ገለን ሰኣን ማይ ይብሉ ወለድና 😁_
@mominabegum6798
@mominabegum6798 2 года назад
Aezoshe
@mominabegum6798
@mominabegum6798 2 года назад
Ehtya
@ታመነችታፈሰ
@ታመነችታፈሰ 3 года назад
ዎይነ እኔ እንደዉ እቀንሳሎ እደ በናታችሁ
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 года назад
እኔም ወፍራም ነኝ ውፍረትን ጠላሁ ኤጭ
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 года назад
@@taherking102 ቁጥሩ የየት ሀገር ነው
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 года назад
@@taherking102 የኢትዮጵያ ነው
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 3 года назад
አረ ቀጭኗ ለመትነን ነው እንዴ አብረሻት የምትሰሪው ወፍራም ሰው ጠፍቶ ነው?🤔
@mahletlovenigussie3313
@mahletlovenigussie3313 3 года назад
Kkkkkkkkkk
@meheretemeherete9728
@meheretemeherete9728 3 года назад
Kkkkk🙄😀😀
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 3 года назад
ጋዜጠኛ ስለሆነች አስተናጋጅ ደሞ ዝም አይል አብሮ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 года назад
ከከከከከከ
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 3 года назад
እኔ አላውቅም ግን ቦርጭ የለኝም ግን ክንደ አካባቢ ብቀንስ ግን እጨምራለሁ የባስ
@haregayinadis8948
@haregayinadis8948 3 года назад
እንዴኔ
@frezewde7438
@frezewde7438 3 года назад
👏👏ebs family's tankyou😍
@tgstalebachew2282
@tgstalebachew2282 3 года назад
ባራት ውስጥ 37 ኪሎ መጨመር ከተቻለ ንገሪኝ
@نورهحبشي-ق7ر
@نورهحبشي-ق7ر 3 года назад
መላካለ
@እማኑሬልኝሰልማኔኑሩልኝእ
ሰላም ነው
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 года назад
Beta Gobez 👌👌👌👌
@Td-vz8pe
@Td-vz8pe 3 года назад
Do you eat injera?
@bilinetsiweightloss7608
@bilinetsiweightloss7608 3 года назад
once in 3 days
@wintayoutube
@wintayoutube 3 года назад
😁😁😁😂
@sheilalovelly7000
@sheilalovelly7000 3 года назад
ይቅርታ አድርጊልኝና እኔ እሰፓርተኛ ነኝ ያልሸውን የአመጋገብ አይነት ችግር የለውም ሁሉ መብላት ይቻላል። ግን ዎናው ሰፓርት አሰራርሸ ነው!!! የፈለግሸውን ተመግበሸ በእሰፖርት በላብ ይወጣል ያኔ ቅርፀሸም ያማረ ይሆናል!!!👍👍👍
@samrawittesfahun8398
@samrawittesfahun8398 3 года назад
No thats wrong 80%diet 20 exercise thats how it is
@umdode7879
@umdode7879 3 года назад
No
@ማሂነኝየማዬናፋቂ
@ማሂነኝየማዬናፋቂ 3 года назад
እህት እኔ ቦርጭ አስቸግሮኛል በውስጥ ብናወራ ደስ ይለኛል የምመገበው ዳቦ ና እሩዝ ነው
@sheilalovelly7000
@sheilalovelly7000 3 года назад
@@ማሂነኝየማዬናፋቂ እህቴ ምግቦችን በሰአት ብይ ከቅባቶች ጣፉጭ ቀንሺ እንቅሰቃሴዎችን በደምብ ብታደርጊ! እራት ሰትመገቢ ቀለል ቢሆን ይመረጣል ሰለምንተኛ ልክ 12ሰአት ብትመገቢ ተመራጭ ነው! ለጤና ተመግበሸ መተኛት በሸታም ነው! እንቅሰቃሴ ማድረግ እምትወጂ ከሆነ ከፈለግሸ ሊነኮች እልክልሻለው ኢንቦክሰ አድርጊልኝ 😉
@ማሂነኝየማዬናፋቂ
@ማሂነኝየማዬናፋቂ 3 года назад
@who cares! እመዳም ቤት ያለው ምግብ ይሄ ነው ጠዋትም ማታም ሌላ የለም 🤕☹️
@ወለተሰንበትየእግዚአብሔር
ebs 1m geba ooooooo😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
@mixmix6708
@mixmix6708 3 года назад
ቀጭኖቹስ እኔ ውፍረት ውፍረት እፍ. አይገዛ
@seadeheurn8305
@seadeheurn8305 2 года назад
ያእግር እስፖሪት እስት አሳዩን
@نورهحبشي-ق7ر
@نورهحبشي-ق7ر 3 года назад
አረ በፈጣሪ እኔ ውፍረት አስቸገረኝ
@yasminyasmin-de1nr
@yasminyasmin-de1nr 3 года назад
ለመወፈር ከፈለጋችሁ ወላሂ ድንች እንቁላል አዘውትራቹ ተጠቀሙ እኔ 48 ኪሎ ነበርኩ ወላሂ አታምኑም አሁን 62 ኪሎ ነኝ a/lilha
@መርሳአባግትየመርሳአባግት
እኔበጣም ቀጭንነኛ ከቅጥኒቲየተነሳ በሩቁአልታየም ድንች በዘይት የሚጠበስውነው ውድ
@yasminyasmin-de1nr
@yasminyasmin-de1nr 3 года назад
@@መርሳአባግትየመርሳአባግት hode dinchi kikil enkulal kikil be zeyt zeytun temegebe hulam
@ሮዚማር
@ሮዚማር 3 года назад
አንቺ እብድ ነሽ 48 ኪሎ ይበቃሽ ነበር
@yasminyasmin-de1nr
@yasminyasmin-de1nr 3 года назад
@@ሮዚማር sew ibid aybalm kewa
@ሮዚማር
@ሮዚማር 3 года назад
@@yasminyasmin-de1nr ምን ላድርግሽ 62 ኪሎ እኮ ብዙ ነው እኔ 68 ነኝ ግን 58 ለመግባት ነው ፍላጎቴ ግን አልቻልኩም ተስፋ ቆርጬ እየበላው ነው የወደፊት ባሌ በዚህ ከቀጠልሽ አልፈልግሽም እያለኝ ነው🥴
@bettyalex6541
@bettyalex6541 3 года назад
እኔም 87 ነበርኩ ከአራት ወር በፊት በደይት 68 ነኝ አሁንም መቀነስ ፈልጋለው ስምንት ኪሎ መቀነስ ፈልጋለው
@playtimewithjohannamercy3989
@playtimewithjohannamercy3989 3 года назад
ሚያስቀወ እኔ እስፖርት መስራት ስጀምር ይህነን ማቅርቡ 😂ገብቶኛል ebs ለኔ ድጋፍ መሆኑ ነው😂 💖አዲስ youtuber ነኝ የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው ከልጆቼ ጋር ሖነን ነው የሰራነው ያው ሃሳቡ ለልጆች ነው ዐና ልጆች ያላቹ ብታዩት ደስ ይለኛል ሌሎቻቹ ለማበርታት ስትሉ ኮመንት፨ስብስክራይብ ኣርጉን ለመጪው ግዜ ደስ ሚሉ ጫወታዎች እናቀርባለን::በ አማርኛ ደሞ ሌላ ቻናል ልንከፍት ነው ያው ስከፍት አሳውቃቹዋለው::💖
@playtimewithjohannamercy3989
@playtimewithjohannamercy3989 3 года назад
ሚያስቀወ እኔ እስፖርት መስራት ስጀምር ይህነን ማቅርቡ 😂ገብቶኛል ebs ለኔ ድጋፍ መሆኑ ነው😂 💖አዲስ youtuber ነኝ የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው ከልጆቼ ጋር ሖነን ነው የሰራነው ያው ሃሳቡ ለልጆች ነው ዐና ልጆች ያላቹ ብታዩት ደስ ይለኛል ሌሎቻቹ ለማበርታት ስትሉ ኮመንት፨ስብስክራይብ ኣርጉን ለመጪው ግዜ ደስ ሚሉ ጫወታዎች እናቀርባለን::በ አማርኛ ደሞ ሌላ ቻናል ልንከፍት ነው ያው ስከፍት አሳውቃቹዋለው::💖
@እማየበጣምነውየምወድሽ
60 ነኚ እኔ ግን 10 ሮን መቀነስ እፈልጋለሁ
@marthagatchawe4864
@marthagatchawe4864 3 года назад
,እንዴት ቀነሽ
@playtimewithjohannamercy3989
@playtimewithjohannamercy3989 3 года назад
@@marthagatchawe4864 ነጭ ዳቦ/ እንጀራ መብላት ማቆም አንዳንድ ስፖርቶችን ያድርጉ ለውጡን ማየት በየሳምንቱ ራስህን ለካ ያለ ስኳር ሁሉንም ነገር መብላት
@mesidan8055
@mesidan8055 3 года назад
ደልቃቃዋ የምግብ አይነቱ ሁሉም በየቤታችን ያሉት አልሽን ስንት ሽሮ ያጣ አለ መሰለሽ በየቤቱ
@sitratube1193
@sitratube1193 3 года назад
አችኛይቱ ተዳ ምን አደከመሺ
@fafiyoutobe1825
@fafiyoutobe1825 3 года назад
😂😂
@roseethiopia1469
@roseethiopia1469 3 года назад
kkk
@GizachewDemisse
@GizachewDemisse 5 месяцев назад
Selam edatenesh ena melesh sport eyeserahugn neber jemari negn ena erasi mitati alew demo yakiregnal ena men maderg alebign
@habeshalove3486
@habeshalove3486 3 года назад
እኔ የልጅትዋ ትምህት አንቃወምም ነገርግን ውፈርትና ቅጥነት ተፈጥሮ ነው። አመጋገብ ላይም አምናለው እንዳይ ሰለች እንጂ ብዙ ሀሳብ ነብረኝ . እኔ ሰውነቴ በጣም አሪፍ ነው ከራበኝ እከሳለው ከበላው እወፍራለው በአባባል የውሻ ሰውነት እንደሚባል ስፖርትም እሰራለው ክብሩ ይስፋ ምርጥ አቋም ያልው ሰውነት ነው ያለኝ ምን ልል ፈልጌ ነው መሰላቹ በ internet ያያቹት ምግብ አትብሉ ስፖርት አያከሳም ወይ ክብደት አይቀንስም ማለቴ አይደለም አሁን የኔ ሰውነት ማር ወተት ባናና አቫካዶ ነው ፈጭቼ ምጠጣው ስፖርት ስሰራ ለኔ ጉልበት ቅጥነት ነው ለሌላው ውፍረት ነው እንደውም ህመም ነው ማንኛውም ሰው ሚስማማው ምግብ በልቶ ስፖርት መስራት መንቀሳቀስ ይችላል ማለቴ ነው
@halimahtube644
@halimahtube644 3 года назад
Ye sim aterar astekakiy gazetegna eskehonsh dires simua Bilisuma enji Bilisoma aydelem ok
@አምራአብኤልየእዬሩሳሌሟ
Ena kewolid behula mekns alechalehum mgib ewodalehu mayibelu ALU ensure ga endet biye lileyay
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 года назад
ልቀንስ አስብያለሁ
@fjhfyf9747
@fjhfyf9747 2 года назад
ይቅርታ አሁንሰራን ቦሀላ ስተወው ያወፍረናልደ እባክሽመልሽልኝ
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 года назад
ቀበቶ ብትጠቀሚ አሪፍ ነው ለሆድሽ ጠንከር እንዲልና ተሎ እዲቀንስ👌
@lominaderesse283
@lominaderesse283 3 года назад
Men ayenet kebeto?ene hode laletobgnal eshi negrign yekbetowen ayenet
@ዜድገጠሬዋ
@ዜድገጠሬዋ 3 года назад
አረ ንገሪኝ እኔ ገዝቺአለሁ ቀበቶ ከወገብ በላይ መቀነስ እፈልጋለሁ በጣም ውፈርኩ እና ጉዳት አለው ሲተውስ መልሶ ቦርጩ ይመጣል እንዴትነው እስኪ ንገሪኝ ውዴ
@ያረብመገዲህንምራኝ
​@@ዜድገጠሬዋ እኔ ቀበቶ ተጠቅሜ ሳስረው አቋሜ ያምራል ስተወው ሆደ ለሁለት ነው የተከፈለው
@GeneralLocooo
@GeneralLocooo 3 года назад
Bayee naamatii tollaa!
@ሀይሚየመርሳዋ
@ሀይሚየመርሳዋ 3 года назад
እስፓርት ብቻ አልጠቀምም ግን እራት አልበላም ውፍርት ሊገለኝ ነው መላ በሉኝ ኮሜቶችዩ64ነኝ
@ስላምናሄኖክ
@ስላምናሄኖክ 3 года назад
ሆዳም አፃሚምደ አሳማ
@libonaminase4101
@libonaminase4101 3 года назад
ጀግና
@ninamoha2777
@ninamoha2777 3 года назад
Ene ke 50_53 alfe alakem kumete 1:65 nw
@sitratube1193
@sitratube1193 3 года назад
37 ጆሮየ ነው ውነት ነው
@ሀዩትንሿብቸኛዋ
@ሀዩትንሿብቸኛዋ 3 года назад
ቁረጭው ቀላል ነው ያችውፍረት
@rahmah_aa9673
@rahmah_aa9673 Год назад
እረ ያከሳል ግን እግሬን አመመኝ ላቁም ነው
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 года назад
ለኔ የሚሆን ሱር አጠዉት ከምር በጣም ወፍራምነኝ መዳሜ ማሻላህ ዉፍራትሽ በጣም ያምራል ብላኝ አራፈች አሁን በኔዉፍረት ማሻላህ ያስብላል እች ምቀኛ አስርዬ እኔም ተስፋአለኝ እዳምከሳ 😉
@taherking102
@taherking102 3 года назад
hi konjo
@ዜድገጠሬዋ
@ዜድገጠሬዋ 3 года назад
Kkkkየኔቢጤ እኔም 87 ነኝ ማሻአላህ በይኝ ክክኮክ
@taherking102
@taherking102 3 года назад
@@ዜድገጠሬዋ ውፍረት ለወንድም ለሴትም በሽታ ነው ይሄስ ማሻላ አይባልም ዝብለሽ ወትሽ ገብተሽ አትዋጪ እኔ ወንድ ነኝ መቶ ሶስት ኪሎ ነበርኩኝ አሁን ስልሳ ስምንት ነኝ ይህ የሆነው በአስር ወር ነው እሩጫ በቀን ሀያ አንድ ኪሎሜትር እሮጣለው እና ሌሎች እስፓርት እስራለው ምግብ እመርጣለው ምክር ከፍለግሺ ቁጥር ሽን ላኪ ።
@ዜድገጠሬዋ
@ዜድገጠሬዋ 3 года назад
@@taherking102 kkkkkkkk አረ በሳቅ ሞትኩኝ እህ ወተሺ ገብተሺ አትዋጭ አልክ 😀😆እውነትህነው እንዳሰብከው ስገባ ሰወጣ ባልውጥም ግን አመጋገብ ይወሰነዋል ። 🏃🏃እኔ ወዴት አባቴ ሄጀነው የምሮጥልህ 😢 ያለሁት መዳም ቤት ያውም ፎቅ እና ታች እያልኩ እና ደግሞ የተመጣጠነ ምግብየለም ቆይ ምን ልሁን ከሶስት አመት በፊት 52 ነበርኩ አሁን ደግሞ 33 ኪሎ ጨመርኩ ብጾምም እጨምራለሁ እንጂ አልቀንስም ስለዚህ ዝምበያለሁ ወዳጀ ለምክርህ አመሰግናለሁ።ዋናው ጤና እንግዲች
@taherking102
@taherking102 3 года назад
@@ዜድገጠሬዋ ቁጥር ሽን ላኪ ዜድ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ
እስቲ. 113 ኪሎ ሆነሽ የነበረሽን አቋን አሳዪን
@love7005
@love7005 3 года назад
ይችኛዋ ልምጭ
@tegenedereje9372
@tegenedereje9372 3 года назад
የ TikTok app መጠቀም ሳይጠበቅብዎ በየዕለቱ የሚለቀቁ አዝናኝና የተመረጡ ከኢትዮጵያዊነት ጨዋነት ጋር የማይጣረሱ ቪዲዮዎችን ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንግዲያውስ አንድ አፍታ ወደ ቻናላችን ጎራ በማለት እውነታውን ማረጋገጥ ይችላሉ። ማየት ማመን ነው! ከተመቾት ቻናላችንን ይቀላቀሉ! ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!!!!
@hcvivj3135
@hcvivj3135 3 года назад
Are leneye mela belugn kileye 51 negn gen mobayl betam alegn mn large ebakachu
@yrgalemgeri3192
@yrgalemgeri3192 3 года назад
እኔ ደሞ መጨመር ፈልጌ እምቢ ኣለኅ እኮ ምን ላርግ እባካቹ
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
ድንች ሩዝ እንቁላ ዳቦ ነጫጭ ምግብ ተቀሚ ያወፍራል
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 года назад
አይ እኔቀጥኝ እየተቸገራኩ
@alemmihretualem2193
@alemmihretualem2193 5 месяцев назад
Er lemwofer min ayinet sport mesratna migeb memegb alben
@hayathayat276
@hayathayat276 3 года назад
አረ እኔ መወፈር አቅቶኛል መላ በሉኝ
@titiee3556
@titiee3556 6 месяцев назад
በደምብ ብይ
@mesretbezabih5302
@mesretbezabih5302 3 года назад
👍🙏
@zakineymar6675
@zakineymar6675 2 года назад
❤👍
@ወሎዩቱብ-ለ9ቨ
@ወሎዩቱብ-ለ9ቨ 3 года назад
አችኛይቱ የኔቢጤ ቀጫጫ ነሽ አትስሪ ለወፍራሞች ነው የተባለው😀😀
@ሰላምነኝእናቴንመሳይ
Kkkkkk
@zakiyazink9352
@zakiyazink9352 2 года назад
Kkkk
@MimiDebele-nz5ms
@MimiDebele-nz5ms 6 месяцев назад
ክብደት ለመቀነስ ነበር
@የመዳምቅመምነኘ
@የመዳምቅመምነኘ 3 года назад
እረጉድ ድንች ያወፍራል እንዴትነው የሚያከሳው ሁሉ አዋቂነኝ
@michaellemma4143
@michaellemma4143 3 года назад
Yakesal dinichi hayli sechi eji ayawefirim kalaweki alakim malet manini gedel
@amytube1013
@amytube1013 3 года назад
ይቀንሳል የማዳሜ ልጂ 38ኪሎ ቀንሳል ድንች ነጪ ሩዝ እና ደሮ አጥት የለለው እሚበላው
@የመዳምቅመምነኘ
@የመዳምቅመምነኘ 3 года назад
@@amytube1013 ሀሪፍነው ውነት ከቀነሰ እኔካን 50 ኪሎነኝ። ትንሺ ቦርጭ አለችኝ። ቦርጭ ብቻ የሚያጠፍካወቅሺ ነገሪኝ እህቴ
@saraash4619
@saraash4619 3 года назад
ከዚህ ሰውነት ላይ 37 ተቀንሶ እሯ
@rabitube4478
@rabitube4478 3 года назад
እረ አት ሣቁብኝ እና ቆስጣ በአረበኛ ምንደነው
@sadaali1052
@sadaali1052 3 года назад
ኸስ
@ረምላ-ኈ8ቈ
@ረምላ-ኈ8ቈ 3 года назад
ጀርጅር
@ወሎአምባሰልማርእሸት
ሰባኔህ ነው
@Fነኝስደተኛዋ
@Fነኝስደተኛዋ 2 года назад
ኽስ ይሉታል
@ስላምናሄኖክ
@ስላምናሄኖክ 3 года назад
ነገሩ ማተብ የለሺም አገትሺላይ አሳማ
@addaoromo6319
@addaoromo6319 3 года назад
Ye orto sideb🤔🤔
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
እናተ ካህዲዎች በሄዳችሁበት ማህተም ትደጋግማላችሁ። ልበሱ እሚል አለ ወይ የሠዉ ልጂ ሁሉም ሲፈጥር ሙስሊም ነዉ።ሌላ ሀይማኖት የለም ከተወለዳችሁ ቡሃላ ነዉ ቤተሠቦቻችሁ እሚቀይሮችሁ
@sfggg9012
@sfggg9012 3 года назад
አረ እኔም። 90 ገብቻለሑ። መላ በሉኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@ማርያምእናቴ-ጠ6መ
@ማርያምእናቴ-ጠ6መ 2 года назад
እኔ የመምር ሰውነት አለኝ ግን 10 ኪሎ መጨመር እፈልጋለሁ አሁን ላይ 45 ኪሎ ነኝ
@intertainment2048
@intertainment2048 Год назад
10 ብዙ ነው 5 ይበቃሻል ቆንጅየ ከሆንሽ አገባሻለው።
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 3 месяца назад
😂😂😂😂
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 года назад
እኔ 10 ኪሎ ጨመርኩ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 года назад
Beteseb hunu
@michamich9662
@michamich9662 3 года назад
💯✔️❤️.👌
@hanhn7623
@hanhn7623 2 года назад
አንበሳ.ነሽ
@mreasy9731
@mreasy9731 3 года назад
All you do is wrong. Menem atakim. Cherash carbohydrates ena suger tetkemu teyalesh Ende. 😀😀😀 Low Carb diat is the best.
@bilinetsiweightloss7608
@bilinetsiweightloss7608 3 года назад
it's from my experiences and its working for many people's. first Google it before u judge me!😉
@mimigirma8094
@mimigirma8094 3 года назад
@@bilinetsiweightloss7608 Hello, you are very inspirational for those give up on their journey to weigh loose. Keep going
@eded195
@eded195 3 года назад
@@bilinetsiweightloss7608 የኔ ቆንጆ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ😍ከወሊድ በኃላ የሚመጣ ቦርጭን ለማጥፋት የሚሆን ስፖርት አሳይን🙏🏾🙏🏾
@bilinetsiweightloss7608
@bilinetsiweightloss7608 3 года назад
@@eded195 oky dear bekerbu bezu video selemesera tagegniqalesh
@kheprineteru4990
@kheprineteru4990 3 года назад
🤜🏾💯🇪🇹💪🏾🏋🏾‍♀️
@sitratube1193
@sitratube1193 3 года назад
ድንች ያከሣልደ ጉደ
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
እኔ በጣም ነው የምወደው ግን ምንም ለውጥ የለም እንደውም ጭምርኩኝ
@እናትቲዩብ-ኈ5ለ
@እናትቲዩብ-ኈ5ለ 3 года назад
@@merryvlogs7963 እዴ ድንች እኮ ያወፍራል
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
@@እናትቲዩብ-ኈ5ለ እሯ እኔ በጣምምምምምምምምምም ነው የምወደወ
@EyerusJerry
@EyerusJerry 3 года назад
ያወፍራል😂
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 3 года назад
እኔ ቦርጨን አጠፋለው ብዬ ጉድ ሆንኩላችው ቦርጩ ቁጭ ብሎ ሌላው ዶጋ አመድ ሆነዋል!
@genet6181
@genet6181 3 года назад
kkkkkkkk
@walehaylu5829
@walehaylu5829 3 года назад
kkkkkkkkkkk
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
ክክክክክክ #እኔ ብቻ መስሎኝ ከሙን እየጠጣው ነበር ያጠፋል ብለውኝ ክክክክክክክክክ እይ የቸገርው
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 3 года назад
@@merryvlogs7963 kkkkkkkkkkkk ጉድ ሆንኩልሽ
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
@@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ እይዞን ያጋጥማል በሚለው እንልፈው
@HanyTade-sp8fj
@HanyTade-sp8fj 6 месяцев назад
Don't talk to much
Далее
Новая BMW 5 провал за 10 млн! ИЛИ?..
32:07
Avaz Oxun - Yangisidan bor
14:29
Просмотров 361 тыс.