Тёмный

''ዐቢይ በሰው ደም የሚጫወት አረመኔ ነው'' የገዱ አንዳርጋቸው ኑዛዜ፣ ፀፀትና ይቅርታ|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 921 тыс.
Просмотров 611 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,3 тыс.   
@yassinnurye1900
@yassinnurye1900 2 месяца назад
አቶ ገዱ በጣም ገዥ የሆነ ትንታኔ ነው ያቀረቡት ፡፡ ለጥፋቶቻቸውም መፀፀታቸው ትልቅ ነገር ነው ። ያየ ሰው ሁሌም ማራኪ አቀራረብና ድንቅ ሀሳቦች ያሉህ ነህ የዛሬው አቀራረብም ይለያል እድሜና ጤናን በእጅጉ ተመኝቻለሁ ክብረት ይስጥልን። ❤❤❤
@oocuh4903
@oocuh4903 2 месяца назад
🤮
@EphremTilalem-f4k
@EphremTilalem-f4k Месяц назад
እንደጥፋትም አይታይም በጥልቀት ከአሰብከው ውስጥ ሆነህ እታገላለው ብለህ ሳትፈልግ አባል ትሆናለህ ግን ሆዳሞች ያስበሉሃል
@EphremTilalem-f4k
@EphremTilalem-f4k Месяц назад
እንደጥፋትም አይታይም በጥልቀት ከአሰብከው ውስጥ ሆነህ እታገላለው ብለህ ሳትፈልግ አባል ትሆናለህ ግን ሆዳሞች ያስበሉሃል
@akelatgedamu4739
@akelatgedamu4739 2 месяца назад
በመጀመሪያ ጋዜጠኛ ያየሰውን ከልብ ሳላመሰግን አላልፍም ። አንተ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ። በመቀጠል አቶ ገዱ ቢዘገዩም ነገር ግን ከመቅረት መልካም ነው። አሁንም ቢሆን የህዝባችን መከራ እያበዙ ያሉት በክልሉ ያሉ መሰሪ የብልፅግና ካድሬዎች ናቸው። ይህን ትግል ተባብረው ህዝባቸውንም ራሳቸውንም ከመከራ ከማላቀት ይልቅ በህግ ወጥ የመጣን ገንዘብ ለሴራ ፖለቲካ እየበተኑ ህዝቡን ነፃ ለማውጣት የተደራጀው ነፃ አውጭ የነፃነት ታጋይ በሰለጠኑት እና ባሰለጠኑት የሴራ ፖለቲካ አስርገው በማስገባት ክልሉ ላይ ስርዓት አልበኝነት እየፈጠሩ ያሉት እነዚሁ የህዝብ መርገምት የብልፅግና ካድሬዎች ናቸው። የነፃ ታጋዩም የነፃ ትግሉን ለሚቀላቀሉ የቀደሙ ካድሬዎችን ተቀብሉ ለማታገል ያዘጋጀው የተዘጋጀ ቦታ ከማዘጋጀት ይልቅ ተፀፅቶ የተመለሰን ይቅርታ አድርጎ የትግሉ አጋዥ እንዲሆን ከማድረግ አንፃር ውስንነት አለበት ። ዙሮ ዙሮ ክልሉ ላይ ይሁን በመላው አማራ የተደቀነው መከራ ብሎም በሀገር መፍረስ የተጋረጠው መከራ አንዱ ለሌላው የሚተው ሳይሆን አንድ ሁነን የነፃነት ትግሉን ደግፈን ነፃ እስካልተወጣን ድረስ የሚበተን ህገወጥ ገንዘብም ይሁን የመሬት ችርቻሮ የጊዜዊ ተጠቃሚ አዳሃሪያንን ጊዜዊ ጥቅም ከመስጠት ይልቅ የሚያመጣው ዘላቂ ሰላም የለም። ሰላም እና ነፃነት የሌለው ማህበረሰብ ምርጫው አንድም ነፃ መውጣት ነው ሌላም ለመጥፋት ራስን አሳልፎ መስጠት ነው።
@sarakonjo7475
@sarakonjo7475 2 месяца назад
​ @rip meles unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 месяца назад
ኮሜንት እንደዚህ መርዘም የለበትም። ዋና ዋና ነጥቦችን አውጥተህ አሳጥረህ መፃፍ ተማር።
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 2 месяца назад
አሚን🙏
@ZelalemDesta-gz9mo
@ZelalemDesta-gz9mo 2 месяца назад
ትክክለኛ ሀሳብ
@እ-Ss
@እ-Ss 2 месяца назад
ያየሰው እና ባልደረቦቹ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለንም።ሰላም ለሀገራችን ይሁን።🙏
@Feyselian1
@Feyselian1 2 месяца назад
አሜን 🤲 ጠዋትና ማታ ፀሎቴ ይሄ ነው!
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 2 месяца назад
እጅግ ድንቅ ውብ ቅንብር ና መልእክት ነው ። አቶ ደጉ አንዳርጋቸውን እጅ አድድርጌ አመሰግናለሁ በተለይም ለፋኖ ድንቅ መመሪያ ቁልጭ ያለ አላማ ና ግብ ፣ ከሌሎች ህዝቦች ታጋዎች ጋር መስራት ፣ ወዳጅን ማፍራት የምሉት ልብ የሚነካ ብሩህ እንደ ብርሀን ጮራ ፍንትው ያለ መልእክት እስከ አሁን አላየሁም አአለሠማሁ እጅግ እጅግ ድንቅ ጽሀፍ። በድጋሜ የከበረ ምስጋናየን አቀርባለሁ።
@GideonR-yl9tn
@GideonR-yl9tn 2 месяца назад
he is a man still with his filths!! Now preparing himself for another acrobat! Fourth round acrobat?
@Joni-u7z
@Joni-u7z 2 месяца назад
እውር ብሸሽ ከጓሮ አያልፍም፤ አፉን ያልፈታ ማሃይም ጨካኝ ግለሰብ ምን ይፈይዳል፤ አራዳው ተጠቅሞበት የወረወረውን ምን ያመጣል፡፡
@feteneayalew8559
@feteneayalew8559 18 дней назад
በጣም የሚደንቅና የሚገርም ትልቅ እውነታ ያለው ፅሁፍ ነው ሁሉም ይስማው
@HagosTaye-r5d
@HagosTaye-r5d 2 месяца назад
የንተ ወገን አማራ ብቻ ነው በትግራይ ህዝብ ላይ ግን ትክክል ነኝ ማለተቸው ነው ትልቅ ሆነው ትንሸ መሆን ነው ይቅርታ ለኢትዬጰያ ህዝብ ድጋሚ እንጠብቃለን
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu 2 месяца назад
ያው ብሏል ግን በግልፅ አይደለም እውነት ነው እንጠብቃለን
@Syntifik100
@Syntifik100 2 месяца назад
Never expect honesty from them.
@yonasbrhane2024
@yonasbrhane2024 2 месяца назад
ኢትዮጵያውያን አንድ ነን የሚለው የውሸት ፉከራ ተቀባይነት የማይኖረውኮ ለዚህ ነው::
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 2 месяца назад
አንተ ስለ አማራ ሳትተነፍስ ያምርሀል ሲያምርህ ይቅር በቅድምያ ስለ አማራ ወገኑ ከዚያም እናተን ከሌላዉ ኢትዮጲያዉያን ጋር በጅምላ ጠይቃል ወይስ ኢትዮጲያዊ አይደለሁም እያልከን ነዉ ::
@MintesnotGeta
@MintesnotGeta 2 месяца назад
le tigraway gudat ine Debretsion& Getachew Reda nachew meteyek yalebachew.
@TigluBekele
@TigluBekele 2 месяца назад
የጋሞ ህዝብም ከእውነተኛው ከተበዳዩ አማራ ትግራይ ህዝብ ጎን ነው።ብልጽግናን ለመጣል በሚደረግ ማንኛውም ጉዳይ ዝግጁ ነው።
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 2 месяца назад
ሰባዊነት እኔሰ ብሆን ተብሎ ነው እንጂ እቤታቹ መከራው እሰከሚመጣ አይደለም በትግራይ ህዝብ ሞት እልል ሰትሉ ብቻውን የሞተው ሶሰት አመት የትግራይ ህዝብ እግዚአብሔር ና አለም ነው ያየው ከኤርትራ እና ከሰድሰት ጨካኝ ሀገራት በሰተቀረ ለሁሉም እግዚአብሔር ይፈረዳል ቀን አለው መቼ ይመጣል አይታወቅም ከክፋት ደግነት ይሻላል እኛ ከማንም አይደለንም ባጣ ቆያቹን ፈልጉ ለሞቱት ነብሰ ይማር😢😢😢
@samuelgezabanda9733
@samuelgezabanda9733 2 месяца назад
@@Dan-Oljira-Fufaአንተስ ፈረንጅ ነህ
@adamgirma7049
@adamgirma7049 2 месяца назад
አንተም ሰውን በማንነቱ ለማሸማቀቅ በቃህ😂😂​@@Dan-Oljira-Fufa
@ata3829
@ata3829 2 месяца назад
​@@Dan-Oljira-Fufa አንተ ደደብ አንተ ነህ ባሪያ👈🤣
@NahomHadera-cx4dk
@NahomHadera-cx4dk 2 месяца назад
መፀፀቱን በራሱ ክብር ይገበዋል
@timharmon10
@timharmon10 2 месяца назад
ህዝብ ለሰላሳ አመት የለፋበትን ትግል ለ አንድ አረመኔ ጨቅላ አስረክበው አረፉት፣፣ ብአዴን ለ ኢትዮዽያ ጉስቁልና እና መበተን ዋናው ተጠያቂ ቡድን ነው
@messiessi3635
@messiessi3635 2 месяца назад
በትክክል
@banibani1076
@banibani1076 2 месяца назад
100%
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
አንተ ብቸኞ በአማራ ላይ ሁሉም ይለቁ ብሎ ሲደመድም አንድ አንተ ብቻ ነበርክ የኔ አባት እኔስ በወገኔ ላይ ይሄን አልወስንም ያልከው መቸም አንረሳው ከአላህ በታች አንተ ከገዳዮች በአማራ ላይ በተወሰነበት የእልቂት አጀንዳ ከወገንህ ጎን ቁመሀል የኔ አባት ብቻ በአለህበት አላህ ይጠብቅህ የኔ አባት ሁሌም ታሪክ አይረሳህም ኢንሻ አላህ አማራ ከመሯት መሪዎች አቶ ገዱ እና አምባቸው በጣም ነው እምወዳቸው ነበር በተለይ አምባቸው መኮነን ከሞት ማንም አይቀር ግን ከሞቱ አሟሟቱ ሁሌም ልብ ያደማል ብቻ አላህ በአማራ ላይ እሚሰራውን ግፍ ይይ ይመልከት ፍርዱን ይስጠን ነገ ሌላ ቀን ነው ኢንሻ አላህ አማራ መሆን ወንጀል አይደለም።
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf 2 месяца назад
But he played leading role on Oromo and Tegaru civil war. What a jocking!
@yonasalene2077
@yonasalene2077 18 дней назад
Tikikil tikikil tikikil
@alemabadi1489
@alemabadi1489 2 месяца назад
የአማራ ተወካይ ነን የሚሉ ከአማራ ህዝብ ስቃይ ይልቅ የትግራይ ሰላም ነው እንቅልፍ ሚነሳቸው
@Haile-gq1zj
@Haile-gq1zj 2 месяца назад
አሁን ስለ ትግራይ የወራ አለ ?
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 2 месяца назад
​​@@Haile-gq1zjበምን ሞራልና አቅም ታወሩ ? ግን በትግራይ ክልል ሲያደርጉ እንደነበረው አላለም?
@Me-cy2un
@Me-cy2un 2 месяца назад
Ewenet new
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 2 месяца назад
Selam selam selam ኢትዬ ፎረም ይሁን ምርጫዎት አንደኛ❤❤❤❤
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉
@Alex-2121-a
@Alex-2121-a 2 месяца назад
ቢዘገይም እየተጨፈጨፈ ያለ ህዝብን ስህተትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው!!
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 месяца назад
Enante habeshoch ye yekerta tergum yegebachew aymeselenem yezeh fashest denkoro denkurekur achebechabi telalaki yekerta yemotewen ena yetefawen nebret yemelesal?yekerta yemelew kal meserez alebet ke Ethiopia becha sayhon ke alem.ayemero yetesetew kedmo lemaseb new.gedu yetebale sew bela leferd new mekereb yalebet yemen yekerta new.yederg merkona arawit serawit yekerta tedergolachew general menamen kotetamoch yehew zare hezbu lay yemeyadersut meat ayetachew atemarum?yatefa beleku meketat alebet yemen yekerta new.
@Alex-2121-a
@Alex-2121-a 2 месяца назад
@@alulajohannes6265 ምን አገባህ ሀበሻ ካልሆንክ ራስህን ፈልገህ አግኝ መጀመሪያ?
@AdonayTeklay-o3h
@AdonayTeklay-o3h 2 месяца назад
ትልቅነት የማያወቅ ለገዱ ትልቅ ይልል አይፈረድብህም አንተም የሱ ተከታይ ነህ
@Alex-2121-a
@Alex-2121-a 2 месяца назад
@@AdonayTeklay-o3h አንተ ዘመዶችህን የበላብህን ወያኔን ብትታገል ነው ሚሻልህ
@Dats09
@Dats09 2 месяца назад
Criminal Gedu is Criminal
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 2 месяца назад
ሁሉም ያቶገዱን መንገድ ይከተሉ ሁሉም አይኑን ይግለጥ❤❤❤❤❤❤❤
@esubalewnebebe1344
@esubalewnebebe1344 2 месяца назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@Me-cy2un
@Me-cy2un 2 месяца назад
Hulum yemenesut ende Gedu hodachew segodel new.
@mekonnenfeleke147
@mekonnenfeleke147 2 месяца назад
አርፍደውም ቢሆን ይቅርታ እና ፀፀቱ ከልብ ስለሆነ ይህንን አረመኔያዊ ሥርዓት ለሚያገለግሉ ሎሌዎች ትምህርት የሚሆን ስለሆነ ወድጄዋለሁ
@daadhigd893
@daadhigd893 2 месяца назад
አራም ዘረ አራም! ከናንተ በላይ አረመኔ ማን አለ? ጅብ የጅብ ዘር!!! ክፍታፍ ቁጭራ!
@Kummaa7120
@Kummaa7120 2 месяца назад
የፃፍሽው ከሴት የማይጠበቅ ነው ​@@daadhigd893
@Joni-u7z
@Joni-u7z 2 месяца назад
እውር ብሸሽ ከጓሮ አያልፍም፤ አፉን ያልፈታ ማሃይም ጨካኝ ግለሰብ ምን ይፈይዳል፤ አራዳው ተጠቅሞበት የወረወረውን ምን ያመጣል፡፡
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 2 месяца назад
አንተ ደደደብ የጋማ ከ...​@@daadhigd893
@mulualem373
@mulualem373 2 месяца назад
እግዝአብሔር ኢትዮጵያን በምህረቱ ያስባት። ሳናውቀው ራሳችንን የምድር ሲኦል ላይ አግኝተናልና።
@enqopaghion
@enqopaghion 2 месяца назад
ብዙ አስተያየቶችን ስመለከት ሳያነብ የሚሰጥ አለ። ሰውየው "ላጠፋሁት ይቅርታ፣ ጊዜው ሲደርስም በሚገባኝ ልክ እጠየቃለሁ" እንዳለ አንብበናል። ይህ በጣም መልካምና በእውነት ፋኖነት ነው። Welcome Mr. Gedu
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 2 месяца назад
ከርይቅርታ በላይ ሲሆንስ
@kukutilove
@kukutilove 13 дней назад
ምንም ይቅርታ የለም ኸአብይ ጋር ሆኖ ወንጀል ሰርቷል
@luelasfaw
@luelasfaw 2 месяца назад
ገዱ ለአማራ ብቻ ሳይሆን በቅድሚያ ለትግራይ በመቀጠል በአሁኑ ሳአት በአብይ አረሜናዊ ስርአት እየተሰቃየ ላለው መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በድምፅ በታገዘ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ።
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 2 месяца назад
ከዚህ በላይ ይቅርታ መጠየቅ አለ እንዴ፣
@emytsige8633
@emytsige8633 2 месяца назад
የትግራይ ጦርነት እንዳይደረግ ብቻዉን የሞገተ ነበር ወያኔ በለመደችዉ የአማራ ጥላቻ አማራ ክልል ገብታ ስታወድም ያኔ ነዉ የተጣላዉ ከወያኔ ጋር ግን ወያኔ የትግራይ ህዝብ ነወ እንደዛ ከሆነ በነካ እጃችሁ በአዴንንም ዉሰዱልን አደራ
@zereyakobqalab3781
@zereyakobqalab3781 2 месяца назад
ከወያኔ የጠነዙ ሽማግሌዎች መካከል እስኪ ማን ነው አፍ አውጥቶ የኢትዮጵያን ህዝብም ይሁን የትግራይን ህዝብ ይቅርታ የጠየቀው ??
@maekel6789
@maekel6789 2 месяца назад
ወያኔስ😂😂
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 2 месяца назад
ለትግሬ ?
@zolazola5725
@zolazola5725 2 месяца назад
አቶ ገዱ ፡ ዛሬ ሀ ብለው ፋኖነታቸውን አስመሰከሩ።ግን ከፋኖ ድል በኋላ በወንጀል አይጠየቁም ማለት አይደለም።ሁሉም የአማራ ምሁራኖች፡ ሌሎቹም ኢትዮጵያዊ ወገኖች አሁን ነው ወሳኙ ሠዓት።ድል ለፋኖ❤🎉❤
@GarbelHilla
@GarbelHilla 2 месяца назад
😂😂
@AdamDiriye-u1t
@AdamDiriye-u1t 2 месяца назад
By doing and killing million of Tigray people with Abi he did not say anything
@AdamDiriye-u1t
@AdamDiriye-u1t 2 месяца назад
He and the Fan killed million Tigray people did he think the people of and the people forget .he was the key Figaro o pp history will not the betray their country as he say he opolgazie to Amhara to people not to Ethiopia people
@AdamDiriye-u1t
@AdamDiriye-u1t 2 месяца назад
Those who did unjust they have to with
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 месяца назад
You should also ask TPLF to apologize for what they did to the Ethiopian People. Criminalizing everyone else one sidedness does not help.
@AlmazGebreamanuel
@AlmazGebreamanuel 2 месяца назад
ሰላም ለአገራችን ይሁን ክፉውን የሚያውቅ እግዚአብሔር ነውና ይፋረደው
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha 2 месяца назад
Gedu was one of the key players of Tigray genocide and we will never forget until justice is served
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 2 месяца назад
ጥሩ ነው በመቀጠል የትግራይ ህዝቦች ጋር የተላለቅንበትንና አከፊ ታሪክም በይቅርታ በማቀራረብ ከአፋር ከአማራ ህዘቦች ጋር በማስታረቅ ከመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር መቀራረብ ያስፈልጋል 🎉🎉
@sarakonjo7475
@sarakonjo7475 2 месяца назад
​ @rip meles unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@aronyonas7563
@aronyonas7563 2 месяца назад
ከየት የመጣህ ኮካኮላ ነህ ስለ ትግርስይና ብሄርብሄረስቦች አይመለከታችሁም አረብ ግን ከየትኛው ነህ ከ የመን ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ከ ሳውዲ ስሀራ ጉማሬ ካልጠፋህ ስላም የለም 😂😂
@TesfaAbay-w9m
@TesfaAbay-w9m 2 месяца назад
መጀመርያ ያዬሰው ወንድሜ ባጣም እናመሰግናሀለን ወንድማችን አይዞህ ካአቅዋምህ ሸርተት እንዳትል በለህበት አቅዋምህ ቀጥልበት በእድሜ ብዙ ጋዜጦኞች አይቻለሁ ሰምቻለሁ እንዳንተ ያለ ሀቀኛና ቅኑ ሰው የለም አንተኮ ከተጓዳ ከሞተ ከተጓሳቋለ ከተዘረፈ ከቦታ ቦታ ከተፈናቀለ ምን ልበልህ እንባውን ከረጨ ወገን ሁነህ ብቅ ያልክ ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ካሉ የስራ ጓደኞችህ ጋር እድሜቹ እድሜ ማታሶላ ያድርገው ቀጥልበት።አሁን የአቶ ገዱ ሀሳብ ይዘህ መቅረብህ ጥሩነው ገዱ ማለት ትልቅ ሰይጣን ነው የገዱ ታሪክ መጀመርያ የስራ ባልደረቦች በአማራ ምክትል አስተዳደር እያለ ተግባሩ ግልጽ ነው።አቶ አያሌው ጓበዜ እንዴት ከስራው እንዴት ሰራው እንደለቀቁት ማንም የክልሉ ባለስልጣን ያውቃል ይህን ሁሉ የተፈፀመው ወንጀል ከሚጠየቁ ሰዎች ጋር አብሮ ተጠያቂ ነው አሁን ቅዱስ መስሎ ብቅ ቢይል ከሰይጣኖች አይለይም። 37:07
@HailuHabtu
@HailuHabtu 2 месяца назад
❤❤❤አዎ ገዱ ትልቁ ዲያብሎስ የስልጣን ወዳጅ አውሬ ነው።ብአዴን የሆነውም ስልጣንና ጥቅም ፈልጎ ነው።ብልፅግና ውስጥም እንዲሁ ነው።ግን ተንኮሉ አቢይ ስለደረሰበት ሳያሰቃየው ወደ ውጭ አገር ኮበለለ።እናም ገዱ ከሀዲነቱ ይበልጥ ተረጋግጧል ።ለአማራ ሕዝብ የማይጠቅ ግለሰብ ነው።
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 2 месяца назад
መልካም አስተያየት ነው ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 2 месяца назад
እይይ ጀግና እርስ በእርሱ የሚባላ እውሬ😂😂😂
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu 2 месяца назад
​@@Stoplying-k1wአቦ አታናግሩን በራስ ወዳድነት እድሚቻው የሻገቱና ፀፀት እሚባል እማያውቁ ዘላለማቸው ጫካ በስብሰው ንፁሀንን እሚርዱት ሰፈር ፋኖ ልትተቹት አይገባም ዋላ በስባዓዊነት ዋላ በዝርፌያ ዋላ በሀቀኝነት በአመት እሄን ያክል ተቀባይነት ያገኘ ግን በመርዛሞቹ የተጠለፈ ተግል እሚያካሄድ ነው።ሲጀመር ከስንት ጋ እደሚዋጋ ብታውቁ እሄን ባላልክ በተለይ የውስጥ ባዳንና ተላላኪ መዋጋት የአብይን ባዳነት አለም አውቆታል አሉ ውስጥ መርዞች በግራም በቀኝም አሉ!!
@maekel6789
@maekel6789 2 месяца назад
ቆሻሻ ​@@Stoplying-k1w
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 месяца назад
Fano the Amhara elites plus Gedu Andargachew are forced of genocide and darkness all they want is to restore the reactionary ortho Amhara feudal order. Plus gedu has to answer for the crimes he helped perpetuate against the Agawoo Kimant Argoba Tegaru Oromo Etc he has a lot to answer for.
@سونيا-ه2ط
@سونيا-ه2ط Месяц назад
​@@Stoplying-k1wዉጭ እጓጉሎ
@Tilahun-n3b
@Tilahun-n3b 2 месяца назад
ስለ ችሎታህ ለመናገር ቃል የለኝም ❤
@wejebuamare6757
@wejebuamare6757 2 месяца назад
እውነት ብለሃል ፣ አንተም ትልቅ ሰው ነህና እግዚአብሄር ይጠብቅህ አሜን ።
@freedom320
@freedom320 2 месяца назад
ከልብ ያልሆነ " ይቅርታ" ምክንያቱም እየተበደለ ያለው " ጠቅላላ የኢትዮጲያ ህዝብ ነው" መጀመርያ እሄ ጠባብ አስተሳሰብህ አስተካክል ! ጥገኝነት ከጠየቅበት አገር " ይቅርታ" ምን ማለት እንደሆነ መማር ያስልገሀል! መላው የኢትዮጲያ ህዝብ እያለቀሰ ነው! እግዚአብሄር " ለኢትዮጲያ ህዝብ" ሰላም ያርግለት!
@abdulmejidnursa2974
@abdulmejidnursa2974 2 месяца назад
Thankyou
@HelinaSo-hc6ti
@HelinaSo-hc6ti 2 месяца назад
ሕገመንግሥቱንና የፓርቲዎችን ማኒፌስቶ ላነበበ ሲወነጀልና ሲበደል ወደኖረው ብሔር ያነጣጥራል።የዐማራን ተቀዳሚ መበደል መቀበል አለመፈለግ እራሱ እኮ ነው ሐሰተኞች የሚያደርጋችሁ
@GebreGebre-bz4sn
@GebreGebre-bz4sn 2 месяца назад
ያ ወደ ፊት ያ ወደ ኋላ ያ ወደ ቀኝ ያ ወደ ግራ ሲል የነበረው አዝማሪ አረመኔ ታመኝ ያ በስመ አብ ብለህ ተኩስና የትግራይን እኔ ከማረከኝ ሻዕብያ ተባብረህ እየገድልክ ጨርስ ሲል የነበረ ጨመዳ የት ገባ የት ገቡ
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv 2 месяца назад
ይሀ ኣህያ ያህያዘር እኔም የነዝህ ጭካን ኣልረሳዉም።
@salamsalam1464
@salamsalam1464 2 месяца назад
ይገርም😢
@moe3000
@moe3000 2 месяца назад
Ahunima wuha wust yegebach ayit honewal. Hafretachew tekenanibew yefird kenachew eyetebeku neww. Shintamu chemeda ginn algaw layy yihonal.
@Syntifik100
@Syntifik100 2 месяца назад
Ahunim digaf feligew new enji zorew egnan kemechefchef ayimelesum
@SosinaY
@SosinaY 2 месяца назад
You just start the war......and die in millions... akmihim ewek Awre woyane ...Hate those who support evil woyane ..... the cancer to Ethiopia
@AlmeaAgro
@AlmeaAgro 2 месяца назад
ይቅርታ ከመጠየቅ እና ለሚገባኝ ፍርድ ዝግጁ ነኝ ከማለት ውጭ ምን ሊባል ይችላል? ቢዘገይም ጥሩ ጅማሬ ነው ዶ/ር ገዱ
@amareatsbha6087
@amareatsbha6087 2 месяца назад
ዶክተር ገዱ?😂😂😂😂
@bekureadera7578
@bekureadera7578 2 месяца назад
@@amareatsbha6087 mehayim tigre esu iko europe hedo new yetamrew Belgium Gent university
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂​@@amareatsbha6087
@AtsedeAtsbeha-ld4pf
@AtsedeAtsbeha-ld4pf 2 месяца назад
እርሶም ከተጠያቂነት አያመልጡም ምነው ስለትግራይ መከራ አንድም ባለመናገሮት የሳዝናል።
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv 2 месяца назад
ይሀ ኣህያ ነዉ ያህያዘር በይዉ።
@timharmon10
@timharmon10 2 месяца назад
ትህነግ የተከለው የዘረኝነት ፖለቲካ ነው ለዚህ ያበቃን
@gebeke2282
@gebeke2282 2 месяца назад
All happened the last 6 year because Tplf plus Tigray kill 27 years Ethiopian people however T still kill amhara people
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 2 месяца назад
@@gebeke2282😒
@kumeralelisa
@kumeralelisa 2 месяца назад
enantes selerasachu engi sel lelaw mot ena sedet ged yestachuhual ged setuachuhs yawkal
@EyoBob-z9l
@EyoBob-z9l 2 месяца назад
ይህች ቃል እውነት የሽማግሌው ቃል ነው በፍፁም ትቀምጦበት በነበረው ወንበር ሲያንቀላፋ የነበረ ጠናዛ ሽማግሌ ይህንን ጥርት ያለ ጥላቻ ያዘለ አማርኛ መትፋት አይችልም
@MisgieEredie
@MisgieEredie 2 месяца назад
ሱባኤ ያዙ ፍልሠታን የአገራችን ትንሣኤ እንዲመጣ
@ObsaaBarii-cm2mv
@ObsaaBarii-cm2mv 2 месяца назад
ህልና ላለው ሰው...። ለእውነትህ እድሜ ይስጥልን።
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 месяца назад
እርመኔ አይገልፅውም ከምን አይነት አርመኔ እናት የተወለድ የስይጣን ቁራሽ የስራው ግፍ ገና ልጆቹን እና የልጅ ልጆቹን ያሳብዳቸዋል
@alebetesfaye6770
@alebetesfaye6770 2 месяца назад
1
@bhnma
@bhnma 2 месяца назад
እናቱ ምን ታርግህ ልጆች የልጅች የሚያቁት ታሪክ የላቸው በአንሰው ምክንያት ቤተሰብ ዘርማንዙሩን ሁሉ መውቀስ ተገቢ አይደለም።
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 2 месяца назад
አባቱን ትተህ እናቱ ላይ ምን ያንጠለጥልሀል ነውረኛ ነህ ለሴት ለወለደችህ እናትህ ክብር እንደሌለህ እራስህን መሰከርክ
@Alemaz-vi7on
@Alemaz-vi7on 2 месяца назад
ይሄ ተላላኪ አረመኔ ጨካኝ በትግራይ ሕዝብ ላይ ያረግከው ይሄ ነፃ አያደርግህም የዓብይ ደጋፊ የሆንከው መሀይም ስለሆንክ ነው ወያኔ ነበር ትንሽ ያሰለጠነህ ያስተማረህ መሀይም ገድ ጉድ የሁሉም ተላላኪ::
@Iskindir1
@Iskindir1 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@BelayKassa
@BelayKassa 2 месяца назад
ንስሐ መልካም ነው
@tesfaygebru6712
@tesfaygebru6712 2 месяца назад
ንስሀ ከልብ ሲሆን እነዳልከው ነው፣ ሌላ መድረክ ፍለጋ ከሆነ ግን ያጥፋት ነው ።
@WendimuZeleka
@WendimuZeleka 2 месяца назад
​@@tesfaygebru6712ft by no
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад
@@BelayKassa የትኛው ንስሃ ነው ? የደገፈው የትግራይ እልቂት ለምን አንዳች ነገር አላለም ?
@AlemTigray-pc8yv
@AlemTigray-pc8yv 2 месяца назад
ትክክል❤❤❤❤❤❤
@natnaelfeyissadegefi8157
@natnaelfeyissadegefi8157 2 месяца назад
ለምን ደብረጽዮን አማራ ላይ ይሄ ሁሉ ግፍ ሲደርስ ለምን ዝም አለ ? ገዱ ስለ ትግራይ ምን አገባው ገዱ አማራ ነው! ጌታቸው ለትግሬ እንደሚደላ ሁሉ ገዱም ለአማራ ያደላላል​@@TayeTessema-cs5lr
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 2 месяца назад
እናመሰግናለን ይሰማል ሆዳም አማራው your days are numbered ሁሉም የእጁን ያገኛል አቶ ገዱ እንደዚህ ወደፊት ቀርበው ግልጥልጥ በማደርጎት respect
@SosinaY
@SosinaY 2 месяца назад
yayesew is also HODam
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 2 месяца назад
@@SosinaY አአ በትክልል የአማራ የህልውናው ትግል ስህተቶች እያሳየ ነው በተለይም አጋሰስ so called Amhare Diaspora ታማኝ ምንጣፎ አብይ ሀገሪቱን የግል company ሲያደርገው ህወሃቶች ላይ ሲያላዝ የነበረው የታለ
@lydiayousef9039
@lydiayousef9039 2 месяца назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ሁሉ
@gideyhailu9330
@gideyhailu9330 2 месяца назад
ገዱ በኣንድ በኩል አገራችን አሁን ወደ ገባችበት ውጥንቅጥ ቁጥር አንድ ተጠያቂ ከሆኑት ሶስት ሰዎች አንዱ ነህ ሁለተኛ በትግራይ በተደረገው ጀኖሳይድ አሁንም ሁለተኛ ሰው ነህ ሶስተኛ በአማራ ህዝብ እየደረሰ ያለው መአት ተጠያቂ ነህ ለነዚህ ጥፋቶች በይቅርታ ይታለፍ ይሁን። በኔ እምነት አንተ ለግል ክብር ስትል ያደረስከው ከፍተኛ ጥፋት በፍርድ ተጠያቂ እንጂ ታግለህ ነፃ የምታወጣው ህዝብ ይኖራል የሚል እምነት የለኝም።
@aynalemtsegaw9436
@aynalemtsegaw9436 2 месяца назад
ወያኔስ?
@TA-rm9ww
@TA-rm9ww 2 месяца назад
በይቅርታ የሚታለፍ ሰው የለም። ወንጀለኛ ወንጀለኛ ስለሆነ ለፍርድ መቅረብ አለበት። ስለሆነም የብአዴን ካድሬዎች ለፍርድ መቅባቸው ግዴታ ነው።
@Tsegu2023
@Tsegu2023 2 месяца назад
ግምቦቴ!
@ZinabuKahsay
@ZinabuKahsay 2 месяца назад
እኔም አረመኔ ነበርኩ ብሎ መጀመር ነበረበት፣ወታደራዊ ዩኒፎርም ለብሶ የትግራይ ሕዝብ ይጥፋ ያለ ቁጥር አንድ አረመኔ ገዱ አንዳርጋቸው።
@ነገደስሜነው
@ነገደስሜነው 2 месяца назад
27 አመት ይጠብቃቸው የነበረዉን በሌለት አረዱት ሲባል ምን ማድረግ ነበረበት ሁሉም ኢትዮጲያዊ የሚያውቀው ይህ ነው እናንተም በዚህ መቆጨት ነበረባችሁ ወያኔነበር ጦርነት እንደማይቀር ነገሪት ሲጎስምየነበረው ዎናውን መነሻ ሳታነሱ --------=
@habtom1983
@habtom1983 2 месяца назад
​@@ነገደስሜነውወሬኛ ነገር ነህ ቆሻሻ ትግራይ ሲባል እውነት ይመራችኋል አይደል!👎
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 2 месяца назад
እሱ አረመኔ ከሆነ እናንተ አርዮስ ነን ማለት መብታችሁ ነዉ ::
@HailuHabtu
@HailuHabtu 2 месяца назад
ገዱ አረመኔ ዘረኛ ነው።እሚደግፉትም ያው ናቸው።ትግራይ ከአማራ ሕዝብ ጋር ደም ያፋሰሰ ሚሊዮኖችን ያስቀጠፈ ያፈናቀለ እግዚአብሔር የጠላው አረመኔ ሰው ነው።አማራ ሁኖ ለአማራ ሕዝብ ዕዳ መዘዝ ያመጣ ግለሰብ ነው።ኢትዮጵያ ሠላሟን ያጣችው በዚህ ግለሰብ ነው።
@SosinaY
@SosinaY 2 месяца назад
TPLF is the eviliest.... day time Hayna...just shout up.... the sighlent majority Amhara have not forgoten what you have doe on Amhara for the past 30 years and now at the tigray war in Wollo and Gonder...kimal Just shout up!
@AsAs-ex4kp
@AsAs-ex4kp 2 месяца назад
ያረብ አገራችንን ሰላም አድርግልን
@HussenAhmed-q3f
@HussenAhmed-q3f 13 дней назад
ገዱ ቢዘገይም ትክክለኛዉን መንገድ መርጦ ከአማራ ጥላቶችጋር ሁኖ በሰራዉ ጥፋት ተፀፀቶ እንድ ባማረ እና እዉነታን በያዘ ትንታኔ መምጣቱ በጣም ትልቅ አስተዋይነትነዉ ። ያየሰዉ ጀግናነህ ነግቶ ያንተን ትንታኔ ዘገባ ለመስማትነዉ የምጓጓዉ በዚሁ ቀጥል ጀግናነህ እድሚና ጤና ይስጥህ ይህንን ችሎታህንና አቅምህን ተጠቅመህ ለዚህ ሚስኪን ህዝብ በደል ለአለም እንድታሳዉቅ ስል በትህትና እጠይቅሃለሁ ሀገራችንን ሸላሟን ይመልስልን
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 2 месяца назад
ለፋኖ ታጋዪች፣ ለመላዉ የኢትዪዽያ ህዝብ ትልቅ ሮድ ማፕ ነዉ ገዱ ልምዳቸዉንና ብሰለታቸዉን ተንትነውታል፣GREAT
@gaydigets7061
@gaydigets7061 2 месяца назад
ትግራይ ለማጥፈት ሲነሳ ለምን አልተቀወከም ለምንስ በስላማዊ መንገድ እንዲፈታ ጥረት አላድረከም መርጦ ማልቀስ ላንተም አልጠቀመህም ለስደት ካልሆነ።
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 2 месяца назад
እናንተ ደግሞ እናንተ እራሳችሁ መርጣችሁ ከማልቀስ ዉጭ ለማን ምን ስታረጉ ነዉ ? የትኛዉ የወያኔ ባለስልጣን በእኛም በኩል በስልጣን ላይ እያለን ሆነ ከስልጣን ወርደን ፈርጥጠን በአማራዉ ላይ ያደረግነዉ በኦሮሞዉ ላይ ያደረግነዉ በአፋሩ ላይ ያደረግነዉ በደቡብ ላይ ያደረግነዉ.........ብለዉ የት ያቁና ነዉ ከሌላዉ የምትጠብቁት ? ተወደደም ተጠላም ይህን ሁሉ ጣጣ ያመጣችሁብን እናንተዉ ናችሁ አብይ የሚባል መርገምት ማንን እያየ አደገ ?ከ14 አመቱ ጀምሮ በጉዲፈቻ ያሳደገዉ ወያኔ መሆኑን አንርሳ :: አንድ አባት በጣም የሚወዱት ልጃቸዉ ዱርዬ ሆኖባቸዉ ሲያስከፋቸዉ ከርሞ በድንገተኛ አደጋ ሲሞት እንዲ አሉ "ቆመህም እየዬ ሞተህም እየዬ አሉ ይባላል "አሁንም ወያኔ በስልጣንም ላይ ሆና ህዝቡን ስትበድል ስታስለቅስ ከርማ የወያኔ ልጅ አብይ ወያኔ ብትጠፋም ልጃ አብይ ወያኔንም ሆነ የተቀረዉን ህዝብ ቁርጥ ያባቱ ልጅ ወያኔንም በሰፈረበት ቁና እየሰፈረዉ ነዉ እልሀለሁ ::
@binyamtadesse9387
@binyamtadesse9387 2 месяца назад
እስቲ በደንብ ስማው
@አበጀጎ
@አበጀጎ 2 месяца назад
ትግሬ ተቸካይ ነው
@bethelabate3611
@bethelabate3611 2 месяца назад
እናንተስ መርጣችሁ አይደል እንዴ የምታለቅሱት😅😅😅
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c 2 месяца назад
ሰላም እንቢየዉ አላቹሁ እና
@davemen944
@davemen944 2 месяца назад
ያደጉ መፀፀት እውነት ከሆነ በፅሁፍ ሳይሆን በድምፅ ይቅርታ ይጠይቅ አለቀ::
@solomonsahilu1983
@solomonsahilu1983 2 месяца назад
ከድምፅ የፁህፍ ማስረጃ ይበልጣል
@cosmicsethio5818
@cosmicsethio5818 2 месяца назад
Gedu Andargachew's strategy as a political leader was characterized by a focus on regional stability, pragmatic diplomacy, and calculated decision-making. As President of the Amhara Region, his strategy involved addressing long-standing grievances by advocating for the rights and development of the Amhara people while working to maintain stability amidst rising ethnic tensions. He prioritized infrastructure development, regional security, and social cohesion, often using a conciliatory approach to manage conflicts within and between regions.
@Adugna-s2s
@Adugna-s2s 19 дней назад
Ijigi enameseginalen Ethio-Forom
@abrenwegenne5637
@abrenwegenne5637 2 месяца назад
እንደ ደንቆሮው ገዱ ያሉ በሬዎች አራጃቸውን ሚያውቁት አንገታቸው ላይ ካራ ሲወድቅባቸው ነው እስከዛ ድረስ ግን ምን እየሆነ እንዳለ ለመረዳት አይችልም ምክንያቱም በሬ ያው እንሰሳ ነውና
@thgeneralservice6373
@thgeneralservice6373 2 месяца назад
Yawkalu Arab sileneberu nw
@emuyusra6940
@emuyusra6940 2 месяца назад
Abet chinklat kebt esu Bedenb tekmobet new30 amet siltan
@samsamsun367
@samsamsun367 2 месяца назад
ደንቆሮ ብቻ ሀላ ቀር ሰገጤ አሽከር እንዴት ያደርገው እንደነበር ትዝ ሲለኝ እፀየፈዋለሁ አብይ አማራ አምርሮ እንደሚጠላ እያወቀ 👉ትግራይን ብቻ ያጥፋልን ብሎ ከልቡ ነው የተገረደው 😂😂😂
@t.g4082
@t.g4082 2 месяца назад
Exactly
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 2 месяца назад
የሀገራችን ሰላም የሚፈልግ ካለ ሁሉም ኢትዬጵያዊ ዳግማዊ አድዋ ADEWA መደገም አለበት እንደሰው እናስብ
@abbygualadwa7685
@abbygualadwa7685 2 месяца назад
አየ Ethiopian አሁን ኖው የገባኙት? የት ነበራኙ ቲግራይ ላይ የሀ ሁሉ ደም ሲፈስ ? አሁ አድዋ አትበሉ በኔ ቦኩል እኛ ( ተጋሩ ) ከናንተ ምንም እምናረጎው የለንም።! አድዋ ዘመቻ ቲግራይ አትገባም።!🤡
@girumzemichael704
@girumzemichael704 2 месяца назад
@@abbygualadwa7685 Mnm yemarmew neger aydelem yalshw, esu malekya yelelelew yemekeyayem menged biyasked eskahun yaskeden neber eko. Ager l’k ende beteseb new, hulle weden aydelem ykr yemnlew, yeteshale menged slelelem new. Keza yalefew metesaseb, mekebabel, mewaded yemesaselut demmo kes eyalu ygenebalu. Lela m’n yderegal tadya? 😌
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 месяца назад
ያሳዝናል የሆነብን ሁሉ ሁሉም በኃላፊነት ትግሎን በአንድ ላይ ካልተባበረ ንፁህ ሰዎች እያለቁ ነው እናመሰግናለን ጥሩ ስለተረክልን💚💛❤🙏👏👏👏
@hasenahmed854
@hasenahmed854 Месяц назад
ሲባረር ነው የሚናዘዝ እያዘዘ ሲያስበላን ኑሮ የለ
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r 2 месяца назад
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን
@AlmazMekonnen-q3z
@AlmazMekonnen-q3z 2 месяца назад
አንድ ሰው እራሱን ፈትሾ ለይቅርታ ራስን ማዘጋጀት መልካም ነው፡፡ በደንብ ነው ያዳመጥኩት 1ኛ.በምክር ቤት ስለ አማራ ሕዝብ በደልና ያለበትን ሁኔታ ያቀረቡት፣ 2ኛ. አሁን በፀፀት ያቀረቡት ይቅርታ እና ፋኖ ማድረግ የሚገባውን ተግዳሮቶች ይበል የሚያሰኝ ሲሆን ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ እሳቸውም ከፋኖ ትግል ጋር ተቀላቅለው ቢሰሩ መልካም ይሆናል፡፡ ለምሳሌ ፋኖን በቅርብ እንደተቀላቀሉት እንደ ጄኔራል ተፈራ ትግሉን ማገዝ ያስፈልጋል፡፡ በግሌ የይቅርታ ልብ ላለው እንደ ይቅርታ ታላቅ ነገር ምን አለ፡፡
@AzebAzeb-er3lp
@AzebAzeb-er3lp 2 месяца назад
፴ ዓመት አማራ ቀርጥፎ የበላውስ ፍትህ አያስፈልገውም ይሄ ሰው በላ ከ አብይ በምን ይለያል ይሄ እንከፍ
@alebachewmaseria8660
@alebachewmaseria8660 2 месяца назад
አቶ ገዱ የረሱትና ይቅርታ ሊጠይቁተ የሚገባ የረሱት ትልቅ ነገር አለ የአማራን ሕዝብ ከወገኑ ከትግራይ ሕዝብ ጋር እንዲዋጋ የከረረ ጥላቻ ይኑራችሁ ብለው የሠበኩታንና በትግራይ ሐዝብ የፈፀሙትን ወንጀል እረሱትን ለምንድን ነው የተትግራይን ሕዝብ ይቅርታ የማይጠይቁት?
@Syntifik100
@Syntifik100 2 месяца назад
23 ሚሊዮን ህዝብ Gedu በንግግር የሚነዳ ህፃን አይደለም። ጥላቻ Amara ዲኤንኤ ነው። you were accusing Tigraysn for making Amara vs Oromo and Amara vs Eritrea hate each ither for. 27 years. Now you are trying to demonize Oromo as if you were nit the main architects and engineers of the Tigray genocide. The war was sokely driven by Amara elite. The genocde started with the killing and deportation of 60,000 Tegaru from Gondar is 2010.
@Ethio491
@Ethio491 2 месяца назад
You are layer you are hate Amhara people you are rude so please shut your mouth go complane abye leve alone Amhara people e​@Syntifik100
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 2 месяца назад
@@Syntifik100ይህም ሲያንሳችህ ነው 27 ኣመት ኣማራን ስትገሉ ወደገደል ስትወረውሩ እርስቱ የሆነውን እራያና ወልቃይትን ስትወርሱ ነዋሪዎችን በመግደል የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ፈፆማችኃል ጎንደር ምን ትሰራላችህ መቀሌ ወይም ትግራይ ክልል ኣንድም ኣማራ የለም ወይምማንም ኢትዮጵያዊ ኣይኖርም እየገደላችሁት ሳምሪ በሚባል ቡድን ጎንደርለመኖር ፈለጋችህ ክክክክ ኣሁንም ወደፊትም ኣማራ ከትግራይ ህዝብኣብሮ የመኖሩ እድል 0 ነው መቼም ኣንረሳውም ትግራይ የሚኖር ኣማራ ካለ ሳይርፍድ መውጣት ኣለባቸው ካልወጡ ኣማራ መሆናቸው ይሰረዛልይህ ነው ሀቁ ኣማራ ከኤርትራ መታረቁ ትክክለኛ ውሳኔ ነው ከኦሮሞም ችግሩ ይፈታል ከትግራይ ግን ከገደሉት ኣማራ ወጣት ጋር ኣብሮ ተቀብራል ይህ ነውሀቁ
@kahsayhagos3096
@kahsayhagos3096 2 месяца назад
የሄ ኣጭበርባሪ ስልጣኑ ስለተቀማ ብቻ ነው የሚናዘዘው ። ፖለቲከኛና ህሊና ያለው ሰው ቢሆን ኑሮ ከኣብይ በላይ ትግራይን ኣይወድምም ነበር ህብም ኣይጨርሽም ነበር
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
ገዱ የተናገረዉን ጥላቻ 1ቪዲዎ አታቀርብም በትግራ ጥላቻ የሰበኩ ሰዎች የለም አላልሁም ገዱ ግን የለበትም200% ።ሲሳይ አጌና :መሳይ መኮነን :የአማራ ብአዴን አክቲቪስት ነን ያሉ ለምሳሌ አያሌዉ መንበር _ሙሉቀን ተስፋዉ እና ዳኔል ክብረት ;ብረሀኑ ነጋ :ጂዋር ሙሀመድ;2,ለጮለታዎች:አብይ አህመድ ኦሮአማራ :ስዩም ተሾመ
@BerihuGher
@BerihuGher 2 месяца назад
Tigraway sigedl jigna,amarasigadl aremene tebale gedus chefchafi adelem
@harenetalo305
@harenetalo305 2 месяца назад
Tikikel, Tigrawaye isn’t short memory!
@SosinaY
@SosinaY 2 месяца назад
Tigre altegedelem...... tigre yesew ager yewerere awre ezaw wollona gonder madaberia honual.....Aleke
@Velosupme
@Velosupme 2 месяца назад
​@@SosinaYleba kante yemiwesed meretricious yelem , yerasachin new drom
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 2 месяца назад
ከአረመኔ ጋር የሰራና የተባበረ ራሱ አረመኔ ነው።
@ErmiyasBelayenh
@ErmiyasBelayenh 7 дней назад
በጣም ያሳዝናል
@getyetamene9525
@getyetamene9525 2 месяца назад
እድሜህን ያርዝመው ያያ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 месяца назад
ኢትዮ ፎረም የእውነት ሁሉም ቅን የሆነ ሃሳብ ያለው በውስጥና ውጭ ያሉ ፖለቲከኞች ሊያደርጉት የሚገባና ምሳሌ፣ፈርቀዳጅ ፕሮግራም ስለሰራችሁ ከልብ እናመሠግናለን!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AdanechGebre-f5t
@AdanechGebre-f5t 2 месяца назад
ምን ዋጋ አለው የወያኔን አረመኔነትና ፋሽስትነት አንድም ቀን አይናገርም። መርጦ አልቃሽ ነው። የአሁኑ የትግራይ ጦርነትም ድህነትም የትግራይ ገዢዎች ስህትና ስህተት ብቻ ነው።
@ashenafigebre4284
@ashenafigebre4284 2 месяца назад
አዎ ተባብረን መጣል አለብን ።
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 2 месяца назад
Le Ethiopia yemtbal Hager yemimot yelem Ormo bica ncow lewti mamitat yemicilu Ormo yemtibal Hager bememsret
@mathiasmellkamu7367
@mathiasmellkamu7367 2 месяца назад
ኮሜንት ለማንበብ ገብቼ ልጨርሰው አልቻልኩም ለዚህ ሁሉ መከራ cause ዙ እርሰዎም አሉበት
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 2 месяца назад
"ገዱ ቢከዳኝ ተተካ ተመስገን፣ በአሽከርነቱ እጅግ የሚመካ..እጅግ የሚጀነን" አብይ አህመድ
@HaftomFkadu-kf3wp
@HaftomFkadu-kf3wp 2 месяца назад
ሰላም ለመላው ኢትዮጵያ ፣ሰላም ለዓለም እመኛለሁ
@mehariwamlakgetaye7922
@mehariwamlakgetaye7922 2 месяца назад
ጥናዣም ማን ስለ ሰላም አወራ
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 2 месяца назад
The Amhara elites don’t have shame
@bisrat1269
@bisrat1269 2 месяца назад
I agree! No shame at all.
@kjygh8889
@kjygh8889 2 месяца назад
ምርጥ ጋዜጤኛ ነህ አቤት ትንታኔ❤❤❤❤😢😢😢😢አማራዬ😥😥😥
@dreje-e5t
@dreje-e5t Месяц назад
ወግቶ ይማረህ ባይ በየ ዓመቱ ይቅርተቀ የሚጠይቅ ሀሌ የመሳሳት መብት ያለው የሚመስለው ከንቱ ገዱ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 2 месяца назад
አቶ ገዱ ኑዛዜው ጡሩ ነው በርታ እና ታገል ነፃ ስንወጣ ትቀጣታለህ አንተ ብቻ ሳትሆን ሌሎችም አድፍጠው ዝም ያሉ ሊሂቃን ቡሀላ ያፍራሉ
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 2 месяца назад
በፍትሕ ደጃ ፍ እንድትቆም የሚሹ ነፍሳት እንጂ ከአንድ ሚልዮን በላይ እስከወድያኛው ለሸኛቸው የትግራይ ህዝብ የገዱ ይቅርታ ነፍስ አይዘራላቸውም!!
@habeshamereja9267
@habeshamereja9267 2 месяца назад
gedel giba
@maberomenze2392
@maberomenze2392 2 месяца назад
ሁሌ እናንተ ብቻ ተበዳይ የአማራን ህዝብ የወረራችሁት እኮ እናንተ ናችሁ ደጁ ድረስ የመጣችሁት ሰለዚህ አጥፍተናል ይቅር በሉን በል መጀመሪያ ።
@user-tr3iw1qx5y
@user-tr3iw1qx5y 2 месяца назад
​@@maberomenze2392በግምት ስላወራህ የምትታመን ይመስለሀል?
@maberomenze2392
@maberomenze2392 2 месяца назад
@@user-tr3iw1qx5y ምን ማንም የሚመሠክረው እውነት ነው እራሱ በድሎ እራሱ አለቀሰ የሚለውን ሙዚቃ ጋብዤሀለሁ።
@Deganet
@Deganet 2 месяца назад
Ahaya​@@habeshamereja9267
@tejubellete615
@tejubellete615 2 месяца назад
ዋዉ ደስ የሚልና እዉነተኛ ዘገባ!
@zfweshe7913
@zfweshe7913 2 месяца назад
እናመሰግናለን🙏
@abehagos1
@abehagos1 2 месяца назад
ተላላኪ ነበርኩ ከኢሃድግ የወንጀል አስፈፃሚ ነበርኩ ከብልፅግና ጋ አሁን ለ3ኛ ግዜ ይቅርታ አድርጉልኝ እያለ ነው
@WilkaKennedid
@WilkaKennedid 2 месяца назад
Thanks for ur honesty yetekaberu Ato Gendu.🇸🇴🌍✍️
@Gebrielabeyene
@Gebrielabeyene 2 месяца назад
ህዝቢ ትግራይ ክጭፍጨፍ ፍሽካ ዝነፍሐ ጨካን ኣረሜኔ
@maekel6789
@maekel6789 2 месяца назад
😂😂😂
@lina.m14
@lina.m14 2 месяца назад
አይደለም ፊሽካውን የነፋው አብይ እና ደፂ ናቸው
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 2 месяца назад
​@@lina.m14ትኩሱን ድንች ስትቀባበል ጥላቻህን ስታቀረሽ ማለቅህ ነው እዚህ ስትኮምት ወገኖችህ እያመለጡህ ነው እከካሙ
@GebrehiwotAdera
@GebrehiwotAdera 2 месяца назад
የአማራና ትግራይ ታሪካዊ ግንኝነት የበጣጠሱት ኣንዱ ገዱ ነው።
@mubarekseid3296
@mubarekseid3296 2 месяца назад
ገዱ ሳይሆን የናንተወቹ እባቦች ናቸው።
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 2 месяца назад
@@mubarekseid3296 ቲሽ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 месяца назад
አማራ ጠላቴ ነው ብሎ ትህነግ ጫካ ሲገባ ነው ደርግ እንኳ ለናንተ አማራ ነበር ❗❗❗
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 2 месяца назад
Ahun Gemedun Ketileh Mitta Ale YENANTEW😂😂😂
@birhanughashaw3245
@birhanughashaw3245 2 месяца назад
ጉዞ ወደፊት ድል ለፋኖ❤
@quralewtube9806
@quralewtube9806 2 месяца назад
አቶ ገዱ እናመሰግናለን እንኳን ወደ እውነተኛው የፋኖ ትግል በሰላም መጡ፣ ይቅርታውን ተቀብለናል አንድ ላይ ወደፊት ፣ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብብብብ
@rtek5867
@rtek5867 2 месяца назад
በቀልም የእግዜር ነው። Tigray Adey ❤
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 месяца назад
ወደ ፊት የሚመጣብን መከራ አላወቅንም እንጂ የበሻሻው ውሸት የጀመረው ፓርቲውን ብልፃግና ብሎ የመጣ ጊዜ ነው 😢😢😢
@demissiekebede22
@demissiekebede22 2 месяца назад
አየህ የድንቁርና ሰለባ ስትሆን ጨለማ ብቻ ነው የሚታይህ ።
@shewalemkerse4695
@shewalemkerse4695 2 месяца назад
​@@demissiekebede22❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 месяца назад
10/08/2016 - 30/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 месяца назад
ኢትዮ ፎረም ባልተለመደ መልኩ ዛሬ መጣችው መልካም ቆይታ
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ 2 месяца назад
ያየሰው ሺመልስን የመገምገም ብቃት ያለው እንኳን ተራ ዜጋ እውቅ ጋዜጠኛም አልታየምና እሱን ለመውቀስ መሞከር ትዝብት ላይ ይጥለሃል
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 месяца назад
@@ሩሁብመርሃዊ እኔ እየተቃወምኩ አይደለም ምን ይሁን ብዬ ነው የምቃወመው ሰውን በስህተት ከመወንጀል በፊት ቆም ብሎ ማሰብ ክፋት የለውም !!! እኔ ባልተለመደ መልኩ ያልኩት ሰአቱን ነው ቀን ከሰአት እና ማታ ነበር የሚያቀርቡልን ለዛ ነው እንደዚህ ልል የቻልኩት !!!!
@alula-og6un
@alula-og6un 2 месяца назад
Metro alkashe sebeseb
@hiritizeru3975
@hiritizeru3975 2 месяца назад
I am proud of people tigray
@Tshahy
@Tshahy 2 месяца назад
thank you Ethio forum God be with you🙏
@Rut96969
@Rut96969 2 месяца назад
Ethio Forum 👏🤝❤️
@goitom19
@goitom19 2 месяца назад
የገዱ ኑዛዜ በመሥማቴ እና መዳመጤ ጸጽቶኛል::
@zezugeber2025
@zezugeber2025 2 месяца назад
ጨካኝ ነው እንጂ😮😮😮😮
@דמקהטמנה
@דמקהטמנה Месяц назад
እዳተ ያለዉን ያብዛልን እግዚአብሔር ትክክል ፍርድ ነዉ ዲል ላማራ ፋኖ የስራኤል አምላክ ተፋኖ ጋር ነዉ ጦለት አድርጉ ከልባቹሁ በምታምኑት እምነት ጥላት ይጠፋል ሁሉ ወታደር መጠለይ አለበት ወደፈጣሪዉ ፈጣሪ እግዚአብሔር ያግዛቹኋል 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@AlNejum
@AlNejum Месяц назад
ቢዘገይም ይቅርታ በመጠየቁ ደስ ይላል ሌሎቹም ወደራሳቸው እዲመለሱ ያደርጋል
@MikeS.-uq2tx
@MikeS.-uq2tx 2 месяца назад
I am Tigrayan and I will never ever forgive this murderous genocidal regime for what it did to my people. Thank you Yaye for standing with victims anywhere and everywhere!!!
@zereyakobqalab3781
@zereyakobqalab3781 2 месяца назад
ገብረፂዎን ?? ጌታቸው ? ፃድቃን ??....... የትኞቹ ናቸው የኢትዮጵያ ህዝንም ሆነ የትግራይን ህዝብ ይቅርታ የጠየቁት ??
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 2 месяца назад
Absolutely አረሜኔዋች
@Syntifik100
@Syntifik100 2 месяца назад
It is not just the regime* it is Ethiopia and Amhara elites who engineered and planned the genocide from way back.
@Syntifik100
@Syntifik100 2 месяца назад
​​@@zereyakobqalab3781min silaregu? TDF bayadeqew PP 100 amet barya yaregih neber. Doma ras .and Tigrayan internal matters is not your concern since you are the enemy.
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 месяца назад
And also TPLF responsible for the war as well.
@BeteMukera
@BeteMukera 2 месяца назад
የአቶ ገዱ እና ጋደኞች አማራ ነን ባየች መነሻ በትግራይ ህዝብ እና በህወሓት ጥላቻ ያበድ ስለነበረ መጫወቻ አሻንጉሊት የሆኑት በአጠቃላይ የመርህ ሰዎች አልነበሩም እና አለንልህ ለሚሉት ብሔር ቅንጣት ያህል ግድ አልነበራቸውም።
@birhanab315
@birhanab315 2 месяца назад
አወ እጅግ ጠላናችሁ እኛ ስናለቅስ በአጋዚ ወታደር ወጣት ግንባር ግንባሩን ሲባል እናንተ ትንቁን ነበር አልረሳዉም እኔ በግሌ በአይኔ ወንድሜንቀጥቅጠዉ ሁለት ጓደኞቹን ገለዉ ሲሄዱ አብረን የኖርን ተጋሩ ጎረቤቴ በሏቸዉ ፀረ እድገት ናቸዉ አሉ በራችን ላይ ለዛዉም በገዛ ከተማችን ግን ጊዜ ፈራጅ አይደል??? እነሱም ብዙ አሳለፉ ምን ልልህ ነዉ የናንተ ነብስ በኛ በአስር አይመነዘርም ልልህ ነዉ ፍትህ ሚኖር እዉነት ላይ ሲመሰረት ነዉ አማራ ለምን ጠላን ሚለዉን እዉነት ተጋፈጡ!!!
@fkreayele3056
@fkreayele3056 2 месяца назад
እስካሁንከልብ አልተፀፀተም ቢፀፀት ትግራይ ሕዝብ ካደረሰው ዘርማጥፋት ይቅእታ መጀመር ነበረበት::
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 2 месяца назад
ለምን ይጀምራል እናንተ ጀምራችሃል ?
@ArodoAkile
@ArodoAkile 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ሰላማቹ ብዝት ይበል🎉🎉🎉
@afriman-fv7lg
@afriman-fv7lg 2 месяца назад
Ethio forum betam best news reader alachu 👍🏾🙏🏾💚💛❤️
@behailutesfaye5554
@behailutesfaye5554 2 месяца назад
Please please Gedu don't sleep . This struggle needs your help. So, you have to work hard to implement what you have stated in your wonderful article. DON'T SLEEP!
@gebrehiwotganenia3108
@gebrehiwotganenia3108 2 месяца назад
ኣሁንም ይቅርታውም ፀፀቱም ስለ ኣማራ ህዝብ ብቻ መሆኑ ክፋቱ ደብቆ ነው ያለው ትግራይ ላይ ስለ ፈፀመው ኣለም የመሰከረው ጀኖሳይድ ምንም ፀፀት የለውም ያስተዛዝባል
@Fano.2024
@Fano.2024 2 месяца назад
Are you not Ethiopian? He apologies all Ethiopian people
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu 2 месяца назад
አለ እኮ ወንድሜ የትግራይን መሬት ሁለት አመት ሲወል ሲያደርግ አመራርና አባል ሁኘ የፈፀኩት በደል ይቅርታና ለሚመጣው ተጠያቂነት ዝግጁ ነኝ አለ በደብና ቨመልካምነት እየው ወንድሜ በግሌ ከነሱና ጨካኞቹ እሄ መውጣቱ በግሌ ታምር ሁኖብኛል በእባም ነው የጨረስኩት ያለቀውን ህዝቤን ሳሰብ በቀዳሜነት የትግራይ ግፍ በአሀም ላይ ታአምረኛው ጭፍጨፋ በግሌ እደ አንድ የአማራ ተወላጅ ይሰቀጥተኛል የአማራ ህዘብ ደግሞ ከኢትዮጵያ ነጥለው በባይታዋርነት ለስድስት አመት በማንኛው ክልል እሚፈፀሐው ግፍ ይሰቀጥተኛል አሁንም በክልሉ እሚያረገው ጭፍጨፋ እደዛው ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ።
@aronyonas7563
@aronyonas7563 2 месяца назад
ጃዊሳ ከይአጥፋእና ስላም የለን
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu 2 месяца назад
@@aronyonas7563 ዓይንህ ይጥፋ አተ ጉደኛ ኢትዮጵያ እኮ tplf ኦነግና ብልፅግ ታኣምረኛ ወጀለኞች ያለባት ሀገር ናት ጃዊሳ ህፈር እባ አታናግሩን አቦ!!
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 2 месяца назад
ለሚድያ ሰራዊት በአማራና ትግራይ መካከል የማራገቡ ስራ ለክፍፍሉ ድምቀት ከዲያቆን ዳንኤል የተሰጠ መሪ ታዉቃል ችግራች ብልፅግና ብቻ ነዉ ::
@AriaLimo
@AriaLimo 2 месяца назад
Yaye you the best ❤✊
@SeidYesuf-q5o
@SeidYesuf-q5o Месяц назад
Ayezosh hagaree yalfal!hulum yalfal!!!!!
@gujin9147
@gujin9147 2 месяца назад
የሱ ነው አልክ እንጂ የሱ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ አልሰጠከኝም እና ላምንህ እቸገራለሁ። መረጃ መስጠትና መረጃን በማስረጃ ማቅረብ የተለያዩ ነገሮች ናቸው ጎበዝ
@dawittesfaye8969
@dawittesfaye8969 2 месяца назад
well written and excellent analysis.
@alyastesfaya1324
@alyastesfaya1324 2 месяца назад
ይቅርታ መጠየቅ ከዛም አልፎ ጥፍቱን አምኖ ለመጠየቅ መዘጋጀቱ ትልቅ ነገር ነው።
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 2 месяца назад
No believe these evils if things change for his benefit he will give green light to exterminate Tigray
@jenberuworkie1984
@jenberuworkie1984 2 месяца назад
ዋው በጠዋቱ ፈታ አደረከኝ
@SamrawetMengesha
@SamrawetMengesha 27 дней назад
ጎበዝ በርታ ብልሀለች እናቴ
@H2o-581
@H2o-581 2 месяца назад
Really appreciated the way Gedu apologized Amhara people and all over Ethiopian people!
@Velosupme
@Velosupme 2 месяца назад
Not to Tigray, and gena min ayto
Далее
Ethiopia - የተፈራው ህዘባዊ ማዕበል
8:57
These Are Too Smooth 😮‍💨
00:57
Просмотров 6 млн