Тёмный

ዐቢይ ኤርትራን እንደ ጋዛ ሲሉ…ከበሻሻ ወደ ጋዛ ፤ ሻዕቢያ እንደ ሀማስ?|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 895 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

www.amazon.com...

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 388   
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 4 часа назад
የኢትዮጵያ ምሁር ነን ፖለቲከኛ ነን ሲሉ የኖሩት ሁላ ጊዜ አዋረዳቸው! ሲጠሩ አቤት ሲላኩ ወዴት እያሉ የሚኖሩ ድኩማን ናቸው።
@ambaw1004
@ambaw1004 4 часа назад
ጋዜጠኛ ያየሰዉ ሽመልስ ፤ ሁልግዜም ነገሮችን ለመተንተን የምትሄድበትን ልህቀት አለማድነቅ የእዉነት ንፉግነት ነዉ ። ሰዉየዉ እንዳልከዉም የኢትዮ~ኤርትራን ሹራብ መሰል ጉዳይ ዘምዝሞ ለመረዳት ቅንነቱም እዉቀቱ ም የላቸዉም ። በኢትዮ~ኤርትራ ጉዳይ በቻናላችን ላይ የሰራነዉ ጠለቅ ያለ ጽንሠ ሀሳብ ዝግጅት አለ ፤ " ኢትዮጵያና ኤርትራ ትለያይተዉ ባይኖሩ ኖሮስ " ይሰኛል ለጋዜጠኛ ያዬሰዉ አድርሱልኝ ።
@bezua.geresu8624
@bezua.geresu8624 3 часа назад
right
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 2 часа назад
በትንሽ አጋጣሚ በስህተት ትልቅ ቦታ ደርሰው ፣ትልልቅ አደጋ ከሚያደርሱ ትንንሽ ሰዎች ምሳሌ ከፈለክ አብይ አህመድ ነው። ጌታቸው ረዳ በአንድ ወቅት የተናገረው
@MarkonBini
@MarkonBini 4 часа назад
ፈጣሪዬ ሆይ አብይን አጥፋልን ከዛ ብል(ፅ)ግናም አብሮት ይጠፋል አሜን 🙏🙏🙏
@EsseyGezmu-gy3ym
@EsseyGezmu-gy3ym 3 часа назад
Amen amen 1000geze amen🙏🙏🙏
@akliluadumer9138
@akliluadumer9138 3 часа назад
Amen😢
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 4 часа назад
የዘድሮ እግዚአብሔር ቅርብ ነው እስቲ እድርገው በትግራይ ህዝብ ላይ ያደረጋቹህት ግፍ ሁለታቹህንም ያቃጥላቹ ህዝብ ግን ያሳዝናል
@gidu8044
@gidu8044 3 часа назад
በአንድ ቂጥ እንዳልፈሱ time is good
@nigussie-o4g
@nigussie-o4g 3 часа назад
ጀዝባው ብርሃኑ ጁላ ሻዕቢያ በትግራይ ህዝብ ላይ ጭፍጨፋ እና ዘረፋ ፈፅሟል አማራም ተባብሯል ሲል ይሄ ሁሉ የሆነዉ ግን እኛ ፈቅደንላቸዉ ነው ፣ የትግራይን ህዝብ እንዲገሉ እና እንዲዘርፉ ጥሪ ያደረግንላቸዉና የጋበዝናቸዉ እኛ ነበርን ብሎ ቢጨምርበት ኖሮ የተናገረዉ ነገር ምሉዕ ይሆን ነበር ። ከዚህ ባለፈ ግን የዓለም መንግስታት የተፈፀመዉን ሁሉ ሲያጋልጡ ሀሰት ነው ሲል ከርሞ ፣ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ ሲጠይቁ አሻፈረኝ ብሎ ለምርመራ በሩን ዘግቶ ዛሬ ላይ ሻዕቢያን እና አማራን ተባብረው ዘረፉ የሚል መግለጫ መስጠቱ ምክንያቱ ግልፅ ነው ....
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 3 часа назад
Yale sayhon ye tederege nowu yemayresa
@TemesgenChane
@TemesgenChane 2 часа назад
ጁንታዎቹ ወደ ባህርዳር የወረወሩትን ሮኬት የት አደረስከው ??
@nigussie-o4g
@nigussie-o4g 2 часа назад
@@aziebsolomon7360 የተደረገ መሆኑን እኛ ኢትዮጵያዊያን ይቅርና ዓለም የመሰከረው ሃቅ ነው ። የኔ ሃሳብ እስከዛሬ ሲክድ ቆይቶ አሁን ላይ ድንገት ተነስቶ ሻዕቢያ ዘረፈ አማራ ደግሞ ተባበረ ብሎ በሚዲያ ቀርቦ መግለጫ መስጠት ያስፈለገበት ምክንያቱ ምንድን ነው ? የሚል ነው ።
@nigussie-o4g
@nigussie-o4g 2 часа назад
@@TemesgenChane ወንድሜ እኔ ለመግለጽ የሞከርኩት አማራ እና ሻዕቢያን ዘረፉ ማለቱ በአማራ ህዝብ እና በትግራይ ህዝብ መሀል የገነቡት የጥላቻ ግምብ እንዳይፈርስ የማጠናከር ስራ እየሰራ እንደተሆነ ነው ። በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመዉንም ሆነ እየተፈጸመ ያለዉን በሙሉ መቼም አልረሳውም ለፈፀሙት እየአንዳንዱ ግፍ ደግሞ የእጃቸውን ያገኛሉ ይሄንን ደግሞ ጀግኖቹ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች የሆኑት ፋኖዎች በቅርቡ እዉን ያደርጉታል ። ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ 🙏🙏🙏
@genetbrhane7433
@genetbrhane7433 2 часа назад
Yetigray (TDF) be Eritrea endinesa ena keza setet blo aseb lemqotater sle felgenew yhea mur...😂😂😂
@masterseattlea
@masterseattlea 4 часа назад
Aye, ethiopia, i feel sorry. This narcissistic leader doesn't know his ability. We know his military, the military captured by tplf and fano in thousands, kkkk
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 3 часа назад
ኤሱ ኤሳያስ ወንዱ ምነው ዝም አልክ ብልፅግናን ሠርጓን ብታሳየኝ መልሷን ፋኖ ደግሶ ይጠራታል።
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq Час назад
Thank you!!
@raswok
@raswok 4 часа назад
ይህ ስድ መረን የወጣ ፀረ ኢትዮጵያ ነው!መቀመቅ ማውረድ አለብን!ድል ለኢትዮጵያውያን!
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 4 часа назад
በጣም አስፍሪ ምን አይነት ባሌጌ እናት ነች የውለድችው ይህንን አብይ የሚባል ቅሻሻ
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 4 часа назад
እኔ እኮ እሚገርመኝ ቁጭ ብለው ቁልጭልጭ ቁልጭልጭ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 3 часа назад
@@AlgocodeAlgocode-gj1zi የሱ ቢጤ ማሀይሞች በጣም ችግርተኞች ሆዳቸውን ለመሙላት በውር 3000 ብር የሚከፍላቸው አሳፍሪዎች
@CheerfulBanyanTree-ze4ds
@CheerfulBanyanTree-ze4ds 3 часа назад
Were bicha yante ayinetu geltu affe kemekifet wuchi wagaa bis nachu! Gedel giba
@MarkenMedia369
@MarkenMedia369 2 часа назад
አብይ ለመላው ኢትዮጵያዊያን መቅሰፍት ነው
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 2 часа назад
እንደ KG ህፃናት ጉንዳንና ጥንቸል ሰለው ካድሬዎችን ያስረዳሉ - አቤት አቀራረብ 😅😅😅😅😅😅
@smumd
@smumd 4 часа назад
አቦ እትዮፈሮም እደሚየ ከጠይናጋ ይሰጣቹ ትንተናቹኮ ምግብ ሳትበላ ያጠግባል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 4 часа назад
አብይ ኤርትራን እንደ ጋዛ ቢያደርግ ኢሳይያስ ዴንታ የለውም
@sarajoh313
@sarajoh313 3 часа назад
Dankro
@Sarahj962
@Sarahj962 3 часа назад
Facts
@edenhabte663
@edenhabte663 2 часа назад
​እና ግድ ይሰጠዋል ልትል ባልሆነ 😂😂😂 anyways እንኳን እንደ ጋዛ ለምን እንደ ሊቢያ አይበታትናትም ጉዳያችሁ ነው አያገባንም !! ​@@sarajoh313
@amenamen8983
@amenamen8983 14 минут назад
Aqem yelem You know Eritrean ppl is hero, abatochen sahle bereha lay chresowachewale
@kiduteklebrhane62
@kiduteklebrhane62 4 часа назад
ይሄን ሰርግ ከሩቅ ሆኖ ማየት ነው
@abeselomasmerom1447
@abeselomasmerom1447 4 часа назад
እመኑኝ ሻዕቢያ አብይና የብልጽግና አመራርሮችን ይገድላቸዋል ። የጊዜ ጉዳይ ብቻ!
@AshenafiAyalew-l9x
@AshenafiAyalew-l9x 3 часа назад
ጅል ምን እያለ እንደሆነ መጀመርያ አዳምጥ ህዝቡን እጨፈጭፋለው ነው የሚለው
@bhnma
@bhnma 3 часа назад
አትሳሳት ሻብያ እደዛ የማድረግ አቅም ቢኖረዉ በትግራይ ጦርነት ግዜ ነበር ሁሉንም የሚያጠፍቸው።they are just pretending like they can do anything they want.
@GadiloMeda
@GadiloMeda 3 часа назад
Ataguaguana!!!!
@kokikoki8862
@kokikoki8862 2 часа назад
ኢሳያስ አቅም የለውም።
@robimassawino
@robimassawino 5 минут назад
እውነት ነው ኢሳያስ ቀላል ሰው መስልዋቸዋል ቀስ በቀስ ያጠፋቸዋል
@GebreegziabherGebreselam
@GebreegziabherGebreselam Час назад
ያዬሰው፡እውነትምያየሰው፡ለእውነትላመንክበትየምትኖር እንቁጋዜጠኛነህ፡ፈጣሪካንተይሁን ሆዳደር፡የሆኑጋዜጠኞ፡ካንተእንዲማሩ እፈልጋለሁ፡ምክንያቱም፡ጋዜጠኞለእውነት፡ለእምነቱነውመቆምያለበት❤
@solomonnigatu
@solomonnigatu 3 часа назад
ከኢሱ በአንዴ ወደ ያረጀ ያፈጀ አይከብድም ኦቦ አብዮት። ሰውዬ ከነካኝ አልፈራውም የሚል የህፃናት አይነት ግብብዝ ውስጥ መግባትስ ያዋጣሃል ኦቦ አብዮት?
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 4 часа назад
ድሮስ ከማያስብ ምንይጠበቃል ሞክር እንደጋዛ ድፍረትህ አንተ ዉለታቢስ በቅርቡ የጅኽን ታገኛለህ
@amiryahya1360
@amiryahya1360 4 часа назад
ያምን ውለታ ዘራፈ ያጄረኬንና የሹከ ሌባ ነህ አስብን በሰላም አስረከቡ 🎉🎉🎉
@robimassawino
@robimassawino 9 минут назад
​@@amiryahya1360 ሹካና ማንክያ የተማረኩት ታንክንና ሮኬቶች ናቸው 😂😂😂
@atteker2023
@atteker2023 3 часа назад
እኔን የምገርመኝ ጌታቸው ረዳ የምባለው ሰው ከአብይ የሚለየው ምንድ ነው?። ምላሱ ንንግሩ ሁሉ ይሄንን ሰውዬ ቁርጥ
@adissu760230
@adissu760230 3 часа назад
እኔ የሻቢያ መሪ ብሆን አሁን ጥገኝነት ጠይቄ ጨርሼ ነበር! ወቸ ጉድ!!!😱😱
@mmedhane66
@mmedhane66 3 часа назад
ኤርትራን ኢሳያስ ጋዛ አርጓታል
@sarajoh313
@sarajoh313 3 часа назад
Dankro
@Samitrghh
@Samitrghh 3 часа назад
በትክክል አብይ ዝግጅት አድርጓል ኤርትራን ለማጥፋት በጣም ጨካኝ ነው ልክ እንደ ኢሳያስ
@Higuain1995
@Higuain1995 2 часа назад
​@@sarajoh313 That is right Isayas is😢 devil
@kokikoki8862
@kokikoki8862 2 часа назад
​@@sarajoh313የ እውነት ኢሳያስ ኤርትራን ዱቄት አድርጎታል።ሄጄ ስላየሁኝ ነው።
@azebatshba7075
@azebatshba7075 2 часа назад
TRUE be for 30 years.
@KebromBata
@KebromBata 3 часа назад
ምንግዜም ኢትዮ ፎረም ትክክለኛ የኢትዮዺያዊያን ድምፅ ንሩልን ተባረክ 🙏🙏🙏
@ss-jm8se
@ss-jm8se 4 часа назад
የመሀይም ካድሬዎች አርቲ ቡርቲ
@tssel
@tssel 2 часа назад
ኤርትራን እንደ ጋዛ ወይስ ኢትዮጵያ እንደ ዩጎዝላቭያ🤷‍♀️
@ukbayc
@ukbayc 22 минуты назад
@@tssel ኢቱኦጵያ ልክዕ ከምዛ ተጋሩ ዓባይ ትግራይ ክብሉ ጽልቓ ትግራይ ሐርቢታቶም ተባታቲኖም ዘለዉ ኢትዮጵያ ከኣ ኣብ ኣበስንያ ኮይና ትበታተን እየ ዘላ
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 3 минуты назад
አንተ የሸርሙጣ ልጅ ቀንህን ጠብቅ​@@ukbayc
@ADonayAregay
@ADonayAregay 4 часа назад
የአበደ መሪ
@gebmeb1193
@gebmeb1193 Час назад
TDF TPLF KING of King 100%ዛሬም ነገም ህውሐት ህውሐት :👌👌👌👌❤❤
@TeshomeGidey
@TeshomeGidey Час назад
ያየሰው ኣንተን ለማግኘት ስል ወደ 18 ኪ/ሜ ተጉዤ ነው ያገኘሁህ እና ልለ ኣገኘሁህ ደስ ብሎኛል
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 3 часа назад
የትግራይ አምላክ ገና ብዙ ያሳየናል
@CinteckShorts
@CinteckShorts 45 минут назад
Amen
@Aynekulu.kinfegabriel
@Aynekulu.kinfegabriel Час назад
መበጥረቅ የማይሰለቸዉ ጨቅላ 👈 .... ጋዛዛዛ 🤣🤣🤣🤣🤣 ራሡን እንደ ናታንያሁ ሞኾን አምሮት ነዉ 👈 የሰሞኑ አስደናቂዉን የ እስራኤል ተአመራዊ ድል ሰምቶ እንደ ሕፃን ልጅ እኔም ብሎ ነዉ 👈 ... ጨቅላ ብሎ የጠራዉ የመጀመሪያዉ ሰዉ ጡሩ አርጎ ለአቢ ገልፆታል 👈🤣🤣🤣
@HamduAdis
@HamduAdis 3 часа назад
እንኳን እሰይ ደግ አደረገ!!!እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነዉ ያደረገልኝ!!!
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 3 часа назад
ኤርትራን ምትባል ቁንጫ ብትጨፈልቃት ደስ ይለኝ ነበር ብለህ አስተያየት የፃፍከው ቁጭ ብሎ በበዕር መጫወት አይደለም ወንድ ከሆንክ ውጣና የአሥመራይቱን ልጅ ሻቢያን ሞክረው ፈስ በፈስ ያደርግሃል ፈሳም ወገኖቹን የትግራይን ሕዝብ በግፍ የጨፈጨፈው እኮ የትግራይ ልጆች ወንድነት ጠፍቶአቸው ሣይሆን አብቹና ምርኮኛው ጁላ ፈቅደውላቸው ነው ።
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam 3 часа назад
የንጹሐን ደም ማፍሰሱ ሳያንስ ጭራሽ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርን የክፉቱ ተባባሪ አደረገው ማስተዋሉን የተቀማ ሰውየ።
@FrewAbebe-f2s
@FrewAbebe-f2s 4 часа назад
ምርጥ ተንታኝ ያየሰው
@BilalSeesay
@BilalSeesay 4 часа назад
አብይ ሀልተወገደ ኢትዮቢያን ያጠፋታል
@AbderehimAbdella
@AbderehimAbdella 3 часа назад
መሠረት የሌለው የወያላ ግንኙነት ነበር ግንኙነቱም ሁለቱም ፈሪዎች ስለሆኑ የትግራይ ሕዝብ ጀግንነት ጠንቅቀው ያውቁታል። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!
@bergvinetsegay1744
@bergvinetsegay1744 4 часа назад
የሚሞትላት ስልጣኑ ለማጣት ከፈለገ ብቻ ነው።
@Samitrghh
@Samitrghh 3 часа назад
አይ እሱ ጨካኝ ነው
@sewitaeri8831
@sewitaeri8831 2 часа назад
Yayesew dinkurnah weder yelewm Tigrayn Beshasha siyadergat 80 bher yzo new Eritrean Emokratalehu kale wtetun yawqewal
@MohammedEbrahim-h4t
@MohammedEbrahim-h4t 3 часа назад
ያየ ትለያለህ እኔ በምሠማህ ሠአት እየነደድኩ እያዘንኩ እየተደሠትኩ እስፕሪስ ሆኘ ነው ትንተናህ የሚያልቀው
@Kibur-ch7gh
@Kibur-ch7gh 3 часа назад
ጦርነት ያድርግ ግን ትግራይ ፣አማራ ወይንስ አፋር ግንባር ሁነው ጦርነቱ የሚጀምረው ጥያቄ ነው ???
@hanihusen4405
@hanihusen4405 4 часа назад
ቅጀታም ነህ አንተ እራስህ ገዳይን ጀግና መሪ እያልክ ታወራለህ አታፍርም
@fsahafsaha2151
@fsahafsaha2151 3 часа назад
Ethio forum ❤❤❤❤
@seyoumhagos6306
@seyoumhagos6306 Час назад
ባክህ ዝብል ትግራይ ለላ ኤርትራ ለላ
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 4 часа назад
ኮልኮሌ ፈጣሪ ይፍረድባችው
@Abdslegn
@Abdslegn 3 часа назад
ይህ ጠቅላይ ሚኒስትር ለስድስት አመት የማይረባ እንቶ ፈንቶ ወሬ ከማውራት ውጭ የአማራን ህዝብ እንዲሁም የራሱን ዜጋ ከመግደል ውጭ ምንም ከወሬ የዘለለ ነገር አይሰራም ወንድ ከሆነ የኤርትራ መንግስት የኢትዮጵያን ድንበር ይዞለት ነው ያለው ሌላውን የሱዳን እና የደቡብ ሱዳንን ሳናነሳ ስለዚህ ይህ ሰው ከወሬ ውጭ የሚፈይደው የለም ፈሪ ነው
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
ደስ የሚለዉ የብልፅግና ካድሬ ከሚአዳምጡት ሚዲያ አንደኛ ኢትዮጵያ ፎረምን ነዉ😂😂😂😂😂 ኮሜታተር ማበብ በቂ ነዉ😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙄😁😀😀😀😀😀
@HymiDag
@HymiDag 3 часа назад
እረ በጣም ይችህ ያየ ሰው እውነት ጋዜጠኛ ማለት አንተ ነህ።
@HanzaHamza-s2i
@HanzaHamza-s2i Минуту назад
ጤና ይስጥልኝ ወንድም ያየሰው እባክህን ይሄ ### Takity shop### የሚባለው ከኢትዯ ፎረም ድህረ ገፅ ኣጥፋልን please አመሰግናለው
@zenakamis6774
@zenakamis6774 4 часа назад
ሰላማችሁ ይብዛ እናመሰግናለን 👍
@terefeworkasseguede8449
@terefeworkasseguede8449 38 минут назад
ጥንቸሏም ፍየሏ አይጧም እንዲሁም እንዲሁም ማደናገሪያ ናቸዉ እዚህ ወጥመድ ዉስጥ ላለመግባት ጥንቃቄ ያስፈልግ ። ለመጠንቀቅ ንግግሩን ማዳመጥ ይጠቅማል ለመታዘብ ያህልህል ።🟢🟡🔴🟡🟡🔴🟢🟡🔴🟢🔴🟢🟡🔴
@nurityimer4474
@nurityimer4474 4 часа назад
የምወዳችሁ❤❤❤❤
@hailedaniel8622
@hailedaniel8622 Час назад
ኤርትራን እንደጋዛ ማድረግ ከባድና ይህ እብደት ቢሞከር እንኳን በምላሹ ኤርትራ ኢትዮጵያን እንደ ዩጎዝላቪያ ማድረግ በጣም ቀላል ስለሆነ ይህ እንዳይሆን አርቆ ማሠብ ያስፈልጋል።
@abelmdehin8582
@abelmdehin8582 35 минут назад
እንደ ዩጎዝላቪያ ቤት አቅም ነው የምታደርጉት
@amenamen8983
@amenamen8983 11 минут назад
Zeme belachew ye Eritrea hizbe end Ethopia turenafa aydlem Shabia is king
@amenamen8983
@amenamen8983 11 минут назад
​@@abelmdehin8582bechaf lay yalech ager
@mandem3815
@mandem3815 4 часа назад
አቃጣሪ
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil Час назад
አብይ አህመድ ወንድ ከሆነ በአሁን ሠዓት ሻብያን ይሞክር እርግጥኛነኝ እንድ ሙዐመር ጋዳፊ በገዛ ሠራዊቱ በአደባባይ ሬሳዉን አየጎተቱ እናይ ይሆናል
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 4 часа назад
የታመመ
@habtomkahsay8698
@habtomkahsay8698 3 часа назад
ኤረ ኣታስቀን ኣቢይ ለኤርትራ መኖር ሞሮታል ማለት ነው የኤርትራ ሰራዊት ወደ ፈጣሪ መላክ እንጂ መፎኮር ኣላውቅን ያደርጋል ብቻ ሞክር በሎው 😂😂😂😂😂😂
@semaga2530
@semaga2530 Час назад
ኤርትራ ጋዛ ሻእቢያም ሃማስ አደለም። ያም ሆኖ ኤርትራን ጋዛ ለማድረግ በቂ ምክንያት አለ ነው ትርክቱ? Sick minded creatures.
@e.gebremedihen9551
@e.gebremedihen9551 Час назад
አትህዮፎሩም የጨምለቆጭ የልየቦች ልሳን ነው ኢህየ ባለግየ መርያችሁ አይልም አይባልም ግን ማስረጃ አምጣ በቪደኦ ወይም በድምጽ አምጣ እዝያ ሳይደርስ ትንሽ ቢሞክር ራሱና የኣብስንያ መጨረሻ ማለት ነው
@bitiwededworku8943
@bitiwededworku8943 2 часа назад
የዚህ ሰውዬ ትልቁ እና ያለው የመጨረሻ የዕውቀት ጣሪያውን የሚተነትነው እና የሚቀባጥረው እኮ ስለ ዛፍ እና ስለ አራዊት ብቻ መቼም ማናችንም ብንሆን ከ7ተኛ ክፍል ተማሪ ሌላ አንጠብቅም
@DawitMengs
@DawitMengs 2 часа назад
Kkkkkk ye Shaebiya wetaderoch atakim wey hid ena mokir 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 3 часа назад
እግዚአብሔርን የሚዋጋ ካለ ከኤርትራ ከሱማሊያ ጋር መንገዱን ጨርቅ ያድረጋላቹው
@Mathyas-c9l
@Mathyas-c9l Час назад
አብይ ኦሮሞ ስለሆነ ስልጣን ለምን ያዘ ነዉ ነገሩ ከዚህ በኋላ ማንም ለማንም አይገዛም። አድዮስ/ሀበደን/ከላስ and ever and never.!!!
@sengalstifanos6921
@sengalstifanos6921 2 часа назад
Ethioforum ke Abiy belay toregna, wushetam, geday, dem sifes mayet yemifelg neew. Eritrea Gaza sthon lemayet guagtehal felgehal checulehal.
@HayelomAraya-o5g
@HayelomAraya-o5g Час назад
ሻቢዬ ቲዲኤፍ ይበቃል ቀስ ብለህ ውጣ ከሰባት አገር ታዝሎ ጦርነቱን ተሸንፎ ፈረጠጠ የጣልያ ን ትራፊ በሊታ
@ኤሪinfo
@ኤሪinfo 2 часа назад
ትግራይ በሻሻ አደሪጌለሁ ያለ የአይምሮ በሽተኛ እብድ አላዋቂ 7ኛ ክፍል ኤርትራ ቃዛ አድርጋታለዉ ሲል ከሱ ሚጠበቅ ነገር ነው ግን ይቻላል ወይ እንኳን ኣንተ የ 7 ክፍል ተማሪ ስንት የ ምራባውያን ሃገራት መክሮታል ኣተሳካም ።
@millimabayneh9464
@millimabayneh9464 3 часа назад
በዚህ 6 ዓመት አገሬን የሞት መንፈስ እያመሳት ነው። መሪዎች ልባቸው እንደ ናቡከደነፆር ደነደነ መጨረሻቸውም የናቡከደነፆር መሆኑ አይቀርም
@FshatsionGebremikael-fv4nh
@FshatsionGebremikael-fv4nh 29 минут назад
ወላዲተይ ናይ ሎሚ ዜና ኣይተኸኣልካን ዝርዝር ኣቢልካ እሕሊፍካዮ ኢትዮ ፍሮም (Ethio from) 👍🙏
@Asnakech100
@Asnakech100 2 часа назад
አቢይ የሚባል መሐይም ባለጌ የባለጌ ልጅ አፀያፊ ቃላት መትፋቱን ቀጥሏል፣ ይህ ስድ አደግ ፕ/ት ኢሳያስን እየዘለፈ አስመራን ጋዛ አደርጋታለሁ እያለ የሚዘላብደው ተራ ተሳዳቢ ውዳቂ በመሆኑ ነው፣ ይኸ ሰው መቀላመዱና መለፍለፉ የመጨረሻ የመሞቻው ቀን ቢደርስ መሆኑ አይጠረጠርም !!
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 часа назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ዲሞክራሲ የሚገባው ህዝብ አይደለም! እኛ ያልነው ብቻ ነው ዲሞክራሲ ማለት በህወሖት በመስዋዕትነት የተገኝ በአጥንትና በደም የመጣ ስልጣን ነው!(መለስ ዜናዊ) ለሀገር መታመን ሀገርን ከውርደት ያድናል! በሆዱ ተገዝቶ አገርን የወጋ የባንዳ ልጅና የጡትነካሽ ስራ ነው! ኢትዮጵያ ለማዳከምና ለመጉዳት የትምህርት ስርዓቱን ማዳከም!(ግብጻዊያንና እንግሊዛዊያን) የአለም ባንክ ኡጋንዳ በተመሳሳይ ጾታ ዙርያ ያወጣችውን ህግ ካላሻሻለች ድጋፍ አላደርግም!
@banchibiru7782
@banchibiru7782 Час назад
እኔ አቢይን ጨካኝ ፡ ሀገር ጠል፣ በሽተኘ‍ኣ የመሳሰሉትን ስም በመስጠት የተሰማሩ አስተያየት ሰጪዎችና እንዲሁም ባለሰልጣናት በሚዲያ እንደሚወራው አሉ ግን እንደ እኔ ከእርሱ ይልቅ የሚገርሙኝና ጤና እንደጉደላቸው የሚገባኝ ቁጭ ብለው የሚያዳምጡትና አስፈጻሚዎች ናቸው!
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 40 минут назад
አብቹ ጨካኝ ነው ቀልድ አያውቅም : እንኳንስ የግብፅና የአረቦች ተላላኪ ባንዳ ኢሳያሥ ለትግራዮች ለአማራና ኦሮሞ ደንታ የለውም በድሮን ያነደደ ደፋር ነው ::ያሳደጉትን እነስዩም መስፍንንአባይ ፀሃዬን እንኳን አልማረም ::ያለውን የሚያደርግ ማድረግ ም የሚችል ብሎታል ኮሎኔል ቢኒያም ተወልደ
@tewzoldebereket9952
@tewzoldebereket9952 Час назад
የተከበራቹ የኢትዮ ፎርም አዘጋጆች እኛ የኤርትራ ህዝብ ገና አገራችን አልተረከብንም አገራችን ላይ ያለው ሰው በላ ቡዱን ነው ኢሰያስ ዶሞ ያበደ ውሻ ነዉ ስለዚህ ለኤርትራ ህዝብ አይወክልም እሱን ለመቀየር በተቻለ መጠን እየተጋደልን ነዉ እና የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲረዳልን እንፈልጋለን የኢትዮጵያ ህዝብ ከኛ ጋር አብረው ያለንን ሀብት እየተካፈልን በሰላም ሞኖር እችላለን ያው ስለ አቢ እናንተ በደምብ ስለምታውቁት ብዙ መናገር አልፈልግም ለስልጣነቸው ስሉ የማያደርጎት የለም እና ለሁላቸን ቆም ብለን ማሰብ አለብን ማለት አፈልጋለሁ እግዚአብሄር የኢትዮጵያ እና የኤረትራ ህዝብ ይጠብቀዉ
@zn2573
@zn2573 3 часа назад
Yayesew Anbessa! ምርጥ ትንተና
@worldcomm9842
@worldcomm9842 4 часа назад
ይህ አሰማ በሊታ የትግራይ መሪዎች በመልፈስፈሳቸው ነው እንዲህ የሚደነፋ።ይህ የአህያ ልጅ።
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 Час назад
ውርደትና ሞት ለሆድ አደር ብልፅግናዎች ሰላም ለኢትዮጲያውያን
@albehidseidalbehid1143
@albehidseidalbehid1143 3 часа назад
❤ያዬን አልማድነቅ ንፉግነት ነው።My beloved journalist
@tomastomas6831
@tomastomas6831 Час назад
ይሄ:ሸለፈታም:ግን:ጤነኛ:አይመስለኝም
@yosieftekie4986
@yosieftekie4986 3 часа назад
መመኘት አይከለከልም ኤርትራ ወጣት እንደ እባብ ጭንቅላትን ቀጥቅጦ የጥልሀል
@MikeTesfamariam
@MikeTesfamariam 11 минут назад
ጨቅላው አብይ አህመድ ክቡር ፕሬዝዳንት ሀገረ ኤርትራ ከነኩኝ አለቃቸውም ላልከው አይነካህም ምክኒያቱም በቁምህ በደምብ አብደህ አንተን ለሚቀይርህ መንግሥት መማሪያ እድትሆን 🤣 እኛን ጠቅመኸናል ኢትዮጵያ አገር እዳትሆን የምታደርገው አስተዋጾ ቀላል አይደለም ስለዚህ ከኛ ሳይሆን ከሀያላ ግብፅ ፍራ የኛ የኤርትራዊያን መንግስት በቁምህ እንድትማት ፈርዳብሀል ዘረቢስ ለኛ የተመኘኸውን ላንተ እና መሰሎችህ እና ቤተሰቦች ይድረስ 🇪🇷ዓወት ንህዝብን መንግስቲ ኤርትራን 🇪🇷💪
@yal1907
@yal1907 3 часа назад
"ጉንዳን የት እየሄድክነው አሉት ጉንዳን መልሶ መተማ አለ ትደርሳለህ አሉት ልብማ " አለ ይባላል ይህ የዳቢሎስ መንፈሰ የተጠጋው ሰው አተላ እንደጠጣ በሬ አንቀጅቅጆታል ዘንድሮ ከቀብሩ አፋፍ ላይ ነው የቆመው::
@amenasarbessa4337
@amenasarbessa4337 Час назад
"Eritrean inde geza" inadergalen silu silu silu... where he said have you his speech evidence. Bilowal Bilowal ... Iyalu iyalu iyalu... Simply Barking dog media Degmom kealem yadergal sewuye bitaminim bataminim
@Samitrghh
@Samitrghh 3 часа назад
አብይ ኤርትራን ለማጥፋት እየተዘጋጀ ነው በጣም ጨካኝ ነው
@xxx-u2g7m
@xxx-u2g7m 4 часа назад
ትግራይ አና የአምሓራ አገር neutral ይሁኑ እና ኤርትራን ጋዛ ያድርጋት እስኪ😂 እህል ውሃው ደርሷል 😅እሄ ወራዳ😅
@asfawesenkinfu8035
@asfawesenkinfu8035 4 часа назад
አዳማ የሚባል ከተማ የለም ,ናዝሬት ነዉ.
@KZ-vw2ze
@KZ-vw2ze 52 минуты назад
በፍፁም የኤርትራ ሕዝብ ለኢትዮጲያ ጠላት ኣይደለም ወደፊትም ኣይሆንም የተከበርክ የዜና እና ትንታኔ ባለሞያ ብዙ ግዜ ለትግራይ ማድላትህ እንዳለ ሆኖ ኣንድም ቀን እንኮን ሳት ብሎህ የወያኔ ሹማምንትን ተጠያቂ ኣታደርግም : ኣብይም ቢሆን ደፍሮ ከኤርትራ ጋር ጦርነት ኣያደርግም : ለነገሩ ብርሃኑ ጁላ ያኔ ሻብያ ስለማረከችው ደፍሮም ወደእዛ ብቅ ኣይልም : እንደገናም የኣማራን ፍኖ እንዴት ኣርጎ ኣልፎ ይሄዳል ::
@TemesgenBesuFekad
@TemesgenBesuFekad Час назад
አድስ አበባን ጋዛ እንዳደረገው፣ ሊያደርግ ነው? አፍራሽ!!!!
@bitiwededworku8943
@bitiwededworku8943 2 часа назад
አንተ ግን ያየሰው ያንተን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቅህ አመሰግናለሁ።
@tomasasabi
@tomasasabi 3 часа назад
ኦናህን ከፈትክ ግን አንተ አማራ ነህ አማራን ደሞ ሻብያም ሆኔ ትግራዋዮች አይወዳችሁም
@akliluteklebrhan-bf1cn
@akliluteklebrhan-bf1cn Час назад
Endegasetgha selmna fekir awera,admach endetagegjn kalhone bere welde aytkmm
@ayengeta1270
@ayengeta1270 4 часа назад
Thank you EF
@OndimuLambebo
@OndimuLambebo 3 часа назад
ከአንተ መቼ ለኢትዮጵያ ገንብ ንግግር ከአፍ ዬምወጠዉ አንተ እፍኝት ነህ
@Abulalbanii3023
@Abulalbanii3023 3 часа назад
Etyo form of the best 👌 press የብልፆግና ራስ ምታት الله يهديكم ويحفظكم 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birukabraham7285
@birukabraham7285 4 часа назад
አይ ኢትዮጵያችን እንዲህ ዘጭ ትበል
@user-ze7et6gj8k
@user-ze7et6gj8k Час назад
ቀልዶ ማይጠግብ መሪ ረጠን ፈጣሪ ኣደል?? ኣይ ኢትዮጵያ
@tekestetikue195
@tekestetikue195 2 часа назад
Game over ሆነ በቃ? ወይ ግዜ
@Yssrzxckk
@Yssrzxckk 3 часа назад
ይሄ ሰውዪ ጭንቅላቱ ለኮፍያ ብቻ ነው የሚጠቅመው!!! ጅል ጦንጤ😅
@DingteaKeleamu
@DingteaKeleamu 3 часа назад
Ewinet neaw
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 3 часа назад
Abey gin le Tigray mcefcef be Eritrea Amhara Somal tetekimo talaciow
@ateklu611
@ateklu611 3 часа назад
የጀሪካንና የማንኪያ ሌባ ከመሆን እግዚአብሔር ይማረን
@KinduTalema-ym1jy
@KinduTalema-ym1jy 3 часа назад
አቀራረብህ ይመቸኛል ሁሌ ባዳምጥህ አይሰለቼኝም
@kokikoki8862
@kokikoki8862 2 часа назад
ኢሳያስ ኤርትራን ከጋዛም በላይ አድቅቆታል
Далее
Witch changes monster hair color 👻🤣 #shorts
00:51
EMS Eletawi የፋኖ ጥሪ Mon 30 Sept 2024
1:12:59
Просмотров 37 тыс.
Witch changes monster hair color 👻🤣 #shorts
00:51