Тёмный

ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) ፡ እመጓ እውነተኛ ታሪክ ወይስ ልብወለድ? | Alemayehu Wase 

Dejaf TV
Подписаться 102 тыс.
Просмотров 299 тыс.
50% 1

The renowned Ethiopian author and scholar Alemayehu Wase discusses about his journey from academic endeavors to creative writing.
#dejaf #AlemayehuWase #ቁጥር፲፯ #ethiopia #dawittesfaye #podcast #ethiopia #religion #spirituality #litrature #emegua #zigora #sebez #interview

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 665   
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 3 месяца назад
እመጓ ደስ እያለኝ ቦታው ያለሁ እሲኪመስለኝ ድረስ ተመስጨ ያነበብኩት መፅሐፍ ነው በእሱ ስበብ መንዝ ሞላሌ ሂጀ እመጓን ኡራኤልን ዘብር ገብርኤልን እንዲሁም ብዙ ገዳማትን አየሁ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው መፅሐፍ ላይ ያሉትን እሟሆይን ለማየት ኡራኤል ሂጀ ግን ፍቃዱ ስላልሆነ ሳላያቸው መጠሁ. ብቻ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ፈጣሪ ካለ ጨጭሆ መዳኔአለምን ባየው ደስ ይለኛል ❤
@yarednega-w7q
@yarednega-w7q 3 месяца назад
እኔ እራሱ
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu 3 месяца назад
ፈጣሪ ይቀበልሽ
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p 3 месяца назад
❤በጣም የኔም ምኞት ነው እግዚአብሔር ያብቃን
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 месяца назад
እኔ ደግሞ እመጓን እንዳነበብኩ ወደ እናት ቤተክርሰቲያኔ ወደ ኦርቶዶክስ እንድመለስ አድርጎኛል ከዚ በፊትም አንዴ ተናግሬአለሁ ሁሉንም መጽሀፎች አንብቤአለሁ ብዙ ነገር ተረድቻለሁ ።
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 3 месяца назад
@@alemkebede5848 እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል :: በቤቱ ያፅናሽ/ህ
@wubie369
@wubie369 3 месяца назад
Really I like this podcast thank you Dave በየቀኑ ማንበብ ለምን ይጠቅማል? 1. ጭንቀት ለመቀነስ 2. አዕምሮን ለማንቃት 3. የማስታወስ ችሎታን ለመጨመር 4. እውቀት ለማሳደግ (ለማጎልበት) 5. ያልተበታተነ አንድ ሀሳብ ላይ ብቻ የሚያተኩር ችሎታ (Concentration and focus) 6. ጠንካራ የሆነ የማመዛዝን ችሎታ 7. የእርጋታ (የፀጥታ) መንፈስ ለመላበስ 8. የመዝገበ ቃላት ችሎታችንን ለማሳደግ (ለመጎልበት) 9. ለተሻለ የመፃፍ ችሎታ 10. አንደ መዝናኛ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 месяца назад
❤❤❤
@exodus134
@exodus134 3 месяца назад
Love it! ✨
@Homeless369
@Homeless369 3 месяца назад
Good job keeps it up bro
@henockgetahun7084
@henockgetahun7084 3 месяца назад
11. ኑሮን ለማሻሻል 12. ጤናን ለመጠበቅ/ለማሻሻል ( በ 4 ቁጥር ማካተት ቢቻልም )
@jembertube
@jembertube 3 месяца назад
Screenshot አድርጌ ይዤዋለሁ
@ErgatGmichel-qk1oi
@ErgatGmichel-qk1oi 3 месяца назад
ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ በጣም የሚገርሙ መፃህፍቶች አሉህ ሁሉንም መፃህፎች አንብቤአቸዋለሁ ከሁሉም በጣም የምወደው እመጓን በነገራችን ላይ እመጓ ልቦለድ ብቻ አይደለም እራሱን የቻለ የታሪክ መዝገብ ነው በአጋጣሚ ሞላሌ ሄጄ የሞላሌ ከተማ ነዋሪዎች ምናሉኝ መሰላችሁ ዶ/ር እመጓ ባይፅፍት ኖሮ እመጓ ም ሞላሌ አትታወቅም እመጓ ቅዱስ ኡራኤል ለመምጣት ሞላሌን ከተማ ሳይረግጥ አያልፍም በዚህም ከተማዋ እያደገች መጣች አሉኝ እና በጣም የሚገርም መፅሀፍ ነው እናመሰግናለን
@kalkidankassahun574
@kalkidankassahun574 3 месяца назад
እመጓ ፤ ዝጎራ ፤ መርበብት ከአንድ ትልቅ ክላሲክ ፊልም ያልተናነሰ ስክሪፕት እና የታሪክ ፍሰት ያላቸው መጽሃፍት ናችው፡፡ ይሄ ኮመንቴ ይታይ አይታይ እርግጠኛ አይደለሁም ነገር ግን መጽሃፎቹን ካነበብኩባቸው ጊዜያት ጀምሮ ዘወትር ውስጤን ሲያብሰለስለው ኖሯል ስለዚህ ይሄን ለመናገር ደሞ ከዚ የተሻለ እድል አይኖረኝም፡፡ ስለዚህ እባካችሁ በተቻለ መጠን በ ጥሩ ፕሮዳክሽን የመጸሃፉን ግሬስ በጠበቀ መልኩ ወደ ፊልም ቢቀየሩ ለሃገርም ለትውልድም ትልቅ ሃብት እናስቀምጣለን፡፡ 🥰😍🙏🙏🙏
@Bexs-jr8bq
@Bexs-jr8bq 20 дней назад
ተባረኩ
@Kidan1234
@Kidan1234 20 дней назад
Netflex lay film download eyarek temelket yihe ante kemtasbew belay nw bro😂
@kalkidankassahun574
@kalkidankassahun574 19 дней назад
@@Kidan1234 እውነት ነው ወንድሜ በጣም ከማስበው በላይ እንደሆነ እረዳለሁ ግን የሚያሳስበኝ ነገር ምን ያህል ሰው መጽሃፍ ያነባል? ምን ያህሉስ አንብቦ ይረዳል? ስለዚህ መንፈሳዊ ይዘቱን እና የቤተክርስቲያናችንን ህግ እና ስርዓት በጠበቀ መልኩ ቢሰራ ለማለት ያክል ነው፡፡ ስለ መልካም ምክርህ አመሰግናለሁ፡፡
@tamirufeleke
@tamirufeleke 3 месяца назад
ዴቭ ጫጫታ ከሞላበት RU-vid ስላወጣኸን ተባረክ:: እየወጣህበት ያለው ማማ በጣም እየራቀ ሄደ; ብቻ ፈጣሪም ተጨምሮበት እዛው ከፍታ ላይ ይዘኸን እንድትቆይ ምኞቴ ነው :: የዶ/ር እርጋታ ; አገላለጸ wow ትልቅ ክብር ::
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 3 месяца назад
ዳዊት ዛሬ ከባድ እንግዳ ነው ይዘህ የተከሰትክው። በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር እኔን በጣም የገረመኝ ደን ውስጥ ስላሉት ነፍሳት እና አውፋት የገለፀበት ነገር አስገርሞኝ ነው ። እኔ ኒሮዬ አሜሪካ ነው ። የምኖርበት ከተማ በጣም ብዙ ዛፎች ያሉበት ነው ።ከተማው በጣም ይንከባከባቸዋል የተበላሹ ዛፎች ይቆረጣሉ የኔ ጎረቤት የሆነች እቤቱ በግፍ ላይ ያለው ዛፍ ስለታመመ የ ከተማችን ሠራተኞች መተው ቆርጠውት ይሄዳሉ ። ሌላ አምጥትው ይተክላሉ ብላ ስትጠብቅ ቆዩባት ወዲያው ለ ከተማችን ባለስልጣናት ደብዳቤ በ ፃፈች በአስቸካይ አዲስ ዛፍ እንዱተክሉ የሰጠችው ምክንያትሁሌም የሚገርመኝ ነው ። ዛፉ በመቆረጡ አንደኛ በዛፉ ላይ ይኖሩ የነበሩ የተላያዩ አእዋፋት እንስሳት የሚኖርበት ስለነበር አሁን የት እንደደረሰ ስለ ማይታወቅ እና በ አስቸካይ ወዱ ስራቸው እንዲመለሱ ሁለተኛ ዛፉ በመቆረጠ ምክንያት ቤቴ ለ ፀሐይ ስለተጋለጠ ለአየር ማቀዝቀዣ የጥቅምበት የ ኤሌትሪክ ቢሌ ይጨምራል ብላ ምክንያት ፍቅርን በአስቸካይ አዲስ ዛፍ አምጥተው ተከሉላት።
@meleket_media1986
@meleket_media1986 3 месяца назад
10ኛው comment አድራጊ ነኝ!!ዳዊት ለዘመናት ተዘጋጅተህ ጨርሰህ ዝም በለህ እኛን ለማስደመም መጥተሀልና እናመሠግንሀለን🙏🙏
@hermelakassahun8806
@hermelakassahun8806 3 месяца назад
አንዳንድ የተባረኩ ሰዎች ከራሳቸው አልፈው ለሌላው ብርሃን ናቸው ልክ እንደ ዶ/ር ዓለማየሁ🙏🏻
@frew.6083
@frew.6083 3 месяца назад
ከተጠያቂው በላይ ጠያቂው አስደምሞኛል:: በዝህ ዘመን የዚህን ያህል በሳል: አዳማጭ እና በዚህ ልክ ተዘጋጅቶ የሚጠይቅ ባለሞያ ማግኘት ከባድ ነው:: ሁለታችሁም ክበሩልኝ::
@birtukanagumassie5090
@birtukanagumassie5090 3 месяца назад
እመጓ ለእኔ የሚናፍቀኝ መጽሃፍ ነው እመጓ ቆላ እና እመጓ ደጋ ቅዱስ ኡራኤልን ዘብር ገብርኤልን እንዲሁም ገዳማትን እሟሆይን ሳስብ አብሬ የነበርኩ ያህል ይሰማኛል፣ ዶ/ር ጸጋውን ያብዛልህ
@yordanosgossaye1116
@yordanosgossaye1116 3 месяца назад
ደጃፍ የእኔን ፍላጎት እየተከተለ ቼክ የሚል እየመሰለኝ ነው ክበርልኝ ዳዊትዪ come onnnnn ዶ/ር አለማየሁ come onnnn ትዉልድን እኮ ወደ ማንበብ ወደ ሀገሩ የመለሰ down to earth kind of guy so humble and genious at the same time....በጣም ነዉ የምወደዉ የማከብረዉ ሁሉንም መፀሀፎቹን አንብብያለሁ ቀጥሎ የሚፅፈዉን በጉጉት የምጠብቅ ነኝ❤❤❤❤
@LemiKonjo-x2o
@LemiKonjo-x2o 3 месяца назад
ይህ ሰው ዓለም አየሁ ነው።ለዓለም የሚሆን እውቀት፣የሃይማኖት መረዳት፣ፍቅር፣አክባሪነት፣ያቀደውን መፈፀም የሚችል፣በአንድ ነገር ላይ ማተኮር ከግብ ማድረስ ደግሞ የስነ ጽሑፍ ሰው የሚገርም ስብዕና ሁሉም መልካም ነገር ይገባዋል!
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 3 месяца назад
እመጓ ለማየት በጣም ነው የምጓጓው መጽሐፉን አንብቤ ስጨርስ ወዲያው ነበር የተመኘሁት ፈጣሪ እንዲያሳካልኝ እጸልያለሁ ደራሲ አለማየሁ ዋሴን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 3 месяца назад
ያንትን መፀሀፍ ሶስቱንም መፀሀፍ በትረካ በአቢሲኒያ ሬድዬ በዋሽንግተን ዲስ ስሰማ ከአለማዊ መፀሀፍ ዝባዝንኬ ጋር ተፋታው በጣም የሚገርመው ባብዛኛው ፀሀፊኖች በሀገራችን ሌላው የፃፈውን አንበው ሲሆን የሚፅፉት ያንተ ግን የሚለየው የመስክ ፀሀፊ መሆንነው መሬት ወርደህ ገደሉንም ተራራውንም እያቡዋጠጥክ ጥናት ማረግ ነው እንዲ አይነት ነገር የምታየው በውጭ ፀሀፊዋች ላይ ነው:: እንዲ አይነት መፀሀፎችን ብፅፍ ያንተ መክሊትህ ነው የኔን ህይወት በትልቁ ለውጦታል ስለ አለም ያለኝን አመለካከት እና ስለሀገሬ ፀጋን ተረድቼበታለሁ::
@babadebrye
@babadebrye 3 месяца назад
በእውነት ዛሬ ደስ አለኝ ሳልጀምረው ኮሜንት ላይ አመስግን አለኝ ውስጤ ዳዋ አመሰግናለሁ ዶ/ር አከብሮታለሁ እጅግ በጣም ደግሞ አመሰግንዎታለሁ እርሶን ማዳመጥ መታደል ነው እንኳን የእርሶ ዘመን ሰው ሆንኩ🙏
@abrshyehaymi6362
@abrshyehaymi6362 3 месяца назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክልን ❤
@denberugetu2701
@denberugetu2701 3 месяца назад
እናት ዓለማየሁ ብላ ስም አወጣች ስም ከግብር ጋር ሲስማማ አየን የደኖችን ዓለም በቤተ ክርስቲያን ከኋላው እየተከተልን እንድንዋኝ አደረገን! እግዚአብሔር ይስጥልን
@Habesha251
@Habesha251 3 месяца назад
ምርጥ እንግዳ ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን! እመጓ ነብስ ያለዉ መፅሐፍ ነዉ በመፅሃፉ ላይ ያረፉት እያንዳንዱ ፅሁፍ በምክንያት የሰፈረ ነዉ። እመጓ ለመሄድ ሁሌ እናፍቃለሁ። ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን በክብር አመሰግነዋለሁ 🙏
@kaleabsileshi5483
@kaleabsileshi5483 3 месяца назад
ዴቫ ልታሳብደን ነው በቃ,,,,,እድሜ ይስጥህ 😊😊😊🙏🙏
@FentalemBimrew
@FentalemBimrew 3 месяца назад
ግሩም በእውቀት ላይ የተመሠረተ ሐሳብ ነው።ዶ/ር መሬት ላይ ከምቀናባቸው ሰዎች አንዱ ናቸው።ትልቅ ክብር አለኝ በእውነት!የሰው ልጅ መልአካዊ እና እንስሳዊ ጠባይ አለው።ሁለቱ ሲዋሐዱልህ እንደ ዶ/ር ሰው ትሆናለህ!መስተጋብርሕ ከድሐና ከሐብታም ከገጠርና ከከተሜ ብቻ ሳይሆን ከነፍስህና ከስጋህ ጋርም መስተጋብር አለህ! ዕድሜ ይስጥልን በእውነት
@saronjone340
@saronjone340 3 месяца назад
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ በጣም ነው የምወዶትና የማከብሮት አብዛኛው መፅሀፍቶትን አንብቤያለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ❤
@abrshyehaymi6362
@abrshyehaymi6362 3 месяца назад
እኔ በፍጹም የዶ/ር መጽሀፍት ልብ ወለድ ናቸው ብዬ አላምንም ለምን በቤተክርስቲያን መዛግብት , መፃህፍት እንዲሁም ታሪክ ተሰንደው የተቀመጡ በመሆኑ ነው
@bereketroba8503
@bereketroba8503 3 месяца назад
Dejaf is the first useful podcast in ethiopia keep it up and thank you david 🙏😍
@KassahunFekadu-se1qi
@KassahunFekadu-se1qi 3 месяца назад
የአንድ ሰዓት በላይ ቃለ-መጠይቅ የ10 ደቂቃን ተቀምጦ የማድመጥ ስሜትን ያክል የፈጠረብኝ ፕሮግራም ነው ። ይህ በተወሰኑ ፕሮግራሞች ወቅት በእኔ ላይ የማስተውለው መመሠጥ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል ለዚህ የጠያቂው አጠያየቅ ወሳኝ ስለነበር አመሠግናለሁ የሳምንት ሰው ይበለን።
@nahomNahi-oy6ns
@nahomNahi-oy6ns 3 месяца назад
እኔም እንደዛ ሳላስበው ነው ያለቀብኝ 😢
@Asnake-vb9sn
@Asnake-vb9sn 3 месяца назад
ዴቭ የዶ/ር ድምፅ አንሳል እባክህን?
@tamiruworku2087
@tamiruworku2087 3 месяца назад
የዶክተር ድምፅ ተፈጥሯዊ ነው!
@DagimWorku-dy5px
@DagimWorku-dy5px 3 месяца назад
ኖ አይደለም
@tamiruworku2087
@tamiruworku2087 3 месяца назад
@@DagimWorku-dy5px ለሌሎች ሚዲያ የሰጡትን ቃለ መጠይቅ መመልከት ጥሩ ነው።
@user-21m12A7
@user-21m12A7 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መጽሐፎቹ ሁሉም ቆንጆ ናቸው
@TarikuZewdie
@TarikuZewdie 3 месяца назад
ሀገራችን ላይ “ፓድካስት” እያሉ ለሚሞላፈጡ ቲክቶከሮች ትልቅ ትምህርት ነው ዴቭ 🙌💯❤️❤️❤️❤️❤️ እናመሰግናለን ✅
@demeretefera8084
@demeretefera8084 3 месяца назад
ዴቭ የዶ/ር ድምፅ አንሳል እባክህን !! ዶክተር በጣም ነው የማከብርህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናጋር ያድልህ ። ዴቭ ግን በየግዜው ላንተ ያለኝ ክብር እና ቦታ እየጨመረ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!!!
@tekakassa2985
@tekakassa2985 3 месяца назад
ዳዊት በጣም ነው የማከብርህ የምታቀርባቸው ሰዎች የምጠይቀው አጠያየቅ አሰማምክ ሲናገሩ ተባረክ
@tinbiteermias6096
@tinbiteermias6096 3 месяца назад
ዶ/ር አለማየው ዋሴ በጣም የምውድህ የማከብርህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናጋር ያድልህ።ሚትራሊዮን ላይ እንዳለው ነቢልናክብረበአል አይነት ሰውን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ያብዛልን አመሰግናለሁ ።ዳዊት ስላቀረብክልን በጣም አመሰግናለሁ
@bamlakbelew4970
@bamlakbelew4970 3 месяца назад
The best podcast ever thanks alot
@SolomonDegife
@SolomonDegife 3 месяца назад
ሳላየው ሳልጀመረው የምደሰተው ነገርስ
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 месяца назад
እረዳሀለሁ እኔም ጋ ስሜቱ አለ
@dagydada7127
@dagydada7127 3 месяца назад
👍🏽☺️
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 3 месяца назад
አረ እንዳንዴም እደነግጣለው እንግዶቹ ሳይ
@bitsliul8768
@bitsliul8768 3 месяца назад
Same here
@ayalenehfeleke
@ayalenehfeleke 3 месяца назад
,,,,,r​@@dagydada7127
@NardosNardi-h4e
@NardosNardi-h4e 3 месяца назад
በሕይወት ዘመኔ በፍጹም የማልረሳው ሰው ቢኖር ታላቁ ሰው ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ነው እነ እመጓ እነ ዝጓራን የመሳሰሉ ምርጥ እና መሳጭ መፅሐፎችን ፅፈህ ስላቀረብክልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@Merhawigberysus
@Merhawigberysus 3 месяца назад
Woo absolutely great thank you so much to define my orthodox religion I’m very fascinated when I listen, thanks again my lord Jesus Christ blessed you and your vision 🙏🙏🙏
@Highlife...
@Highlife... 3 месяца назад
ዴቭ ግን በየግዜው ላንተ ያለኝ ክብር እና ቦታ እየጨመረ ነው 💚💛❤ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!!!
@seyfedemissie5442
@seyfedemissie5442 3 месяца назад
መፅሐፍ የማንበብ ፍላጎቴን የጨመረልኝ ድንቅ መፅሐፍ እመጓ! ይህን የመሳሰሉ መፅሐፎችህን ስላበረከቱልን ከልብ ማመስገን እፈልጋለሁ! ዳዊት ጎበዝ ጠያቂና አድማጭ ነህ, በአንተ አቀራረብ የእኔንም የማድመጥ አቅም እየጨመርክ ሳይሰለቸን ከአንድ ሰዓት በላይ እንድቆይ ስለምታረግ ችሎታህን ማድነቅ እፈልጋለሁ! ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ!
@HannaHani-z1j
@HannaHani-z1j Месяц назад
ዶ/ር እነዚህን የመሰሉ መጽሀፎች ስለአበረከትክልን እናመሰግናለን።
@hunde1984
@hunde1984 3 месяца назад
የተረጋጋች እና አሰላሳይ ነብስ ያለው ሰው ነው! በድረሰቶቹ እንደሳልኩት ሆኖ ስላገኘውት ደስ ብሎኛል! እድሜና ጤና ይስጥልኝ!❤
@tibebtsehay
@tibebtsehay 3 месяца назад
በጣም የማደንቀው የማከብረው ፀሀፊ ነው እና ከፁሁፎቹ መሃል በጣም ከሳበኝ ኢትዮጲያዊነትን እንዴት እንዳሳየኝ እምነት ማመንን ታማኝነት መልካም ስብዕናን እውነት ለመናገር (((እግዚአብሔር))) ጥበቡን ያብዛልክ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ዶ/ር መባል በጣም ነው የሚያንስ👏👏👏
@yb3563
@yb3563 3 месяца назад
You have shown Ethiopian experts and the public what a podcast is. You have demonstrated the efficiency of wisdom explored by sages. Dawit, I have great respect and gratitude for highlighting Thursday's holy day with your discussion.
@elekafeseha6332
@elekafeseha6332 3 месяца назад
He's one of the best minds of our time. His narration and storytelling, combined with his intellectual caliber, are limitless. He's one of my favorite intellectual of our time.
@chernetdina1783
@chernetdina1783 3 месяца назад
በጣም አመሠግናለሁ ለጋዜጠኛውም ለዶክተር አለማየሁ ዋሴም በእውነት ይህን ውይይት ከሰማሁ በኋላ በቀጥታ ወደ ፀሎት ነው የሄድኩት እግዚአብሔር እንዲረዳን እኛም እንድናስተውል
@tediwolde4921
@tediwolde4921 3 месяца назад
ዶክተር በጣም ነው የማከብሮት በርስ መፅሐፍ ምክንያት ጣራዉ ክፍት ዎና ዝናብ የማይገባበትን አቡነ አሮን ገዳምን አይቻለሁ አመሰግናለሁ ዴቭ ቃላት የለኝም ከደረጄ ሀይሌ ቀጥሌ ምርጥ ጠያቂ ትችላለህ 👌👌👌👍
@abelmekonnen8569
@abelmekonnen8569 3 месяца назад
በእውነት በልቤ ከበረከት በኋላ ቢያቀርበው ብዬ ሳስብ ነበር 👌💙! እናመሰግናለን!!
@biliyah
@biliyah 3 месяца назад
ገና ሳልጨርሰው ክፍል 2 ናፈቀኝ.... thank you dawit for inviting this precious mindful guest
@kokebsisay9587
@kokebsisay9587 3 месяца назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ዶ/ር አለማየሁ ለሀገር በብዙ የሚጠቅሙ ሰው ናቸው
@ethiointer12
@ethiointer12 3 месяца назад
በጣም ቆንጆ ቆይታ ነው የነበራቹህ።ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን።
@samrawitgelebo6315
@samrawitgelebo6315 3 месяца назад
Dr. Alemayew Bahirdar University astemirognal, betam migerim ena influential memihir neber!!!!!! Nurilin ......
@TesfaTesfa-qh8od
@TesfaTesfa-qh8od 3 месяца назад
ዶክተርን ከማክበር በላይ በጣም እወደዋለሁ እርሱን በማቅረብህ ደጃፍ ሚድያን ጉም ውስጥ ከተኸዋል ዴቭ በርታ አንደኛ ተናፋቂ ሆናለች ሀሙሲት ደጃፍ።
@bogalemebratu9313
@bogalemebratu9313 3 месяца назад
ምርጥ ደራሢ ነው። በሌላ መፅሀፍት እንጠብቀዋለን። አቤት ትህትና!!!
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 3 месяца назад
ሰላም ተመኘሁላችሁ "ደጃፍ ኘሮግራሙ እያሳሰበኝ መጣ"አገራችን ላይ ካሉት ለሀገችንም ለማህበረሰቡ ጥሩ አርአያ የሚሆኑ ግለሰቦች እንደ አለመታደል ሆኖ ጥቂቶች ናቸው "ይሄ ኘሮግም ከተጀመረበት እለት አንስቶ እኔ ጆሮዬን የምሰጣቸው ግለሰቦች ነው እየቀረቡ ያሉት በዚህም ደስተኛ ነኝ የኔ ስጋት ምናልባት እንቁ የሆኑት ተጋብዘው ካዳመጥናቸው በሀላ የኘሮግራሙን ሚዛን የማይደፍ አቦ በፈጠረህ አታምጣብን ባይሆንም አስቸግረህ ደጋግመህ ጋብዛቸው ይሄ የኔ ሀሳብ ነዉ "ቸር ተመኘሁ ላገሬ (ኢትዮጵያ )
@ermitkd
@ermitkd 2 месяца назад
በጣም የሚገርም ፕሮግራም፤ ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናለሁ🙏
@michaelzemene900
@michaelzemene900 3 месяца назад
ዶ/ር የፃፋቸውን መጸሀፍት ልብወለድ ሳይሆኑ የምርምር ውጤት እና እውነታ ናቸው ብዬ አምናለሁ ከቃለ ምልልሱም በጣም የወደድኩት የፕሮፊሰሩ እና የሱ ግነኙነት። የምታቀርባቸው እንግዶች በጣም አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን።
@ethiopiamaleda-ማለዳ
@ethiopiamaleda-ማለዳ Месяц назад
እናመሰግናለን ዶክተር !!! እመጓ ልብወለድ አይደለም " ድንቅና ብርቅ የሆነ አለም በቃኝ የሚያስብል የውድ ቤተ ክርስቲያናችን ውድ ቅርስ የሆነ መፅሀፍ ነው!!! እድሜና ጤና ይስጥልን !!!
@sabasol6682
@sabasol6682 3 месяца назад
በጣም ደስ ፕሮግራም ነበር ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ በናዝሬት ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤ/ክ አይቻቸዉ ነበር የምሁር ጥግ በእነሱ ነዉ ያየሁት ትህትና እምነት ፅናት እዉቀት ... ከነሱ ምክር አጥብቀዉ የመከሩን መጽሐፍ አንብቡ ሙሉ ሰዉ ትሆናላችሁ ብለዉ ነበር በእዉነት እግዚአብሔር ያክብርልን ይህን የመሰሉ እንቁ ሰዉ ስላቀረብክልን ከልብ እናመስግናለን🙏። እመጓ የሚለዉ መጽሐፍታቸዉ በጣም የምወደዉ መጽሐፍ ነዉ ሳናብ ከእናቴ ተደብቄ ስራ ትቼ ነበር በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኘሁበት በእዉነት ያንን እመጓ ል ኡራኤል ለሜሄድ ያብቃኝ ፈጣሪዬን ሁሌም ነዉ የምለምነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@HagiYmaryam
@HagiYmaryam 3 месяца назад
የምወደው የማከብርው የኔ ጠቢብ ዶ/ር አለማየው ዋሴ ❤
@exodus134
@exodus134 3 месяца назад
በስመአብ! ሐሙስ የቀን ቅዱስ ማለት ይሄኔ ነው:: 🤩 ምርጥ አሠላሳይ በምርጥ ጠያቂ:: 🙏🏽🤩
@YohannesBimrew
@YohannesBimrew 3 месяца назад
መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህ ::
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 3 месяца назад
Betame enamesegnalen! Gene tenshe ye Dr. Alemayhu demse andsndu bota befesume aysemame! Tebarekulge.
@ሐይማኖትጥላሁን
@ሐይማኖትጥላሁን 3 месяца назад
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ በጣም አመሠግናለሁ ለነዚ መፅሀፎችክ ሁሉንም አንብቤአቸዋለሁ እና የእውነተኛ ታሪክ ናቸው ብዬ ተቀብዬዋለሁ በራሴ
@zablonwondosen
@zablonwondosen 3 месяца назад
እናመሰግናለን ዳዊት
@haymanot7554
@haymanot7554 3 месяца назад
የ ዶ/ር መፅሀፎች በሙሉ ልባለድ በፋፁም አይደሉም ❤it is based on true story
@MaedotBirhanu
@MaedotBirhanu 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እመጓ ቦታውን ተሳልሜ እማሆይንም አግኝቼ አውርቻቸው ነበር በእውነቱ እድለኛ እንደሆንኩ ይሰማኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@destahbetmaryam8068
@destahbetmaryam8068 3 месяца назад
ምርጥ ሰዎችን ነው የምታቀርበው 1ኛ ነህ
@habeshanmovies
@habeshanmovies 3 месяца назад
ሚገርም ሰው ነው አለማየሁ ዝጎራ♥♥
@abebabogale8816
@abebabogale8816 3 месяца назад
በጣም ምርጥ ደራሢ ዝና ጩኧት የማይወድ ምርጥ ማንነት ያለው እድሜና ጤናን ይሥጥህ እንወድሃለን ፃፍልን ዴቭ አንተንም እናመሠግናለን ሠው የሆኑ ሠዎችን ሥለምትጋብዝልን
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 3 месяца назад
ሚገርም መጽሐፍ ነው እራሴን በቦታው እና ስለሀገሬ ኢትዮጵያ ላይ የበለጠ መረጃነው የሰጠኝ እሰከማየው በጣም ጓጉቸለሁኝ😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ😍🙏
@TabotAzeze
@TabotAzeze 3 месяца назад
የስታተስቲካል ሶፍትዌርዋ ነገር ሰበዝን ሳነብ በጣም የገረመኝና ያሳቀኝ ነገር ነበር ጋዜጠኛው በመጠየቅህ ደስ አመሠግናለሁ
@HanaGetu-p9x
@HanaGetu-p9x 3 месяца назад
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ከብዙዎቹ ጥቂቶችን መጸሐፍ አንብባለሁ በጣም መሳጭ አእምሮ የሚያድስ መጽሐፍ ነዉ ያሉክ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ እረጅም እድሜ ተመኘሁ ❤🙏❤️
@Natty24_
@Natty24_ 3 месяца назад
በእውነቱ ዛሬ ታላቅ ሰው ነው ያቀረብክልን ለምን Subscribe እንዳደረኩ አረጋግጠክልኛል ቀጥልበት👏
@Ahadu-
@Ahadu- 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤ ይሄን የመሰለ የቃል_ኪዳን ቦታ የተባረከ እንድረግጥ ምክንያት የሆነኝ መፀሀፍ ነው ። እጀግ ክብር አለኝ ለርሰዎ ❤❤❤ ከአንድም 3 ጊዜ ቦታውን እረግጫለው ሁሉ ነገር ሚስጥር ነው ተአምር ነው ።
@chernttulu
@chernttulu 3 месяца назад
እመጓ ያለ እቅልፍ የጨረስኩት መጽሀፍ
@gebryeawlogson2250
@gebryeawlogson2250 3 месяца назад
ደግሞ ዓለማችንን ልንቀጭ ነው! ዳዊቴ እናመሰግናለን
@belewephy7460
@belewephy7460 3 месяца назад
ዴቭ እናመሰግናለን! በርታ ጨምር 🙏
@YonasElias-y6r
@YonasElias-y6r 3 месяца назад
ዶ/ር ሁሌም በቤታችን ተወዳጅ መምህራችን ነው ሁሉንም መጻህፍቶች ማንበብ ችለናል በርታልን ። በማህበረ ቅዱሳን በሚዘጋጅ ሐዊረ ህይወት አቅርበውህ የሚያስተላልፉቸው መልዕክት ሚደንቅ ነው 🙏🙏🙏
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 3 месяца назад
ዶር አለማየሁ ደስስስ እሚሉ ንጥር አዋቂ ናቸው ። ከዶር ተወልዲ ጋ የመስክ ጉዞ አድርጌ አውቃለሁ ። ከብዙ ሰው ጋ ተጉዤ ባውቅም ከሳቸው ጋ የነበረው ጉዞ በህይወቴ እማልረሳው ስንቅ ሆኖኛል ። ዴቨ እንደሁሌው አርኪ ቆይታ ነው 💚💛❤️
@selambekele7953
@selambekele7953 3 месяца назад
መፀሀፎችን በሙሉ ከ10 ግዜ በላይ ደጋግሜ አንቢያለሁ በጣም ነው የማከብር ዶክተር እድሜ ጤና ይስጥህ
@ashenafim7284
@ashenafim7284 3 месяца назад
Tebareku, egziabher yebarkachhu ... Dengel mariyam tetebkachhu .
@hanaaraya7524
@hanaaraya7524 3 месяца назад
ሰውን የምለካበት እግዚአብሔርን የማይበት❤ እናመሰግናለን
@kidistengday8785
@kidistengday8785 3 месяца назад
እግዚአብሔር ባርኮታል እና ማንም አይወስድበትም እና እግዚአብሔር ይመስገን።
@meseretmekanent-xj6le
@meseretmekanent-xj6le Месяц назад
ዶ/ር አለማየዉ ዋሴ እሸቴ እጂግ የምወደዉ የማከብረዉ በጣም ሙህር ፈራ እግዚአቢሄር ያለዉ ሰዉ ነዉ የቢሄር ጥላቻ የሌለበት ትዉልድን ለማዳን ከልቡ የሚጥር ሰዉ ነዉ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ጤና ይስጥህ በግሌ ብዙነገር ያወኩብህ ሰዉነህ እጂግ ስለምወዳቸዉ አባት ስለክቡር ዶ/ር አለማየዉ ስመኝ ባይህ ቺቦ በሚለዉ መፅሀፍህ ላይ ስለሳቸዉ በመፃፍህ በጣም አመሰግናለዉ🙏🙏🙏
@yishakfirehun706
@yishakfirehun706 2 месяца назад
Egzer yakibirilin 🙏🏼 Dave antenm Dotor'nm
@AmenNagash
@AmenNagash Месяц назад
Enamesegnalen Doctor Kettu Besrawot
@Tagel-ym7vt
@Tagel-ym7vt 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከምላቸው ጥቂት ጉንቱ ሙሁሮች አንዱ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ መሆኑሳስብ እድሜ ይስጥልን ያብዛልን ፡፡
@firhiwatassefa
@firhiwatassefa Месяц назад
You are so lucky o with him faces to faces and also ur good enough Thanks
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 3 месяца назад
ዋው እመጓ እጅግ ተወዳጅ መጽሀፍ ነው የማይጠገብ ማቆም አልቻልኩም ነበር እናመሰግናለን ዶክተር
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 3 месяца назад
Betam yemadekew derasi new botawen 2 kize heje ayehut ! Egziabher yimesgen antenim Egziabher yibarkeh!!!
@hanichog
@hanichog 2 месяца назад
ሲናገርም ሲፅፍም እውነት ስለሆነ አንድም ቦታ አይለያያም ዘይገርም ዶክተር ያፅናህ::
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ጥያቄና መልስ ነው:: መፀሕፏችን ሁለቱን ዝጎራና እመጏን አንብቤዋለሁ:: እንደኔ አስተያየት ልብ ወለድ ነው አልልም:: ሐይማኖት ብዙ ጊዜ እምነት ነው እንጂ ማረጋገጫ ማቅረብ አይደለም:: ፀሐፊውም ለዚህ ይሆናል የተውት ብየ ደምድሜአለሁ:: ግን እግዚአብሔር ቢፈቅድልኚ አገሬ ገብቸ ሰላም ቢሆንቧታውን ሔጀ ማየት በጣም ነው የምመኘው:: እንደዚህ አይነት ፁህፎች ማንበብ ሒወትን ያድሳል: በጣም ደስ ይላል:: ኢትዬጵያ ሚስጥር ነች ይባላል ይህ ትክክል ነው:: በሰሜኑም በደቡብም በምስራቅም በምእራብም በመሐልም ተፆፎ ያላለቁ ብዙ ታሪኳች አሉ:: የሚቀጥለውን መፀሐፍ ለማየት ቸኩያለሁ:: ስለሚስጥር ያሉት ትክክል ነው ይህ የምእራብ አገር ስልጣኔ ብለው ሐጢያትን ብቻ የሰውን ማውራትና ያንን ሰው ለመጣል የሚጠቀሙበት መሳርያ ነው😭😭😭😭ለኞ ባህላችን ነበር የሚጠቅመን ግን ተበላሸን!!! እግዚአብሔር ይቅር ብሎ ልባችንን ይመልስልን🙏
@danielbekele8498
@danielbekele8498 3 месяца назад
ዶ/ር በቅርብ እርቀት ሁኜ አውቀዋለሁ መቼም ወደር የማይገኝለት የዘመናችን ፍጡር ነው ።የስጋንና የነፍስን ነገር አጣምሮ የያዘ ሰው ነው ዴቭ እመነኝ ብዙ አትርፈህበታል
@tigist3967
@tigist3967 Месяц назад
Very ineresting and educational discussion.
@be_tehetina
@be_tehetina 3 месяца назад
Omg I'm commenting waay before even listening. My eyes must be deceiving me. You have this God-fearing, wise beyond words, humble, well grounded, spiritually aligned & integrated human on your podcast😯?! I mean, what did we do to deserve this?? It must be one good day...thank you, thank you, thank you. Bless 🙏
@frehiwotlemma1032
@frehiwotlemma1032 3 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ውይይት ነው፣ ዳዊት በጠም ጥሩ ጠያቂ ነህ በደንብ ተዘጋጅተህ እንደምጠይቅ ያስታውቃል ፣ ያው የዶ/ር አለማየሁ ሊቅነት የታወቀ ነው!!!
@bethlehemk3795
@bethlehemk3795 3 месяца назад
በጣም ደስ ከሚሉኝ ሲያወሩ ቢውሉ የማልጠግባቸው ፡ ዕጅግ ጥሩ ኢትዮጵያዊ አንዱ ዶ/ር አለማየሁ ፡ እድሜና ጤና ይስጥዎት
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 месяца назад
Doctor alemayehu, it is hard to hear your conversation. Please raise your voice. You are very soft speaker
@user-ul4rl1kb3r
@user-ul4rl1kb3r 3 месяца назад
ሀገሬን እንድንወድ የሚያደርገኝ እና በትምሕርት ሕይወት ከሚያስቀኑኝ ሰዎች አንዱ አለማየሁ ዋሴ
@matiz2811
@matiz2811 3 месяца назад
#እጂግ በጣም ማራኪ የሆነ ማስታወሻ ነዉ የጻፉልን፣መልክተዎም ድንቅ ሁኖ ደርሶናል ፤ እናመሰግናለን ።
@hussiensafeno8598
@hussiensafeno8598 3 месяца назад
I'm grateful for the opportunity to work with Dr Alemayehu at FHI and learn under his guidance. Thank you for being such a great leader. The way his leadership our team was admirable and constantly inspired us to do great work.
@yofthahealexanderjunior951
@yofthahealexanderjunior951 3 месяца назад
to be honest, I really thank you & appreciate you invite Dr. Alemayehu. he's not only the person as author, he's special indifferent professions.
@YosephMetages-z4j
@YosephMetages-z4j Месяц назад
Dr. Alemayew, your podcast was incredibly enlightening. Your ability to convey complex ideas with such clarity and depth is truly impressive. It's clear that your expertise goes far beyond the average, and listening to you was both educational and inspiring. Thank you for sharing your knowledge I look forward to more episodes and learning even more from your unique perspective! እውነትም ዶክተር
Далее
Неплохое начало лекции
00:51
Просмотров 98 тыс.
Story Of Kuriftu Resort - Tadiwos Belete - S08 EP89
1:31:19
ከሚካኤል ታምሬ ጋር | Michael Tamire
1:08:44