Тёмный
No video :(

ዓይ ነጥላ ክፍል-28 (ዓይ ነጥላና ዛር ያየነውን ሕልም ያስረሳል ያልሆነ ሕልም ያሳያል ያቃዣል.....ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እንደጻፈው) 

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

ዓይ ነጥላ ክፍል-28

Опубликовано:

 

19 апр 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 156   
@meseretmeseret3505
@meseretmeseret3505 2 года назад
ቃለህይወትያሰማልንተስፋመንግስተሰማያትያዉርስልን
@mimigebre9495
@mimigebre9495 4 года назад
አቤት ቸሩ ሆይ እመቤቴ አንች አማልጅኝ
@user-fo7qo2jq2d
@user-fo7qo2jq2d 4 года назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን እኔ በላይለይ ቁጭ ብሎ ሲጨወትብኝ ኖሮ አንድቀን ቅዱስ ገብሬኤል በህልሚ ለሶስት ቀን በተደጋጋሚ በተለያዩ ነገሮች ተገለጠልኝ በህልሚ ያየሁትን ቄስ በውኔ ከምኖርበት መጣ በር አኳክቶ ጸበል ልርጭልሽ አለኝ ገና ሳዬው ሁሉነገሬ ተቀያየረ አጋኑቱም ተጋለጠሁ እያለ ያደረገኝን መጮህ ጀመረ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እደበደሌ ሳያየኝ እደምረቱ የማስበኝ የተመሰገነ ይሁን⛪
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔርይ መስገን ወድማችን በእውነት እግዚ አብሔር ከዚበላይ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን በጣም ብዙነገርበ ህይወ ታችይገጥመናልቃብዙነገርለህ ይወትን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያሰማልን ወንድምችን
@user-hc6un4wo3j
@user-hc6un4wo3j 4 года назад
የሄ ሚያሰጨንቀን መንፈስ እግዚአብሔር ቀጥቅጦ ከመሰቀሉ ሰር ቀጥቅጧ ይጣለው
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ያግልግሎት ዝምንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@user-hc6un4wo3j
@user-hc6un4wo3j 4 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር ብዙ ነገር ተምራለሁ
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን ያስማልን ውድማችን እግዚአብሔር ይምስግን ለኔ ከአምላክ የትላክ ምምህሬ ነህ ከክፍል አንድ ጀምሮ በህይውቴ እይሁኑ ያሉትን ሁሉ እንዳውቅ አድርግህኛል አምስግናለሁ
@user-rc5rd1cd9o
@user-rc5rd1cd9o 5 лет назад
በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን ወንድማችን በጣም ይገርማል ይሂ እኔ በህይወቴ እምሰቃይበት እውነታ ነው ... የእግዚአብሔር መላክ ቅዱስ ሚካኤል የሚያስጨንቀንን ክፉ መንፈስ በሰይፉ ቆራርጦ ይጣልልን
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 5 лет назад
Amen
@wuduwasew7438
@wuduwasew7438 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-sk4qp3ss3k
@user-sk4qp3ss3k 5 лет назад
*" የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና። ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ።"* *(የዮሐንስ ወንጌል **12:13**)* *ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህር* *አሜን አሜን አሜን*
@burtukanburtukan2353
@burtukanburtukan2353 Месяц назад
Yene endaze eyaa tashagarku new😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 5 лет назад
በህወቲ ለዉጥ ያገኜሁበት አይነጥላ የሚለዉ ስሰማ ነዉ ለወንዱማችን እ ረጁም ይስጥል እ፡ር አምላክ
@geriegelena9425
@geriegelena9425 5 лет назад
እንደት?ነገረኝ እህት
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 года назад
*ቃለህወትን ያሠማልን በእዉነት*
@alem6816
@alem6816 5 лет назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት በእውነት እኔ እንዴት እንደማመሰግኖዎት አላውቅም እኔ እጅግ በጣም ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ እግዚአብሔር በእጆዎት ለመባረክ ያብቃኝ ወለተ ኪዳን በፀሎትዎ ያስቡኝ
@uaekfn890
@uaekfn890 3 года назад
ትክክለኛ ነው አባታችን 😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭 ኧረ ስንት መከራ አለ
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 лет назад
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቸርነቱ ይርዳን ክፉ የሆነውን ከእኛ ያርቅልን ቃ ለ ህይወት ያሰማልን
@helenasheet2287
@helenasheet2287 5 лет назад
አሜን
@douniafaroussi1534
@douniafaroussi1534 5 лет назад
እረዥም እድሜ ይስጣችሁ አባታችን በጣም እናመሰግናለን
@selamineshdingl8120
@selamineshdingl8120 5 лет назад
አሜን
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@werdagetahun809
@werdagetahun809 5 лет назад
Kale hyhot yesemaln
@yegeltube8294
@yegeltube8294 5 лет назад
ቃል ህይወትን ያሰማልን ይህንን አይነጥላ ሚባል መንፈስ ተቃጥሎ ይውጣልን
@egziabheryawkal3002
@egziabheryawkal3002 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ቸሩ አምላካችን በእድሜና በጤና ያቆይልን ተስፋ መንገተ ሰማያትን ያዋርስልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሄር ይባርክ አሜን አሜን አሜን!!!
@user-lt7dc9mk2g
@user-lt7dc9mk2g 5 лет назад
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💗🙏
@user-ib1mr7yo7p
@user-ib1mr7yo7p 5 лет назад
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ይህ ክፉ ጥላታችን እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅልን
@tedalemarymwendmu7854
@tedalemarymwendmu7854 4 года назад
Qale hiwet yasemaln yewunet aebatchn edma tega ystln mengste semayat yawursln leyam tegten aegantn yenwagabt ysten
@umebetmengistu468
@umebetmengistu468 5 лет назад
KAle hyewt yasmale
@user-is5bx7pt4l
@user-is5bx7pt4l 5 лет назад
ለፃፊው አባታችንና ለምታቀርብልን ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን
@user-vu7bi5cd8d
@user-vu7bi5cd8d 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።
@brukdaniel9911
@brukdaniel9911 5 лет назад
lewendmachin Kalehiwetn Yasemalin Bedme Betena Yakouiln
@yasminyasmin9681
@yasminyasmin9681 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይውት ያስማልን ክፍንመንፍስ ይስርልን ቅዱስ ግብርኤል
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 лет назад
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላም በእድሜ ላይ እድሜው ይስጥልን የሁሉም ሰው ላይ ያለ ነው እግዚአብሔር ለንሳሀው ያብቃን
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 5 лет назад
የሠራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ክፍውን ያርቅልን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
አሁን እየኖርኩኝ የለሁት እድሜ 20 ነው ነገር ግን አንድም ቀን ትከክለኛ ሕልም አይቼ አላውቅም እስካሁን ድረስ ጌታን ከ ቅዠት ውጪ ያየሁት ሕልም ይጠፋብኛል ቀን ያሰብኩትን ነው ማታ በቅዠት ዓለም የማየው ብቻ ማስታዎል ይስጠን እግዚአብሔር ያየሁት ሕልም ሁሉ ይረሳኛል ጥዋት አላስታውስም እግዚአብሔር ክፉውን መንፈስ ከላያችን ላይ ያርቅ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 2 года назад
🥰🥰
@muluabeba4416
@muluabeba4416 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚኣብሄር ሆይ ኣንተ ማረን ኣሜን
@betelhemasrat6104
@betelhemasrat6104 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!
@user-lb4ns2iq4l
@user-lb4ns2iq4l 5 лет назад
በውነት ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይች የኔ ህይወት ናት አዳሬን ስቃጅ አደራለሁ ስነሳ አዱንም አሊዘውም
@user-bz4fz4mu2r
@user-bz4fz4mu2r 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይሄን እርኩስ መንፈስ ይሰርልን
@user-yt8im9sc5s
@user-yt8im9sc5s 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመከርከን ላስተማርከን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@burtukannvgvsblowwaw357
@burtukannvgvsblowwaw357 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት በጣም የሚለውጥ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ ሁላችንንም እኳን ለበአለ ኦሳእና በሰላም አደረሰን
@yonashaile6136
@yonashaile6136 5 лет назад
ፈጣሪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ለኛም አምላካችን ብርታቱን ይስጠን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን እርኩስ መንፈስ ከእኛ ያርቅልን የድንግል ማሪያም ልጅ
@user-dk7it6be2p
@user-dk7it6be2p 5 лет назад
በእውነት እኔ በህሊመሜ ተነስቸ እየሄድኩ እሊላ ባታ እነቃለሁ እኔ አገኛዋለሁ ብዙ ምከርሁ ቁልፍን ድብቄ መተኛት ጀመርኩ። ግን በማግስቱ ከፍቸ ውጥቸ እሊላ ባታ ነው እማገኝው ብዙ ተፈተንሁ የእውነት በስደት ላይ ተሰቃየሁ እኔ እምፈራው ውጥቸ እመኪና ስር እገባለሁ እያልኩ በጣም ሳልተኝ እማድርበት ጊዜ አሉ አብሶ በጾም ወቅት በጣም ነው እምፈተነው ከዛም አልፎ ሆዴ እንደከበሮ ይነፋል። እግዚአብሔር። ግን ህይወትየን አላውጣትም። እባካች እባታችን ለንደዜህ አይነቱ። የሴጣን ፈተና ምን እንደማደር። እዳለብኝ ብትረዱኝ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ፈጣሬ ይስውራችሁ
@Mm-mv2hb
@Mm-mv2hb 3 года назад
አሜን አንቺም እመቤት ትጠብቅሽ
@user-kl3kx7jg9k
@user-kl3kx7jg9k 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-nj5on7jg3n
@user-nj5on7jg3n 5 лет назад
እግዚአብሔርን አምላክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ከዚህ ጉድ ያላቀን
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥልን አቤቱ አምላኬ ሆይ እሄንን በላዬ ላይ የሚያስጨንቀኝ መንፈስህ በሀይልህ በስልጣንህ በጉልበትህ ከእኔ ላይ አርቅልኝ ሀይል ጉልበት በእጅህ ነውና
@Abi-mk7sh
@Abi-mk7sh 5 лет назад
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-kd9vg5uq2m
@user-kd9vg5uq2m 5 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን
@bettiasme5292
@bettiasme5292 2 года назад
Konijo new gn lemisale tegniten gn enikilif sayiwosiden yehone never became sichekunen mn mare alebin
@Nwlulu
@Nwlulu 5 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወትን ያሠማልን።
@classiphone5329
@classiphone5329 5 лет назад
Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@bbppbbpp9897
@bbppbbpp9897 5 лет назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን በእኔ የሚከሠተውን ነው ያሥተማረው መምህረ😭😭😭😭 ፈጣሪ ብቻ በምህረቱ ይጎብኘኝ
@mabrahtonbini5146
@mabrahtonbini5146 5 лет назад
God bless you.
@user-zl2ie4yv8v
@user-zl2ie4yv8v 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@meseretbirhani9315
@meseretbirhani9315 5 лет назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@formethiopian6960
@formethiopian6960 5 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔ በጭንቅላቴ ብዙ ነገር እይዝ ነበር አሁን ግን በቅቶኛል እሳት እንኳን ለኩሸ እረሳዋለሁ ምን እንደሆንኩ አላውቅም ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ሚካዔል ብላችሁ
@user-sb5qb5py5v
@user-sb5qb5py5v 5 лет назад
Beuonet lememehracn qale hyiwot yasemalen bedem betela yanurelen egzyabeher
@user-sz4dq5je3u
@user-sz4dq5je3u 5 лет назад
አባታችን በእውነት እናመሰግናቸዋለን እኔ እልምኑ አይች እንቀዋለው የናቁት እልም እውነት ውኖ ሳየው ጋራ እጋባለው ።እግዚአብሔር እሱ ይገልጽልኝ እንጅ ብቻ ከባድ ነው።
@karensalam9340
@karensalam9340 5 лет назад
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@user-mk4qc4cf3s
@user-mk4qc4cf3s 5 лет назад
Amen amen amen qale hiwet yasemaln amlak ybarkh emebrhan titebqh
@wesalmobile441
@wesalmobile441 5 лет назад
አሜን ቃላ ሕዎት ያሰማለን
@memrbaste2696
@memrbaste2696 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሠማልን እድሜ ናፀጋ ያብዛልን
@yebnes123yebnez9
@yebnes123yebnez9 5 лет назад
Amen amen amen kalhiywet yasemaln
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-yt8im9sc5s
@user-yt8im9sc5s 5 лет назад
ኣምላኬ ሆይ ከዚህ እኩይ ሳጥናኤል ኣንተው ጠብቀኝ ሁሌም ኣትለየኝ
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 5 лет назад
ቃል ህይወት የሰመዕና መምህርና 🙌🙌🙌
@afomeyaafomeya1913
@afomeyaafomeya1913 5 лет назад
Qala hiwot yasemalin Abaa
@cornercellcornercell5831
@cornercellcornercell5831 5 лет назад
Amennnnnn kale hywet yasemaln.wedmachn fetari ersu ytebken🙏🙏🙏
@fasikaabera5361
@fasikaabera5361 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን በጣም ብዙ ነገር በህይወታች ይገጥመናል ብዙ ነገር ያስተምራል
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@dawitigalianowaqqayyoofhaa9971
Wude mamharichen tebarku kale hewate yasemalin hegaberi hamalkachen lee hulachen gaha Yun
@weletemikael3835
@weletemikael3835 5 лет назад
Ameen Qalle hewoten yasemalen mengste semayaten yawarselen Ameen
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር አምለክ ፀጋሁን ያብዛሎት ግዜ ዎትን መፁዋይት አድርጎ እሄን ትምህርት ስለ አቃራቡልን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
@jerryjerry3406
@jerryjerry3406 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tmsgenamlaka9844
@tmsgenamlaka9844 5 лет назад
ቃልሂወት ያሰማልን አሜን
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 5 лет назад
AMEN AMEN AMEN
@mekdesyfru7951
@mekdesyfru7951 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@werdagetahun809
@werdagetahun809 5 лет назад
Kale hyoht yasemaln
@youssef7918
@youssef7918 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@yorudajosue8110
@yorudajosue8110 5 лет назад
Ewenet tekekele abatahene amene amene amene kaleheyewetene yasemalene
@abebashiferaw9389
@abebashiferaw9389 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም እናመሰግናለን ከዚህ ብዙ ነገር እየታማርኩ ነው
@dineshadinesh2434
@dineshadinesh2434 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@geriegelena9425
@geriegelena9425 5 лет назад
አሜን 3 ቃል ሕይወት ያሰማን🙏 እባክዎ መምህር እርዱኝ እኔ ያለው በሰው ሀገር ነው እና😭
@mikiriha1104
@mikiriha1104 4 года назад
Ayzoshe mamaye fetari kachi gare yehun
@geriegelena9425
@geriegelena9425 4 года назад
@@mikiriha1104 አሜን፫ እሺ
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 лет назад
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእውነት የኔ ጉድ ነው ያየሁትን ህልም እረሳለሁ ለማስታወስ ብሞክርም አይመጣልኝም ምን ሆኛለሁ ብዬ እጨነቅ ነበር ለካ ይሄ ክፉ መንፈስ ነው አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በእውነት የጎዳችን ሚስጥር እያወጡት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት
@wassihunbeyene3138
@wassihunbeyene3138 5 лет назад
Kale hiyiwoti yasemalin be edimi be Tina yitebikilin
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 лет назад
Amen kela hiowte yasmlen
@user-kl9pj4bt3k
@user-kl9pj4bt3k 5 лет назад
Amen Amen Amen Kale Hiewt yasemalen
@etebegnkosheshalewamlakebe356
@etebegnkosheshalewamlakebe356 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@mestimesti7588
@mestimesti7588 5 лет назад
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን
@ethiopiaamrawet7287
@ethiopiaamrawet7287 5 лет назад
መምህር የምስጋና ቃላት ያሰኛል እያንዳንዱ ክፍል ለኔ ትንሽ የማይባል ትልቅ ትምህርት ተምሬብታለዉ ቃሉን እድሰማ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-es7ki9wp1c
@user-es7ki9wp1c 5 лет назад
amen.amen.amen kale.hewate.yasmalen abaticen.baslot.aseben
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
Amen qale hiwetn yasemaln be edme betsega yaqoyln amen
@genetgenetics461
@genetgenetics461 5 лет назад
Kalii yiwot yasemaln
@asdgasdf6030
@asdgasdf6030 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ወደፈተና እንዳገቡ ትጉና ፀልዩ
@ssbfssdch4125
@ssbfssdch4125 5 лет назад
Amen amen amen qal howt yamsalan mangsat samyata yawrsalan
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 5 лет назад
ቃለ ህይወት ይስማልን
@user-np6gg8wj8d
@user-np6gg8wj8d 5 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@zoozemualbalooshizelalem8972
@zoozemualbalooshizelalem8972 5 лет назад
Amennn
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l 5 лет назад
ይገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
@godblessethiopianegeya3313
@godblessethiopianegeya3313 5 лет назад
GOD is always with us. Thanks.
Далее
Мелл хочешь сына от Дилары
00:50
Просмотров 212 тыс.
ሰይፈ ሥላሴ እሑድ - Seife Silassie Ehud
16:53