Тёмный

ዕሮብ 5 2016 ዓ/ም ቀጥታ | Live መጋቤ ጥበብ ባንተይሁን ባዬ የፈዉስ አገልግሎት ስለ መናፍስቱ ዙርያ መማር ለምትፈልጉ ላይቩን ይቀላቀሉ 

ኬፋ ቲዮብ | Kefa Tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 2,7 тыс.
50% 1

#መጋቤ ጥበብ_ባንተይሁን_ባዬ #መድሎት #ማኀቶት
መጋቤ ጥበብ ባንተይሁን ባዬ ይባላሉ ፤ #አገልግሎታችን በሳሪስ ያሬድ ሜዳ ብሄረፅጌ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን ዘወትር ሀሙስ እና እሁድ እንዲሁም ዘዉትር__ቅዳሜ ጎሮ ወደ ቱሊዲምቱ መንገድ 200 ሜትር ወርዳቹ ባጃጅ አሉ ወረገኑ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የፈውስ እና የማስተማርን ጸጋን አድሏቸው እያገለገሉ ይገኛሉ
፡፡ RU-vid Channel አላቸው ኬፋ Tube ይባላል፡፡ ግቡ እና ሰብስክራይብ አድርጋቸው ፕሮግራሞቻቸውን ተከታተሉ፡፡ እነዲሁም በውጪ ሀገር ሆናችሁ እርሳቸውን በስልክ ማግኘት የምትፈልጉ እና የምክር አገልግሎት ለምትፈልጉ የምትፈልጉ Whatsapp በ0911723270 ደውላችሁ አባታችንን ማግኘት ትችላላችሁ
በቲክቶክ ቻናል
vm.tiktok.com/ZM2A7aqHJ/
ኬፋ በቴሌግረም ግሩፕ
t.me/kefayemikiragelglot
ኬፋ በዩቲዮብ ቻናል
/ @liketeguhanbanteyehun...
ኬፋ በFacebook group Page
/ kefatube
ኬፋ በWhatsapp
chat.whatsapp.com/DaJuXWyPsbM...
ሉቃ 10-19 እነሆ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ የሚጉዳችሁም ምንም የለም።
#መጋቢ ጥበብ_ባንተይሁን_ባዬ
#መድሎት
#ማኀቶት
#ዉዳሴ_ሚዲያ
#memeherdrzebenelemma

Опубликовано:

 

11 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 12   
@user-yc9cc1ej3v
@user-yc9cc1ej3v Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለበረ ከትን ያሰማልን እድሜናፀጋይስጥልኚ🙏🙏🙏
@user-yc9cc1ej3v
@user-yc9cc1ej3v Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለበ ረከትን ያሰማልን
@etalem3581
@etalem3581 Месяц назад
አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን
@wondfrawahmed7716
@wondfrawahmed7716 Месяц назад
White hair is very good or blessing from God
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Месяц назад
1
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg Месяц назад
🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@etalem3581
@etalem3581 Месяц назад
አባ ልደዉልሎት ፈልጌ ነበር አባ የሚመቾትን ሰሀት አላዉቅም አባ በማርያም ባናገሮት ደስ ይለኝል ልጂ እራሴን ላጠፋነው እያለችኝ ነው እኔ ደሞ ከአገር ወጪ ነኝ አጠገቧ ሰው የለም ወደርሶ እደትሄድ ነገር ነበር
@tighist331
@tighist331 Месяц назад
አማምላክ ከእርሶ ጋር ትሑን ትዳብሳት ለእሶ አደራ ስጭያት እይዞሽ ወገኔ
@etalem3581
@etalem3581 29 дней назад
@@tighist331 እሺ እህቴ አመሰግናለወው🙏🙏🙏🙏🙏
@salamtata3005
@salamtata3005 Месяц назад
500 ድርሃም
@Ade-sm5xq
@Ade-sm5xq Месяц назад
Abatachin ebakot selk kuter askemtuln ......
@bayoutedla4375
@bayoutedla4375 Месяц назад
American wesite yeheberte tselote kale join maderge efelgalhu
Далее