Тёмный

ዕንቁ (ክፍል 4) 

Birabiro Tube ቢራቢሮ
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 115 тыс.
50% 1

#Enqu Drama #birabiroTube #ethiopiandrama #movies
ዕንቁ ድራማ ክፍል 1 - Enqu Drama Part 1
#enqu Drama
#birabiroTube
#ethiopiandrama
#best_ethiopian_movie #new_film #movies #new #viral #drama #sitcom #comedy #2024

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 464   
@KhaniKhan-m3j
@KhaniKhan-m3j 18 дней назад
ፈጣሪ ሆይ ከጓደኛ አስመሣይ ጠብቀን😢😢
@user-yi9wo4lf7z
@user-yi9wo4lf7z 18 дней назад
አምንንንን
@MisraUtipia
@MisraUtipia 18 дней назад
አሚንንን
@hihihihi8372
@hihihihi8372 18 дней назад
አሜን😢😢😢😢
@user-wn4ms2tt5u
@user-wn4ms2tt5u 18 дней назад
የብሩኬ ና የሃይሚ ወዳጂ እዴትነሺ❤❤
@طيبه-ب5ن
@طيبه-ب5ن 18 дней назад
Amen
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm 18 дней назад
በጣም አስተማሪ ነው ከመጥፎ ጋደኛ ከሚባለው ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን 😢
@እናቴእመብርሀንናት
@እናቴእመብርሀንናት 18 дней назад
አሜን
@Fatima-hi6vu
@Fatima-hi6vu 17 дней назад
አሚንንን ያርብ
@ቤቲቱዪብ
@ቤቲቱዪብ 17 дней назад
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@ጥንቅሿነኝየሸዋዋ
@ጥንቅሿነኝየሸዋዋ 10 дней назад
አሜን❤❤❤❤
@user-up6cx4fs6w
@user-up6cx4fs6w 18 дней назад
ኤጭ ፊወሪ በየፊልሙ ሁሉ የሰዉን ነገር ላይ መጠልጠል ተወዳለቺ😢😢
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 15 дней назад
😂😂😂 የተስጠ ከለክቴር ነው የእሷ ፀበይ አይደለም
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 18 дней назад
እናትየዋን ግን ስወዳት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@YenebilEnat-k2d
@YenebilEnat-k2d 18 дней назад
ፊዮሪ እና እንቁ ትወና ሁሉም ቦታ ላይ ይችላሉ
@gdi8771
@gdi8771 18 дней назад
መጨረሻውን ለማየት የጓጓ😮😅
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 18 дней назад
መጨረሻ ዬላውም እንዲውል ስጃጃሉ ይከርመሉ 😮😂😂😂
@ኢኩ
@ኢኩ 18 дней назад
@@gdi8771 ለምን ይኖረዋል ግን ያው ያጋጥማል ምታሳዝነኝ ደባሪት ናት
@genetgenet2643
@genetgenet2643 18 дней назад
እኔ😅
@user-vm2oj1oj6c
@user-vm2oj1oj6c 18 дней назад
በጣም እንጅ😂😂
@Rak-cn4be
@Rak-cn4be 18 дней назад
😅ሳይጀመር 😅
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 17 дней назад
አቤት ይሄኮ ድራማ ብቻ ሳይሆን እዉነትም ነዉ የሠዉ ሾይጣኖቹ ብዙ አሉ የሠዉ ደሥታ እማያሥደሥታቸዉ ቆሻሻች በደርዘን አሉ በሥ አላህ ይጠብቀን ነዉ
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 18 дней назад
እግዚአብሔርን ሁሌም አመሰግናለሁ ማስመሰል ስለማልችል ነው መሰለኝ የቀረበኝን ሁሉ በራሳቸው ሰዓት ይሄዳሉ ድራማ ብሆን በትክክል ያለነው
@EzanawitEzana
@EzanawitEzana 18 дней назад
ትወና አንደኛ ናችሁ ሁሌም ሳያችሁ በርቱ ፍትህ ለህፃኗ ሔቨን 💔🥺
@user-dq6gt4le7j
@user-dq6gt4le7j 18 дней назад
እግዝአብሔር በሰላም ዉዴ ሀገራችን ይመልሰኝ ❤️🙏
@user-xg4pw5ex9e
@user-xg4pw5ex9e 18 дней назад
ፊዮሪ ሁሉም ቦታ ክፉ ሆና ነው ምሰረው 🙄 ግን ያምርባታል😂😂😂❤❤🎉🎉
@user-gh7cg2or7z
@user-gh7cg2or7z 18 дней назад
እኮ❤❤❤😂😂
@MahaM-we1rv
@MahaM-we1rv 18 дней назад
eko 😂😂😂😂😂😂😢😢
@Buruktube12
@Buruktube12 18 дней назад
Iko 😢😂
@ፈንትሽቲዩብ
@ፈንትሽቲዩብ 18 дней назад
እኔማ ጥሎብኝ ስወዳት ❤❤
@user-vm2oj1oj6c
@user-vm2oj1oj6c 18 дней назад
ኣዎ እች መቀኛ😂😂
@alextiri2562
@alextiri2562 18 дней назад
እንደ እኔ መጨረሻን ለማየት የናፈቃችሁት በ👍
@user-hz2xj4de4j
@user-hz2xj4de4j 18 дней назад
የምርእኔ ካሥመሣይ ጓደኛ አላህይጠብቀን😢😢😢
@user-gd9ic6jr3b
@user-gd9ic6jr3b 18 дней назад
የቅደሴው ደምፅ ነዉ የተስማኝ አኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gn7ho7bm3b
@user-gn7ho7bm3b 17 дней назад
እንም 😭😭
@emufikertube
@emufikertube 18 дней назад
አቤት የዘንድሮ ጓደኛ ልክ እንደኔ ጓደኞች እኔ ጋር ምርጥ ጋደኛ ይመስላሉ ከጀርባየ እሾህ ግን እድሜ. ለግዜ ብዙ አስተማረኝ
@SadamSeid-1
@SadamSeid-1 18 дней назад
በሳምንት ሁለቴ ቢለቀቅልን ቆንጆ ነው
@سعداهبينتمكونن
@سعداهبينتمكونن 18 дней назад
ሰዬፈ እና እቁ በምንም መንገድ መጋባት አለባቸው የምትሉ
@hiwettube7iv2rl1i
@hiwettube7iv2rl1i 18 дней назад
😂😂😂
@HjggHjg-q8i
@HjggHjg-q8i 12 дней назад
አረ አይሆንም በጭራሽ
@HbdcXbxh
@HbdcXbxh 11 дней назад
ኧረአይሆንም
@MahletGiday
@MahletGiday 18 дней назад
Wellcom❤❤❤ከሸረኛ እባብ ከሸረኛ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያለ ጓደኛ ብቸኝነት በምዕን ጣዕሙ ሰይፈ ግን ዕንቁን ተረድቷት ባገባት ያቺ ሸረኛ ጓደኛዋ በተቃጠለች አሪፍ ነው ግን ድምፁ በጣም ቀንሷል አስተካክሉት ስቀርፁው የሳምንት ሰው ይበለን❤❤❤ ባቡጄን ነፍሱ በአፀደ ገነት ያሳርፈው😢😢😢😢😢
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 18 дней назад
ደምሪኝ ውዴ
@naharuish212
@naharuish212 18 дней назад
አሚን ይተብከን❤❤
@ኢኩ
@ኢኩ 18 дней назад
አሜንንንን
@gffg-uh9jb
@gffg-uh9jb 17 дней назад
አሚን
@seidahmed3355
@seidahmed3355 18 дней назад
አላህከዲህያለአሥመሣይ ጓዴኛ ይጠብቀንጉሉአሚንበሉ ያረብ❤❤❤❤
@user-je3xh8bg3r
@user-je3xh8bg3r 18 дней назад
አሚንን
@user-zf5ck2fm3g
@user-zf5ck2fm3g 18 дней назад
አሚንን❤
@طيبه-ب5ن
@طيبه-ب5ن 18 дней назад
Amen
@naharuish212
@naharuish212 18 дней назад
amin😢😢😢
@ፈንትሽቲዩብ
@ፈንትሽቲዩብ 18 дней назад
ከቻላችሁ በሳምንት ሁለተየ አድርጉልን ❤❤በተረፈ ቆንጆ ድራማ ነው እንዳታቋርጡት
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 18 дней назад
ደምሪኝ ውዴ
@genet_tube
@genet_tube 17 дней назад
እስክ እኔም ደመር ደማመር አደርጉኝ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 18 дней назад
እውነት እቁ ስታምሪ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 18 дней назад
ከክፉ ጓደኛ እግዚያብሔር ይጠብቀን 😢😢😢😢😢
@user-zz7yc4pv1y
@user-zz7yc4pv1y 18 дней назад
Amen
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 18 дней назад
ወይ ጉድ አለቁ ተላለቁ የሚሉት አሑን ነው
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 12 дней назад
😂😂
@Nesreen-v1e
@Nesreen-v1e 18 дней назад
የአላህ ከአስመሳይ ጓደኛ ጠብቀኝ እንዲሁም ስጋ ለበስ ሰይጣን ከሆኑትም። እኔንም ለነፍሴም ለሰዎችም መልካም እንድሆን አድርገኝ ሰዎች የማያዝኑብኝ የማያለቅሱብኝ ሴት አድርገኝ ለሰዎች መልካም አሳቢ እና መልካም ሰሪ አድርገኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@FetumYemedinawa-xb3jy
@FetumYemedinawa-xb3jy 18 дней назад
ጠላቴን ለኔ ተውና ወዳጄን ልብ ስጥልኝ
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz 18 дней назад
ሁቁ ምስክን ልጅነት እችይወ ኩፋነት🎉🎉🎉
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l 18 дней назад
አምላኬ ካስመሳይ ጓደኛ ጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤
@leylatube7153
@leylatube7153 18 дней назад
ከአስመሳይ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን
@user-ef5kp2qj7l
@user-ef5kp2qj7l 18 дней назад
አሚን
@ZeynbAs-qk5lt
@ZeynbAs-qk5lt 18 дней назад
ያሥመሣይ. ጓዴኛ. ይጠብቀን❤❤❤😢😢😢
@zuleykaKasim
@zuleykaKasim 2 дня назад
ደምባሪት ግን ሁሉም ቦታ ደንባራ ናት የኔ ቆንጆ😍😍😍😍😍😍
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp 18 дней назад
ካስመሳይ ጓደኛ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ። እኔ ጓደኛ የለኝም ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ በጓደኛ መጎዳትን ስለምፈራ ነው።
@hawiibayisa5298
@hawiibayisa5298 18 дней назад
ከንደዚች አይነት ጓደኛስ ይሰውረኝ ክፈ
@user-oc8uq4nr6b
@user-oc8uq4nr6b 18 дней назад
ከደዚች ያለይ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-he7hv4ir1c
@user-he7hv4ir1c 18 дней назад
አኢዙቢላህ ፊወሪ ያችስከፉ ወላሂ እወድሽነበር😅😅😅😅😅
@user-pk8ox8ol6z
@user-pk8ox8ol6z 18 дней назад
ከክ ፉ ጓደኛ አላህ ይጠ ብቀነ😢😢😢😢😢
@IeriUd-xx9vi
@IeriUd-xx9vi 18 дней назад
መጨረሸው ምን ይሆን❤❤
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 18 дней назад
ከጓደኛ ምቀኛ ፈጣሪ ይሠዉረን
@DeginetTadesse-vt7yj
@DeginetTadesse-vt7yj 18 дней назад
አረ መጨካከን ፍዮሪማ በዝህ መልኩ የእዉነት ብሆን እንኳን ፍቅረኛሞችን የሰማኒያ ዉል ያላቸዉንም ታለያያቸዋለች አወይ ማቀሳሰር😮😮😮😮😮😮
@f8863-z7k
@f8863-z7k 18 дней назад
ከአስመሳይ ጓደኛ ይጠብቀን😂😊😊😊
@almazchalew-il6zk
@almazchalew-il6zk 18 дней назад
ውይ ፊወሪ ደሜን አፈላችው😂😂😂😂😂
@SadSad-ew5ui
@SadSad-ew5ui 17 дней назад
አቤት አስመሳይ ሰው በህዎይተ ነው ምጠላው እግዚአብሔር አምላክ ከአስመሳይ ሰዎችህ ይጠብቀን
@user-kn6lh4bc7h
@user-kn6lh4bc7h 18 дней назад
ከአስመሳይ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብበን።
@MadinaAhmed-r5r
@MadinaAhmed-r5r 9 дней назад
ያአላህከንደዚህአይነትሰውይጠብቀን😊
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 17 дней назад
የሰይፈ ባህሪ ዋው በጣም ተወዳጅ ነው 🙏❤ በርቱ ውዶች❤👍
@user-mk7og6dr4g
@user-mk7og6dr4g 18 дней назад
ከመጥፎ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን ያረብ 😢
@seidahmed3355
@seidahmed3355 18 дней назад
ሠላም እሢየሠዉደሥታየሚያሥዴሥታቺሁ ለይኩኚ❤
@BirtukanAgegn
@BirtukanAgegn 17 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን የሴት ጎደኛ የለኝም ያው ሁሉም ሰው አዳይነት አደለም
@AfranAfran-fm5tm
@AfranAfran-fm5tm 18 дней назад
ከደዝ፣አይነት፣ገደኘ፣አለሀ፣ይጠብቀን😢😢😮
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w 18 дней назад
ይቺ ልጅ ግን የሰው ፍቅርኛ ያስደስታታል አቤት ቅናት መቼም ድራማ ነው እንጂ እስኪ ምን ያክል ትወዱዋት አላችሁ ፊዎሪን ደምሩኝ ፍቅራችሁን አሳዩኝ ከሱዋ ይልቅ ለኔ ፍቅራችሁን እደምታሳዩኝ አልጠራጠርም ምክንያቱም እኔም እናንተም ምስኪን የመዳም ማጣፈጫ እንበልጣለን ነንም
@user-fz5wv5rl8b
@user-fz5wv5rl8b 18 дней назад
ፊወሪ ያለችበት ደስ ይለኛል በጣም ነው እምወዳት
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w 18 дней назад
@@user-fz5wv5rl8b እሺክክክክ
@goldland3304
@goldland3304 17 дней назад
ይች ፊዩሪ መታገት አለባት በየቦታው ደባሪትንምቀኛ ሖነችባትእኮ😅😊
@ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
@ሀዩይቱብ-ኈ1ከ 17 дней назад
እየተናገሩ ፊልምመስራት አይደብርም😅😮
@IeeuUeur
@IeeuUeur 15 дней назад
ኸረ ቀጣይ😢❤
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 15 дней назад
አረተይፊሪየ ደህናፊልምስሬ እሰው እቃላይ አትጠልጠሬ🎉🎉🎉🎉
@zuzuነኝየMቾእህት
@zuzuነኝየMቾእህት 18 дней назад
😢😢😢😢😢ከጓደኛ አስመሳይ አተጠብቀን ያረብ
@user-ml5rq4fd4z
@user-ml5rq4fd4z 18 дней назад
አላህ ሆይ ከአስመሳይ እና ከቀናተኛ ጓደኛ ጠብቀን አጭ ፊወሪ ግን ይኸን ፀባይሽን ካልቀየርሽ አንቺ ያለሽበትን ፊልም አላይም አስተካክሊ እንቁየ በጣም ደስ ትያለሽ ቀጥይበት
@emushewatube
@emushewatube 18 дней назад
ከእንቁ ድራማ ላይ ብዙ ተማሩ የመዳም ቅመሞች የእኛ ወይም ጓደኛ ባልናቸዉ ሰዎች ህይወታችን ሲበጠበጥ እንዲሁም ቤተሰብ የልጆቻቸዉን ቀን ከቀን ዉሎ አለማወቅ ያሳያል
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ 18 дней назад
የጓደኛ አስመሳይ ስጠላ ከአስመሳይነትም ከአስመሳይም አላህ ይጠብቀን
@GanetAdeiss
@GanetAdeiss 11 часов назад
Wow
@Mekedes-q8g
@Mekedes-q8g 18 дней назад
መጨረሸዉምንይሆን❤❤🎉🎉
@user-yi9wo4lf7z
@user-yi9wo4lf7z 18 дней назад
ፊዮሪ ያላችበት ቡታ ሳላም ዬላም😂😂
@NejatSsss
@NejatSsss 18 дней назад
አወየምር
@user-id2pz2gv3v
@user-id2pz2gv3v 18 дней назад
ሣህ ወላ ይች ሠይጣን😏
@madenaali9812
@madenaali9812 18 дней назад
ተተንኮል በስተቀር ሌላ ሀይረ ሰራ ይታይሽም ሪያንቺስ ካራክተር የግርማን
@HanaHabtamu-og7ef
@HanaHabtamu-og7ef 17 дней назад
ከደዚህ አይነት ጉአደኛ ይጠብቀን እች ፍኦርን ተላሁአት
@chth9545
@chth9545 18 дней назад
ከአስመሳይ ሰው ይጠብቀን😢
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u 18 дней назад
ካስመሳይ ጓደኛ አላህይጠብቀን
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 18 дней назад
ባሁን ጊዜ ምላቀቁ የኢትዮጵያ ድራማ መጨረሻ ዬላውም 🤔🤔🤔😂😂😂😂
@AynuAynu-pr5tb
@AynuAynu-pr5tb 18 дней назад
እጭ እንግዴ በዚ ልክ ክፉ አትሁኑ እንዴ
@Firoye921
@Firoye921 18 дней назад
ኤ ዎላ 😢😂
@user-hq3hn8gp3z
@user-hq3hn8gp3z 18 дней назад
​@@AynuAynu-pr5tb😂😂😂😂😂
@user-un3qe8kd7u
@user-un3qe8kd7u 18 дней назад
ኧጭ ይች ፊወሪግን ሁሌም ምቀን😢😢😢😢
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 15 дней назад
😂😂😂ምነው ተናደድሽ ኤሄ እኮ ድርማ ነው የተስጠ ከርክቴራ ነው😂😂😂
@የሀራዋ
@የሀራዋ 17 дней назад
ካሥመሣይ ሠዉ አላህ ይጠብቀነ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-jd9jr5tr3n
@user-jd9jr5tr3n 15 дней назад
ፈጣሬየሆይከመጥፎጎደኛጠብቀን😢😢
@JddjJdd-et8kh
@JddjJdd-et8kh 18 дней назад
እእመነካካታቸውይቁሪን😅😅
@vethlove5512
@vethlove5512 18 дней назад
አይ ፊዮሪ አፋቸው ዉስጥ ያለዉ ምግብ እድጎራራሱ አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Zanat-dc3sh
@Zanat-dc3sh 18 дней назад
ቀጣይይይ❤❤❤❤❤ክፍል5
@RRr-jy5bl
@RRr-jy5bl 18 дней назад
በጣም ትልቅ ትምህርት አለው በአሁኑ ሠአት ጓደኛየ ለችግሬ መፍትሄ ይረዳኛል ብሎ ማሠብ ቅር🤐🤫ይሻላል😢😢😢😢
@emuyenatalignegn
@emuyenatalignegn 18 дней назад
ፈጣሪየ ሆይ ከአስመሳይ ሰወች ጠብቀን😢
@markamaalain3551
@markamaalain3551 18 дней назад
አስማሳይ ከጎደኛ ጌታ ሆይ ጣብቅ😥😥
@user-bg1ew9vn3r
@user-bg1ew9vn3r 17 дней назад
ፈጣሪ ከደዝህ አይነት ጓደኛ ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏
@user-iw2mw4uq7j
@user-iw2mw4uq7j 17 дней назад
ከመጥፎ ጋደኛ ይጠብቀን😢😢😢❤❤❤❤
@Ayenalemwegdersegn
@Ayenalemwegdersegn 18 дней назад
ፈጣሪዬ ሆን ከአስመሳይ ጓደኛ ጠብቀኝ ውይ ፌዋሪ ፌልምሽ ሁሉ ተኮል
@አልሀምዱሊላህ-ቸ1ደ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ1ደ 18 дней назад
ፊዮሪ ምናለ አድቦተኳ ደህና ሠዉ ብትኒ🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆😂
@user-zi3cf3ti4n
@user-zi3cf3ti4n 18 дней назад
አኡዙቢላሂ እደዚህ አይነት አረመኔ ጎደኞቺ አሉ
@AlmiAlmu-nc1hn
@AlmiAlmu-nc1hn 17 дней назад
እንደው ፊወሪ ዘላለም የስው መስናክል😢😢😢😢😢😢😢
@user-kb5yn8ri3r
@user-kb5yn8ri3r 16 дней назад
ፊዮሪ ግን 💪💪🙅🙅🤾🤸🧗እንዲህ ምንድነው ሚያደርጋት😂😂እሷ ካለች ሰላም የለም 😂😂😂😂😂
@user-ke9zz1wd7j
@user-ke9zz1wd7j 15 дней назад
እግዘኦ
@RssRss-tv4qo
@RssRss-tv4qo 18 дней назад
በጣምነዉያናደደችኝምህረት
@EmuyGebra
@EmuyGebra 18 дней назад
ውይ እቁ የምትባል ልጅ አሁንስ አበዛሽው መጃጃል በልኩ ሲሆን ጥሩነው
@muluGetnet-g6c
@muluGetnet-g6c 18 дней назад
ፊዬሪ አስቀያሚ እስኪ ተሳስተሺ እኳ የደግ ፊልም ስሪ
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 12 дней назад
😂😂😂
@bayenechbayenech3653
@bayenechbayenech3653 17 дней назад
ከመጥፎ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-xy2jk3ol8u
@user-xy2jk3ol8u 18 дней назад
በስማም ካስመሳይ ጓደኛ ፈጣሪይጠብቀን😢😢😢
@SamiraShikur
@SamiraShikur 17 дней назад
ከአስመሳይሰውይጠብቀን😂😂
@EminuteUrgo
@EminuteUrgo 17 дней назад
ፋጣሪ ሆይ አስመሣኤ ሶዉ ፋጣሪ ይጠብቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwet-y2p
@hiwet-y2p 17 дней назад
ገና ያቺ ወደኛ ተብዬዋ ሳያት ፊልሙ ማየት ያናድደኛል በዚልክ ጭካኔ
@ههنن-ح5ص
@ههنن-ح5ص 17 дней назад
❤❤❤❤❤yane wide 😢😢
@SalauddinSalah-u7s
@SalauddinSalah-u7s 18 дней назад
ቸሩ መድሀኒያለም ከደዚህ አይነት ጓደኛ ጠብቀኝ
@LijNaima
@LijNaima 18 дней назад
ይቺ ፊዮር ሁሌ መጥፎ የሆና ድራማ ብቻ ነው የምትሰራው 😢ፈጠረ ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን💔🥹
@MeseretWaslhun
@MeseretWaslhun 18 дней назад
አስመሳይ🎉🎉ጓድኛ
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 10 дней назад
Wow batam mirte drama allah yibarkachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DbdbEjdj-yx6mw
@DbdbEjdj-yx6mw 18 дней назад
ፊዮሪ ያለችበት ሀይር የለበትም እግዚአብሔርን በጥፊ ባጋጫት ደስ ባለኝ ይች ተከሲስ😮😂
@selina-bd8ni
@selina-bd8ni 18 дней назад
እኔ እራሱ እንዴን እንደምታናድድ😊😊😊😊
@FurdosaZakir
@FurdosaZakir 18 дней назад
Next ❤❤❤please
@ksaksaksaksaksaksa9605
@ksaksaksaksaksaksa9605 9 дней назад
የኔ ጓደና ማለት እዳች አሰመሳይ ናቸው😭😭😭😭
@LubabaAbdu-g7p
@LubabaAbdu-g7p 18 дней назад
ግን እንደዚህ አይነት ነገር ባተስተላልፉ ጥሩ ነው በጣም ነው የሚያናድደው
@saratube7323
@saratube7323 18 дней назад
የፊወሪ አድናቄወች ስወዳችሁ ደምሮኛ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 17 дней назад
ምቀኛን ጓደኛን አላህ ያርቅልን ያረብ❤❤😢😢😢😢
@Fatima-hi6vu
@Fatima-hi6vu 17 дней назад
ፈጣሪ አስመሳይ ሰዉች ከሂወት አረቀለኝ
Далее
ዕንቁ (ክፍል 5)
36:10
Просмотров 125 тыс.
ዕንቁ (ክፍል 6)
44:54
Просмотров 96 тыс.
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45
በልደቴ ቀን በሳት ተቃጠልኩ!!!
53:08
ዕንቁ (ክፍል 7)
34:44
Просмотров 54 тыс.
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45