Тёмный

ዘመነ ካሴ ለእስክንድር ነጋ የሰጠው ምላሽ! 

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ
Просмотров 66 тыс.
50% 1

ዘመነ ካሴ ለእስክንድር ነጋ የሰጠው ምላሽ!
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 744   
@sadorberi1532
@sadorberi1532 4 месяца назад
ቧአይ ኤርሚያስ እባክህን ግራ ተጋብተህ ግራ አቲጋባን የዘመነን ሣይሆን የአንተን ጤኑነት እጠራጠራለሁ :: ቃላት ትንተናህ ወቅታዊ አይደለም አይጠቅምም በመጀመሪያ እረፍት ወስደህ ምን ላይ መሥራት እንዳለብህ ብታጠና የተሻለ ነው ' አንተ ሌሎች እንደሚሉት ለኔአንተ በተንኰል አይመሥለኝም :: ኰምፕሉክሳሞቹ አዕምሮህን ጐድተውታል ብዬ ነዉ የማምነው ለተወሠነ ጊዜ እራስህንአክም ጤናህ አደጋ ላይ ነው ትግሉን ተወው አዲስ አበቤ ነኝ!!
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 3 месяца назад
ዘመነ የበድያስፖራ ዶላር ሊታረድ የተዘጋጀ በሬ አመለካከቱም አስተሳሰቡም ልክ እንደ አሳማ
@kirubeltemesgen7656
@kirubeltemesgen7656 4 месяца назад
ዘመነ ካሴ በሩን ዘጋብህ ምን ትሆን።
@amareezra
@amareezra 4 месяца назад
ኧረ ኤርሚያስ ተው እንጂ አትንከባለል
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 3 месяца назад
ሁሌም እንደተንከባለለ ይኖራል እየለመነ!
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 4 месяца назад
ኧረ መዘላበዱን ተውና ልጆች ካሉህ ለእነርሱ ኑርላቸው
@ESES783
@ESES783 3 месяца назад
መክረህ ሞተሀል⁉️⁉️
@tarikuwendemagegn4882
@tarikuwendemagegn4882 4 месяца назад
በርታ ኤርሚ ጀግና ንገረው ልክ ልኩት
@MelakuAbera-s1e
@MelakuAbera-s1e 4 месяца назад
ኤርሚያስ አንተኮ ፖለቲካም ጋዜጠኝነቱም ሁሉም ተምታቶብሀል የሆነ ቦታ ማረፍ ትፈልጋለህ ግን ማንም አያስጠጋህም ማን መቼ ምን መናገር እንዳለባቸው ካንተ በላይ የሚያውቁ ሰዎች ነው ጫካ ያሉት እመነኝ እንዳተ አይነት አላዋቂ የለም
@ESES783
@ESES783 3 месяца назад
ታዲያ እዚህ ምንአመጣህ‼️⁉️⁉️⁉️⁉️
@maekel6789
@maekel6789 3 месяца назад
ትክክል ሰብስክራይብ አሱ ከዝህ ቅዠታምጋር ምትሰራላችሁ
@urdihe3587
@urdihe3587 3 месяца назад
ትክክል ነህ ወንድም የ ይመችህ ንገረዉ የማይገባዉ ድንጋይ ነዉ
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 4 месяца назад
ኤርሚያስ ሆይ! ከአብይ ይልቅ አንዳየርጋቸው ፅጌ የኔ ኢትዮጵያዊው ማንዴላ ነው ስትል የነበረው ትዝ አለኝ። ደጋግመህ የአንዳርጋቸውን ስም ስላነሳህ ነው የጠየቅኩህ።
@ZelalemAlebel-s5j
@ZelalemAlebel-s5j 4 месяца назад
እኔ ያልገበኝ አንተን እንዲህ ያሳበደህ ምክንያቱ ምን ይሆን ።ለምን እነሱን ለቀቅ ብታደርጋቸው ገብቶሀል ግን አንተ የመጨረሻ አብደሀል እራስህን ፈትሽ????????
@KibromGebremichael-r2x
@KibromGebremichael-r2x 4 месяца назад
መቸ ቢሆን ፍኖ በዚ ሓሳብ እንደዚ ከሆነ እንኳን 4 ኪሎ ባህርዳር ኣንድ ቀበሌ ኣይደርስም ።
@eyobkal1087
@eyobkal1087 4 месяца назад
አንተ ኮተታም ከሀዲ ሆዳም አባትህን የማትጠራ
@AbduSeid-lr6qu
@AbduSeid-lr6qu 3 месяца назад
ዘመነ ወደድክም ጠላህም ትላንትም ዛሬም ነገም የኛ ጀግና ነው
@omerahmed318
@omerahmed318 4 месяца назад
ለድርድር እኮ የያዝከው ሀሳብና ቦታ ሊኖር ይገባል ጎበዝ፡፡
@birhanugedef1666
@birhanugedef1666 4 месяца назад
ለካድሬ መስሚያም የለን
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 3 месяца назад
ዘመነ ቅልቡን ደህና አድርገህ እራስ ራሱን በመዶሻ ቀጠቀጥከዉ ነዉ የሚባለዉ
@ETHIOMEDIA4295
@ETHIOMEDIA4295 3 месяца назад
tewozagibahal brother asitwul denasew alinbrikim ede
@Kokeorange
@Kokeorange 4 месяца назад
አሁን ለዘመነ አይነቱ ምን እንደሚናገር የማያውቅ ነባራዊ ሁኔታን የማያገናዝበ ውሽት ተናጋሪ ነው ይህ አይነቱ ቀሽም ነው ድል አርጎ አራት ኪሎ የሚመጣው?የዘመነ ትርፍ የአማራን ህዝብ ችግር ማራዘም ነው።
@user-ll7oj5st7x
@user-ll7oj5st7x 3 месяца назад
ድልልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖኖኖ
@omerahmed318
@omerahmed318 4 месяца назад
ዘሜ ገድሎ የገነዘውን ስርዓት(ብልፅግናን ለመቅበር ነውን ወደ ሸለቆ የወረደው?
@ArgashOozx
@ArgashOozx 3 месяца назад
ዘምየየኛጀግናሺአመትኑርልን
@Aweshu751
@Aweshu751 3 месяца назад
ኤርሚያስ ለገሰ በርታ ከጥላቻ ከውሸት ከአሉባልታ ከደም ንግድ ወጥተህ ምርጥ ሚዲያ ገንብተሃል
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 месяца назад
❤የአብይ የወለጋ እና የሸመልሰ የጥላቻ ንግግሮች በእንግሊዝኛ ተተርጉሞ ለአለም ይሰራጭ ❤
@alemtadese3966
@alemtadese3966 3 месяца назад
ትክክል ነህ ኤርሚ ልካቸውን ንገራቸው ምናልባትም ከቅዠታቸው ታነቃቸውና ከእልቂት አትርፈው ውለታ ትውልላቸው ይሆናል የሚሰሙ ከሆነ አይ ብለው ግፋ በለው የሚሏቸውን የሚሰሙ ከሆነ የጣር ሰአታቸውን ከማራዘም ሌላ ምንም አያመጡም
@Beti23895
@Beti23895 4 месяца назад
Ermiyas zares ewinetun afetertikew. thank you.
@salmanabdo1079
@salmanabdo1079 4 месяца назад
ግራ የገባው የፋንዶ ትግል:🙄 ዘመነ እንዴት ሌላውን ሰው እብድ ብሎ ይጠራል?
@abditucaalaa7456
@abditucaalaa7456 3 месяца назад
Ermi thank you!!!
@ethiotube6965
@ethiotube6965 3 месяца назад
ንገረው እሱማ ምን አለበት እድሜ ለዲያስፓራ ቁጭ አድርገው ይቀልቡታል የፈለገውን ይናገራል በጣም ያሳዝናል እውነት ግን ይሀ ልጅ አማራን ወክሎ ነው የሚዋጋው ወይስ አማራው ላይ እየቀለዱበት ነው ዶላር ለመሰብሰብ ደስ ያላቸውን እየተነሱ እየተናገሩ የደሀውን ወጣት ያስጨርሳሉ ሲጀመር ለአማራ ከሆነ የቆመው ለምን ስለ አራት ኪሎ እና ስለ ወንበር ለምን ያስባሉ ለምን ስለ ዶላር ያስባሉ እውነት የአማራ ህዝብ ጥያቄ ወንበር ነው እንዴ??? ያሳዝናል እውነት ግን እነ ዘመነ ካሴ ጦርነት ላይ ናቸው ወይስ ለሚዲያ ብቻ ነው ብቅ የሚሉት ?? እውነት መንግስትን ካሸነፉት ታድያ ለምን አራት ኪሎ አይገቡም ?? አራት ኪሎ ለመድረስ ስንት ነገር ማለፍ እንዳለባቸው ረስተውታል ጎጃም ውስጥ ቁጭ ብሎ ከጎጃም 10ኪሎ ሜትር ሳይወጣ አሸነፍን እያሉ መዶክሰር ምን ይሉታል ?? ንግግር ማሳመር እና ወጣቱን ለማስጨረስ መቀስቀስ ትልቅ ነገር መስሎታል ያሳዝናል እኔኮ የሚገርመኝ አክቲቪስትም ሆነ ታጣቂ ነን ባዬች በሙሉ ቆመንለታል ለሚሉት አማራ መቼ ነው የሚያስቡት መቼ ነው በትክክል የአማራውን ጥያቄ የሚጠይቁት መቼ ነው ?? በቃ ሁሉም በአማራ ህዝብ መነገድ እና ዶላር መሰብሰብ ነው ። ይሀ ሁሉ ዲያስፓራውን ለማነቃቃት የሚጠቀሙበት ንግግር ነው ከዛ ዶላር ይላካል ወጣቱን ያስጨርሳል ሲጀመር ለአማራው ብታስቡ ኖሮ ፋኖ ተብዬዎች እርስ በእርስ ባልተባሉ ነበር
@tewodrosdemissie9384
@tewodrosdemissie9384 4 месяца назад
ቆይ አንተ ኤርምያስ የዘመነ ንግግር ለምን አስጨነቀክ?
@butujikowaraamaccaa
@butujikowaraamaccaa 3 месяца назад
Ye zemene mehayminetu
@abereasfaw3946
@abereasfaw3946 4 месяца назад
ኤርሚያስ ለቅሶህ ከምን የመጣ ነው
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut 3 месяца назад
ከረሀብ
@Solomongatie-g1m
@Solomongatie-g1m 3 месяца назад
ዘሜ የበጋዉ መብረቅ የዐብይን የሽንት ጨርቆች አስጨነቃቸዉ
@ZerihunMengistu-p2k
@ZerihunMengistu-p2k 4 месяца назад
ኤርሚያስ አንተ ጀግና ነክ እውነት በርታ ❤
@omerahmed318
@omerahmed318 4 месяца назад
በዘመነ አነጋገር ዙሪያ አስተያየት ለመስጠትና ለመገምገም ምንም መማር ሳየስፈልግ እድሜውም ከ5ዓመት በላይ መሆን አያስፈልግም፡፡
@hamza-qt3zi
@hamza-qt3zi 4 месяца назад
ምርጥ ትንታኔ ለኢትዮጵያ አገር ለሚወዱ የሚመጥን ትንታኔ በጣም እናመሰግናለን ኤርሚያስ
@TekleTsadk
@TekleTsadk 4 месяца назад
ኤርምያስ እንዲያው ለመሆኑ ምን ዓይነት የተረገመ ቤተሰብ ቢያሳድግህ ነው እንደዚህ ከይሲ ሆነህ የተገኘኸው ??በእውነት በእውነት ሙሉ ለሙሉ እጋንንት የሰፈረብህ ብቻ ሳትሆን በሥልጡን አነጋገት አጋንንት የሰረረህ አክንባሎ ፊትነህ ።ወፈፌ ።
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut 3 месяца назад
ኤርምያስን ያሳደገው በረከት ስምዖን ነው ።
@ESES783
@ESES783 3 месяца назад
የኢርሚንእ ቤተስብ ለመሆንከደግና መወለድ አለብህ እውቀቱ ጥበብ ማነቱ አዲስአበቢ ነት ማለት ይህነው ለእውነት ለሰላም ማንም ከማንም አይበልጥም በሸገርልጅ እድገት ግን ቀይመስመር ስት ጥስ ችግሩ አተጋነው ጭቅላትህን አስፍ‼️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
@Abelkiros-jd3gw
@Abelkiros-jd3gw 3 месяца назад
አንተጨለማ፣እምትደግፈውጨለማ፣የዘላለምጨለማትወርሳለህ፣ስምህ፣ኤልያስ፣ሳይሆን፣አርዮሥነውስምህ፣እውነትንተቃውመሀል፣ሀሠተኛነህ፣ከሀሠተኛችምጋር፣ሲዖል፣ተወርዳለህ፣ዘመነ፣ለእውነትና፣ለኢት/ያየቆመአርበኛነው።
@salmanabdo1079
@salmanabdo1079 4 месяца назад
ጌታዬ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
@butujikowaraamaccaa
@butujikowaraamaccaa 3 месяца назад
Awo ye fando sewoch
@ethiotube6965
@ethiotube6965 3 месяца назад
አጭር እርቀት ነው የቀረን የሚለው ቆይ የት ነው ያሉት ጎጃም ቁጭ ብሎ ደርሰናል ማለት ምን ይሉታል ምንድነው እየሆነ ያለው?? ይሀ ልጅ የሚፈልገው ሽፍትነት ነው የሚያሳዝነው ደሀው ወጣት ነው እሱማ ዶላር ልቡን ደፍኖት የሚናገረውን አያቀውም
@yonassdemlew671
@yonassdemlew671 4 месяца назад
ዘመነን ለመናገር ብዙ መስፈርቶች ይቀሩሀል
@TringoUae
@TringoUae 4 месяца назад
ትክክል
@getahunbizuwork29
@getahunbizuwork29 4 месяца назад
ምነው ተቃጠልህ ተንጨረጨርህ
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 3 месяца назад
፣ዘመነአንካሴ አስተሳሠቡ ራሱ አንካሳ የእብድ ንግግር ከእውነት የተጣላ መሆኑኖ በደንብ አሳይተሀል።
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 месяца назад
ዘመነ ካሴ የአስተሳሰብ አንካሴ ነው
@pastadymeklit788
@pastadymeklit788 4 месяца назад
ኤርሚ ብዙ ትችት ስታደርግ አልደሰትም ነበር እሄን ዘመነ የሚባል ከነጻነት ትግሉ ውስጥ ያለ ቡግንጅ ግን በለው ። ትክክል ነህ ኤርሚ ለእስክንድር ለመመለስ ነው ዘመነ ነፈዙ ውስጡን የገለጠው ፋኖ አንድ እንዳይሆን ጸሩም ራሱ ዘመነ ነው ። በአጭር ቃል እሄ ሰው የፋኖ ደዌ ነው ሊስተካክልም አልቻለም ሊነግረው የሚችልም የለም ድሮኗ ራሱ ብታገኘው የፋኖ ድልም የአማራ መከራም ያጥር ነበር ። እኔ እንደ አብይ አህመድ ነው የተረዳሁት አብይ አህመድ እኔ ማለት ሲጀምር ነው ኢትዮጵያ መከራ ውስጥ እንደገባች የተረዳሁት ። አሁንም እሄ ጉዳጉድ ዘመነ አንካሴ እኔ ማለት ከጀመረ ቆይቷል በእርግጥ ከጎጃም አይወጣም እንጅ ከወጣ የህዝብ ጠላት ዋናው እሱ ነው ። በርግጥ የተገፋው ህዝብ ያሸንፋል በዚህ ስነልቦናው ግን ዘመነ እሚባል ደዌ ብቻውን ጫካ ወድቆ እንደሚቀር እገምታለሁ ልቡ ስልጣን ስለሆነ እንደ ዲያቢሎስ መውደቁ አይቀሬ ነው ። እግዜአብሔር እድል ይሰጠው እንደሆን ግን ፋኖን እና ትግሉን አይበጥብጥ ንስሃ እንዲገባና ራሱን እንዲያርቅ ምከሩት ። እግዜአብሔር ለተጎዱ ሁሉ ለመላው ህዝባችን ይድረስ !!!
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 3 месяца назад
በቃ በትክክል ዘመነን ገልፀሀዋል ።በፊት ዘመነን ለማድነቅ ቃላት ያጥረኝ ነበር ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ምርጥ ፖለቲከኞች አንዱ ብየ ነበረ ።አሁን ግን በሁለት ነገሮች እጅግ አስቀየምከኝ 1ኛ ከእስክንድር ጋር የስልጣን ሽሚያ ውስጥ መንደፋደፍ2ኛ ስልጣን ሙሉበሙሉ ለአማራ ያስረክብ ብሎ መቀባጠር ካማራነት ስነምግባር ያፈነገጠ መሆኑ ።የአማራ ህዝብ እኩልነት ይስፈን ኢትዮጵያ ትዳን አትግደሉን እንጅ ስልጣን ለብቻየ አላለም ለስልጣን የሚጨነቅ ህዝብም አይደለም!!!! ስለዚህ በመሰረቱ ለድርድር ቅድመ ሁኔታ ታስቀምጣለህ እንጅ አልደራደርም ብሎ ማበጥ አያስኬድምና ዘመነ ያን ደስ የሚለኝን ድምፅህንና የሸበረቁ የአነጋገር ስልቶችህን አድስልን እንወድሀለን።
@TazebewDemeke
@TazebewDemeke 3 месяца назад
ekek jil jiajil
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 месяца назад
ኤርምያስ ሰውን አታፋጁት አንተ እንጀራህን መከራን በመጥመቅ የምታበስል ነህ ትግሬዎች ብዙ ግፍ ሲያሰሩህ ከርመው እንደ አብይ አታለኸን ተቀበልንህ የተሰራህበት ነውና ወደ ክህደት ሄድክ።እስክንድርን አምኖህ ስትክደው እኛ ከእሱ ዘንድ ቆምን አሁንም ተዋቸው ሁለቱ መሀል አትግባ ክሊክ እናደርግልሀለን ገንዘብም እንልክልሀለን ይህን የደም ንግድ ግን ተወን
@sggdghsgd4005
@sggdghsgd4005 3 месяца назад
Be tikikil Berta🐅❤❤❤❤❤❤❤
@aregaiw
@aregaiw 4 месяца назад
ያሳፍራል ያሳዝናል ግን ይህ ነው የኣማራ ፖለቲካ መገለጫው፥ጉራ ጉራ በባዶ
@hussiensafeno8598
@hussiensafeno8598 3 месяца назад
Zemena is crazy his talk is like kid politician Asafari
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf 4 месяца назад
እስክንድርን በተቃወመ ጊዜ ነው ሰውየውን በጥርጥር ማየት የጀመርኩት።
@azeb33azeb63
@azeb33azeb63 4 месяца назад
ይሄ ሰውዬ አሉ ባልታ እንጂ ሚዲያው እውነተኛ አያስተናግድም
@ethiotube6965
@ethiotube6965 3 месяца назад
ቆይ ታድያ የትግሉ መጨረሻ ምንድነው አልደራደርም ካለ ወጣቱን እያስጨረሰ መቀጠል ነው የሚፈልገው ማለት ነው ። እንኳን ይሀ ጦርነት ትልልቅ ጦርነቶች በድርድር ነው የተፈቱት ያሳዝናል እሱ ገና የወጣቱ ሞትና ሀዘን አልገባውም እናቶች ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስ ያዘጋጅ አልደራደርም መንግስትን አሸንፈናል ይላል ካሸነፉ ታድያ አራት ኪሎ አይገቡም አዲስ አበባ ጫፍ ደርሰናል ካሉ 3ወር አለፋቸው ቆይ ቀልድ ነው የያዙት ወይስ ምንድነው ለነገሩ እድሜ ለዲያስፓራ ብቅ እያለ እንደዚህ አይነት ንግግር እየተናገረ ይቀሰቅሳል ዲያስፓራም ዶላር ይልካል የሚያልቀው ግን ወጣቱ ነው ። እውነት ዘመነ ካሴ ጦርነት ላይ ነው ያለው ወይስ ለቪዲዬ ብቻ ነው ብቅ የሚለው?? እውነት የአማራን ህዝብ ከወከሉ ለምን የአማራውን ጥያቄ አይጠይቁም ለምን ዶላር እና ወንበር ፈለጉ ?? እራሳችንን ማጃጃሉን ብናቆም እና ለራሳችን ስንል ቆም ብለን ብናስብ ይጠቅመናል ዝም ብሎ ኮሜንት ላይ መሳደብ እና ለአንድ ወግኖ ብቻ ከእውነቱ የራቀ ነገር መናገር ብዙ መስዋእት ያስከፍላል ምንድነው እየሆነ ያለው ማን ላይ እየቀለዱ ያሉት አራት ኪሎውን ተወው አዲስ አበባውን ተወው ደብረብርሀን ገብታቹህ አሳዩን ለምን ትቀልዳላቹህ የእናንተ ኪስ በዶላር እንዲሞላ ሚስኪኑ ወጣት ማለቅ አለበት ማለት ነው ያሳዝናል
@mesfinalemu377
@mesfinalemu377 4 месяца назад
ወንድሜ ኤርሚያሰ በፊት እጠላህ ነበር አሁን ግን እኔ የዘመነን ንግግር ከሰማሁ በሁዋላ ወደድኩህ እሱ የሚመጣውን ዶላር እየበላ የድሀ ልጅ ያልቃል ።ጅል ከዘመነ በለይ ማን አለ?እነሱ ራሳቸው ተከፋፍለዋል ሁሉም መሪ መሆን ይፈልጋሉ ዘመነ ማለት ሰው ማለት ጎጃሜ ብቻ ነው ብሎ የሚያምን ነው አይደለም ሌላውን ብሄረሰብ ከጎጃም ውጪ ሌላው አማራ ሰው አይደለም ።ዘመነ የሽፍታ ባህሪ ነው ያለው። ጋንጃ ያጨሳል መሰለኝ ።
@King-tm9yu
@King-tm9yu 4 месяца назад
ዘመኔ ካሴ ምኑም አይመቸኝም የሰፈር አሳማ ይመስለኛል። እርግጥ አንተም በህወሓት መቃብር ላይ አበባ አስቀምጠህ ነበር። ትዝ አይልህም ኤርሚ አዎ እንደዛ ማለቱ ይሆን ??
@DeerMoose
@DeerMoose 3 месяца назад
Obbo Ermias እኔ አንተን አደንቅህ ነበር ሆኖም ግን ዩቱብ ስከፍት አይቼህ ነው። እኔ እንደ አስተያየት የምነግርህ አንተ ባለቤትህንና ልጆችህን ይዘህ ብታሳድግ ይሻልሃል። ዘመነ ካሴ ጀግና ነው!! ፖለቲካ ስለማትችል ለትችት አትንቀልቀል!!!
@aregaiw
@aregaiw 4 месяца назад
ፋኖ ትግሉ ሲጀምር ያለውን ኣንርሳ፥በሳምንት ውስጥ ኣዲስ ኣበባ እንገባለን ነበር ያለው። ኣሁን ኣዲስ ኣበባ ይቅርና የራሱ ክልልም ነጻ ማውጣት ኣልቻለም ለወደፊትም ኣይችልም። ኢትዮጵያ ከፋኖ እና ሌሎች ኣገሮች ተባብራ ትግራይን ስትጨፈጭፍ፥ የትግራይ የህልውና ትግል በ 8 ወር ውስጥ ተኣምር 😊ሰርትዋል።ፋኖ ግን ለፌደራል መከላከያ ብቻ ታግሎ ማሸነፍ ኣልቻለም ኣይችልምም።
@berrez4985
@berrez4985 3 месяца назад
DEEDEB, DEDEB ,DEDEB NOTORIOUS GONE WITH WIND AND JACK IN THE BOX.
@chalashumi5491
@chalashumi5491 4 месяца назад
Just they killed Aby's System in their heart, but not in the physical world!!! Child's talk !!!!
@SolomonAdigrat
@SolomonAdigrat 4 месяца назад
ድርድርን ኣለመቀበል ማለት በረሃ የወጣህበት ምክንያት ኣለማወቅ ማለት ነው
@bizuayefentahuntamene1704
@bizuayefentahuntamene1704 4 месяца назад
በለው ፣በለው።ግም ለግም ተያይዘህ አዝግም።
@ethiotube6965
@ethiotube6965 3 месяца назад
ከገደሉት እና ከገነዙት ቢያንስ ደብረብርሀን ገብተው ያሳዩን ያለበለዛ ግን እቃቃ ጨዋታ ብዙ መስዋእት ያስከፍላል
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط 4 месяца назад
ኤርሚያስ ተባረክ🙏🙏
@mandem3815
@mandem3815 3 месяца назад
Ermiyas is right on this point.
@munessashow3920
@munessashow3920 3 месяца назад
Absolutely 💯
@Abdul-qj7yw
@Abdul-qj7yw 4 месяца назад
ይሄ ሰውዬ ተዋጊ ሳይሆን ለአማራ ህዝብ የመድረክ ላይ ተዋናይ ነው ቴያትረኛው ዘመነ ካሴ ብዬዋለው በሀገር ፍቅር ትያትር ዘውትር እሁድ ብያቀርበው ብዙ ፋኖ ተመልካች ይኖረዋል የመግቢያ ዋጋ በነፃ
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 3 месяца назад
ተመልካች ወፍ ብቻህን ጩህ!!!
@Girmabeshah-e7m
@Girmabeshah-e7m 4 месяца назад
Zemen is talk big and denkoro
@omovalleyadventures
@omovalleyadventures 4 месяца назад
በዛሬዉ ሀሳብ እስማማለሁ ኤርሚያስ 👌👌👌
@DezaBirhanu-ji7mm
@DezaBirhanu-ji7mm 4 месяца назад
በኢትዬጵያ ታሪክ እንደ ኤርሚያስ አይነት ቆሻሻ, ባለጌ, ሆዳም ለከፈለው ሁሉ ህሊናውን የሚሸጥ ሰው አይቸ አላውቅም, ለምንድን ነው ልታለቅስ የምትመስለው ? ዘመነን ለማጣጣል የሄድሽበት መንገድ ያዝናናል
@ESES783
@ESES783 3 месяца назад
የተናገርከው አተ ይሆንከውን ነው‼️⁉️⁉️⁉️
@ጨበራጩርጩራ
@ጨበራጩርጩራ 3 месяца назад
ዘመነ የ ራምቦን ፊልም በህልሙ አይቶ የሰጠው መጋጋጫ ነው ሀሀሀሀ
@melekted2641
@melekted2641 3 месяца назад
አማራ መሪ አልባ እንደሆነ የታየው ይህን ሰው እንደመሪ ሲቆጥር ነው:: ዘመነ ማለት ከአብይ የከፋ ድንቁርና የሞላው ጥፍራም ሰው ነው:: ጥፍራም ስል ትልቅ ጥፍር እንደ ግመል ጥፍር ያለ ነገር ነው:: ንግግሩን ማድመጥ ይቀፋል::
@HamelmalHajjsb
@HamelmalHajjsb 3 месяца назад
ጀግና ኤርሚ
@TemesgenMamoDoyo
@TemesgenMamoDoyo 3 месяца назад
እኔ ብቻ ነኝ ዘሜ የወግ ደራሲነት ተሰጥኦ እንዳለው የሚሰማኝ?
@Mesfin-uy5fj
@Mesfin-uy5fj 3 месяца назад
Yes
@haileyesussamuel5466
@haileyesussamuel5466 4 месяца назад
ቤትህን ከፍተህ ባዶ ቤት ውስጥ ብቻህን ትጮሀለህ ጠቅላህ ebc ግባ
@ESES783
@ESES783 3 месяца назад
ማንጥራህ‼️⁉️⁉️⁉️
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 3 месяца назад
ይመችህ
@addiszementelake2406
@addiszementelake2406 3 месяца назад
ፋኖ ጠልነትህ በግልፅ ይታያል ማህይም
@sew_hoy_hulum_yalfal
@sew_hoy_hulum_yalfal 3 месяца назад
እሱኮ ስልጣኑን ለአማራ ሕዝብ ያስረክብ ያለው በአማራ ክልል የሚተዳደረውን ነው ያለው እጅ አጠቃለይ ኢትዮጵያን አላለም ቃላት በበጎ አልመለከትም ካልክ አንተ እንዳሰበብከው አርገው ድርድር አስፈላጊ ነው እና ነገሮችን ባታከረው ጥሩ ነው በሀሳብ ስትወጠር ነገሮች አይስተካከሉም እና ዘሜን ተወው እባክህ ይሂ ቀላል ነው ይስተካከላል ብቻውን የሚወስን ፋኖ የለም በአንድነት ሲሰባሰቡ ይስተካከላል ኢትዮጵያ የሁሉም ነች ድል ለፋኖ
@musedegefe5906
@musedegefe5906 4 месяца назад
Mr Ermias L. hope you will record this in your archive! Tommorrow is , UNCERTAIN!!
@AyalewYimam
@AyalewYimam 3 месяца назад
I think your idea is good remiase
@KokbeyBeyene
@KokbeyBeyene 3 месяца назад
ክቡር ኤርሜስ በምላስህ ብዙ ዘመን ስታወራ ሰመስለህን ሰማነህ አንግን የርሜስ ተገንዛሀል ሙታሀል ተቀብሀርል
@HawaNega-gm2yq
@HawaNega-gm2yq 4 месяца назад
አንተም እብድነህ የአማራ ጥላቻ ያሰከረህ
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط 4 месяца назад
ቁብርስየሆነፍጥረትከመሀይምምንይጠበቃል(አብይሞቶይበልጣቸዋልቅናትሊያፈነዳቸውነውምራኮቢባል😅😅😅😅😅😅😅
@sikosilo9900
@sikosilo9900 3 месяца назад
የተማረ ሰው የሚያስበውን ሀሳብ ገልፀኸዋል ይመችህ
@EphremDo
@EphremDo 4 месяца назад
Zare ewnte Awrhe
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 4 месяца назад
ዘመነ ያለው ምኞትና ቅዠት ምን እንደሆነ ግልፅ አድርጎ ሊያስረን ሞክሯል። ደጋፊዎችም እየፈነደቁ ነው። አይ ምስኪኖች! አያሰዝኑም?
@Grailt
@Grailt 3 месяца назад
አማራ እስኪበስል እኛ አረርን 😮
@Galloper_Lion
@Galloper_Lion 3 месяца назад
The crazy banda's always barking loudly!!! Shame on you wakijira's "dikala".
@MogesAtesmiychwe
@MogesAtesmiychwe 3 месяца назад
ምን ይበልህ ፓለቲካ ነው አንተ ብቻ ትንሽ ግዜ ጠብቅ የሚሰማህ የለም ሁሉንም ታውቃለህ
@TMEthiopia
@TMEthiopia 4 месяца назад
ታላቁ አርብኛ እስክንድር ነጋን ስትናገር ቅሸሸ ያማይልህ ሰው ጉደኛ ሰው
@BellBell-ky7eq
@BellBell-ky7eq 3 месяца назад
ኤርሚ ምርጥ እይታ ነው
@SamuelDemeke-nb4tq
@SamuelDemeke-nb4tq 3 месяца назад
ባንዳ ብልፅግና በሳምንት አጠፋቸዋለሁ ሲል ምን አልክ?
@simachewa3207
@simachewa3207 3 месяца назад
እውነት እውነት እልሀለሁ አንድ ፖለቲካ በእግሩ የሚቆመው በወታደር ሳይሆን በፖለቲካ ቅቡልልነት ነው። ይህን ስልህ ስርዓቱ የቆመው በመከላከያ ሀይል ነው እንጂ ፖለቲካው ወድቋል።
@kechemagara5433
@kechemagara5433 3 месяца назад
The life of people that live in Amharic region has been fucked up by psychos.
@tewodrosAfework-l6b
@tewodrosAfework-l6b 3 месяца назад
ኤሬምይስአትልፍ እኝየአማራሕዝብየምንስማው አነዘመነካሳይንነው አትልፍአቃጣሪ
@lem-fentahun5609
@lem-fentahun5609 3 месяца назад
Tebeda
@abdulnur5419
@abdulnur5419 3 месяца назад
ዘመድ ካሼ ተይዘህ እስርቤት ገብተህ ተፈርደህ ሙሉ እድሜህን እስር ቤት ብታሳልፍ ነው የሚመረጠው አገሩ እንዳንተ ፅንፈኛ አይኔራትም እኛም ካንተ እንፍለማለን
@elizabethlagiso9228
@elizabethlagiso9228 4 месяца назад
ባታወራ ይሻላል
@abd822
@abd822 4 месяца назад
you are absolutely right
@NigusBantaymol
@NigusBantaymol 3 месяца назад
Brother,space tefto new/min huneh new bakih?
@DejeneBikila
@DejeneBikila 4 месяца назад
እንህዲህ የአማራ መሪዎች እነዚህ ናቸው። አነጋገሩ ከሻለቃ ዳዊት ጋር ተመሳሳይ ኑው። ኢትዮጵያ የአማራ ብቻ አገር ናት ነው ብለው ያለአንዳች ማቅማማት ደጋግመው የሚለፍፉት። እንግዲህ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ
@shegawbekele3610
@shegawbekele3610 3 месяца назад
ዘሜ ይችላል
@emebetnegash7669
@emebetnegash7669 4 месяца назад
እሰክንድር የስርዓት ለውጥ አይኖርም ወይም ይኖራል አላለም። በጋራ ወጥ በሆነ የፋኖ የድርድር ሃሳባችንን እናቀርባለን ነው። ዘመነም ለአማራ ስልጣኑን ስጡት ያለው የአማራን ክልል ነው። ኢትዮጵያን ለኢትዮጵያውያን ተው ነው ያለው።
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf 4 месяца назад
መስቀል ደረቱ ላይ አድርጎ ጉራውን የሚነፋ፤የሚሞተው ሌላ
@MeseluGetnet
@MeseluGetnet 4 месяца назад
አተ አህያ መርመሮ አፍ መጀመሬያ በደብ አዳምጠው አማረኛ ከሰማህ አለዛ አትለፍልፍ ለመከፋፈል እደው አይሳካም ዘመነ ሽ አመት ኑርልን የአማራው አለኝታ
@DemekeSewnet
@DemekeSewnet 4 месяца назад
Aygebahim.
@sentayehunegusie1999
@sentayehunegusie1999 3 месяца назад
ኤድሚያሰ አብይ ከተበተነው ዱቄት ጋር ሲደራደር አላየክም ካየክ ምን ማለት ነው ዘመነ ገለነዋል የቀረን መቅበር ነው ቢል ፖለቲካሊ ምን ገርሞክ ነው ይህን አስተያየት የምትሰጠው የሰጠከው ያመመክ አንተ እንጂ የዘመነ ሃሳቡ አይደለም ተመርመር❤
@OsmanSeid-dr1km
@OsmanSeid-dr1km 3 месяца назад
ችግር አታውጣ የመንግስትን ግዙፍ ክህደት ተመልከት/ተነፋ
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 3 месяца назад
ወንዶቹ ተዋጊዎች ላመኑበት ( የተሳሰተ ) ቢሆንም እየገደሉ እየሞቱ ነው።እንደ ዘመነአንካሴ አይንበቀበቁም።
Далее
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 27 ( BY BRUNO )
45:35
Ozoda & Dilime - Lada
00:36
Просмотров 1,4 млн
TURKEY | A Muslim Superpower?
13:52
Просмотров 102 тыс.
የጀነራሉ ንግግር
59:05
Просмотров 17 тыс.