Тёмный

🔴ዘመናዊ ክችን ካብኔት ለጭቃ ቤት ማሰራት ይቻላል? ለጥያቄያቹ አሪፍ ምላሽ ይዘን መተናል mud house kitchen cabinetforyou  

nuru mohammed furniture
Подписаться 4 тыс.
Просмотров 2 тыс.
50% 1

ዉድ ተመልካቾቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስልን ሼር በማድረግ ተባበሩን
በዚህ ቻናል አዳዲስና ዘመናዊ የፈርኒቸር ስራዎችን የምንለቅበት ወቅታዊ የዋጋ ተመኖችን የምናሳውቅበት እንዲሁም ማንኛውንም የደምበኛ ትዛዞችን እየተቀበልን ለፈለጉት ሰው እየገዛን የምናስረክበውን ስራችንን በጥቅሉ አዳዲስ ስራዎችን በየጊዜው የምንለቅ ሲሆን የምትፈልጉትንና ቪድዮ እንድንሰራላቹ የምትፈልጉትን ሀሉ እንደፍላጎታቹ እንለቃለን
የቴሌግራም ቻናሌን ከፈለጋቹ
t.me/Nu12426355
t.me/joinchat/...
ኑሩ መሀመድ ፈርኒቸር ዘመናዊ የሆኑ የቤት እቃዎችን ያመርታል
በፈለጉት ቦታ ወስደን ገጣጥመን እናስረክበዎታለን
የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አዳዲስ ሰራዎችን ሁሌም ያገኛሉ
በተጨማሪም ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሠርፕራይዝ ለማድረግ ከፈለጉ
ከሱቅ ገዝተን ለወዳጅ ዘመድ ማድረስ እንዲላክልዎት የሚፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ማዘዝ ይችላሉ
ስልክ0912426355
አድራሻ ወሎ ከሚሴ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
Далее
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 1 млн
ቤቴን ላሳያችሁ የስደት ውጤቴ🏠
13:27