Тёмный

ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት በ 22 አደባባይ ከ 1,000,000 ብር ጀምሮ / Apartment Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review 

Ethio Review
Подписаться 131 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@EthioReview1
@EthioReview1 7 месяцев назад
እነዚህን ዘመናዊ አፓርትመንት ከጊፍት ሪል እስቴት ለማግኘት 0980285454 / 0978127412 (Whatsapp & Telegram) ይደውሉ::
@iloveessey
@iloveessey 7 месяцев назад
በጣም ዉድ ነዉ ቀንሱ አሁን ከምትጠይቁት ዋጋ 50% ግማሽ ዋጋ ቀንሱ እሱንም እድለኛ ከሆናችሁ ነዉ ገዢ የምታገኙት ምግብ እንኳን የማይበላበት ሀገር እየኖራችሁ ደሀ ሀገር እንደዚህ ዋጋ መቆለል በጣም ሌቦች ናችሁ ዘራፊዎች
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 7 месяцев назад
Good thanks from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward
@ephremassefa959
@ephremassefa959 6 месяцев назад
thanks
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 5 месяцев назад
ወይ ጌታዬ በቃ አገራችን ፎቅ ብቻ ነው መሰልጠን ? እንዴ መብራትና ውሀ እንደ ልብ በሌለበት እባካችሁ አረ ለሰዉ ጉልበት ... እንዴት አድርጎ ይውጣ ይውረድ ... ፎቅ እምትደረድሩት መሬቱ አይበቃም ብላችሁ ነው 😳 እና 120 ሚሊዮን ህዝብ ዛፍ ላይ ልታሰፍሩን የተነሳችሁት አረ ባካችሁ ታገሱ በንጉስ ..😂😂😂 እውጪ የኖረ ፎቅ ላይ ሊኖር አይመጣም እህቴ ... 😂😂😂 ለአገር ሰው አስቡ ...😳🙏 ካጠፋሁ ይቅርታ ይደረግልኝ ሰጋሁ እንዴ ማንን እየተከተላችሁ ...
@yemicheal862
@yemicheal862 6 месяцев назад
ጊፍት በጊዜ አያስረክቡም ተጠንቀቁ።
@AradaMarketing
@AradaMarketing 7 месяцев назад
Gift Real Estate is Trusted developer❤
Далее