Тёмный

#ዘመናዊ 

nuru mohammed furniture
Подписаться 3 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

#ዘመናዊ የክችን ካብኔት ከነ ዋጋው ለምትፈልጉ#modern ckichin cabibet#furniture #ከላላ #ኩራዝ #donky #subscribe #ወሎ #
ዉድ ተመልካቾቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስልን ሼር በማድረግ ተባበሩን
በዚህ ቻናል አዳዲስና ዘመናዊ የፈርኒቸር ስራዎችን የምንለቅበት ወቅታዊ የዋጋ ተመኖችን የምናሳውቅበት እንዲሁም ማንኛውንም የደምበኛ ትዛዞችን እየተቀበልን ለፈለጉት ሰው እየገዛን የምናስረክበውን ስራችንን በጥቅሉ አዳዲስ ስራዎችን በየጊዜው የምንለቅ ሲሆን የምትፈልጉትንና ቪድዮ እንድንሰራላቹ የምትፈልጉትን ሀሉ እንደፍላጎታቹ እንለቃለን
የቴሌግራም ቻናሌን ከፈለጋቹ
t.me/Nu12426355
t.me/joinchat/AAAAAESUhGlaO8m...
ኑሩ መሀመድ ፈርኒቸር ዘመናዊ የሆኑ የቤት እቃዎችን ያመርታል
በፈለጉት ቦታ ወስደን ገጣጥመን እናስረክበዎታለን
የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አዳዲስ ሰራዎችን ሁሌም ያገኛሉ
በተጨማሪም ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሠርፕራይዝ ለማድረግ ከፈለጉ
ከሱቅ ገዝተን ለወዳጅ ዘመድ ማድረስ እንዲላክልዎት የሚፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ማዘዝ ይችላሉ
ስልክ0912426355
አድራሻ ወሎ ከሚሴ
#furniture #smartfurniture #spacesavingfurniture #hiddenfurniture #secretfurniture #smallspacefurniture #multifunctionalfurniture
#ecommercetips
#productspotlight
#onlineshopping
#shoplocal
#fashionfinds
#techdeals
#beautyhaul
#shoppinghacks
#brandlove
#retailtherapy
#dealoftheday
#musthaves
#marketing #entrepreneur #networkmarketing #digitalart #socialmediamarketing #advertising #design #marketingonline #marketingdigital #market #fashion #follow #digital #socialmedia #art #mindset #photography #business #marketingagency #branding #marketingtips #instagram #lifestyle #inspiration #marketingstrategy #marketing101 #digitalmarketing
#saastips
#softwaresolutions
#cloudtech
#techtrends
#startuplife
#b2bsaas
#techstartups

Развлечения

Опубликовано:

 

16 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@ammarcell2790
@ammarcell2790 2 месяца назад
ቤት ስሰራ አንተ ነው የማሰራው እጅህ ይባረክ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 2 месяца назад
amiiiin insha allah
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 4 месяца назад
ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ❤
@etechetech7158
@etechetech7158 3 месяца назад
ማሻሀላህ
@hayatassenhayatassen6515
@hayatassenhayatassen6515 Год назад
መሻአላህ ወንድም አላህ ይጨምረልህ የኔ መልካም ወንድም
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
አሚንን ሀድያየ 1oq በጣም
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 3 месяца назад
Yet nachu
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 3 месяца назад
ኧረ ከሚሴ ነንንንንንንን
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 4 месяца назад
ያምራል❤
@meme-ek2ou
@meme-ek2ou 8 месяцев назад
ማሻአለህያምራል
@nejanur4601
@nejanur4601 Год назад
ዋዉ ልዪ ነው ያምራል
@TgestYouTubi
@TgestYouTubi 7 месяцев назад
ዋዉዉዉ ሲምረ በረታ ወድሜየ
@user-sb3th5md8m
@user-sb3th5md8m Год назад
መሸአላህ 👍👍👍👍👍
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Год назад
መሸ አላህ ያምራል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹በርቱ ወንድሞች
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
አላህ ይስጥልኝ 10q
@user-gt6lm8eb2z
@user-gt6lm8eb2z Год назад
ማሻአላሆ
@ekramekram6901
@ekramekram6901 10 месяцев назад
ማሻአላህ ያምራል በርቱ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
10q እህትየ
@user-yl5xu3wm5r
@user-yl5xu3wm5r 10 месяцев назад
ማሻአላህ❤❤❤
@thaibanooriya5483
@thaibanooriya5483 9 месяцев назад
መሻላ💜💜🌹
@user-so1jw7xc6o
@user-so1jw7xc6o 10 месяцев назад
መሸአለ
@user-em5rd5tf2s
@user-em5rd5tf2s Год назад
ማሻአላህ ያምራ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
10q fafiye
@leylatube1338
@leylatube1338 Год назад
MAshi allah betanm yamerala gobze
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
10q leylaye
@rabeaahmed819
@rabeaahmed819 8 месяцев назад
መሸአላህ በርታ አላህ ያግዝህ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 8 месяцев назад
አሚን
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur Год назад
ማሻላህበርቻኑሬ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
10q ekruye
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 Год назад
አሰላምዋሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ መሻአላህ መሻላህ የተባረከአላህ በጣምያምራልዋዋዉ እጃችሁይባረክ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
ws wr wb ዜድ ስታር አሚንን
@seadaali9218
@seadaali9218 Год назад
ማሻ አላህ በጣም ያመራል በርታ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
መርሀባ እበረታለው ሰአዲ 10q
@seadaali9218
@seadaali9218 Год назад
@@Nurumohammed-pm3ce አብሽር
@user-nh1jm9tr1i
@user-nh1jm9tr1i Год назад
ማሻ አላህ በርታ ወንድማችን
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
መርሀባ አላህ ያበርታን ሁላችንንም
@user-qm5ns4ox5f
@user-qm5ns4ox5f 11 месяцев назад
መሸአሏህ በርታ ወድም
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
10q sis
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 4 месяца назад
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው ግን በተወስነ መልኩ መስታውት ቢገጠም በጣም ውበቱን ይሰጠዋል ልሙጥ ከሚሆን የራሴ እይታ ነው
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 4 месяца назад
ልክ ነሽ እኛም የባልተቤቶቹን ፍላጎት ተከትለን ነው የምንሰራው እና ነው ኢንሻ አሏህ ያንችን ስንሰራ እናደርግበታለን
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf Месяц назад
ቧቧው አይነፋም።
@lhikmahussan2527
@lhikmahussan2527 9 месяцев назад
ማሻላህ እጅህ ይባረክ ጥሩ መስራት ያስመሰግናል እኔ ሳዳም ትዩፕ ላይ ከነጓደኛኤ አልጋና ቁም ሳጥን አዘነው ተጫወተብን አላህ የጁ ይስጠው በሳዳም ምታዙ እህቶች ተጠንቀቁ በጣም ባለጌ ስራት የሌለው ሰው ነው ያዝዘነው እቃ አልሰራልንም በዛላይ እቃው ቀለም ሳይቀባው ዝናብ ያበላሸው የተላላጠ እቃ ሰጠን እሱም በስንት መከራ አድራሻው ደብቆብን ብር ቅድምያ ከፍለን ነበርና ብቻ የቅያማ ቀን አላህ ፊት ሂሳብ እንተሳሰባለን ወንድሚ ኑሩ ጥሩ የሰራ ይመሰገናል የሁልግዜ ተከታታይህ ነኝ በርታ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
እህትየ ለምስጋናሽ ከልብ አመሰግናለው በጣም እንደተናደድሽ ከንግግርሽ ተረድቻለው ፈጣሪ በደጋግ ሰዎች እንዲክስሽ ምኞቴ ነው
@lhikmahussan2527
@lhikmahussan2527 9 месяцев назад
@@Nurumohammed-pm3ce ምንም አይደል ወንድሜ አሚን ለድዋህ አው በጣም ቀለደብን የት ያቁኛል ሚድያነው ያገኙኝ ብሎ ቀለደምብ ተወው ነገ አላህ ፊት በትልቁ እንቀበለው አለን እኛ አቅም የለንም ፍርዱ ለአላህ ሰጥተነዋል በተረፈ በርታ ለደበኛ ያለክ ክብር ሳላደንቅህ ማለፍ ንፊግነት ነው ሁሌም በሃቅ ምትሰራ ጀግና ያድርግህ ከሰው ሃቅ ይጠብቅህ ወንድሜ🙏
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 9 месяцев назад
ማሻአላ ቦታው ነት ነው
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
ወሎ ከሚሴ
@xxooxxoo2668
@xxooxxoo2668 Год назад
ماشالله bateligram yulunim fotowun liqaqlin batraf masha Allah
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
አሉ እኮ ቴሌ ግራም ላይ
@xxooxxoo2668
@xxooxxoo2668 Год назад
ሊንኩን በዝህላይ አስቀምጠዉ. የቴሌግራሙን ማለቴነዉ. በዛአልወጣልኝም
@xxooxxoo2668
@xxooxxoo2668 Год назад
ሀልጋ ቡፌቁምሳጥን ኮሶሞ ቲቪስታንድ.ብቻሁሉንም. ቆንጆ ያልካቸዉን. ልቀቃቸዉ እንድመርጥ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
በዩቱብ ላይ ከስር ዲስክሪብሽን ቦክስ ውስጥ ግቢና የቴሌግራም ቻናል አለ የተለቀቀ ማየት ትችያለሽ
@ZainabZainab-cf2nb
@ZainabZainab-cf2nb Год назад
ማሻላሕ ጫትን ዘረኝነትን ሺርክናአ ብዳን ከሓገራቺን ያጥፋል ወጣቱ ስራሰርቶ ዲኖር ትዳር ዲይዝ። እኛሤቶቺ ያረብ ሰራታኛ ሑነን እዳቅር 👍👍👍🌷🌷🌷🌷
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
ለካ ለካ ሶሂህ ንግግር ነው የተናገርሽው እህትዋ አላህ ዱአሽን ይቀበለውና
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 9 месяцев назад
@@Nurumohammed-pm3ce አሚን
@user-fg4eq3tk7i
@user-fg4eq3tk7i 9 месяцев назад
​@@Nurumohammed-pm3ceኸኸ
@user-jf6rd4se7b
@user-jf6rd4se7b Месяц назад
አድራሻ የት ነዉ
@applered4091
@applered4091 9 месяцев назад
ዋው ያምራል ግን በአልሙኒም አሰሩም ከለ አሳየኝ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
ምኑን ነው ባለሙኒየም
@meserettilahun9929
@meserettilahun9929 7 месяцев назад
Esheg new enda? Materials mendne new
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 7 месяцев назад
M D F New
@ag407
@ag407 3 месяца назад
😂 why the wall cabinet is very high 😳 Above your head
@madinachanel6313
@madinachanel6313 Год назад
ማሻ አላህ በርታ ግን ለጭቃ ቤት ይሁናልደ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
አዎ
@user-rt3sf4iw6s
@user-rt3sf4iw6s 9 месяцев назад
የጨቃቤትአሳየን እኔጨቃነውቤቴ ወድምመለምየ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
ከ2 ቀን ቡሃለ ጠብቂኝ
@MandefroKabtimer-dz5yy
@MandefroKabtimer-dz5yy 6 месяцев назад
ዋጋው ስንት ነው
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 9 месяцев назад
አመሰግነለው ስፍልገው የነበእኩር በቅርቡ እደውለለው
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
መርሀባ ደወይልኝ
@fatumaendires9587
@fatumaendires9587 Год назад
በአላህ እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ ግን ጥያቄየ ቤቱ ሳይመረግ መስተካከል ያለበት ነገሮ አለ ወይ ወይስ ከተመረገ በኋላ ነዉ የሚገጠመዉ ማለቴ እንዳይወድቅ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
ቤቱ ካለቀም ቡሀላ ማሰራት ትችያለሽ አብሽሪ
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 Год назад
ግን ስትሰሩ ሳከር መግጠሚያ የለውም እንዴ?
@zakealharithy9472
@zakealharithy9472 Год назад
ይሄ አሁን የተሰራው ሙሉውን ስንት ብር ፈጅ ከላይም ከታችም ወንድሜ ንገረኝ ወይም ስንት ካሬ ሜትር ይሆናል?? ብልህ ብለህ ንገረኝን
@seniseni165
@seniseni165 8 месяцев назад
ያገር ውስጥ ነው የውጭ ታውላው
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 8 месяцев назад
በሀገር ምርት ነው የምንኮራው
@seniseni165
@seniseni165 8 месяцев назад
እኔም ማሰራት እፈልግ ነበር እሩቅ ነው እጅ
@dinachnnenweqhelimayoutube5040
@dinachnnenweqhelimayoutube5040 8 месяцев назад
አድራሻህ የትነው በካሬ ስንት ነው
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 8 месяцев назад
ወሎ ከሚሴ
@user-rz6bh8cw2n
@user-rz6bh8cw2n Год назад
ዋትሳብና ኢሞ አትጠቀምም እንደቁጥርህ አይወጣም
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
ኧረ እጠቀማለው በደምብ ሴቭ አድርጉት
@umuabdellah6485
@umuabdellah6485 Год назад
ይሄ አጠቃላይ ስንት ሜትር ነው ዋጋውስ አጠቃላይ ስንት ነው?
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Год назад
በውስጥ መሰመር ያናግሩኝ
@umuabdellah6485
@umuabdellah6485 Год назад
@@Nurumohammed-pm3ce በውስጥ እንዴት ማግኘት እንችላለን።
@kena-wakesayas5981
@kena-wakesayas5981 9 месяцев назад
Anidi kaere sintnewo?
Далее
АСЛАН, АВИ, АНЯ
00:12
Просмотров 1,3 млн
Never waste PASTA SAUCE @itsQCP
00:19
Просмотров 4,3 млн
ፅድት ያለ ኪችን ካብኔት
13:23
Что произошло в ресторане!
0:16