Тёмный

ዘመናዊ 100 ቆርቆሮ እንጨት ቤት ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል በ2016 እሄን ሳታዩ ቤት ስራ እንዳትጀምሩ ወሳኝ ማወቅ ያለባችሁ ነገር 

unboxing news
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

🙏🇪🇹👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሠግናለሁ
#የጭቃቤት #ቤት #ቤትአሰራር
የሞባይል ዋጋ በአዲስ አበባ
• የስማርት ስልኮች ዋጋ በዝርዝር ||...
Samsung Galaxy A13 Price in Ethiopia
• Samsung Galaxy A13 Rev...
የሚሸጡ ቤቶቾ ከብዙ አማራጭ ጋር
• {EP-01} 180 ካሬ G+3 የሚሸ...

Опубликовано:

 

29 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 81   
@unboxingnewss
@unboxingnewss 2 месяца назад
100 ቆርቆሮ ብሎኬት ቤት ሙሉ መረጃ 👇👇 ላይክ ላይክ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-fZoFVsCEVT4.htmlsi=yUOywyhVOUHCls77
@hayatzain6137
@hayatzain6137 2 месяца назад
ወዲም አማና መልሥልኝ ቆጆ ሳላ ሠፍ ያለ ሤንት በሥት ነው መሆን ያለበት እ100 ቆረቆሮ ቤት ላይ
@hayatzain6137
@hayatzain6137 2 месяца назад
አሥቸኳይ ነው መልሥልኝ
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZeharaMohammed-tn2bd
@ZeharaMohammed-tn2bd 2 месяца назад
1ኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ ወንድማችን እናመሰግናለን ለመረጃዉ
@seadabinthussen77
@seadabinthussen77 28 дней назад
ወላሂ የዚህ ልጅ መረጃ እውነታዊይ ነው እኔም ስላየሁት ፈርቅ የሆነብኝ የወዝ አደር ብቻ ነው ትክክለኛ መረጃ ነው ሠው የሚያወራውን እየሠማን ከምንፈራ ይህን መረጃ ተደግፈን ወስራ ብንገባ አበረታታችና አጠናካሪም ነው በርታ
@5GUnboxing
@5GUnboxing 2 месяца назад
እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 2 месяца назад
እናመሠግናለን
@FoziyaAhmed-cu3pv
@FoziyaAhmed-cu3pv 2 месяца назад
*ዋለይኩምሰላም ወራህመተላሂ ወበረካተሁ ወንድም ሽኩርን የምፈልገው መረጃ ነበር ገና ቦታ ገዛሁ ለመጀመር ያስብኩት 100ቆርቆሮ ነው፡ኢንሻ አሏህ*
@zaeem5406
@zaeem5406 Месяц назад
ቦታ ስንት ገዛሽ
@FoziyaAhmed-cu3pv
@FoziyaAhmed-cu3pv Месяц назад
@@zaeem5406 650.000ሺ
@deiebemnaiche7246
@deiebemnaiche7246 Месяц назад
ለኔም ምኞቴ ነው ቦታ ገዘው አውን ውደ ቤት😢😢
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v Месяц назад
ዋው እናመሰግናለን ❤
@lubabamohmmed4324
@lubabamohmmed4324 Месяц назад
አይ ሲገቡቡበት ወጭው ብዙና ብዙ ነው ሚዲያ ላይ እደሚወራው አይደለም
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k Месяц назад
ሳህ የጀመረ ያቀዋል
@beretukanMeles
@beretukanMeles Месяц назад
እውነት ነው ያየው ያቀዋል
@user-oe1vr6fe8z
@user-oe1vr6fe8z Месяц назад
ትክክል ለምን ግን እንደዚህ ከቀለለ እነሱ በሚሉት አይስሩልንም ብሩን እንከፍላለን 😅😅😢 እጩ እራስ ይነቅላል
@birtukan310
@birtukan310 2 месяца назад
አሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እናመሰግናለን ወድማችን
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Месяц назад
እንደው እውነት ከሆነ 100ቆርቆሮ 1.3 ጥሩ ነው ወሎ ኮምቦልቻ ይሰራልኛል ይህ ብር ሁሉንም ነገር ገዥቸ ቦታው ለትራንስፓርት አመች ነው ከተማ ውስጥ ነው
@user-fy4je9xx4i
@user-fy4je9xx4i Месяц назад
ውአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላ አሏህ ያሳካልን የምኞታችንን ያረብ❤❤❤❤❤❤
@wudeyeshawlijyoutube4562
@wudeyeshawlijyoutube4562 Месяц назад
በቦሎኬትስ ስንት ይፈጃል
@guy7911
@guy7911 Месяц назад
እናምሰገ ናለን በርታ
@birtukan310
@birtukan310 2 месяца назад
መኮይ ኩትራት የሚይዝ ፍልግልኝ ያው አሁን እረብሻነው ሲረጋጋ እሻአላህ
@djsghsjshsh6896
@djsghsjshsh6896 Месяц назад
ያገሬ ልጅ
@user-kl4hs2fb3f
@user-kl4hs2fb3f Месяц назад
ማሻ አለህ አራ እኔማ ገነ ወህ ልክእና ቤት ለማቆም 50.00ዐዐሺ አለበቅኚም 😪
@user-oe1vr6fe8z
@user-oe1vr6fe8z Месяц назад
ሚዴያ ላይ እንደሚወራው አይደለም ሲገባ ከባድ ነው ብርታቱን ይስጠን
@hayimanottemechew1257
@hayimanottemechew1257 2 месяца назад
የጂብሰንእና የኮርንስን ገረኝ75ቆርቆሮ ኮርንስብላስቲክ
@user-oe1vr6fe8z
@user-oe1vr6fe8z Месяц назад
የኔቢጤ እኔም እያልኩኝ ነበር😊😊
@emebettilahun1297
@emebettilahun1297 Месяц назад
ወንድሜ የመሬት ወይም የቤት መስሪያ ቦታ ዋጋ ብትነግረን 🙏🙏🙏
@AsyaHusan
@AsyaHusan Месяц назад
እስትካሬላይነው የተሰራውቤቱ
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 2 месяца назад
እሶትክላስነው መስራት የምፈልግው ኢሻአላህ
@57623
@57623 Месяц назад
እናመሠግናለን ወድማችን ስሚቶ ስሚቶ ስት ገባ መልስልኝ????
@GhG-vo5hj
@GhG-vo5hj Месяц назад
እንድሜ የገጣር ዲይዘን አሰያኝ በ አላህ❤❤
@Momena-zd1um
@Momena-zd1um Месяц назад
ሥልክ ቁጥርሕን በላክልኝ በኩትራት ለማሠራት በነገራችላይ ሕልሜነው ቀሥ ብለሕ ላክልኝ ሥልክሕን 2026
@geemayle7969
@geemayle7969 Месяц назад
ባዶ መሬትስ?
@marema19wabela77
@marema19wabela77 Месяц назад
inamasaginalen❤❤❤
@GkhdgsgdJdbdhsh
@GkhdgsgdJdbdhsh 14 дней назад
ምኞቴን አሳካልኝ ❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Месяц назад
80 ቆርቆሮ ሶስት ክፍል ቤት አይሆንምደ ውዶች እስኪ ንገሩን ከሳሎን ውጭ ማለቴ ነው
@deiebemnaiche7246
@deiebemnaiche7246 Месяц назад
ቀንም እያነገረክ🎉🎉 ለዬቴን መውቅ ጥሩ ነው😢
@zula983
@zula983 2 месяца назад
ግን እናንተ ጋር አይሻልም ከኛ ከቡታጅራ
@Emuwlyw
@Emuwlyw Месяц назад
የቡልኬት በመቶ አምሳ ካሬ ስንት እንደሚፈጅ ስራልኝ ወንድሜ ለቤትህ አድስ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 Месяц назад
እኔ እዳወወ ቤት መስራት ሳስብ ጩኺ ጩኺ ይለኛል1 ሚልየን ብርኳን አይጨርስልሽም ሲሉኝ ተስፋ ልቆርጥ ነው
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q Месяц назад
እኔ ጎደኛ አለሁሽ ጋሪያ የለምጅ ኡኡኡ ብል ነፍሴ😂
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 Месяц назад
@@user-jv6ki6ht6q ክክክ ወየው እናቴ አይዞን
@user-rx4mx1hv1f
@user-rx4mx1hv1f Месяц назад
እየተበላን ነው እኛ
@user-gg5td6ib5h
@user-gg5td6ib5h Месяц назад
ቁጥር አታቅም እዴ
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k Месяц назад
ረ አዳወራኸው ቀላል አደለም
@shawayashawaya8463
@shawayashawaya8463 Месяц назад
Ene ekko 4 kefle 700000 yetawbet ekko
@user-xm8ez8xb9e
@user-xm8ez8xb9e Месяц назад
ቀኑንም ወሩንም ተናገር ግልጸ እዴሆን አመተምረቱብቻ በቂ አደለም
@lubabalubaba3981
@lubabalubaba3981 Месяц назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ እስኪ ከቻልክ ደሴላይ 250 ካሬ ነው ቦታው የሚሰራው በእንጨት ነው 90 ቆርቆሮ በስንት ያልቃል?
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 Месяц назад
1 m ይፈጃል ዝምብለሽ ስሪ
@hirut758
@hirut758 Месяц назад
ውዴ አስኪ ሳውዲ ከሆንሽ ተባበሪኝ በአላህ ብር መላክ ፈልጌ ሰው አጣው እና የምትልኪበትን ስልክ ቁጥር ርፕሌ አድርገሽ አስቀምጪልኝ አትለፊኝ
@user-yd8bm3ve2x
@user-yd8bm3ve2x Месяц назад
Yemishexi beti ale
@user-mr1cy9xr9q
@user-mr1cy9xr9q Месяц назад
❤❤❤❤❤
@57623
@57623 Месяц назад
ጨምሯን ብለዉኝ
@FatimaFatima-hz8wi
@FatimaFatima-hz8wi Месяц назад
የት አካባቢ ነዉ ጠርብ 50 ብር የሚሸጠዉ ሀይቅ አካባቢ መቶ ብር ብለዉኝ ነዉ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Месяц назад
እኔም ሀይቅ ልገዛ ዘጠና አሉኝ 😢😢በጣም ተወደደ
@FatimaFatima-hz8wi
@FatimaFatima-hz8wi Месяц назад
@@ruhamabarkot4802 ክረምቱን ቢረክስ
@user-wz8cp8zd9h
@user-wz8cp8zd9h Месяц назад
የኔ ❤❤❤ቆሞ ቀር እር ኡኡኡኡኡ
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 2 месяца назад
የእኔ ከዚህ አልፋል ሲሚንቶ በልቶኛል ግን መቶ ሀያ ቆርቆሮ ነው
@comcell3831
@comcell3831 Месяц назад
😮😮😮
@AwaleSabah
@AwaleSabah 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 2 месяца назад
እሽ የብሉኬቱን እንጠብቃለን የቱ ይሻላል የሚለውንም በዛው
@unboxingnewss
@unboxingnewss 2 месяца назад
ተለቋል የመጀመሪያ ኮሜንት ላይ ሊንኩን አስቀምጫለሁ
@user-vb1yh4qe9y
@user-vb1yh4qe9y Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 Месяц назад
የኔ እንጨትና ቆሮቆሮ ለማቆም 3መቶ ሺ ነው የጨረሰ አንተ የነገርከነን ሰምቸ ጀምሬ ሰማይና ምድር ወንድሜ
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss Месяц назад
እረ ያስቸገረን ህገወጥ የገዛም የሸጠም አአምሥት አመት ፅኑ እሥር እያሉነው ወይም የሁለመቶ ሽብርቅጣት ንገረኝ እዳታልፈኝኝ
@almasbh6100
@almasbh6100 Месяц назад
የኔም ጥያቄ ነበር 😢😢😢
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss Месяц назад
@@almasbh6100 አላህ አለን ኢሻላህ ዱአነው ማሬ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Месяц назад
አምሳ አመትነው ያልሽው😢😢
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss Месяц назад
@@RahmahRahmah-qd5hh አወን ውደ ያለበለዛ ቅጣቱ ሁለመቶሽ ብር ይላሉ አላህ ያውጣልንጅ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Месяц назад
@@ToybaAragaw-jz8ss አላህ ያውጣልሽ እህቴ የድካም ውጤትሽ
@Sebskryb
@Sebskryb Месяц назад
ተሥፍም የለው ደሚጨመር
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Месяц назад
🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
@sisayteshome2284
@sisayteshome2284 Месяц назад
❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮❤❤❤
@user-xm8ez8xb9e
@user-xm8ez8xb9e Месяц назад
ቀኑንም ተናገር በስት እደሆን
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Месяц назад
May. 30.
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Месяц назад
May 30 hubi
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Месяц назад
እናመሠግናለን
Далее
МЕГА ФОКУС С ЧИПСАМИ
00:42
Просмотров 283 тыс.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Просмотров 7 млн
House price in Ethiopia
12:08
Просмотров 463
МЕГА ФОКУС С ЧИПСАМИ
00:42
Просмотров 283 тыс.