Тёмный

ዘመዴ አዲስ ጉድ አመጣ 3ኛ የፋኖ አንጃ? || አቶ ጌታቸው ረዳ የፈሩት ደረሰ || ደጺ ወዴት? || ዶክተር ደረጄ አረፉ || ዘማሪ ደረጄ ምን እያሉ ነው? 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 249 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 208   
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 21 день назад
መሪያችንን እንከተላለን ችግኝ እንተክላለን 🎄🌿🎄🍀🎄🌳🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄🌳🎄☘️🎄🌿🎄🌿🎄🌿🎄☘️🎄🌿🎄🌿🎄🌿🎄🌿🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 21 день назад
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጀግኒታችን እናመሰግናለን
@tadesseabebe5746
@tadesseabebe5746 21 день назад
Abe Abe , so wonderful and lovable media. Thank you
@tewodrostelila9495
@tewodrostelila9495 21 день назад
መሪአችን ስለ ዶሮ የተናገረው ትክክል ነው በአንድ ወቅት በጀርመን አገር በአንድ ከተማ አበሾች ተሰብስበው ዶሮ ወጥ ሰርተው አበሉአቸው ስሙም ዶሮ ወጥ ይባላል ብለው ነገሩአቸው ነገር ግን በማግስቱ በጋዜጣቸው አድንቀው የሽንኩርት ሱፕ አበባን ብለው ነው የፃፉት።
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 21 день назад
ሃቅና ሳቅን እንዲሁም አዲስ ሚዲያ ይህ ስራ በጣም ትልቅ ትልቅ ነው ከፖለቲካ ዜና በላይ በርቱልን አጋልጡልን
@edoardotestore9713
@edoardotestore9713 21 день назад
አቤ ዩመንግስት ስራ እየስሩ በመንግስት ስራ ስአት የራሳቸውን ስራ ይስራሉ እንዲህ አይነት ስራ በእያንዳንዱ መስሪያቤት ክትትል ካልተደረገ ምርታማ ነትን ማረጋገጥ አይቻልም
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 21 день назад
መከላከያን የሚነካ ዋዋዋዋዋ
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 21 день назад
This is a very serious problem. That is what is making people blame the government. Dr Abiy is trying to do his best most Ethiopians are not working at all so the government should take action.
@gdr668
@gdr668 21 день назад
ትክክል ናቸዉ ሽንኩርት ለመብላት አመት የምንጠብቅ ምስኪኖች ....የአመጋገብ ባህላችንን እንቀይር
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 21 день назад
ብልቱን በአደባባ መቁረጥ በድባባይ መስቅል ነው 🇪🇹🇪🇹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 21 день назад
ሀብታሙ 360 ተንቀሳቃሽ እሬሳ ነዉ የሱ ፋኖ ነዉ ህጻኗን ደፍሮ የገደለብን
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 21 день назад
መነሻችን ኢትዮጵያ መድረሻችን ፓን አፍሪካ ዋው ዋው ይሆናል ኢሻአላህ ታዲያ አብቹን ይዘን ቆራጡ መሪያችን ::🙏🇪🇹🙏
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 21 день назад
አቤቶኪቻዉን የሚነካ ዋዋዋዋዋ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 21 день назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም blessed 🙏🙏🙏🙏
@mkmm1031
@mkmm1031 21 день назад
ኢትዮጲያን የነካ አይኑረው በረካ
@letashuffo6350
@letashuffo6350 21 день назад
ትዕግሥት የፍርሐት ሳይሆን የእርቆ አስዋይነት ውጤት ነው ።
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 21 день назад
ለሄቨን እናት ከንቲባችን ቤት ስለ ሰጡአት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ፣!!!!
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 21 день назад
አቤ ማሽ አላህ አላህ ያሳድግልህ ታናሽ ወንድምህን አድርሰሀል ::🌹🌹🌹
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 11 дней назад
Thank you Abe. About service it is real all kebele and woreda all day and also civil service offices
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 21 день назад
ቢኒዬ እናትህም እናቴም ኢሻላህ ሊጀና ያረብ ::🌹
@user-ky9jl9tn3n
@user-ky9jl9tn3n 21 день назад
አቤ ጠቅላዩ ሰለ ዶሮ የገለፁት አገላለፅ አቅም የሌለው ከዘይት መወደድ ጋራ በተነሳ በገለፁት መሠረትም ያለዘይት ሠርቶ መመገብ እንደሚቻል እና በአሁኑ ጊዜ እየተመረቱ የሚገቡ ዘይቶች በህዝቡ ጤና ላይ እያስከተለ ያለውን ችግርና የዘይት አጠቀቃቀምን መጠኑን እንዲቀንሱ ለማስገንዝብ ነው ሁልግዜ የሚተላለፉትን መልዕክት በማጣመም የሚቀርበው እጅግ አሳዛኝ ነው ከዚህ ቀደም አኗናርን በዚህ መልክ በመመገብ ይቻላል ተብሎ ስለ ሙዝ የተሰጠውን አሰተያየት ትችት ሰምተናል ቁንሰል ቃላትን እየነጠሉ የሚተችቱ እነዚህ በቀን አራቴ የሚበሉ ቅንጡ ገበታቹው ጠረጵዛ የሚሞላ ሰዎች ናቸው ። 28:23
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 21 день назад
አዳነች አቤቤን የሚነካ ዋዋዋዋዋ
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 11 дней назад
Your message is true thank you
@TiruminabebeLagiso-qy1xz
@TiruminabebeLagiso-qy1xz 6 дней назад
Mr abe...zamare dr.dereje kabeden really motu. Kadmahe zimarewun nabark masamat yenabarabhi..motun abasrkilin.gid yellum .. really when I listen he is daii I am shokd
@workuosman892
@workuosman892 21 день назад
ይመችሕ
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 21 день назад
❤Please pass to our thanks to Adanch Abebie and the media. A.A administration must take actions. How come there is no power? The government (Fed and the city administration) investigat and take serious actions.
@user-nk9lt2zo3m
@user-nk9lt2zo3m 21 день назад
አማራ ነፃ ከወጣ መንግስተ ሰማይ ይወርሳል የሚል ብሒርተኛ
@MesiGirma-o2d
@MesiGirma-o2d 20 дней назад
እሰይ እንኳን ዝብርቅርቅ ይበሉ እንደው ሰፈራቸው የረገጡት ሁሉ ባቢሎን ይሁን አሁንም አይግባቡ ቋንቋቸው ይደባለቅ
@md277
@md277 21 день назад
በትክክል ነው እኔም ዶሮውን ሳይሆን ሽንኩርቱን ነው የምወደው የምበላው እግር ብቻ ነው
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 21 день назад
አረ ቢኒ በናትህ ልቤን በሳቅ አቆሰልከው አረ ቢኒ ቁም ነገርህ ሲመች ቀልድህ ሲጣፍጥ የአላህ ስጦታ ይሉሀል ይሄ ነው ::
@user-bx2en7dx2s
@user-bx2en7dx2s 21 день назад
እውነት ነው 2kg ዶሮ 4kg ሽኩርት ነው የሚጨመርበት ለምን ይዋሻል ። ሀቁን ተቀበል የሚገርመው አንድ ቤተሰብ ካለው በዓመት አቭሬጅ ሶስት ካረድን ጥሩ ነው ብዬ ገምታለው። ጠቅላይሚኒስቴሩ ያሉት ሠርተን ፡ ከፍ አድርገን እንብላ በቀላሉ በተለያየ መልክ እንጠቀመው አሉ። ምንድነው ስተቱ የሚያሳዝነው ድክመታችን ለምን ተገለጠ ብሎ የሚቀባጥር አክቲቪስቶችን ማስወገድ ያስፈልጋልና ተጠቀቁ ማለት ያስፈልጋል። አስመሳይ ልማት ጠልሁሉ የሀገር ተቆርቃሪ ይመስላሉ።
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 20 дней назад
ምን ነካህ አቤ ትችት በሚገባው ቦታ ላይ ሲሆን ያምራል ይህ መኪና ከየት ተነስቶ እንደመጣ ሳይታወቅ በዛ ላይ በክረምት መኪና ለምን ቆሸሸ ያስብላል? የግል መኪናዋችንም ብታይ ክረምት ላይ እንደዚሁ ናቸው አንተም ያለህበት ሃገርም ቢሆን በክረምት እንዲህ አይብዛ እንጂ ጉዞ ላይ የሚረጫጩ ነገሮች መኪና ያቆሽሻሉ
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 19 дней назад
ማረን ማለት ነው እግዚአብሔርን ወራው ሁሉ የሚያስፈራ ብሎ እንደዘመረ እራሱ የሚያስፈራ ሆነ እግዞዮ ማለት ነው ምህረት ያድርግለት እግዚአብሔር 😂😂😂😂
@MelakuAragaw-i5c
@MelakuAragaw-i5c 21 день назад
የአባቶታችን እንቅስቃሴ ነበር ፓን አፍሪካኒዝም
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 20 дней назад
Welcome back my dear brother
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 21 день назад
ሄቨን የኔም ልጅ ነች ፍትህ ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ትንሿ ሄቨን😢😢😢
@444jerusalem
@444jerusalem 20 дней назад
😂😂😂አቤ ቀልድህ በጣም ይመቸኝል ።i am exciting to see you in Addiss ጳግሜ 3
@Sane-mf4ux
@Sane-mf4ux 20 дней назад
ነብስ ይማር 😢
@tewabechmeconen1911
@tewabechmeconen1911 21 день назад
የሳሚን ህሳብ በጣም ነው ሁሌ የማስበውን የተናገረው አመሰግናለሁ
@tolashtola6224
@tolashtola6224 21 день назад
አቤ ምን ለድርግ እኔ ያለውት አደማ ነኝ ትሼርቱን በገኛው ደስታዬን አልችልም ነበር ለማንኛው የሀቅና ሳቅ ደገፊ ነኝ የሽሮ ሜዳ ልጅ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ጉልት ገ ቢያ ሳይደርስ።መነሻችንም መድረሻችን ኢትዮጵያ ነው።
@emebeteruma
@emebeteruma 20 дней назад
እኛ ዶሮ የምንበላው ለአመት በዓል ነው
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 21 день назад
አቤ ክረምት መሆኑን አትርሳ የትኛው መኪና ነው በክረምት ንጹህ የምታገኘው ::
@abanetsolomon5739
@abanetsolomon5739 21 день назад
Abe seyume selam nw
@tesfayebekele5465
@tesfayebekele5465 21 день назад
የዶሮው ነገር እውነት ነው።አሁን አሁንማ የተሻለ ገቢ ያለውም ዶሮ ወጥ ብርቁ ነው።የፈረንጅ የሥጋ ዶሮ በብዛት እየረባ ነው።አሩስቶውን በቀላል ወጪ መብላት ይቻላል ።
@MesfinMesso
@MesfinMesso 21 день назад
ገሽ ሓቅ በርታ
@christianeshale6621
@christianeshale6621 21 день назад
# ፌቪን የኔም ልጅ ነች ⚖️
@user-zu9kp7zd1j
@user-zu9kp7zd1j 21 день назад
Tekkile nw d.r abiy ❤❤
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 21 день назад
Knowledge transfer is an excellent idea. I also think a lot about it. I thank the gentleman who suggested it.
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 19 дней назад
የአሁን ጊዜ ስው ምነው ቅንነት አጣ እውነት ነው ከዶሮው ሺንኩርቱ ነው የሚበዛው እኔ እንደገባኚ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ዶሮወጥ ብቻ አመትባሃል ጠብቀን እንመገብም anytime chicken Aristo በዳቦም እንመገባለን ቺግር ይወገዳል ተባብረን ከሰራን ከተባበርን ነው ያሉት president Abby ስለዚ ወገኔ አረ thank you ማለት እንልመድ መቼ ነው ለስውም ለእግዚአብሔር ተመስገን የምንለው በእርግጥ አሉ ብዙዎች እግዚአብሔር የሚያመሰግንበት ሁሉም ማለቴ አይደለም complaintይብቃን ወደፍቅር እንመለስ pleaseወገኔ thank you❤
@SolashHare-pc8qe
@SolashHare-pc8qe 21 день назад
ዘማሪ ደረጄ ጤነኛ ነው ለማለት እቸገራለሁ
@gabrielavinchenzo9000
@gabrielavinchenzo9000 21 день назад
ABEYEN YENKA WA WA WA ABEAY DR DEREGE YETELYE ZEMARY NEBER M. K C HERCE ABEREN NEBERN TADYA MEN YADERGAL TSMEME BEMOTE
@girumegelete8460
@girumegelete8460 21 день назад
Dr dareje kebede betam teru zemare neberu betam yasazenal esacewen matate geta yasebacew
@TigistYelfasew
@TigistYelfasew 20 дней назад
እወነት ነወ
@getachewdinku6135
@getachewdinku6135 21 день назад
አቤ እነሱ ሰልጥነው ሰልጥነው መሬት የማይቆፍር ዶማ ሆነዋል።ተዋቸው ።
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 21 день назад
ወገን እንዳላት መረዳትም ሥነልቦናዊ ፋይዳው እጅግ ጥሩ ነው
@yabetsidaniel1699
@yabetsidaniel1699 21 день назад
በርቱ ሁሉም ቢሮ ላይ ይሁን?
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 21 день назад
እርግጠኛ:ነኝ:ዶክተር:ደረጀ:ከበደ:በራሱ:ለብቻው:የሚያብድ:በሰባት:እጥፍ:አጋንት:የሰለጠነበት:ትምክተኛ:ነው:ነፍስ:ይማር::
@gdr668
@gdr668 21 день назад
እንኳንም ላይክ ያላደረኩ እንደ ቢኒያም አይነት ደዋይ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 21 день назад
ሰላም አቤ መልካም ሀቅና ሳቅ አቤ ስዩሜ ቻናሉ ዘጉበትወይ ስዩሜ ባለህበት ሁሌም ሰላምህ ይብዛ
@MESERETT-n5e
@MESERETT-n5e 21 день назад
❤❤Dear our brother Abbe , Where is Seyoum?❤❤
@MesiGirma-o2d
@MesiGirma-o2d 20 дней назад
አቤ እራሳቸው እኮ ስላልሰለጠኑ ነው እነሱ 19 40 ላይ ቆመዋልና የኢትዮጵያ ህዝብ እንደዛ መሰላቸው ?
@christiangirl9788
@christiangirl9788 21 день назад
PM Abiy is write about chicken .Chicken consumption in Ethiopia is very few comparing to other African countries
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 21 день назад
ጠላትህ አፈር ይሁን ቶኬ ኬኛ ደግሞ ለላይክ
@elsakassa1088
@elsakassa1088 21 день назад
😂 አቤ ልጅህ ጀግና ነው አተረማመስህ ተልኮ አለው 😂ይመችህ ቆንጆ ልጅ አለህ እድግ ይበልልህ
@endalewami7099
@endalewami7099 14 дней назад
Hመናዊ ልመና ወይ ጊዜ ስንቱን አሳየን!!!!
@mesfinabebe9358
@mesfinabebe9358 21 день назад
እውነት ብለሀል ቆሞ የሞተነው እግዚአብሄር ይቅር ይበለው
@chimdoanchala7051
@chimdoanchala7051 21 день назад
ነፍስ ይማር
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 21 день назад
So happy to see finally such a public service in Ethiopia.KEEP IT UP!!!!You are doing good.And soon you will see the fruit of your effort.ትልቅ፡ትውልድን፡የመታደግ፡ሥራ፡ነውና፡የምትሰሩት፡በርቱ።ሥራ፡ማክበር፤የሥራ፡ሰዓትን፡ማክበር፡ትልቅ፡አዋቂነት፡ነው።በምድርም፡በሰማይም፡ያሸልማል።😅😅Bunch of irresponsible,liars, unfaithful,arrogant employees,your days are counted.
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 21 день назад
እነ ፋሲል ፋ ኤም ኤስ እሬሳዎች ናቸዉ
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 21 день назад
Selamehi yebeza abe
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 21 день назад
ሰላም አቤ
@husseinmamme5022
@husseinmamme5022 21 день назад
አቤ ጃፓን ሂሮሽማ ላይ በተጣለው አቶሚክ ቦንብ የተነሳ በርካታ አካለስንኩላን ልጆች ተወልደዋል። አሁንም የዘመነ ልጅ ተከታተሉት ምክንያቱም የሰራው ኒኩለር በሪሱ ላይ ሊደርስ ይችላል።
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu 21 день назад
ሃያሰባት፣አመት፣የነበሩ፣መነሸችን፣አማራ፣መደረሸቸን፣በተመገሰት፣ያሉት፣
@MesiGirma-o2d
@MesiGirma-o2d 20 дней назад
ልቀቁ ተብሏል እኮ አቤ በተለይ አርብ ቀን ጭራሽ ነው ማይገቡት መብራት አውቀው ነው ሚያጠፉት
@user-tf9ef6ic4t
@user-tf9ef6ic4t 20 дней назад
EnegnihYhager Banda min madreg Yeshalal?
@MustefaAli-g5z
@MustefaAli-g5z 21 день назад
ፋኖ ደረጄ በማረፉ እኛም እረፍት ይሰማናል ሌሎችም አዛዉንቶች እንድሁ መንፋሳዊ ሕይውታቸው ተግማምተው ለንሃሳም ስይበቁ ያርፋሉ እንግድህ ሲኦል ያላችሁ ወዮላችሁ ዘረኛው ፋኖ ደረጄ መታላችሁ
@liyusewayalew9802
@liyusewayalew9802 21 день назад
ትክክል ነው ወደፌት መነገድ ደር ላይ እንደ በቆሎ የማሸጥበት ጊዜ ይመጣል በየ እገመታለሁ
@yasinMuhdin
@yasinMuhdin 21 день назад
ቴኳንዶ ነው
@gdr668
@gdr668 21 день назад
ቤታቹ አንድ ክፍል ነዉ እንዴ ? ቢያንስ ልጅህ (መባ) ይህን ዉጥንቅጡ የወጣ ፖለቲካችንን በዚህ እድሜዉ አይስማ ።
@sabrnuru4692
@sabrnuru4692 21 день назад
እረ እገር ውስጥ ገቢ በሄደችልን የተጎዘጎዘ ሙሰኛ ይለቀም ነበር
@kefeleTabor
@kefeleTabor 21 день назад
ልጅህ ነው? እግዝአብሔር ያሳድግልህ።
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 21 день назад
እናሰለጥናለን ባዬች ጦርነት የኃላ ቀርነት መገለጫ መሆኑን እስከሚረዱ ድረስ እዛው እራሳቸውን ያሰልጥኑ
@GemeArfasaDesta
@GemeArfasaDesta 21 день назад
መኪናው
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu 21 день назад
ይሄ፣የፊልድ፣መኪና፣ነው፣እያስደንቅም፣በየክፍለከተማ፣ነው፣
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 21 день назад
ዶክተር አብይን የሚነካ ዋዋዋዋዋዋ
@Hope-l4m
@Hope-l4m 21 день назад
Dr Dereje RIp😢
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 21 день назад
ደረጀ ከበደ- ከዘማሪ ወደ ቀባጣሪ! ለማይረባ አይምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ይላል መጽሀፍ።
@JaguarTiger-k8b
@JaguarTiger-k8b 21 день назад
አሁን ክረምት ነው ሰአቱ
@musedegefe5906
@musedegefe5906 21 день назад
I am your new follower, Abe!
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 21 день назад
ወንድም አንተም ተራ ነቀፋህን አቁም ኢትዮዽያ ክረምት ነው በጣም ብዙ ቦታ ይነቀሳቀሱ ይሆናል የሚሰራ ሰው ሊቆሽሽ ይችላል እዚህ እኔ ባለሁበት አሜሪካ እነዲዚህ አይነት ነፍ ነው ምክኛቱም ጠንካራ ሰራተኞች ናቸው ጭቃማ ቦታዎችን ወደ ንፁህ አስፋልትነት ስለሚቀይሩ እንደአንተ ቁጭ ብሎ የሚያወራ ላይቆሽሽ ይችላል ሰራቸውን እንደጨረሱ እንደሚያፀዱት እርግጠኛ ነኝ አትውረድ
@yahagarefkr3829
@yahagarefkr3829 21 день назад
አይ ቴዲ አይን ሳይኖረዉ እንዲ የተነተነልን አይን ቢኖረዉ አያኖረንም፡፡ እባብ የልቡን አይቶ ምን እግር ነሳዉ ፡፡
@MeslceMasabo
@MeslceMasabo 17 дней назад
❤❤❤
@MelakuAragaw-i5c
@MelakuAragaw-i5c 21 день назад
እውነት ነው ወይዘሮ ደረጀ በቁሙ የሞተ ነው
@husseinmamme5022
@husseinmamme5022 21 день назад
አቤ እኔ ልጅ ሆኜ የተወለድኩበት ዶሮ የድሃ ምግብ ይባል ነበር። አንዳንድ ሰዎች እንደሆቢ ቆቅ አድነው ጠብሰው ይበሉ ነበር። ዶሮ ያገኘችውን ትባላለች እያሉ አብዛኞች አይበሉም።
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 21 день назад
Besmeab 😢😢
@mekonnengeberemichael7532
@mekonnengeberemichael7532 21 день назад
አቤ ክረምቱ ከባድ ነው አጥበህ ብትወጣ ወዲያው ይበላሻል
@user-ce2xs8ml4v
@user-ce2xs8ml4v 21 день назад
ዘማሪ ደሬ/እኛ ደሬ ነው የምንለው/ ምን እንደተጠናወተው አላውቅም። ግና ወደ ትክክለኛው መስመር እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለሁ። ለቀድሞ ስራዎችህ ውለታ አለብኝ።
@user-bx2en7dx2s
@user-bx2en7dx2s 21 день назад
ይሄ ኢመርጀንሲ ኦዲት ያስፈልጋል በርቱ ኢኤምኤስ በርቱ የማስተካከያ ቁልፉ ይሄ እና ይሄ ነው ባይ ነኝ በርቱ
@tarikutesfahu
@tarikutesfahu 21 день назад
ታሪኩ አይነ ሥውሩ ነኝ
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 21 день назад
ደረጀ ከበደማ እዉነትም አጋንንት ሠፍሮበታል።
Далее
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 357 тыс.