Тёмный

#ዘማሪት 

The Christian News
Подписаться 55 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
የዘማሪት ዘርፌ ከበደ አስገራሚ የአገልግሎት ጉዞ
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News
Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news, blogging , information, vine ... all Entertainment are available in Our channel subscribe now
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now ⏩ / @thechristiannews
FACEBOOK ⏩⏩www.facebook.c...
Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022: #TheChristiannews
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News

Развлечения

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@TheChristianNews
@TheChristianNews 2 года назад
#በዚህች ሴት ህይወት ውስጥ እንዲህ አይነት ለውጥ ያመጣው ማነው? ይኸው ትክክለኛ ምላሹን የያዘው ቪዲዮ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ItmjC2wLK2k.html
@TegabuAbo-eb5hb
@TegabuAbo-eb5hb Год назад
ስለ ዘርፌ እግ/ር ይበረክ
@elsabethtesfaye126
@elsabethtesfaye126 2 года назад
ጌታ የረዳት ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን የተጠራች እድለኛ ሴት ዘርፍዬ ተባረኪልኝ የአባቴ ልጅ
@serkalemabebe6613
@serkalemabebe6613 Год назад
እየሱስ
@amansimon5281
@amansimon5281 2 года назад
I glorify the Lord for you. May Christ give us the grace to live in truth in this person.
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 2 года назад
አቤት ይችን አጋንት ባላያት እባክ ፈጣሪ ቶሎ ሰብስባት
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 2 года назад
የጌታ ልጆች
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 года назад
ይቅር ይበላችሁ ማስተዋሉ ይስጣችሁ
@miratayala1622
@miratayala1622 2 года назад
አይዞሽ ተባርክ ለምልም ዘሪፊሸ
@Ehitomezmur2023
@Ehitomezmur2023 2 года назад
ወንድሜ ጆን ተባረክልኝ
@shalomkidusan4192
@shalomkidusan4192 2 года назад
የኔ ውዶች ምርጦች we love u so much be blessed
@zeinazeinash6612
@zeinazeinash6612 2 года назад
አሜን ✊✊❤❤❤🌹🌹🙇🙇🙇🙌🙌🙌
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 года назад
አይ ዘርፌ ከሁሉም የሚከፋዉ የንዋይ ሱስ ነዉ። ነፍስ ካወቅሽ ጀምሮ ገንዘብ ሊገዛ የሚችለዉን ሁሉ በጅሽ ለማድረግ ብዙ ጥሩ ያልሆኑ ነገሮችን ሰርተሻል። እግዚአብሄር ይቅር ብሎሽ ይህችን አለም ልትንቂያት ጀምረሽ ነበር። ሰይጣን በድጋሚ በገንዘብ አታሎ ወደ ማጡ ከተተሽ። ያ የምትወጂዉን መኳኳልና ቅጥ ያጣ አለባበስ የፀጉር ቀለም ወዘተ ተመልሰሽ ተነከርሽበት። እንዳንቺ የክፉዉ ማደሪያ የሆኑ ሰዋች ተዋህዶን እንደ እስር ቤት ያይዋታል። የፆም መብዛት ያንገፈግፋቸዋል። ተብረቅርቀዉ አለመታየታቸዉ ይቆጫቸዋል። አለ መጨፈራቸዉ ያቁነጠንጣቸዋል። ከሁሉም በላይ ደሞ ገንዘብ የያለ መኖሩ አዎን ተዋህዶ እስር ቤት መስላ ትታያቸዋለች። ይችን ከንቱ አለም መርጠሽ ከሀሰተኞች ጎን ቆመሽ የምትወጅዉን ሱስ የሆነብሽን የዘፈን መንፈስ ስታስደስች ሰዉን ማታለል ትችይ ይሆናል ልብና ኩላሊትን የሚመረምረዉን አምላክ ግን ማበል ከንቱ ድካም ነዉ። ስለ ነፍስሽ ፀልይ። እመቤቴ ትድረስልሽ።
@jss1027.
@jss1027. 2 года назад
😀😀😀😀😀
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 2 года назад
በጣም የተገላቢጦሽ ንግግር ነው የአብዬን ወደ እምዬ አሉ ተዋህዶን እስር ቤት አላችሁት ማነው አንገቱ ላይ ክር መስቀል አስሮ የሚዘፍነው የሚጨፍረው የሚጠጣው የሚያመነዝረው የሚሰርቀው የሚሳደበው የሚገድለው ዘረኛው በክፋት የተሞላው ማነው ? ለዘርፌ የተፃፈላት ኮመንት ፈፅሞ እሷ ካለችበት ኢየሱስን ከመከተልና የፅድቅ ኑሮ ጋር አይገናኝም ግን በተዋህዶም ጥሩ ሚሰሩ አሉ
@beliderse4608
@beliderse4608 2 года назад
Amen amen amen lebona tadelat abete hiwet be meder lemenor yehine yakel weta werde aye birrrr
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 2 года назад
ለተናገርከው ነገር ንስሀ ግባ እየሰስ ያድናል don't be against
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 2 года назад
አይዘርፌ❤
@amelezeleke56
@amelezeleke56 2 года назад
zerefe tsgawe yibizaleshe
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 года назад
የመጭረሻው ዘመን ምልክቶች አንዱ ይህቺ ነች የመናፈስቱ አለም በታላቅ ኃይል የሚስራበት መንፈሳዊዉ ህይወቱን በክርስቶስ እየሱስ መድረክ ቤተክርስቲያንን ከምድር ጋር መስፈት በአየር ላይ የሚስራው መንፍስ የክርስቶስ ኢየሱስ መንግስት መቃወም በአለም በጭለማው መንግድ አስራር ጭረታም ፣ የገንዘብም መንፈስ ጠቅልሎ አስገብቶ የገንዘብ አምላክነቱን ማረጋገጭ መስጠት ልባቸው በወደቀበት የእምነታቸው ክብደቱ በእግዚአብሔር መንግስት ነፍሳትን ከማዳን ይልቅ ገንዘብ ላይ መሆኑንን በግልፅ ይሳይል ስለ ሚጠፍት ነፍሳት ግድ የሌላቸው የተጠሩበትና የተስጣቸውን ታላቁን ተልኮ የረሱ ገንዘብ በሚይስገኝው ነገር ውለው የሚይድሩ ነጣቂዎች ናቸው ጵጥሮስም አላቸው -- እኛ ንዘብና የእግዚአብሔር ቃል ደረበን እንስራ ንንንን ? እናንተ 7 ስዎች መርጣችሁ የተመስከረላችሁና በጥሩ መንፈሳዊ ህይወት ይሉትን ለዚህ ስራ ሹማቸው እኛ በፅሎትና በቃሉ እንተጋለን አለ ጥራዊን በትክክል የሚያውቅ የክርስቶስ ባርያ ለዚያ ስራ እስጢፍኖስን ጭምሮ 7 ስዎችን መረጡ የሐዋርያት ስራ የተራቡ መብልቶችን ፣ ስደተኞችን ፣ ችግረኝችን ፣በመንግድ የወደቅቱን በጌታም ቤት የሚበሉትና የሚለብሱት የሌላችውን የሚያይ መንፈሳዊ አይን የሌላቸው ለራሳቸው ገንዘብን የሚስበስቡ አምላኪዎችና አስመላኪዎች በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ይነግዳሉ ዝማሬው ሙሉ አግልግሎቱ ለጌታ ክብር ሲሆን ዝማሬውንም ዘማራዋንም ጌታ አብዝቶ ይባርካት ተባርክናል እውነተኛ ህይወት ይገኝንበት ዝማሬ ነው አካሆሄዱ ግን ቤተ ክርስቲያን በግላ ለትፈፅመው ይለውን ልክ በአለም በጭለማ በመናፍስ አስራራ ክንውን አምጥቶ በክርስቶስ ኢየሱስ መስቀል ስራ ላይ ጭረታ ማውጥታ የጌታን ልብስ እጣ ተጣጣሉበት የሚለው ይፈፅም ዘንድ የዘመኑ ጉደኝች የክርስቶስ ኢየሱስን ተቃዋሚ መንገድ እየጠረጉለት ነው የመጭረሻም ዘመን ምልክቶች አንዲ የጌታ ስም እይስጠራ እርኩስትን የሚይስፍፍ መንፈስ ጌታ ይገስፅውውው -- ቤተ ክርስቲያን ከአለም የምትለይበት መልኮን ማሳጣትና ከመናፍስተ አለም በተላኩ መንፈስ ከሚመስሉ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ የሌለበት የጭለማውን አስራራ አምጥቶ በቤተክርስቲያን መትክል ትልቁ የ 7 የመናፈስት መንግስት ከሚስሩበት አስራር አንዱ ይሄ ነው የዳኑትም ይላቸውን አምጥተው በሃዋራያቱ እግር ስር አኖሩ ሐዋራያቱም ለሁሉም የሚይስፈልጋቸው እኩል ይካፍሉ ነበር በማህላቸውም ችግርን ፣ ደሃም አልነበረም መንፈስ ቅዱስን በአንድነት እንደተቀበሉ እንዲሁ በጌታ ፍቅር በአንድነትና በህብረት እንጅራን ይቆሩስ ነበር ጌታም የስራችውን ፍራ ይባርክ ነበር ። የጌታ እውነተኛ ቃል ቀኝ እጅህ የሚስጠውን ግራ እጅህ አይይ አካሄዳችሁ ሁሉ እንደ አለም / በክፈ መንፈስ በሆነ መመራት አይሁን በስውር የምታደርገው አምላክህ በግልፅ ይክፍልሃል ይሄ ክፍ ዘመን ብዙ መንፈሳዊ የሚመስሉ ግን ከክፉ መንፈሳዎዉ አለም በሚመጡ አጋንታዊ እአስራር ተሞልቶ መንፈስን የሚገሉ ለስጋ የሚመቹ ነገሮች ቀስ በቀስ ስር ስደዋል ከአለም ይለውን ጠቅልሎ በቤተክርስቲያን አስገብቶ የመንፍስት ግዥ ለማንገስ 666 መንፈስ የሚጠቀምባችሁ መንገዶች ውስጥ አንዱ ይሄ መንፈስ ነው የዘሙኑ ፉፅሚ ሲደርስ ከዚህ አይነቶች መንፈስ ከሚመስሉ ነገር ግን ከመነፍስቱ አለም ከሚላኩ ኃስተኛ ድርጊቶች በመጭረሻው ዘመን ፍፅሜ ነቅተን እንጠንቀቅ ጌታ በቅርቡ ዳግም ይመለሳል መቅረጵችንን በዝይት ሞልተን እውነተኛው ክርስቶስ ኢየሱስን በትጋት ነቅተን እንጠብቅ ቀኖቹ ፣ ዘመኑ ክፍ ብቻ ሳይሆን አልቃል ጌታ ድንገት ይመጣል ስለዚህም የክርስቶስ ኢየሱስ መስቀል ጠላቶች ላይ ዝም አንልም ብርሃን ፣ከጭለማ መለየት ትልቁ ምልክቶችን ነው መንፈስ ቅድስ ማስተዋልን ይስጠን ጌታ ሆይ ና ማራናታ ።
@makimaki7260
@makimaki7260 2 года назад
👍👍👍
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 года назад
ሙሉ ወንጌል ቸርች ማከራየት መጀመሮ ያሳዝናል ለዘርፊ ከፍላ የተከለከለችው ነውር ነው ፡
@nuhalitefagid3080
@nuhalitefagid3080 2 года назад
ኢየሱስ ነው!!!!! ኢየሱስ ነው!!!!! ኢየሱስ ነው!!!!! ኢየሱስ ነው!!!!! ኢየሱስ ነው!!!!! ኢየሱስ ነው!!!!! ኢየሱስ ነው!!!!!
@bizushsentayhu8005
@bizushsentayhu8005 Год назад
Yes Jesuse did it .
@tgquunobsee8907
@tgquunobsee8907 2 года назад
Ameen
@yaawaaqakosittuubeeka7260
@yaawaaqakosittuubeeka7260 2 года назад
Akkumaati danasaa Guyyaa tokko Waaqayyoo karraa isaa dhuga isniti Argissisaaa
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 года назад
ፈጣሪ ወደልቦናሽ ይመልስሽ እህቴ 😭😭😭
@yoniso3429
@yoniso3429 2 года назад
አሜን
@baraxu..hayrel.habebu8465
@baraxu..hayrel.habebu8465 2 года назад
Alabiy
@yrotdinku7282
@yrotdinku7282 2 года назад
Egzabiher libona ysitesh launch enji anchi meteash kersh tewahido minm yemigodatm yemitekimat never yelm
@antenehgnet3015
@antenehgnet3015 2 года назад
ባለጌ
Далее
When I met the most famous Cristiano
01:03
Просмотров 17 млн