Тёмный

ዘማሪ ተከስተ ጌትነት እንዳልክ በLIVE ተገናኙ ለእነዚህ ታዋቂ ሰዎች እፀልይላቸዉ ነበር ወንድም እንዳልክን አፉን አስያዘዉ ብዙዎች የተፅናኑበት የLIVE... 

Grace Tube - ግሬስ ቲዩብ
Подписаться 250
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

ሰላም ውድ ቤተሰቦች ይህ ግሬስ ቲዩብ የተሰኘ ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ምላሾች፣ዕለታዊ ሙግቶች እና የተለያዩ ወቅታዊ የክርክር ሀሳቦች ይቀርባሉ፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን! This grace tube channel is the best channel where you can find biblical teaching , debates and preachings with other religious teachings.

Опубликовано:

 

28 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@amsaleerdaw2594
@amsaleerdaw2594 Месяц назад
እንዳልክ እኔ ወደ ጌታ ስለመጣህ ሳይሆን ድሮም በሚድያ የምታቀርበው መልእክት እውነት ስለነብር እውድሀለሁ ጌታ በቤቱ ያፅናህ!!
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 22 дня назад
ዘማሪ ተከስተ ልጀ በጣም የምወድህ የማከብርህ ልጀ ነህ ።እወድሃለሁ አከብርሃለሁ ጌታን እንዳከበርከው እንዳገለገልከው ዘመንህ ይጠቅለል።
@YeshiGebre
@YeshiGebre 23 дня назад
ዘማሪ ተከስተ እንወድሀለን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።
@WendyfrawnigussieAbebe
@WendyfrawnigussieAbebe Месяц назад
ተከስተ የተሰራ ነብስ እግዚያብሔር ይባረክ።❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 22 дня назад
በጨለማ ውስጥ ላለ ትውልድ ሁሉ ክርስቲያኖች በርትታችሁ ፀልዩ።እየሱስ ጌታ ነው።
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 22 дня назад
አሁንም ፀሎቴ ቴዲ አፍሮ ወደጌታ እንዲመጣ ፀሎቴ ነው ቴዲ አፍሮ ጌታ በሰጠው ዕውቀት ለመንግስቱ ለብዙዎች በረከት ስለሚሆን ለቴዲ አፍሮ እና በጨለማ ውስጥ ክርስቲያኖች በርትታችሁ ፀልዩ።እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው።
@user-pu2uw1sc8r
@user-pu2uw1sc8r 25 дней назад
የታደላችሁ የተባረካችሁ እስከ መጨረሻው ያፅናችሁ እንወዳችኋለን ❤❤❤
@YeshiGebre
@YeshiGebre 23 дня назад
እንዳልክ እንኳን ጌታ እረዳህ ።ጌታእየሱስ ቤቱ ያፅናህ።
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 22 дня назад
እንዳልክ ልጀ ወደጌታ ስለመጣህ በወደቀው የጨለማ ዓለም ወደዘላለም ሕይወት ስለመጣህ ፍቅር የሆነው አባቱ አብ ለሰው ልጆች መዳን ቤዛ ስለሆነው ጌታ እየሱስ ስለመጣህ በቤቱ ፅና ደስ ብሎኛል።
@user-lp9sz4ct2z
@user-lp9sz4ct2z Месяц назад
እንዴት ይለወጣል እንቁ በነሀስ ይለወጣል ከወርቅ ከእንቁ ትበልጣለህ የኛ ጌታ ከሁሉ ይበልጣል
@user-ik5eu1kf2d
@user-ik5eu1kf2d 23 дня назад
Pastor Tekeste, you are spacalial person More blessings to you.
@selamawitewondemagegnhu878
@selamawitewondemagegnhu878 Месяц назад
Well come to rally God home ❤❤❤❤❤we love you🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ruttateklezgy5666
@ruttateklezgy5666 Месяц назад
Thank you poster Tekeste GBU the truth words Endalk well came to lord Jesus our father GBU all
@selamawitewondemagegnhu878
@selamawitewondemagegnhu878 Месяц назад
Pr Zemari Tekst bant agelgelot h hulu teserchalhu tetsenanchalhu tedeschalhu❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉zemenhen egziabeher yebarklh❤❤❤🎉🎉
@behailwazewdu4051
@behailwazewdu4051 Месяц назад
እዳልክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እንወድሀለን እየሱስ ያድናል
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Месяц назад
Pst tekedte betam yeminiwedew Zemary new bemezimuru bizu tesinanitenal,,,,,,,,,tebarekuligni❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@cr-mr5th
@cr-mr5th Месяц назад
ጌታ የተባረከ ይሁን እናቴን የስጠን እርሱ ብቻ ነው ወንድሞቼ እወዳችሁዋለሁ በበዛ ተባረኩልኝ ሁልግዜም:
@user-fh9zv1dv6n
@user-fh9zv1dv6n Месяц назад
ዘመነፍህ ይባረክ
@abebasetarge383
@abebasetarge383 Месяц назад
እነደልክ እልልልልል ደግሚ እላለሁ እልልልልል በርታ
@user-xc2te6cc9m
@user-xc2te6cc9m 19 дней назад
@girmakassa4731
@girmakassa4731 Месяц назад
እንዳልክ እጅግ በጣም እወድሃለሁ ተኪሽንም እወደዋለሁ አከብረዋለሁ
@user-hu2ov8le3g
@user-hu2ov8le3g Месяц назад
God blessing
@ZsHome
@ZsHome 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@henokasrat3548
@henokasrat3548 Месяц назад
Teke, yekedemo Prime Minster Meles Zenawi last minute lay Getan tekebelew new yemotut. Geta Tselotehen melsual. Geta tamagn new.
@thionlema7724
@thionlema7724 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@retaberhe5985
@retaberhe5985 Месяц назад
ሉጋ
@user-ds8kn1de9m
@user-ds8kn1de9m 24 дня назад
የዛሬ ሃያ ሰባት አመት አካባቢ
@Elsa-ko2zb
@Elsa-ko2zb Месяц назад
Tekestey Biqam iwodalo Gita ke antiqar yun...
@htmebamena5477
@htmebamena5477 Месяц назад
Endalke teshwdehal 3 amlake yelem selase taote nw Egzeyabher be sega teglet selezeh Eysus bechawen abate (abe )amlake geta negus nw ke Ersu lela yelem selase gen taote nw 🎉
@Elsa-ko2zb
@Elsa-ko2zb Месяц назад
Enatn yimilis Egzabir LEjin End miles qaleyule
@user-to8xu3ui1i
@user-to8xu3ui1i Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@honeymoges8221
@honeymoges8221 Месяц назад
እንዳልክ ከ ኦርቶዶክስ እንዲወጣ የፀለይኩለት እኔም ነኝ መቼም አንድን ምአመን ከቤቱ እንዲወጣ የሚፀልይ ኦርቶዶክስሳዊ ጤነኛ አደለም ልትሉኝ ትቺላላቺሁ ግን ብዙ ጊዜ አይቼው ጥምቀት ሲመጣ ዘማሪ ከዛ ደሞ ጨፋሪ ከዛም ጠጪ እየሆነ ሲባዝን ሳየው ምነው የክርስቶስን መስቀል አርጎ እንደዚህ ባይሆን ወይስ ሳይገባው ነው አንገቱ ላይ ያሰረው እል ነበር እናቴ ደሞ ውይ ይሄ እብዱ ትላለች እና እንዳንተ አይነት ብዙ አሉ ኦርቶዶክስ ነን ብለው መስቀሉን ባንገታቸው አስረው አልባሌ ቦታ የሚውሉ ሲሆን እግዚአብሔር ልቦና ሰቶ ይመልሳቸው ካልሆነ ግን ከቤቱ ያፅዳልን አሜንንን ::
@13K-subscribers-g1c
@13K-subscribers-g1c Месяц назад
👏👏👏
@user-dm8lb3dn1j
@user-dm8lb3dn1j Месяц назад
@@13K-subscribers-g1c EMINTACHU NWA ZEMARI CHEFARIM MIYAREGEW MIN YIYIZACHIWAL
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Месяц назад
😂😂😂😂 Ayeee 😅 " AYTAFETEM ALECH TOTA"
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm Месяц назад
እንኮን ደስ አለህ መቼም ይሄ ደስታ የሒወትህ ጅማሬ ነው እንደተነካህ በፊትህ ታስታውቃለህ ነገር ግን ደስታው ግዝያዊ እንዳይሆንና እየሱስን እንዳትለምደው ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳህ
@user-xc2te6cc9m
@user-xc2te6cc9m 19 дней назад
🤣🤣🤣🤣🥰🤗
@htmebamena5477
@htmebamena5477 Месяц назад
EYSUS KE 3 AMLAKE ANDU AYDELEM 3 AMLAKE YELEM SELASE TAOTE NW ONLE GESUS
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Месяц назад
😂😂😂 Hawryat yemibal ye dengayoch sebseb 😅 only Jesus 😂😂😂 you are the same with Jehova witness that is whitch craft😂
Далее
Classic Italian Pasta Dog
00:20
Просмотров 2,5 млн
Вся Правда Про Хазяевов !
41:02
Просмотров 1,8 млн
Classic Italian Pasta Dog
00:20
Просмотров 2,5 млн