Тёмный

#ዘረኝነት 

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Подписаться 101 тыс.
Просмотров 80 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@mimebeza3240
@mimebeza3240 Год назад
ፍቅርዬ ከስት አመት በህዋላ ድምጽህን ሰማሁ እዴት ደስ እዳለኝ ልጅነቴን የማስታውስብህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ብርክ በልልኝ
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Год назад
እንዲ የሚያረጉትን ብር ብቻ ሳይሆን ጨዋታዎችን መቅጣት ደጋፊ እንዳይገባ ማረግ ካላቸው ነጥብ መቀነስ ይሕን ቢያረጉ ይስተካከላሉ
@ylbeltalalem8257
@ylbeltalalem8257 Год назад
አንችም እንደዛው
@Mitubekele
@Mitubekele Год назад
Exactly 👍👍👍👍
@workaworkaketema591
@workaworkaketema591 Год назад
የምወድህ ጋዜጠኛ ፍቅርይልቃል💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@salihafar2244
@salihafar2244 Год назад
በጣም በጣም በግዜ በወቅት ያደረሰከው ምርጥ ዝግጅት ነው😍 -በቨንስስ ጁነር በደረሰው የዘረኝነትጥቃት👈 #ፍቅር_ይልቃል_ምርጥ_የሰፖርት_ጋዘጠኛችን👌 👉 ዕድሜና ጤና ኣላህ ይጨምርልህ🙏🙏
@SeyfuAli-yj8kh
@SeyfuAli-yj8kh Год назад
ድምፅ መራኪ የምወድ ገዜጠኛ ፍቅራ ቃል በዝ ድምፅ ስለ ኦናና ብተገረኝ❤
@rastv7
@rastv7 Год назад
እናማሰግናለን ፍቅር🙏🙏
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 Год назад
ጥቁር ስፖርተኛ ሁሉ ተቃውሞአቸውን መግለፅ አለባቸው ። ውድድሮችን እየጣሉ መውጣት አለባቸው ።
@jilaloarebo3953
@jilaloarebo3953 Год назад
ዘረኝነት ከእግር ኳስ በጥፋት ይኖርበታል ሁሌም የተሻለ ተጫዋቾች እየገጠማቸዉ ያለ ፈተና ነዉ
@suleymanabde
@suleymanabde Год назад
ስልኬ ጠፍቶ ነበር ስላገኘሁሁ ደስ አለኝ በጣም የሚገርም አቀራረብ ነው በርታ
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Год назад
ፍቅር ይልቃል ድሮ ስፖርት ስታስተላልፍ ለስምህ ብዬ ነው ቴሌቪዥን የምመለከተው ገና ሰጠሰጠለት ከሚለው ደምሴ ደምጤ ጎርፍነህ ይመርና ቁምላቸው ተክተህ ስታስተላልፍ ደስ ትለኛለህ የ1980 የምስራቅ አፍሪካ ዋንጫ አገራችን ስትወስድ ማይጨው የቀበሮ ጉድጓድ ውስጥ ነበርኩኝ ።
@ZemenMedia
@ZemenMedia Год назад
ፍቅራችን እንደወትሮው ሸጋ ነው!!! በርታልን🎉🎉🎉🎉
@natnaelbereketmesfin1172
@natnaelbereketmesfin1172 Год назад
ድምፅ ሸጋው፣ አንጋፋው ጋዜጠኛ ፍቅር 💯
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Год назад
ግዴታ ከኳሱ ዘረኝነት ተጠርጎ መዉጣት አለበት ዘረኛ ደጋፊዎችን ጠርጎ እንዳይገቡ ማድረግ አለባቸዉ ኳስ የጭንቅላት ስራ ነዉ ቪኔ ❤❤💪ጀግና ነዉ
@jackygeremew2085
@jackygeremew2085 Год назад
ፍቅር ❤️👐
@user-yc3vd4hx6q
@user-yc3vd4hx6q Месяц назад
መጀመርያ እንደት መሪ ሳይኖራቸው ወርቅ ይመጣል በጉቦና ዘረኝነት ተጠልፈን በጣም ከፍቶኛል የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድ
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Год назад
እንኳን ደና መጣህ ፍቅር😊
@solomongobana5107
@solomongobana5107 Год назад
በዘረኝነት መንፈስ የተሞሉ ደጋፍ ሜዳ እንዳይገቡ መከልከል እና ከክለቦች ሙሉ 3 ነጥብ መከልከል ጥሩ ቅጣት ይመስለኛል ለእኔ ።
@birukHuer-hw8xp
@birukHuer-hw8xp Год назад
ዉነትናዉ
@leenchohamza
@leenchohamza Год назад
Thank you my bother 🙏
@liyaliya5195
@liyaliya5195 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ፍቅር
@johndansamo1177
@johndansamo1177 Год назад
ፊቅር በጣም ነው የሚወድክ ❤ ስጀመር ለማወቅም ስለጎሎባቸው ነው እንጅ ነጭ ተጫዋችወይም ፕሮፈሽን ስንፈልግ ማን አለ
@SeyfuAli-yj8kh
@SeyfuAli-yj8kh Год назад
ድምፅ መራኪ የምወድ ገዜጠኛ ፍቅራ ቃል በዝ ድምፅ ስለ ኦናና ብተገረኝ
@user-tj7bz7fq9d
@user-tj7bz7fq9d Год назад
ምርጥ
@amrot12
@amrot12 Год назад
ፍቅር ትለያለ
@inayetubakanfe58
@inayetubakanfe58 Год назад
ሰላም ፍቅር እንዴት ነህ? እባክህን የምታቀርበውን ፕሮግራሞችህን በቪዲዮ አጅብ። በፎቶ ብቻ አሰልቺ ያደርጋል። እባክህን??? እምቢ ካልክ ቻው። ከዚህ በፊት ይሄንን አስተያየት (comment) ሰጥቼህ ነበር ችላ አልክ እንጂ።
@ZemenMedia
@ZemenMedia Год назад
ወዳጄ ለአንተ ቀላል ሊሆን ይችላል። ተንቀሳቃሽ ምስል ከተጠቀመ ኢትዮጵያ ለሚኖሩ መክፈት አይችልም። ላላው አድምጥ እንጅ የስፓርት ወሬዎች ይደመጣሉ እንጅ ማየት ግድ አይደለም!!! ስታዲዬም ባትገባም በምስለ መስኮት መቃረም መብትህ ነው! ካልተመቸህ ጥለህ ሂድ!!!!
@alikadir6886
@alikadir6886 Год назад
Fikir des sil dimsh😍👌
@user-hv1dl7mr8e
@user-hv1dl7mr8e Год назад
እንኳን ደነ መጠህ ፍቅር እየጠበኩህ ነበር
@kalebtamrat1597
@kalebtamrat1597 Год назад
silent mihonewin neger silatefak temechitognal radio lay endalew mehonu tiru nw ahunem gin editing yikerewal sound plus video ..keep going
@workaworkaketema591
@workaworkaketema591 Год назад
👍👍👍👍👍
@wagaribayisa925
@wagaribayisa925 Год назад
Fikir betmenw emewdek🎉🎉
@DanielSemere-tg7cw
@DanielSemere-tg7cw 4 месяца назад
Fikre,ant le football yetfetreki neki talintkin bemigaba agitali!!!!
@sosodawet9545
@sosodawet9545 Год назад
King vinijr ❤
@rahmamohammed2088
@rahmamohammed2088 Год назад
ፍቅር እና ትሪቡን 😍😍
@melattibebu2555
@melattibebu2555 Год назад
Ene gin wede africa lemn aymetum new tyakeye
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 Год назад
ጥቁሮች ለምን ጠንካራ በአፉሬካን አያመሰርቱም አንጫወትም ቢሎዉ ጥሩ ነዉ
@hashimyusuf8831
@hashimyusuf8831 Год назад
Dankschön bro
@super12star
@super12star Год назад
ዘረኝነት ጥንብ ናት(رصل صلي الله عليه وسلم) እንዴ ባላቶሊ በዘረኝነት የተጎዳ ተጫዎች የለም።Valencia መቀጣት አለበት ውጤት ተቀንሶ ወደፕታችኛው ሊግ መውረድ አለባቸው ።ደጋፊውም መቀጣት አለባቸው።
@AdugnaDebebe
@AdugnaDebebe Год назад
👍👍👍
@balemlaysewale2095
@balemlaysewale2095 Год назад
ትሪቡን በፍቅር👌❤
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 Год назад
ጥፋተኛ ደጋፊዎችን ከሜዳ ማገድ ድረስ ከበድ ያለ ቅጣት ካልተጣለ ችግሩ አይጠፋም
@kemalkebasha4621
@kemalkebasha4621 Год назад
🥰🥰🥰
@teddyandselamtube7969
@teddyandselamtube7969 Год назад
❤❤❤የሚገርም እኮ አቀራረብ ነው ሰፕስክራይብ እያረግን እናበረታታው 🎉
@user-hv3gj9bl7u
@user-hv3gj9bl7u Год назад
እናማሰግናለን ከምርጦቹ አድ ነዉ ዝግጂቱ ዋድጅወለዉ
@FikerteAsres
@FikerteAsres Год назад
ምን ያስገርመናል የነጮቹ ፍቅር ይልቃል ይኸው በገዛ ሀገራችን የአንድ ብሔር የበላይነት እያመሰን አይደለ እንዴ
@musbahtahir9851
@musbahtahir9851 Год назад
Say not ዘረኝነትን hulum bota
@ruhamaw
@ruhamaw Год назад
😍😍😍
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 3 месяца назад
አይ ፍቅር ይልቃል ፦ ድምፅህን ስሰማዉ ሰዉነቴ ይላቀቃል ፤ ድብርቴ ይለቃል ።
@aimableongala8667
@aimableongala8667 Год назад
Mirte Ethiopiw gazetga nah
@yehualashetgirma6913
@yehualashetgirma6913 Год назад
ኪም ዞን ዩቲዩብ ለቴአትር ወዳጆች
@semirafarisidris
@semirafarisidris Год назад
እኔ ደግሞ በጥቁርነቴ እንዴት እንደምኮራ!!!!
@ylbeltalalem8257
@ylbeltalalem8257 Год назад
ፍቅር ይልቃል ኳስን አንተ ዘግበው ትችላለህ
@motloutsitheona4871
@motloutsitheona4871 Год назад
😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-wb2id9fx5b
@user-wb2id9fx5b Год назад
مرحبا هلأ وسهلا ❤❤⚽️⚽️⚽️⚽️❤❤❤⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️❤❤❤❤
@getumelaku9650
@getumelaku9650 Год назад
Watsup with devil fingers
@genemowado
@genemowado Год назад
👌🫶
@kahsayabreham1609
@kahsayabreham1609 Год назад
I say yes ዘረኝነት ጥቁር በመጀመሪያ እራሱን መቀበል አለበት ።
@oneethiopiae
@oneethiopiae Год назад
የምወድህ ጋዜጠኛ ፍቅርይልቃል💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@SeyfuAli-yj8kh
@SeyfuAli-yj8kh Год назад
ድምፅ መራኪ የምወድ ገዜጠኛ ፍቅራ ቃል በዝ ድምፅ ስለ ኦናና ብተገረኝ❤
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:22
Просмотров 621 тыс.
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48