Тёмный
No video :(

ዘንግ ወርዋሪው ሲሳይ ዜንጦ ታሪክ አጠገበን /የክብር ዘበኛ ሙዚቃ አስደናቂ ትዝታዎች //ትዝታችን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 48 тыс.
50% 1

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Tiztachin_On_Ebs
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 97   
@betselottube7055
@betselottube7055 Год назад
ምን ይሆን የለከፈን ፍቅርን ወደ ጥላቻ የለወጠብን ልብ ይስጠን ገራሚ ዘናጭ ታሪክን የሁዋሊት።
@sshalom395
@sshalom395 Год назад
Ewenet new ede derow emelese yehone ?
@meskisodo7286
@meskisodo7286 Год назад
የሰው ልጅ በጣም ራስ ወዳድ ሆነ የነዋይ ፍቅር ልቡን ገዝቶታል ፈሪሀ እግዚአብሔር ጠፋ ወላጅ ማክበር ጠፋ ታላላቅ ማክበር ጠፋ የምሁራን ሀሳብ ማድመጥ ጠፋ ወዘተ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Год назад
አቤት እንዴት ደስ ይላል.. የህንን ፍቅር ቤት ስላየሁት እንዴት ደስ ይላል ሲሳይ መቸም በጣም ግዜ ተሰቶት ስለእያንዳንዱ መናገር ይችላል። የክቡር ዘበኛ ቅርስ የሆነው ሲሳይ እድሜና ጤና እመኛለሁ። ዮኒ እናመሰግናለን🙏❤ 💚💛❤
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k Год назад
ልክ ነው ሰውየው በደንብ ሰዓት ቢሰጠው ጥሩ ነበር
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 месяцев назад
ግን ማዕረግ የማይሠጡ፤ ሠው የማያሳድጉ አድሎኛ በጣም መጥፎ ሰወች የነበሩበት የምቀኛ ቤት ነበር ብለው አንድ የቀድሞ እዚህ ቤት የሠሩ ወታደር አጫውተውኛል ። አገራችን እኮ አለነገር ኋላ አልቀረችም ። የቀድሞ ክ/ዘ በዚህ አሳፋሪ ነበር ።
@endalegerma2521
@endalegerma2521 Год назад
ወራቃማው ግዜ 🎉ዮኒ እናመሰግናለን ሰላም ይሁን ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@yohanneszewge3982
@yohanneszewge3982 Год назад
ዜንጦ በጣም አሪፍ ታሪክ ነው የነገርክን በተለይ ደግሞ ይሄን ፕሮግራም ከተቦርነ ጋር ብትሰራው የበለጠ ያምር ነበር ዮኒንም አመሰግንሃለሁ
@akjulan7084
@akjulan7084 Год назад
የቆጨኝ ነገር ቢኖር ፕሮግራሙ ማለቁ ነው ምን አለ እረዘመ ባለ የዱሮ ታሪክ እኮ ሲሰሙት ልብ ይማርካል 😍😍😍🙏🙏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Год назад
ትክክል
@junefirst500
@junefirst500 Год назад
በርታ፡ ዮናስ፤ ታሪክ፡ ለትውልድ፡ አስተምር!
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 Год назад
ሲስ የቤላ የሰፈሩ ድምቀት ነው ተጨዋች ሽቁጥቁጥ አዛኝ ሰው አክባሪ ታዛዥ አፅናኝና የታመመ ጠያቂ ጭቅጭቅ ጠብ የሚጠላ ሁሌም ሳቂታ ሰው ። እነዚ ሲስን ይገልፁታል። ስለራሱ የህይወት ተምክሮ በስፋት ብታሳውቁን አዠናኝ ነው ብዬ አስባለው። ሀብታሙ ከቤላ 18 (ጋሽ ታዴ)
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Год назад
በጣም ትሁት ሰው አክባሪ ዘናጭ። ሸበላ ልጅ ስለነበርኩ ሲሳይ መጣ እያልን እሱን ለማየት የምንሯሯጠው ትዝ ይለኛል
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 Год назад
Altezemereletim
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 месяцев назад
ምነዉ የሠፈሩ ሠዎች በቁም እያላችሁ ታሪካዊው ጃንሜዳ በተለይ በላይ በኩል ገፍተው ገፍተው 1/5 የሚሆን መሬት እየተገነባበት ነዉ ። ምንድነዉ ሌላ መሬት ጠፋ ወይ ጃንሜዳን የገነቡበት?በፊት እኮ ማራቶን ሁሉ ይወዳደሩበት ነበር ።አሁን ግን እያነሠ እያነሠ ነው። ወንድሜ የአካባቢ ው ህዝብ እናንተም እያላችሁ ጃንሜዳ እየጠፋ መሆኑ ያሣዝናል ያሣፍርማል 😢 እንግዲህ ይህን ብዙ ታሪክ የተሠራበት ቦታ ማስከበር የሁላችንም በተለይ የአከባቢው ነዋሪ ኃላፊነት ነዉ ።
@nunubeshah8418
@nunubeshah8418 Год назад
ዮኒ ይህንን የመሰለ ፕሮግራም እንድናይ በማድድድረግህ ልዩ አድናቆት አለኝ ያቀራረብህ የባለታሪኮቹ ሰዎች ምርጥ አገላለፅ ጊዜው አጠረ ውብ የሆነ ፕሮግራምበመሆኑ ልዩ ክብርና ሞገስን ይስጥህ እላለሁ
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Год назад
አቦ ትዝታን በ ኢቢኤስ በጣም አሪፍ ፕሮግራም በተለይ ሲሳይ ዜንጦ በጣም አሪፍ ማብራሪያ ነው የሰጠው ስለ ክቡር ዘበኛ ባለውለታዎች የጠቀሰበት መንገድ ይገርማል አሪፍነው ።ግን የሚያሳዝነው ምንም የማስታወሻ ነገር አልተሰራላቸውም ወደፊት ታሪካቸውና ስራቸው የሚታወስበት መንገድ ቢመቻች መልካምነው
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Год назад
እለን (ሲስ) ሲሳይ አዲሱ የክብር ዘብ ልጆች የአባቶቻችን ቅርስ እንረባረባለ አለን የጦር ስራዊቱም ይክብር ዘቡ ልጆች እናንት በርቱ!
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 месяцев назад
ምን ዋናው ቅርስ ጃንሜዳ መሬቱ እየተቆረሰ እየተገፋ እየጠፋ ለአባቶቻችን ቅርስ አለን ማለቱ ከንቱ ነዉ ።ይልቅ ሌላ ቦታ ሄደው ይስሩ መሬት ሞልቷል፤ ቦታው መከበር አለበት ።
@tilahunbrehanu3975
@tilahunbrehanu3975 Год назад
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ በጣም የሚገርም ነው የነበረበት ዘመን እርቀት እና አሁን ያለበት ሁኔታ አስገራሚ ነው ዕውነትም ዜንጦ ...
@berhanugizaw3470
@berhanugizaw3470 10 месяцев назад
ሲሳይና ሙሉጌታ ታሪክን ለመናገር በመብቃታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@abderahmanandegbay9637
@abderahmanandegbay9637 Год назад
የማይረሳ ደስ የሚል ዘመን
@dawit5033
@dawit5033 Год назад
ዮኒ ግሩም ስራ ነው ይኼን ማሳየትህ፣ ያንን ሁሉ ስራ የተሰራበትን ታሪካዊ ቦታ በእንደዚህ መልኩ ማየት ቢያሳዝንም አስፈላጊውን ክትትል ቢደረግለት ጥሩ ነው። ሰላም ለሀገራችን!!
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 Год назад
ዬኒ በድሮ ትዝታ ገደልከን😁 Thank you so much! God bless you 🙏🏽
@abderahmanandegbay9637
@abderahmanandegbay9637 Год назад
ዮኒ በጣም ደስ ብሎኛል
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 Год назад
የፊተኞቹ የሁዋለኞች ይሆናሉ እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ታሪካችን ይመልሰን የሚሳነው የለም ሲሳይ እና ዮኒ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኝላችሁዋለሁ!!!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
ኢቢኤሶችዬ እባካችሁ እንዲህ የመሰለ ፕሮግራም ስታቀርቡ ሰአቱን ብትጨምሩበት ጥሩ ነው። እንወዳችኋለን፣ ግሩም ሥራ እየሠራችሁ ነው ያላችሁት በርቱ!!
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Год назад
ወይኔ ተወልጄ ያሰግሁብሽ ጃንሜዳዬ ክቡር ዘበኛ ፎቁ ❤❤❤ያቺ ግራራ የት ገባች❤❤❤ዘመን ቢያልፍም ሲሱ ቄንጦ በፍጹም አይረሳኝም❤❤❤ በተለይም ረጅሙ አሽከርካሪዉ ሲሳይ ዱላዋን እንዴት እንዴት እንደሚያቀማጥላት አይረሳኝም! በነገራችን ላይ ዉብሻዉ ስለሺንም አቅርብልን ዮኒ ፕሊስ!!! ረጅም እድሜ ጤና እመኛለሁኝ ለሁላችሁም የክቡር ዘበኛ የጦሩ አባላቶች❤❤❤ሻለቃ ተፈራን ወልደ ተንሣይን የማስታዉሳቸዉ ጎረቤቶቻችን ተጣልተዉ ሊያስታርቁ መጥተዉ 😂😂😂😂 በተቀመጡበት መስኮት በኩል እባብ የመሰለች ፕላስቲክ በኩል አስቀምጬባቸዉ እባብ መስሏቸዉ የደነገጡት 😂😂😂አይረሳኝም!😂😂 የልጅ ነገር ሆኖ ፀቡም ተረስቶ ባልና ሚስቱ በሻለቃ አጋጣሚ ታርቀዉ አረፉት😂😂😂
@catking4639
@catking4639 Год назад
Wow...what an interesting story..we're you a member of kibur zebenga?
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Год назад
@@catking4639 am not a membered of ክቡር ዘበኛ! But as a መንግስቱ ሃ/ማሪያም generation and also as a child,I had a wonderful photographic memories. During መንግስቱ/ሃ/ማሪያም regime even tho ,the country at turmoiled,ክቡር ዘበኛ helds a Lot's lot's revolutionary parades! ያዉ ሰፈሬ ያደኩባት እዛዉ ጃንሜዳ ስለነበር በየቀኑ ሙዚቀኞቹ የማርሽ ባንዶቹ እስፓርታዉ ወታደሮቹ የማያሳዩን አይነት ትዕርኢቶች የሉም!! ያዉ ልጅ ብሆንም እነ ሲሳይ፣እነ ዉብሻዉ ስለሺ! ሻለቃ ጎረፈ፣እነ ጥላሁን ገሰሰ፣ብዙዬ፣በቃ ምን ልበላችሁ በልጅነታችን በነፃ ሁሉንም አይነት ደስ የሚሉ ዝግጅቶችን ኮምኩሜያለሁኝ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Год назад
አቅርቧት ነበር እኮ አላያችሁትም እንዴ ውብሻውን😊
@Shanko12
@Shanko12 9 месяцев назад
በርግጠኝነት አብረን ነው ያደግነው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 месяцев назад
ጃንሜዳ አሁን በማንም እየተገፋ እየተገፋ ፣እየጠበበ ነው። ይህን ለምን አትከላከሉም ?እንደ አካባቢው ነዋሪ እና ተወላጅ ?የአካባቢው እንዲሁም የሀገር ሀብት እኮ ነዉ ! የመሬት ዘራፊዎች ፤ እንደለመዱት ታሪካዊውን የጃንሜዳንም መሬት ሲዘርፉ ዝም ማለት በታሪክ ያስጠይቃል ።
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Год назад
አይይይ ወንድሜ ሙልጌታ ውበት ዘፋኝ ብትሆን ናሮ ያዋጣሕ ነበር የት ደብቀክው ነው ዛሬ በስተርጅና እይ ቴክሱ ሲሲስ ወንድሞቼ ስላየሁችሁ በሕይወት ያቆያችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ትዝታ በኢቤስ እናመስግናለን።
@user-mv5gl4ox4e
@user-mv5gl4ox4e Год назад
ወይ ሲሳይ በስንት አመት አየሁህ ዮኒ አመሰግናለሁ ሲስ የራስ መኮንን አካባቢም ታሪክ ለየኒ አልነገርከውም ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ አምሮብሃለ ሲስ
@tesfayekifle1969
@tesfayekifle1969 Год назад
ቆንጆ ፕሮግራም ነው፡፡ መከላከያ በስፖርት፣ በሙዚቃ ወዘተ የነበረው ተሳትፎ የሚገርም ነበር፡፡ ለዛሬ ውጤታችን መሠረት ጣይም ነበር፡፡ ዛሬ መከላከያ ሲዋጋ ብቻ ነው የምናየው፡፡ ችግሩ ምንድን ነው???
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
ዮኒ 3ተኛ ሻለቃን በነካ እጅህ please ሰፈሬን ስላስጎበኛችሁን thanks more blessing አደራችሁን እንዳታፈርሱት
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Год назад
THANK YOU, Yonas Kebede!!!! THANK YOU, (Ato) Sisay/Sisay Zento!!!! A GREAT Re-Visitation of a VERY IMPORTANT history; _ The history of The HONOR GUARD/ KIBBER ZEBBEGNA Musical Band!!!!!😁👍👍👍👍👍
@adillali2016
@adillali2016 Год назад
Thank you for your great work you have done. We also recommend giving us the story of The origins of Sandford English Community School which can be traced back to the early 1940s. This school is located near JarMeida next to Menelik Hospital. We are a great fan of your work!
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 Год назад
Thank u Dear Adill Sure we’ll do soon more sandford school ትዝታ
@endalegerma2521
@endalegerma2521 Год назад
እሚገርምና ትልቅ ታሪካዊ ቦታ ነው ታድሶ ቁጥር 2አንድነት ፓርክ እንደሚሆን ህልሜ ነው
@alemayatube
@alemayatube Год назад
ስለ አንበሳው ካለ ደስ ይላል
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Год назад
መጽሐፍ ተፅፎለታል መኩሪያ የሚል ስለዜንጦም በአሻም ቲቪ ጥቁር እንግዳ የሚል ፕሮግራም ላይ ገነነ ሊብሮ ቃለ መጠይቅ አድርጎለታል በዪቲዩብ ተጭኖአል
@abdlbaremohamadalsakaf5316
@abdlbaremohamadalsakaf5316 Год назад
Un You are the Best
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Год назад
That is true Sesaye Zentoo Yemechehe❤🙏
@c2beca272
@c2beca272 Год назад
Gashe sesay egzhaber yeseteley ❤️🙏🏿💙🙏🏿🙏🏿
@yasen931
@yasen931 Год назад
ኢቶዮጵያ. በጣም ታላቅ ሀገር ነበርች ድሮ. አሁን ነው ተወያኔ. ወድህ. ደካማ የሆ ነችው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 месяцев назад
ሠው በተለይ የመሃል ሀገሩ ሠው ወሬ ብቻ እንጂ ሥራ የማይወድ የማይስማማ፣ እርስበርስ የሚባላ ፣ሆዳም ፣ ለሆዱ ሀገር የሚሸጥ የማይረባ...ስለሆነ ነዉ ሀገሪቱ የተዳከመችው። ለጠላትም ተመቸ ።
@sisayaddisukassa3027
@sisayaddisukassa3027 Год назад
lemitisetugn asiteyayet betam amesginalw gena bizu tarik sile kibir zebegn musica kifiluna gezew aterena hulunem makirbe alichalikum lemeketilw be ate egezana digaf yekerutin tarikoch enaketibalen .beterefe betam ewdachuhalw getare fetare Ethiopian yitebikilen
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Год назад
ምንም ሳልጠግብ በስሜት ገብቼ በስሜት ሳልጠግበው አለቀ።
@Mamite926
@Mamite926 Год назад
Shaleka Terra W/ Tensai, He was one of Ethiopian hero. Yonnas! your next show will be base on his story.
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Год назад
Sesu!! You reminded me of my late father who served the Iimperial Body Guard Music Division since he was 17 yeards old. Marster Sergent Tsegaye Kumsa. who served for 35 years until his retirement 1975 E.C. I remeber all the military camps I used to wonder around, Arbegnoch, Ras Mekonen, Muluget Bule and Kagnew Shale (Michew). Nice seeing you Sesay in good health and wish you a very long life, good heath and happness the rest of your life with your family and all the Kebur Zebegna Music Marsh Band and Orkestra.
@DrkingTefera
@DrkingTefera Год назад
Yoni u r the best man in ebs Please yoni try to create ur own youtube channel🙏
@Sitsehanabile
@Sitsehanabile Год назад
ያሳዝናል። እንዲህ ያለ ታላቅ ታሪክ ያለው ታሪካዊ ቤት የአይጥ መናኸሪያ መሆኑ ያሳምማል። ፈረንጅ ቅርስ ሳይኖረው ቅርስ እንዴት እንደሚይ ሳይ ምን ያህል በድንቁርና እንዳለን ይገርመኛል።
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx Год назад
Zento yemibalut sewiye gin endalu nachew wow still young
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 Год назад
🙏❤️
@wintakinfe9563
@wintakinfe9563 Год назад
Sisay zeneto temchtognal zenach nachew
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Год назад
ፕሮግራሙን ሳይ ምነው ባላለቀ አልኩኝ እኛም ያሳለፍንበት ግቢነው
@gogofa2675
@gogofa2675 Год назад
ምን እየበሉ ነው ወጣት እኮ ናቸው ሁሉም
@berhanugizaw3470
@berhanugizaw3470 10 месяцев назад
ሙሌ ለካ እንደዚህ ድምፃዊ ነበርክ
@Shanko12
@Shanko12 9 месяцев назад
ምን እንደምል አላቅም ያደኩበት ኳስ የተጫወትኩበት በጣም በልጅነት እድሜየ የጎደኛየ አባት ወታደር ሰለነበሩ እዛ ግቢ ውሰጥ እየገባን ሙዚቃ ያየሁበት አፄ ናኦድ ትምህርት ቤት የተማርኩበት ሰፈሬ።።።። ሲሳይ ግን የሚገርም ነው ያለበት አቆም እድሜውን አያመለክትም የማስታውሰው ፩ ወይም ፪ ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነው...ሻለቃ ተፈራም እዛው 09 ነዋሪ ነበር የምውደው የማከብረው ኢትዮጵያዊ ጅግና ነው ሲሳይ ሲያሸከረክር ድንቅ ነበር ሰለ አረማመድና ሰለዝነጣው እውነት ነው የተናገረው ሲያሸከረክር በሚሄድበት አረማመድ ነበር የሚሄደው....ጃንሜዳ ቡዙ ሰፗርተኛ የሙዚቃ ባለሚያን አፍርታለች ፀሀይየ ይሆንስም የዛው ሰፈር ልጅ ብዙየም ከዛ አትርቅም ሬሰን ክለብ ቢንጎ መጫወቻው ጃንሜዳ ጥምቀትም ሲመጣ ሁሌም ትዝ ትይኛለሸ 03 06 09 ያደግን ልጆች ጃንሜዳ ኑሪልኝ እንላለን
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 3 месяца назад
ብዙዬም 03ናትኢብሳ ህንፃ ፊትለፊት በኮረኮንቹ ገባ ብሎ ነው ቤቷ የጃልሜዳ ግንብ ጀርባዋ ነው አፄ ናኦድ እኔም የተማርኩበት ነው ጋሽ አፍወርቅ ቲቸር ክብነሽን ታስታውሳቸዋለህ?
@Shanko12
@Shanko12 3 месяца назад
@@yikealotesfalidet3557 በደንብ ሁለቱም አሰተምረውኛል እኔ የመጀመሬያዎቹ መሰለኝ ከ ቅደሰተ ማርያው ወደ ጃንሜዳ ያለው ከሄድነው ግርማ ነበር የትምህርት ቤቱ ባለቤት
@yemarshetdamtew1108
@yemarshetdamtew1108 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfinkebede2822
@mesfinkebede2822 Год назад
ሲሳይን ደግመህ ጠይቅልን ንግግር ይችላል
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 Год назад
Noted Dear
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 месяцев назад
ቤቱ ክብር ዘበኛ ሙዚቀኛ ታሪካዊ ነው። ግን አንድ እዚሁ ቤት የሰሩ ሰው እንዳጫወቱኝ ፤ ቤቱ ከባድ የአስተዳደር ችግር የነበረበት የምቀኛ ፣የአድሎኛ መጥፎ ሰወች የነበሩበት ቤት እንደነበረ ነው። ማዕረግ በወገን እንጂ በስራ የማይሰጥበት፤ ሌላው ቀርቶ ጥላሁን ገሠሠን አሣምሞ አማኑኤል ያስገባ ቤት እንደሆነ ነግረውኛል ። እባካችሁ ሀገራችንን ችጋራም ያደረጋት እንደነዚህ አይነት መጥፎ ተግባራት ናቸው። እና አውቀን እንታረም ለማለት ያህል ነው።
@megedelawitgaredew5685
@megedelawitgaredew5685 Год назад
እጅግ ትልቅ ታሪክ ያለበት ስፍራ ነው የሚመለከተው ክፍል ውስጡላሉት ነዋሪዎች የሚገባ ስፍራ ሰጥቷቸው በደንብ መያዝ ያለበት ስፍራ ነው ልመና ሳይሆን ግዴታም ጭምር ነው መሬቱ ያለጥቅም ሳየው ነዋሪው እንዴት ጎመን አንኳን አይተክልበትም የሚያሳዝነው
@yemarshetdamtew1108
@yemarshetdamtew1108 10 месяцев назад
ዮንእዬ ስለክ/ዘ በጣም በሰፉዉ መቅረብ ይኖርበታል ሲሱ በቆንጆ አጠር ባለ ሁኔታ ገልጾታል የሚመሠገን ነዉ ፕሮግራሙ ይቀጥል አደራ
@tedroshaile3220
@tedroshaile3220 Год назад
Wey guze ye diro sewoch Eritrea 🇪🇷 yallhede Alneberem
@betselottube7055
@betselottube7055 Год назад
Jilo agerchew alnber wake-up
@alemhailemariam4084
@alemhailemariam4084 Год назад
Erteria was one of the Ethiopian cities
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 Год назад
ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 5 месяцев назад
ለክብር ዘበኛ ኦርኬስትራ ጥላሁን ገሠሠ ለማርሽ ባንዱ ሲሳይ አዲሱ ቁንጮ ነበሩ
@user-ih1fg6vw1u
@user-ih1fg6vw1u 10 месяцев назад
Abate btam ewedhalhu dmeseh ko 1gna getan
@tilahunbrehanu3975
@tilahunbrehanu3975 Год назад
እራሱን የቻለ ትልቅ ላይብረሪ ነው በጣም በተደራጀ መልኩ ዶክመንት አዘጋጅቶ ዩቲዩብ ከፍቶ ቢያቀርብ የቀድሞውም ሆነ አሁን ያለው ትውልድ እንደሚከታተለው እርግጠኛ መሆን ይቻላል።
@JasmineBaugh-dn6kg
@JasmineBaugh-dn6kg 8 месяцев назад
Sesay znto bzu yemegebaw nebr
@yosefgeberay2143
@yosefgeberay2143 Год назад
Guys Etiopiea❤❤❤
@lalazuku7848
@lalazuku7848 Год назад
እንዲያፈርሱት ነው ታሪኩን የምትነግራቸው ብሮ??
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Год назад
ለመተርጎም ያክል የዚያን ጊዜ 24 ብር ዛሬ 240 ሺህ ብር ማለት ነው::
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Год назад
በስምአብ ሲሳይ ከ30 አመት በላይ ካየውህ ግን አላረጃህም እንዳስቀመጡህ ነህ አላረጀህም
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Год назад
ምነው ፍቅር አስጨራሽ መንገድንስ ብታሳዬን እግረ መንገዳችሁን
@EliasAbera
@EliasAbera Год назад
As great you're yoni, I'm confues by your double belts:-)
@meseretalemante4908
@meseretalemante4908 Год назад
Edme lewyane tarckchnn atefut ene yethaseferlg negn
@aberabalch1345
@aberabalch1345 Год назад
ዘመኑ ኢትዮጳያነት የሚገጽ ነበር
@gogofa2675
@gogofa2675 Год назад
መጀመሪያ ለነዋሪው መፍትሔ ያለአስፈላጊ ማፈናቀል እንዳይደረግና እንደገና እንዳታሳዝኑን
@gogofa2675
@gogofa2675 Год назад
ተናፋቂ ፕሮግራም
@coredawit3260
@coredawit3260 Год назад
ዬኒ መንገቻ ተደርግ ቀበቶ አይተጠቅም ለጠቅላላ ዕውቀት
@catking4639
@catking4639 Год назад
You are correct. Good observation 👍🏿
@rado7282
@rado7282 Год назад
ወንድ ልጅ ለብርቱ ጉዳይ ብቻ ነዉ ቀበቶ የሚያወልቀዉ 😂😂😂😂😂😂😂
@gogofa2675
@gogofa2675 Год назад
ዮኒ ተገኘች
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 месяцев назад
ማንገቻ በልጅነቴ ያደረኩት አይረሳኝም
@arangwdiashara8325
@arangwdiashara8325 Год назад
ሰዉ እየኖረበት ሊያፈናቅል ፈልጎነዉ ሙዜም የሚለዉ
@fuadali1495
@fuadali1495 Год назад
@arangwdiashara8325 ሰዎቹ እኮ ህገወጥ ኑሮ ነው እየኖሩ ያሉት! ንብረቱ የመከላከያ (የመንግስት) ንብረት ነው! ታሪኩን በደንብ ተከታተለው!
@ethioonlinepro4408
@ethioonlinepro4408 Год назад
Далее
В ЭТОЙ ИГРЕ НУЖНО ВЫЖИТЬ [Что?]
32:38
В ЭТОЙ ИГРЕ НУЖНО ВЫЖИТЬ [Что?]
32:38