Тёмный

ዘጋቢ ፊልም - የሸዋ በረከቶች Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 14   
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
ጥሩ ነው።
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
በርቱ። ስለ 1ኛ)አዋሽ-ወልዲያ-ሐራገበያ 2ኛ)ወልዲያ-መቀሌ የባቡር ሐዲድ ግንባታ እጣ ፈንታ ይታወቃል? በ2017 የማጠናቀቂያ በጀት ተይዞለታል?
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 2 месяца назад
በክረምት ወቅት የሚዘንበውን ዝናብ ገድቦ በመያዝ በበጋ ወራት መጠቀም ካልቻልን ብዙ ለውጥ አይመጣም። ይታሰብበት።
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 2 месяца назад
Rich Dad Poor Dad ! Poor War Rich war ! 🤔
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 2 месяца назад
EBC ዎች ድምፅ ሁኑን ሰሜን ሸዎ ሰላሌ ወጫሌ ወረዳ ሙከጡሪ ከተማ ወተት እየተመለሰብን ነው
@temesgenayele9085
@temesgenayele9085 2 месяца назад
The is oll about ABICHUU
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 2 месяца назад
❤የንሮውድነት ሁሉ ቀንሰዋል ሺ ዓመት ግዛን አቢይ አህመድ ኑራችን ጮማ ነው ። በመለስ ዜናዊ በጁኑታ በንሮውድነት ተሰቃይተን ነበር❤
@zemzemmuhammed6820
@zemzemmuhammed6820 2 месяца назад
በየት አካባቢ ነዉ ያላችሁት 😂
@birtukanamare497
@birtukanamare497 2 месяца назад
Egnam enimta choma embelabet ....😅😂
@tessemaabate3836
@tessemaabate3836 2 месяца назад
ጥረታቹ በጣም የሚደነቅ ነው፤ ከመካናይዜሽን በተጨማሪ ዋና መሆን ያለበት ሙሉ ፓኬጅ መጠቀም ነው። በበሬም አረስከው በትራክተር በቂ ማዳበሪያ(ዩሪያ እና ኤን ፒ ኤስ)፣ ምርጥ ዘርና በሽታና ተባይ መከላከያን ካልተጠቀማችሁ የምትፈልጉትን ለውጥ ማምጣት አትችሉም። አብዛኛው ገበሬ ዩሪያ አይጠቀምም ይሄ ተቀይሮ በቂ ዩሪያ መጠቀም ካልተቻለ ምርት ሊያድግ አይችልም።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 2 месяца назад
አዲስ አቤን ለማስፈራራት እንዳይመስል።እኛ ነን የምንመግባችሁ ለማለት እንዳይሆን።አዳነች ፋንድያ ትጥሉበታላችሁ እንዳለችው።እናንተም እናበላችኋለን ያላችሁ እንዳይመስል ሰገሁ።
@gebtezera5822
@gebtezera5822 2 месяца назад
የሥራ ልምድን ማካፈል ሌላውን ለማስፈራራት ነው የሚለው ከክፉ ልብና የሚመነጭ እንጂ ከዚያ የተለየ ትርጉም የሚሰጠው አይደለምና ሌሎች ከዚህ ልምድ ትምህርት እንዲወስዱ የሚረዳ ነው።
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 2 месяца назад
የአርሲ የባሌ የወለጋ የሀረርጌ ህዝቦችን እያወደማቹና ለስደት እየዳረጋቹ በዘረኝነት ስለታወራቹ የሸዋ ኦሮሞን ታለማላቹ አሳፉሪዎች።
@AmorawDagne
@AmorawDagne 2 месяца назад
እንኳን 😂😂😂😂
Далее
Why is it different from what I thought?
00:15
Просмотров 1,5 млн
That was too fast! 😲
01:00
Просмотров 3,4 млн
የቆጋ መስኖ ልማት ፕሮጀክት
16:41
Просмотров 12 тыс.
አርሶ አደሩ ሚኒስትር
58:03
Просмотров 31 тыс.
Why is it different from what I thought?
00:15
Просмотров 1,5 млн