Тёмный

ዘግናኙ ጭፍጨፋ በሸዋ፤ አርሶ አደሮች ተረሸኑየአገዛዙ ኮረኔል በፋኖ ተገደሉ፤ የጎጃሙ ትንቅንቅየእነብርሃኑ ጁላ ለቅሶ.. የብልጽግና መጨረሻ 

Roha
Подписаться 257 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@Alemey-w6x
@Alemey-w6x 3 месяца назад
ድልል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ💚💛♥💪
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Welcome Jegnit
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 3 месяца назад
ትግሉን በፍጥነት ከአማራ ክልል ማውጣት አለበት !! ለዚህ ሁሉም መነሳት አለበት።
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@belayhaile5467
@belayhaile5467 3 месяца назад
ፋኖ ወደ አንድ የማይመጣ ከሆነ ህዝባችንን አያስጨፍጭፍ። የአማራን ትግል ውጤት አልባ ያደረገው አንድ ለመሆን የሚገደረው ፋኖና ነጋዴው ዳያስፖራ ነው።
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 3 месяца назад
የፋኖ መሪዎች በምርኮኞች ለይ አለም አቀፍ ሕግ ማክበር አለብኝ በሚልው አቋሙን መፈተሽ አለበት አለበለዚያ ይህ ወንባር አሥጠባቂ የግለሰብ ሠራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃ እርምጀ መውሰድ አለበት ።
@QirubXihhun_
@QirubXihhun_ 3 месяца назад
ሰላማዊ ሰወችን መጨፍጨፍ ምንም ምክንያት ተቀባይነት የለዉም ጸረ ህዝብ፣ ነዉ ፣ የሰው ልጆች ሁሉ ጠላት ነዉ።
@malikatamn2589
@malikatamn2589 3 месяца назад
አዲስ አበባ ላይ ቤት በስማም እንኳን በገንዘቤ በነጻ ቤሰጠኝ እራሱ አልፈልግም ሲኦል መግባት ነው
@yekidyelij
@yekidyelij 3 месяца назад
Endezih atbey ehte addis abeban manew yenesu yaderegat lezich hager eko enem zemedochi waga keflewal
@molalignabate5546
@molalignabate5546 3 месяца назад
አይ ሸዋ ፋኖ አንድ መሆን እንዴት አቃታችሁ
@YayaAbesha
@YayaAbesha 3 месяца назад
ፋኖ ወሬ ብቻ መሬት ላይ ጠብ ያለ ቁም ነገር የለውም ፣ፉከራ ቀረርቶ ሽለላ ግን አንደኛ ፣አራት ከሎ ከገባኮ ቆየ አመት ሊሆነው ነው ።
@WinterWin-b2u
@WinterWin-b2u 3 месяца назад
ብልፅግና የፈረሰው ፕሪቶሪያ ላይ በነ ሬድዋን ነው ብርሃኑም የበላው ዶላር ነው እንዲ ላብ እስኪያሰምጠው የሚያንቀዥቅዘው 😅
@nubawmer7001
@nubawmer7001 3 месяца назад
መአዛ የተባልሽ ቆሻሻ ከአማራ ትግል እጅሽን አንሽ
@Hailu918
@Hailu918 3 месяца назад
ይሔ ሚዲያ የመንግሥት ሚዲያ መሖኑ የሚታወቀዉ የመንግሥትን ማስታወቂያ የሚሠራ መሖኑን ስታይ ነዉ. የብአድን ሚዲያ አጭበርባሪ ጥፉ ሌቦች.
@ketodiya6489
@ketodiya6489 3 месяца назад
አማራው እንደ ሕዝብ የመጣበትን አደጋ በውል የተረዳው አይመስለኝም ጊዜው በአንድ ክተት ብሎ ራሱን ለማዳን የሚነሳበት ወቅት ሆኖ ሳለ መሳሪያውን እየደበቀ አንዳንዱም እያስረከበ ከየብልቱና ከየመጠጥ ቤቱ እያወጡ ይጨፈጭፉታል አቅም ያለው የለበስኩት ሱሪ ነው ብሎ እርግጠኛ የሆነ ወንድ ሁሉ ከፋኖ ወንድሞቹ ጋር ይነሳ ጫካ ይግባ ሌላው መንገድ ይዝጋ አለበለዚያ የጀግኖች አባቶችን ሱሪ መልበስ አካልን ለመሸፈን ብቻ ከሆነ ያውልቅ ኧረ በጀግኖች አምላክ ይኸ ድንዛዜ ሞትን መልመድ ይብቃ።
@hawaa112
@hawaa112 3 месяца назад
የአማራ ህዝብ እር መንቃት አለብን ብልፅግና ድርድር እያለ መከላከያ በየቦታው በመኪና እያስገባ ይገኛል ግን ብልፅግናውች በህዝብ እየቀለዱ ይገኛሉ እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ በቃ ማለት አለብን ብልፅግናውች በህዝብ ደም የሰከሩ ሰካራሞች ናቸው መላው የኢትዩጵያ ህዝብ የብልፅግናን ድራማ መስማት የለብንም
@Endale-e4w
@Endale-e4w 3 месяца назад
ጨፍጫፊው ሀይል በአማራ ገበሬ ላይ የጭካኔ በትር የሚያሳርፍበት ዋናው ምክንያት ፋኖን እየቀለበ እንዲዋጋን ምክንያት ሆኗል የሚል የደንቆሮ ግምት ስለአለው ነው።
@solomon3431
@solomon3431 3 месяца назад
🙏“እግዚአብሔር ለሕዝቡ ይፈርዳልና፥ ባሪያዎቹንም ይረዳልና።” መዝሙር 135፥14🙏 🙏“እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው፥ ...”መዝሙር 7፥11🙏_______
@azebeshete7665
@azebeshete7665 3 месяца назад
እኔ እምለው ምንም የማውቅ ምስኪኑ ህዝብ ያለ ምክንያት መጨፍጨፉን እንኳን ላፍታም ሳያቆም ድርድር እያለ ማታለል ምን ማለት ነው ይህ ህዝብ እስከ መቸነው እናንተ ስለ አማራ ይመለከተናል የምትሉ ስዎች እባካችሁ አሰተውሉ ይልቁንስ የታጋይዎችን ልብ አታዝሉት አትዘናጏቸው::
@yekidyelij
@yekidyelij 3 месяца назад
Ye abiy alama amharan ende tigray kism sebro bekutitir sir lemadreg new mknyatum amharan kalashenfe Ethiopian Endelege memrat aychilm silezih hulum Amhara tenes yalehn yzeh ene yeshewa lij negn mekelakeyaw ye fanon libis lebsew lelit hizbun betekus sirebshu new yemiyadrut victory for Amhara people
@سعادهمحمد-ز4و
@سعادهمحمد-ز4و 3 месяца назад
ፋኖምርኮኛእየቀለበነወህዝብእያለቀነዉ
@samwizwiz
@samwizwiz 3 месяца назад
ድል ለፋኖ ለአማራ ህዝብ ድል ለታላቁ የ አዲስ አበቤ አይን ለሆነዉ ለታላቁ እስክንድር ነጋ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Thank God for empowering Fanos. Victory to Fanos is Victory to Ethiopia
@getachewgedef23
@getachewgedef23 3 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@MahamadHasan-wr4qp
@MahamadHasan-wr4qp 3 месяца назад
Fano kig
@nubawmer7001
@nubawmer7001 3 месяца назад
መአዛ የተባልሽ ቆሻሻ ከአማራ ትግል እጅሽን አንሽ
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 месяца назад
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Jegnit please provide these victims details to the UN and the US
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut 3 месяца назад
ድልፍኖኖኖኖፍኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@hebshawit
@hebshawit 3 месяца назад
ድል ለፍኖ
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 3 месяца назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Thank you so mu h Jegnit God bless you. Berchilin
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 3 месяца назад
መአዛ መሐመድ የአማራ ታጋይ የትግራይ ሴቶች ደፍሯል ሲባል ስምቻለሑ ያለ እምስን አጋፍጠክ ለትግራይ ጠበቃ የሆንሽ ለምን ከፋኖ ትግል ውጪ
@MengeshaMolla-k2q
@MengeshaMolla-k2q 3 месяца назад
ክተት አማራ ❤❤❤❤❤
@HaaTttmmee-sq5md
@HaaTttmmee-sq5md 3 месяца назад
ኧር ይክተት 😂 በቃ አታሥጨፍጭፉን ተውና
@MahamadHasan-wr4qp
@MahamadHasan-wr4qp 3 месяца назад
Ayizoh. Achnafinah
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Egzio Meharene Kiristos
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 3 месяца назад
ድል ድል ለፋኖ ህዝብ💪💪💪💪💚💛❤
@EshtuAmanuel
@EshtuAmanuel 3 месяца назад
ድልለፋኖለኢትዮያጀግኖች
@werkemelese7492
@werkemelese7492 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DavidGulima-qb3qc
@DavidGulima-qb3qc 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@HaaTttmmee-sq5md
@HaaTttmmee-sq5md 3 месяца назад
ሠላምአላህ ያምጣልን ፋኖም ሆነ መከላከያ የህዝብ ጨፍጫፊዎች ናቸው
@yekidyelij
@yekidyelij 3 месяца назад
fano yehizib chefchafi aydelem mekelakeyaw yefanon libs teseftolachew new shewa lay endezih eyetesera new
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 месяца назад
ብልፅግና፡ታልጠፋ፡የአማራ፡ህዝብ፡ሰላም፡አይኖርም፡ፋኖ፡ባይኖር፡ዘሪሽም፡አይገኝም፡ነበር፡እስካሁን
@yekidyelij
@yekidyelij 3 месяца назад
@@አማራነኝ-ቨ7ነ ek
@samwizwiz
@samwizwiz 3 месяца назад
መአዚ ድምፅሽ ያሻፍዳል ይመችሽ
@Mmmm-oi9cu
@Mmmm-oi9cu 3 месяца назад
😂😂😢😢😮😮😊😊🎉🎉🎉
@yekidyelij
@yekidyelij 3 месяца назад
Ante shintam gala mndnew yasakeh hedeh mrkognahn teyk enji
Далее
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,3 млн
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,3 млн