Тёмный

ዘጠኙን የጌታን ንዑሳን በዓላትን ታውቃላችሁ ወይ? | መምህር ዘበነ ለማ 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 468 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ዘጠኙን የጌታን ንዑሳን በዓላትን ታውቃላችሁ ወይ? | መምህር ዘበነ ለማ

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 243   
@mimi-v2n2d
@mimi-v2n2d 2 дня назад
አሜን ፫ እግዚያብሔርሆይ ስለሁሉም ነገር ተመስን ቃለሕይወትን ያሰማልን💙💙💙
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq День назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 2 дня назад
ዛሬኮ ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ጥበቃው አይለየን የራማው መላእክ🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
አሜን አሜን አሜን
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን ይጠብቀን
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n День назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o День назад
አሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu День назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o День назад
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ሰለሰም አጠራሮ ክብርና ምሰጋና ይግባአው ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክረሰቶሰ ቃለህይወአት ያሰማልን አባታአቸን እሺ ቶሎ እንማር ሰለአ ቅዶሳን እናቶቸ ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
እንደት አደራችሁ እነደየሰአት አቆጣጠራችሁ የኔ ተወዳጆች እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል ወራዊይ መታሰቢያ አደረሳችሁ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ይመስገን ጌታ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou День назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናቹን ያኑርልን መምህራችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@mekdesalemu1518
@mekdesalemu1518 2 дня назад
ሰላም አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይምስገን 🙏🙏🙏 ቃለ ህኦውት ያስምአልን አባትችን 🤲🤲🤲💞♥️አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!!👍🏼
@salam9763
@salam9763 2 дня назад
❤❤❤እግዝአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላመዎት ይብዛልን በእውነቱ ቃለ ሒወትን ያስማልን❤❤❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 День назад
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤እንዃን ለሊቀ መላክ ቅዱሰ ገብርኤል ወራዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል አደረሰን በምልጅው ሀገራችንን ከጥፋት ይጠብቅልን ጠላቶችዋን ከእግርዋ በታች ያሰገዛልን የልባችንን መሻት ይሰጠን በሰደት ያለነውን በሰላም ወደ ቅድሰት ድንግል ማርያም ሀገር ያግባን በሀገር ውሰጥም ያሉትን ሰላም ያድርግልን በረከቱን ያድለን መምራችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን ፀሎታችንን አሳርጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 День назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስ ገብርኤል ወራዌ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️❤️❤️🎉🎉🎉
@kedeset
@kedeset День назад
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ሆይ ተመስገን አባቴ ቃለ ሂወት ያሠማልኝ አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቆት
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከቱን ያድሎት በእድሜና ያቆይልን አሜን አሜን ❤አባታችን ፀሎቶው አይለየን አስብን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን፣፣
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
@tibebtsehay
@tibebtsehay День назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ🙏🙏🙏 አቤቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ የቅዱስ ገብርኤል ተራዳይነት አይለዮት አይለየን 🙏🙏🙏እንደርሶ ያሉትንያ ብዛል (((እግዚአብሔር))) አምላክ ለኛ ለደካሞቹ ለኛ በአለም ወረት ለተጠመድነው እርሱ በመልካሙ መንገድ እንድንራመድ ማስተዋሉን ያድለን 🙏🙏🙏🙏
@NegashGoraw
@NegashGoraw 2 дня назад
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በጸሎትሁ አስቡኝ ኀይለ ገብርኤል
@sabeboy1
@sabeboy1 День назад
ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባታችን እንዲሁም እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም ኣደረሰን። ሰላም ለሃገራችን፥ለጎረቤቶቻችን እንዲሁም ለመላዉ ዓለማችን ይሁንልን ኣሜን።🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇷🙏🇪🇹
@meherat938
@meherat938 День назад
አሜን በእውነት ስሙ ከዓጽና እስከ ዓጽናፍ የተመሰገነ ይኹን ሥላሴ አሜን :: መምህሬ ቃል ሕይወትን ያሰማልን የምንሰማውነ ለበረከት ያድርግልን አሜን
@DegfiTekle
@DegfiTekle 2 дня назад
ጌታ ሆይ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትሕ በሂሊናችን ጨምር የመቤታችን የድንግል ማርያም ፍቅሯን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ቃለ ሕይወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m День назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤና ይስጥልን በፀጋው ያቆይልን አባቴ ይኑሩልን🙏✝️⛪️❤️
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu День назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በረከቶት ይደርብን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@TigistAzene-r1w
@TigistAzene-r1w 2 дня назад
ቃለ ሕይወት ያሰማል አባታችን🙏🙏🙏❤❤❤
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 дня назад
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወራዊ መታሰቢያ በዓል : ለቅዱስ ቂርቆስ ገዳማዊ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu День назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 День назад
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን❤
@Rgebray
@Rgebray День назад
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ ረቂቅ ፍቅር ርህሩህ ቸር ታላቅ ባለጸጋ የሰማዩን ሚስጥር የገለጠልን ክብር ክብር ክብር ምስጋና✝️ ይሁን ይድረስ ለዘለዓለም💖አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት💖 ድንግል ማርያም ንግስቲቱ✝️ እናታችን ክብር ምስጋና✝️🙏 ይድረሳት ይገባታል💖✝️🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እግዚአብሔር ይመስገን💖🙏 ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ እንቁ አርበኛ ሊቅ ትጉ ታማኝ ትሁት ቃለ✝️ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን🙏 ጥበቡን አብዝቶ ያድሎት💖 የአገልግሎት ዋጋሆን በሰማይ በቀለመወርቁ ይመዝግበው ሺ ዓመት ያኑርልን ረጅም✝️ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏☀️👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutphone8602
@hirutphone8602 День назад
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን መላህኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን ❤አሜን❤አሜን ❤አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 День назад
እንኳን ለቅዱስገብርኤል አደርስን ሁላችንንም የኦርቶዶክስ ልጆች በሙሉ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 День назад
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን❤
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር በረከቶት ይደርብን 🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki День назад
❤መስቀል ❤ስብከት ❤ብርሃን❤ ❤እረኛ ❤ጌና❤ ግዝረት ❤ ስምኦን❤ቃና ዘገሊላ ❤ ደብረዘይት ❤
@ayelechmuluneh770
@ayelechmuluneh770 День назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂዎትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን❤❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev День назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ♥️⛪♥️♥️♥️♥️ አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 💒💒🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿🕯️⛪♥️💒💒♥️⛪🕯️🕯️
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 День назад
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏እግዚአብሔር ይመስገን እዴት አደራችሁ እንኳን ለቅዱስ ገብእዔል ወረሀዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏አሜን🙏አሜን🙏 እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አምላኬ ሆን ተመስገን ጊታይ ሆይ ተመስገን🙏🙏🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@Alem-e1p
@Alem-e1p 2 дня назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን🙏💚💛❤🌹
@AnaAna-xj5cr
@AnaAna-xj5cr День назад
ቀለህይወት የሰማልን ለማምህረችን ረጅም እድሜና ጤና ከሰማያዊ ፀጋ ጋር የጎነፂፎት አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 2 дня назад
አሜን ፫ ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 День назад
አሜንአሜንአሜንእግዚአብሄርይመስገንመምህርቃለህይወትያሰማልንእድሜናጤናይስጦትቸሩመድሐኒአለምአሜን፫❤❤❤
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 День назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@stc6291
@stc6291 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ለመምህራችን ቃለህይዎትን ያሰማልን እመአምላክ ትጠበቅልን አባታችን የማናቀዉን እድናቅ ስለምታደርጉን ቸሩመድሀኒአለም ይጠበቅልን
@ZainaZee-p8z
@ZainaZee-p8z День назад
Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin memeharchin badim baxen yixibqilin IGIZIHABER YEMINISMAWAN BILIBONCHIN YASDIRIBN AMEN AMEN Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@burutayhlola5228
@burutayhlola5228 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱንአሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን እግዚአብሔር የምስገን 📚🍃አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን አሜን አሜን አሜን🍀አባታችን መምህርችን 🙏🙏🙏
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd 2 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@morhafmorhaf6745
@morhafmorhaf6745 День назад
አባታችንመምህራችንቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንፀጋውንያልብስልንእሜንአሜንአሜን
@AynalemHaylu
@AynalemHaylu День назад
ቃለህይወትያሰማልን እድሜጤናይስጥልን
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i День назад
አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን ፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን፣ በቸርነቱ: ይጠብቅልን: አሜን: ❤❤❤
@TesfaneshMamo-h9n
@TesfaneshMamo-h9n День назад
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግን የዛሬው ትምህርት ጠጠር ብሎብኛል ደግሜ እሰማዋለው እግዚአብሔር ይግለጥልኝ
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 День назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@Barchi-uc1fx
@Barchi-uc1fx День назад
አሜንአሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያወረስልን መምህራችን እድሜና ፀጋዉን እግዚአቤሄር አምላክ ያድላቹሁ ድፍቱኝ ይባርኩኝ ፍቅርተ ዮሐንስ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 День назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏♥️😍እኛም የሰማነዉን በልባችን ጽላት ላይ ይጻፍልን🤲♥️
@Rgebray
@Rgebray День назад
✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏አሜን✝️ይፍቱን🙏 በቅዱስ መስቀሉ ይባርኩን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🏽🙏🏾❤️መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🏽 በእውነት ያላውቀውን ብዙብዙ ትምህት እያስተማሩኝ ነው እንድኖርበት በፀሎቶት አስቡኝ እርሶን የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን በሙሉ ጤነት በረጅም እድሜ ያኑርልን ብርታቱን ያብዛሎት እውቀቱን ጥበቡንም ማገሱንም ይጎናፅፎት እርሶ የምንሳሳልዎት መምህራችን ኖት❤️🌼
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen День назад
የኔ ፍቅር ጌታ ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን አሜን አሜን አባታችኝ ቃለ ህንወት ያሰማልይ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 День назад
ጽጌ ማርያም ቃለህይወት ያሰማል እረጅምእድሜናጤናይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@SelamTseg
@SelamTseg День назад
አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ሁሌም በእርሶ ትምህርት ነብሴም ስጋዬም ይደሰታል ይረጋጋል
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 День назад
በዚህ ፈተና በበዛበት ዘመን እግዚአብሔር እንደ እርስ የሚያፅኑ አባቶንና መምህራንን ባይሰጠ ኖሮ ምን እንሆን ነበር እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ። አባታችን በሊያ ላሉ ስደተኞች እግዚአብሔር እዲጎብኛቸው በፀሎት ያስቧቸው እኔም እህቴ ወለተ ማርያም እዛነች በፀሎት ያስቡልኝ በጣም ተጨንቄአለው😢😢 ለአተማሩን ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ። ብዙ የላቃቸውን ነገር ከርሶ ተምሬአለው።
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 День назад
Amen Amen Amen Abatachen Regem Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet
@yordanosdawit1486
@yordanosdawit1486 День назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ሀብተ ስጋ ሀብተ ነብስ ያድልልን❤❤❤
@Rgebray
@Rgebray День назад
✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️አሜን🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ወለተገሪማየድንግልማርያም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረቡኒ👏💞በፆለተወ አስቡኝ አባቴ ወለተ ገሪማ👏💞
@YebkaleTades
@YebkaleTades День назад
መንገድ ዳር ካለ ሆቴል ሁኘ ሁሌም እከታተላለው አንድ መልስ ለመስጠት የተዘጋጀው ሰው ሁኛለው አሜን
@aster8918
@aster8918 День назад
እግዚአብሔርይመሰገንአባታችንቃለህይውትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@KaIkidanMekete
@KaIkidanMekete День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑረወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamtsegaye6265
@selamtsegaye6265 День назад
Memhirachin ahun gena tewahido abat agegnechi. Ye Egyptian merze gena golgulewe yastemirun yasawikun abatachin
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉❤❤እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን🎉🎉❤❤
@asenakubelete51
@asenakubelete51 День назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ያድልልን🙏🌷🌹
@EsayasEsayas-jr5mk
@EsayasEsayas-jr5mk День назад
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 День назад
አሜን አሜን አሜን" እግዚአብሔር ይመስገን" መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን🙏
@zenehaile1766
@zenehaile1766 День назад
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@asnkatesfaye910
@asnkatesfaye910 День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን በእውነቱ ይሁን ይደርግልን 🙏🙏
@KafayiTashoma-tr8mm
@KafayiTashoma-tr8mm День назад
አሜን አሜን አሜን እግዚቤአሔር፣ሰላሁምነግረተምሰገን🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻❤❤❤❤❤🌻🌻🌻❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻
@lizethio6061
@lizethio6061 День назад
አሜን 🙏🏽 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 День назад
እግዚአብሔር ኣምላክ በሳማይ መዝገቡ ይፃፎት ይፍቱን!!!!!
@RigatDirar
@RigatDirar День назад
Amen Yemsgen amlakey Kal howit yasmalen abate 🙏 berktachu ayleyen amen
@MerontesfeyaTesfeya
@MerontesfeyaTesfeya День назад
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር
@jerrymk1641
@jerrymk1641 День назад
Please guys let's do like👍 for ather people
@mariebelay6689
@mariebelay6689 День назад
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin Egziabiher yemesgen
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 День назад
❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.
@bashew
@bashew День назад
እሜን 💚 መምህር ይፍቱኝ ይባርክኝ ወለተማርያም❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KilyaKilya-qd3fx
@KilyaKilya-qd3fx 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@haregteferi5645
@haregteferi5645 2 дня назад
Amen kalehiweten yasemalen ❤ Ye Abatachin Abaa selama bereketachew yiderebin 🙏 🙏 🙏
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ День назад
አሜን................!! ምርቃቶዎ እራሱ ነፍስን ያድሳል የእኛ አባት
@genettesfa4142
@genettesfa4142 День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልን
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 День назад
Abatachen Kale Hiwot Yasemalin. 🙏🙏🙏 Amen Amen Amen.
@martamarta8252
@martamarta8252 2 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤አባታችን ይፉቱን ይባርኩን❤❤❤❤
@yesishiferaw5775
@yesishiferaw5775 День назад
አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን አሜን🙏🏼 ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ምህረቱ ያምጣልን ልቦና ይስጠን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን ይታረቀን🙏🏻🙏🏻🙏🏻✝️ !!!
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es 7 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@GodisLove-j7j
@GodisLove-j7j 2 дня назад
Kalheyiwote Yasmalene Mine beset is may are Yawureselene!!!!
@mekidesabebe8861
@mekidesabebe8861 20 часов назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።
@eyerusalemwoldeghiorghis2756
@eyerusalemwoldeghiorghis2756 День назад
amen amen amen amen amen amen ❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@AmarechNew
@AmarechNew День назад
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
@YohannesBekele-d2h
@YohannesBekele-d2h День назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@MamoWeynshet
@MamoWeynshet 15 часов назад
በቅዱሳን መላእክትና ፃድቃን ክበረ ባዕላት ለምንድን ነው ልብስ ማጠብ ፣እንጨት መፍለጥ ፣ እህል ማስፈጨት ወዘተ ለምን ይከለከላል ? ማንኛችሁም መልሱን የምታውቁ በዚሁ ብሰጡና ብታብራሩልኝ ?
@hwatii
@hwatii День назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@AzebAschenaki
@AzebAschenaki День назад
የእመቤታቺን በአለት አሥተምሩን አባታቺን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ብዙ የሜናውቀውን እያወቅንን ነው እናመሠግናለን
@mahig1003
@mahig1003 День назад
ሰላም መምህር ጥያቄ ነበረኝ ከተቻለ : ከልጆቼ ጋር መጽሀፈ ቅዱስ ማታ ማታ ከመጀመሪያ ጀምሮ ማንበብ ጀምርን ነበር ግን ጥያቄቸዉ በዛበብኝ እየመረጥኩ ነዉ ለልጆች ማንበብ ያለብኝ ግራ ገባኝ?
@EdenLovely
@EdenLovely День назад
Amen amen amen kel hewoten yasemalen Egezaber yesetelen
@tigest3176
@tigest3176 День назад
Egezbehre yimesegne amene kale hiwete yasemalne
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 2 дня назад
Thanks 🙏 God is good and always good.Amen
@MerekokobWube
@MerekokobWube День назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትያሰማልን እጅምአድሜከጤና ይስጥልን ❤❤❤
Далее
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 1,5 млн
አማላጅ ማነው
19:37
Просмотров 1,6 тыс.