Тёмный

ዛሬ ማታ ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ ናፍቆት እና ሰይፉ | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 57 тыс.
50% 1

ዛሬ ማታ ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ ናፍቆት እና ሰይፉ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

9 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 22 дня назад
ሰይፉ ፋንታውን ለኢትዮጵያ የመዝናኛው ኢንዱስትሪ ያበረከትከው እና እያበረከተከው ያለው ነገር በቃላት ከሚገለፀው በላይ ነው ይመችክ👍
@Tigmekuria
@Tigmekuria 22 дня назад
ዋው ናፍቆት እንደስሟ ተናፋቂ ታዲያስ አዲስ ላይ ከሰይፉ እና ከፀጊ ጋር ብትሰራ እንዴት ደስ ባለኝ እኔማ እሁድን በኢቢኤስ ወደ ኅላ እያልኩ ናፍቆትን እና አስፊቲን ማየት ነው ስራዬ
@SeadaYimam-ri4th
@SeadaYimam-ri4th 22 дня назад
ናፍቆት የምትናፈቅ ጋዜጠኛ ነች እንጠብቃለን 🎉🎉🎉
@Ze-Haddis
@Ze-Haddis 22 дня назад
ሀይሌ የኢትዮጵያ ምልክት! የይቻላል ማንነት ባለቤት! ለኔ ጀግናዬ እና የህይወት አርአያዬ ነህ🙏
@mekedeslove8049
@mekedeslove8049 14 дней назад
ሀይሌ!!!!ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ለብዙ ሰው የስራ ዕድል የፈጠርክ ከዛም አልፎ በየ ቦታው ባሉ ሆቴሎችህ ስነ ስርዓት ያለው መስተንግዶ አክብሮት በጣም ደስ ይላል በእውነት ደንበኛ ንጉስ ነው የሚለው ቃል በተግባር ያየሁት በሀዋሳ ሀይል ሪዞርት ነው!!!!ክበርልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልህ ፍፃሜህም እንዲሁ እዳማረ ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@SosySosy-rv2te
@SosySosy-rv2te 22 дня назад
welcome 🎉🎉nafki አንቺን እንደገና ለማየት ጓጉተን ነበር እንኳን መጣሽልን መልካም የስራ ጊዜ ከሰይፉ ጋር እንደሚሆን እገምታለሁ😊we love you
@Bahranaddis
@Bahranaddis 22 дня назад
Nafkot is so intelelligent and talented journalist in history of erhiopia !
@pink9212
@pink9212 22 дня назад
Nafkot you have amazing talent for journalism l want to see you in tv show
@tinawolde9826
@tinawolde9826 22 дня назад
ሀይሌያችን ሁሌም በአለም ላይ ብሎም በአገር ውስጥ የከበረውን መለያችን የሆነውን 💚💛❤ ሰንደቃችንን ከፍ እንደምታደርግ ሁሉ, አሁንም ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ . ልጆችህን ይባርክልህ , ባንተ ውስጥ ባለቤትህንም እናያታልን ከነ ቤተሰብህ ክበርልን እንወድሃለን.
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 22 дня назад
ዋው ናፍቂ ምርጥ ጋዜጠኛ ወደ ስራሽ ተመለሽ❤❤❤
@lopesohadiso
@lopesohadiso 22 дня назад
ኃይሌ እግዚአብሔር እድሜን ያሰረዝም ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@Event12
@Event12 22 дня назад
ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንች እንኩራ፣ ሃይሌ ገብረ ስላሴ የኢትዮጵያ ኩራት።
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt 22 дня назад
ናፍቂየ ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ
@redietet2569
@redietet2569 22 дня назад
ማህተብን ከዝነጣ ልብስ ጋር አይሆንም በሚል እና በሚመስል ሁኔታ በገዛ ፍቃዳችሁ እያወለቃችሁ በድርጅቶች ላይ ማሳበብ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም . አስቡበት ለማንኛውም የተሳካ ፕሮግራም ይሁንላችሁ 🎉
@user-gk1yj8np5s
@user-gk1yj8np5s 5 дней назад
እስኪ ሰይፉ እና ናፍቆት ን የሚወዱ በላይክ አሳዮን
@Dynamicpodcast.
@Dynamicpodcast. 22 дня назад
What is success? ስኬት ምንድን ነው? 🥇🏆 ስኬት በተለያዩ የሕይወት ዘርፎች፣ በግል፣ በሙያዊ ወይም በማህበራዊ ጉዳዮች ውስጥ ተፈላጊ ግቦችን ወይም ውጤቶችን ማሳካት ነው። ብዙውን ጊዜ ቁርጠኝነትን, ጠንክሮ መሥራትን, ጥንካሬን እና አንዳንድ ጊዜ ዕድልን ያካትታል. ይሁን እንጂ ስኬት ግላዊ ነው እናም ለተለያዩ ሰዎች የተለያዩ ነገሮችን ሊያመለክት ይችላል. በስተመጨረሻ፣ ምኞቱን ስለማሟላት እና በሂደቱ ውስጥ እርካታን እና ደስታን ማግኘት ነው።
@mariamawetdegineh9294
@mariamawetdegineh9294 22 дня назад
ናፊ ናፍቀሽኝ ነበር ትክክእለኛ ጋዜጠኛ ነሽ እዚ ላይ የሚያስለቅስ ነገር ካለው አብሬሽ ለማልቀስ ዝግጁነኝ 😉😉😉😉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@smilemx6702
@smilemx6702 22 дня назад
ምንድነው በዩቱዪብ እንጠብቅ በቲቪ እንጠብቅ በሬድዮስ እንጠብቅ አልገባኝም
@yabsirabelete526
@yabsirabelete526 22 дня назад
Begugut nw mintebikacu sefisa🥰nafkiye i love u so much❤❤
@user-tp2uh3ti3x
@user-tp2uh3ti3x 21 день назад
እረጅም እድሜ ለሀይሌ
@teba191
@teba191 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ናፍቂየ
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 21 день назад
በጣም የሚያምር ህንፃ ነው ግን በስተመጨረሻ ፍትላ የምትመስል የመዝሙር ስርአትዎ ከሆቴል መሰተንግዶ ጋር ምን እንደሚያገናኝው አልገባንም!!አሁን ማን ይሙት ሰይፋ የመዝሙሩን ግጥም ያውቀዎል??ሀገራችንን ባንዲራ የያዘን ምታበሻቅጥ የዘርኛ ግሳንግስ አይደል እንዴ ልምራቹ የሚለን!!አይነፋም!!
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 22 дня назад
ሰያፊዬ ሱፍ ያቅርብክ የሄ አለባበስ አሳምሮሀል
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 20 дней назад
ሀይሌ መልካም ኢትዮጲያዊ🙏🙏
@AddisProperties_
@AddisProperties_ 22 дня назад
ሀይላችን እንወድሃለን 🙏
@besratasgedom2664
@besratasgedom2664 22 дня назад
በመስተንግዶ 1 ቤት ነው ከአዲሳበባ👌👍
@melatalamayo
@melatalamayo 22 дня назад
Wow❤❤❤
@musemamo
@musemamo 22 дня назад
ዛሬ እሁድ ነው ለካ አርብ መስሎኝ
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 22 дня назад
ለኔ አደኛናቹሁ እወዳችዋለሁ❤🙏🙏🙏
@user-zp5mf5tk9b
@user-zp5mf5tk9b 22 дня назад
ሰላማችሁ ይብዛ።
@abdelahasen-oh9hg
@abdelahasen-oh9hg 22 дня назад
አንደኛ ኮማች በመሆኔ
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 22 дня назад
አቦ ይመቻቹ
@tadtab2
@tadtab2 21 день назад
seyfu hailen alfatawu ale eko. meziger honkebet
@yatiyanmelesemendaga8400
@yatiyanmelesemendaga8400 22 дня назад
ናፍቆት ናፍቀሽን ነበረ well come
@aman7077
@aman7077 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@btbt4487
@btbt4487 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 22 дня назад
❤❤❤
@tigistfantaye821
@tigistfantaye821 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@marybelen7519
@marybelen7519 22 дня назад
Wawww
@user-wi3xm9rv2r
@user-wi3xm9rv2r 22 дня назад
ስንት ሰአት ነው
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 22 дня назад
በራሳችን እንኩራ አለ ሐይሌያችን እኛኮ ያቃተን የቤቱን ወደውጪ ማውጣት ነው አለ ግን እቃዎቹ አገር በቀል 😂 የሆቴሉ ሰም ጽሁፉ በእንግሊዘኛ የራሷ ፊደል ያላት አገር ግን በሰው ቆንቋ የምትቀና አገር ይሔ ደሞ ኢትዮጵያዊ ብቻ የሚያረገው እራሰህን ከማክበር ስትጀምር ያየህ ያከብርሐል
@abdulhakimomar8931
@abdulhakimomar8931 22 дня назад
Seyfuye endanah? Artist andualam gosa interview arge
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 22 дня назад
ተደርግዋል ካሁን በፊት
@hayu684
@hayu684 22 дня назад
ናፍቂ የኔ ወይዘሮ ስወድሽ አንችን የምትመስል እህት ጓደኛዬ አብሮአደጌን ትመስይኛለሽ ባአንች ውስጥ አያታለሁ በህይወት የለችም እንቅስቃሴያችሁ ሁሉ ይመስላል 😢
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r 22 дня назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Meron913
@Meron913 22 дня назад
❤ሁላቹንም ስወዳቹ❤❤❤
@badrea36
@badrea36 22 дня назад
አረ ናፍቆት ተነፍቃሻል
@solomonalemayehu9657
@solomonalemayehu9657 20 дней назад
መልካም። የምስል ጥራቱ ግን??
@thomastsegaye7227
@thomastsegaye7227 22 дня назад
ወይ ላምሮት ቀጥ ዉታፍ
@RopNan-np5pr
@RopNan-np5pr 20 дней назад
ተባበሩኝ ስራ መጀመር እፈልጋለሁ ግን ምንም ነገር የለኝ ስለዚህ 1,000 ሰወች እያንዳንዳቹህ 100 ብር አበድሩኝ እግዚአብሔርን እመልሳለሁ በዉስጥ አዉሩኝ እባካቹህ በማይሆን ነገር ላይ ከምታጠፉት ገንዘብ ላይ 100 ብር ብቻ 🙏🙏🙏ዜሮ ዘጠኝ ሰላሳ አራት ስልሳ አራት ሰማኒያ ሰባት ዜሮ ሁለት በቁጥር መፃፍ ስለማይቻል ነዉ ፍቃደኛ ከሆናቹህ ደዉሉሉኝ ኧረ በማሪያም አትቀልዱ ምን አይነት ሰወች ናቹህ ምንም ነገር ሳታዉቁ ምንድን ነዉ የምትሉት ማድርግ ባትችሉም አይዞህ ማለትም እኮ አንድ ነገር ነዉ በሰዉ ችግር አትቀልዱ ምን አይነት ኮመንት ነዉ
Далее
Новый рюкзак в фортнайте
0:10
Просмотров 1,4 млн