Тёмный

"ዛሬ አለቅሽም" ለየት ያለ የገጠር ድራማ #ከባሏ ላለመፋታት የምታደርገው መሰዋትነት# (Zarie Alekeshim New Ethiopian Derama)2024 

Подписаться
Просмотров 11 тыс.
% 187

ራዶ #ምርጥ #habesha#ethiopiancinema #new #film #newvideo #funny #ethiopianmovie ተዋናይ ቲቪ fekat tive

Развлечения

Опубликовано:

 

16 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 16 дней назад
ድሮም እኮ አለሜ ድራማ ላይ ለማጣላት ሀይለኛ ነች ከነ ታደሰ ጋር ስትሰራ አቃታለሁ
@ShebelawAyalew
@ShebelawAyalew 15 дней назад
እረ የሚገርም ድራማ ነው በጣም አዝናኝ ድራማ ነው በስማም ፈታ አደረጋቹኝ እኮ
@ethio1283
@ethio1283 16 дней назад
እንዲህ ሞቅ ሞቅ ስትሉከነ አለባበሳችሁ ደሥ ትላላችሁ ወንዶች ም ነጭ በነጭ ልበሡ❤❤❤❤
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 16 дней назад
አለሜ ለማጣላት ብቻአይደለማአላዋ ትወደዋለች እድደርባት ትፈልገዋለች አይ ፍቅር ደርበኝ አለችዉ እኮበግልፅ እግዚኦ😂😂😂😂❤❤
@user-lw8lw5zw3n
@user-lw8lw5zw3n 16 дней назад
በለተ እሁድ ዘና አረጋቹሁን🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 16 дней назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ዛሬ አለሜ ከራስዋጋር አይደለችም 😢😢😢
@MekdesKebede
@MekdesKebede 16 дней назад
እውነት ዛሬ ፈታ አረጋችሁኝ😂😂😂
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 16 дней назад
የዛሬው እብደት ነው አለሜዋ😂😂😂😮😮😮😮
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 16 дней назад
አለሜ አሁን ገና ቀለልሽ ተቅለበለብሽ ደግሞ ከአንቺ ጋር ይሄ ካራክተር አይሄድም ለአንቺ ደርባባነቱ ነው የሚያምርብሽ እውነት እውነት መሰለኝ እና ማየት ደበረኝ😮🎉
@user-un7wx4fl3c
@user-un7wx4fl3c 13 дней назад
😂😂እውነት ነው😢😂😂
@Solomon15yir
@Solomon15yir 14 дней назад
አይዞን በርቱ ደስ ይላል
@yibeltalamare9345
@yibeltalamare9345 16 дней назад
Good Work
@MekdesKebede
@MekdesKebede 16 дней назад
አለሜ በቃ ቶሎ ወደ ገደለው ነው በቃ አጣልተሽ ካላደባደብሽ አይሆንልሽም😂😂 😂😂 ምርጥ ተዋናይ ነሽ love u እውነት ❤
@amefke2069
@amefke2069 14 дней назад
አለሜ ምነው አላይሽ እነ እምዋጋ
@Brtlimahitghjitfcc
@Brtlimahitghjitfcc 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤1ኛ
@mareymarey1351
@mareymarey1351 16 дней назад
ይቺ እፈሌባ እዲየስቱ ትዳር ፈርሳል እዲችአይንታ አጋንት ናቸው ምቀኛበስው ትዳር ምቅኛ ድሞአይንያወጣች ሌላሴት ደርብባት አለች አቤት የስቱትዳር እዲነው የተበተነዉ
@user-qz6fh4bn8v
@user-qz6fh4bn8v 16 дней назад
ኧረምን ሆንሽ አለሜ አበድሽ እኮ
@ethio1283
@ethio1283 16 дней назад
እና ምነዉ አጠረ😢