Тёмный

ዛሬ የማውቀውን ያኔ አውቄ ቢሆን ኖሮ ምን እለውጥ ነበር? || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ 

Dr. Eyob Mamo
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

አንድ ጊዜ ቆም በሉና ሃሳባችሁን ከሶስት እስክ አምስት አመት መለስ በማድረግ ራሳችሁን ይህንን ጥያቄ ጠይቁት፡-
• አሁን የማውቀውን ነገር ያን ጊዜ ባውቅ ኖሮ ምን አደርግ ነበር? ምንስ እለውጥ ነበር?
• አሁን የገባኝ ነገር ያን ጊዜ ገብቶኝ ቢሆን ኖሮ ምን አደርግ ነበር? ምንስ እለውጥ ነበር?
ወሳኝ እውነታዎች
1. የሰራናቸው ስህተቶች የወቅቱን እውቀት፣ ጥበብና የስሜት አቅማችንን ጠቋሚ ስለሆኑ እንቀበላቸው
2. ስህተትና ውድቀት የስኬት አካል መሆኑን እንገንዘብና ወደ ትምህርት እንለውጣቸው
3. መለወጥ የማንችላቸውን ነገሮች በመተው አሁን መለወጥ የምንችለው ነገር ላይ እናተኩር
4. ጸጸትን እንደ ስህተትና እንደ ቀውስ አንመልከተው
#selfawareness #selfimprovement #regret

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@GirmaGirma-i3k
@GirmaGirma-i3k 3 месяца назад
እውነት ነው ስንት ነገር ገብቶን ቢሆን
@ElfazAmanu
@ElfazAmanu 3 месяца назад
Fetari tena yistehe
@HaymanotZemikael-x2g
@HaymanotZemikael-x2g 3 месяца назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@WubeAbebe
@WubeAbebe 3 месяца назад
Fetari yitebkeh Dr
@tesfabelay10
@tesfabelay10 3 месяца назад
God Bless you!
@nomore9500
@nomore9500 3 месяца назад
ዶ/ር እኔ አሁን ላይ ሆኜ በጣም የገረመኝ ነገርና የተረዳሁት ነገር ቢኖር ትምህርት ቤት ሆነን አስተማሪዬ ስለ ኒኩለር ሳይንስ ፊዚክስ ኬሚስትሪ አልጀብራ ሲያስተምረኝ አንድም ቀን ስለ ገንዘብ ተጽኖ ፈጣሪነት ስለ ስራ ታታሪ ሰራተኝነት በቅጡ ያስተማረኝ መምህር የለም ግን ለምን መምህሮቼ አያውቁም ነበር ስለ ፍራንክ ፓወር ወይስ ለምን ደበቁኝ ወይስ ይሄን ስሜት እኔ ብቻ ነኝ ሚሰማኝ ከቻልክ በዚህ ሀሳብ ላይ ሰፋ ያለ ፕሮግራም ብታሸራሽርልን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ❤❤
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 3 месяца назад
Thanks D.r
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 3 месяца назад
thank you Dr Eyob
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 3 месяца назад
የዛሬ 4 ዓመት በፊት የገንዘብ ና የቢዝነስ አሠራር ገብቶኝ ቢሆን ኖሮ አቅሜን አወቃወ ቢሆን አለማዬን ብረዳወ ኖሮ❤❤❤❤
@ordered_saddle5
@ordered_saddle5 3 месяца назад
ምን ተማርሽ
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 3 месяца назад
@@ordered_saddle5 ራሴላይ መስራት እያረኩት ነወ
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 3 месяца назад
እግዚአብሔር በጥዋት ስከታማ ሁኛለው ነገር የዛሬ አምስት ዓመት የአእምሮ አሳራር ባወቁኩት ነበር እላለው የኔ ኣተንሽን የዝ ብሎ የባከነው ምናለበት ከድሮ ባወቅኩት እላለው የቐንየለይ መምህር
@kibrombirhane8988
@kibrombirhane8988 3 месяца назад
@sarahwelcome2560 አእምሮ አንዴት ነው የሚሠራው? የምታውቂውን አካፍይን?
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 3 месяца назад
@@kibrombirhane8988 አመስግናለው ነገር እኔ እውቅ ኣይደለም ግን የምጣቅም ከሆነ ካውቁ ስወች የምተግበር ሓይል ኣለኝ እንድ ነው እንድ ነው ስልህ ድፍረት እንዳይሆንብኝ ብየ ነው ነገር ግን እኔ ያውቅኩት የስማውት ኣተግብረው በጣም ጠቅሞኛል 1/ ራስይ መቀበል ፣ ነገርች በፖዘትፍ ማየት ፣ እኔ ካልፈቀድኩ በእኔ ማንም ስልጣን የለም ብየ ራኣስይ አስምኝዋለው 2/ ከሚበለው እና ከሚጠጣው በላይ የሚስማው ፣ የማየው ነገር እጠነቀቃለው እያለ ይቀጥላል
@hdlidet
@hdlidet 3 месяца назад
ኧረ 😳😳 ሰወች ገባ ገባ በሉ እዚ ኮሜንት አእምሮ አሰራር ተመልከተ እንዴት ነው አእምሮ ሚሰራው የኔ ተወሳስቦ አስቸግሮኛል 🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯​@@kibrombirhane8988
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 3 месяца назад
አዲስ ነገር አግኝቼበታለሁ::
@solution365
@solution365 3 месяца назад
ሰው ለማሳመን መከራከር እንደ ሌለብኝ ባውቅ ኖሮ ብዙ አተርፍ ነበር
@Tigisttigist-jw9vz
@Tigisttigist-jw9vz 3 месяца назад
የዛሬ 11 አመት እሄን አውቄ ቢሆን ኖሮ በከፋኝ ቁጥር አልሰደድም
@Movies0909-i9u
@Movies0909-i9u 3 месяца назад
timirt balmar noro yet dershe neber🤣🤣🤣
@GetuadinewDemsse
@GetuadinewDemsse 3 месяца назад
አሁን የገባኝ ገብቶኝ ቢሆን ኖሮ ቋንቋ በደንብ አጠና ነበረ ብዙ መጽሐፍ ለማንበብ
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 3 месяца назад
Dr galatoomi kitaabota kee hedduu dubbisera
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 3 месяца назад
Thanks a lot Bro...Gobez...Berta!!!
@habibawal
@habibawal Месяц назад
ያንተን ትምህርት የዛሬው 2 አመት ገደማ ጀምሬ ብሆን
@HailatHailat-y4j
@HailatHailat-y4j Месяц назад
dr betam amesegnalehu🙏🙏🙏
@heranitaye7215
@heranitaye7215 3 месяца назад
enamesegenalen
Далее
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 152 тыс.
መስቀልን ጣሊያን ነበርን
1:06:56
Просмотров 88 тыс.
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 152 тыс.