Тёмный

ዛሬ የምነግርህ ነገር በልብህ ውስጥ ይቀመጥ || ወቅታዊ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New 

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Просмотров 460 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 784   
@edenslesi
@edenslesi 8 месяцев назад
አባታች በናፋቆት ስጠብቆት ነበር የግዚያብሄር ሰላም ይብዛሎት
@azebberihun1081
@azebberihun1081 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ወለተኪዳን-ተ6ፈ
@ወለተኪዳን-ተ6ፈ Год назад
ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… አምላካችን ክብር ሊሰጥ ሲል መከራ ያስቀድማል ፡፡እንኳንም ፈተነን አንድነታችንም ባደባባይ ታየ…የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@edgrff7506
@edgrff7506 Год назад
አባታችን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን
@wbtube2582
@wbtube2582 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን!…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… አምላካችን ክብር ሊሰጥ ሲል መከራ ያስቀድማል ፡፡እንኳንም ፈተነን አንድነታችንም ባደባባይ ታየ…የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@saabcell5625
@saabcell5625 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@tiggistmuluget4981
@tiggistmuluget4981 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@sevensport2023
@sevensport2023 Год назад
አባ እንኳን ደህና መጡ እኛስ አቅም የለንም ሀጢያታችን ደካማ አድርጎናል እናንተ ፀልዩልን; ገብረ ማርያም በፀሎትዎ አስቡኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 9 месяцев назад
አባታችንክብረወት ከፍይበልልን ያገልግሎት ዘመነወን መድህን አለም ክርስቶስ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@ትግራይዝዓደይስላምኪእዩስ
ቃል ህይወት የስመልና ክቡር መምህርች እግዚአብሔር ፀጉኡ የብዝልክች
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… አምላካችን ክብር ሊሰጥ ሲል መከራ ያስቀድማል ፡፡እንኳንም ፈተነን አንድነታችንም ባደባባይ ታየ…የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@EyobDagne
@EyobDagne Год назад
Kalahewat yasamaln Abatachen Egnanm Ykr ybalan Bamangstu Yasban Amen
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 Год назад
ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን!…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… አምላካችን ክብር ሊሰጥ ሲል መከራ ያስቀድማል ፡፡እንኳንም ፈተነን አንድነታችንም ባደባባይ ታየ…የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@MengisteabHaile-k7i
@MengisteabHaile-k7i 7 месяцев назад
Amen Amen Amen KHY... 🙏🙏🙏
@tgdiple
@tgdiple Год назад
ኡፍፍፍፍፍ እዴት ንፍቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ብለውኝ እደነበረ እስይ እንኳን ደህና መጡልን
@yonasaltaye642
@yonasaltaye642 Год назад
በድሜ በጤና ይጠብቆት አባታችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@jdjdheihdhjdjskskd6182
@jdjdheihdhjdjskskd6182 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን💒💒💒💚💛❤️
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
አባቶቻችን እናንተን ያቆይልን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… አምላካችን ክብር ሊሰጥ ሲል መከራ ያስቀድማል ፡፡እንኳንም ፈተነን አንድነታችንም ባደባባይ ታየ…የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@kalkidannegasi3719
@kalkidannegasi3719 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
@agrshaalj1390
@agrshaalj1390 Год назад
አሜን ቃሄወት ያሰማልን አባታችን
@amelakalefeleke2910
@amelakalefeleke2910 Год назад
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… አምላካችን ክብር ሊሰጥ ሲል መከራ ያስቀድማል ፡፡እንኳንም ፈተነን አንድነታችንም ባደባባይ ታየ…የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@ሠላምየጌታልጂ
@ሠላምየጌታልጂ Год назад
Abatachen fetari eregem edme ustewet ❤❤
@aklilumuluget2880
@aklilumuluget2880 Год назад
Amen abatachin burakewo yideesen libachinm yiseber zend befkiru yastinan amen amen amen
@Zemene_Tewahdo
@Zemene_Tewahdo 8 месяцев назад
አባታችን ጤና ይጨምርሎት
@wendesenchane4589
@wendesenchane4589 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@algurfah238
@algurfah238 Год назад
ቃለ ሂወትንያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን
@BamlakFikadSileshiargaw
@BamlakFikadSileshiargaw 2 месяца назад
ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን
@FFrrhirudbghf
@FFrrhirudbghf 7 месяцев назад
Abatachin kale hiwet yasemaln agerachinn selam yadrgln
@abrhamkirubel5302
@abrhamkirubel5302 Год назад
አሜንንን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማወት እግዚአብሔር የተሰበረ ልቡናን ያድለን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@almazamohammed498
@almazamohammed498 9 месяцев назад
የአባታችንፅሉትሀገራችንሰላምችን
@NebyuDawitEthiopiain2017
@NebyuDawitEthiopiain2017 Год назад
አባ ናፍቀውን ነበር። እንኳን ደህና መጡልን።
@ashuman6766
@ashuman6766 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 10 месяцев назад
አሜን አባታችን
@tigreweyti
@tigreweyti 10 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣበየ እግዘአቢሄር በድሜ በጤና ያቁዩሉን
@ነፃነኝየማረያምልጅ
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ማነዉ እንደኔ ሳያቸዉ ደስ የለዉ በረከታቸዉ ይደረብን በእነሱ ጠለት በአባቶች ጠሎት ሀገራችንን ይጠብቅል
@tigistmelka261
@tigistmelka261 10 месяцев назад
😢
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 Год назад
የዎፎቹ፡ድምፅ፡በጣም፡ይጥማል፡ለጆሮ🙋🙋🙋🙋🙋🙋💁💁
@Habteghaw
@Habteghaw Год назад
እድሜዎትን ያርዝምልን የኔ አባት 😊😊😊
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 Год назад
እኳን ደህና መጡልን አባየ
@hannaaliyou9890
@hannaaliyou9890 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@YohanisYohanis-v8x
@YohanisYohanis-v8x 8 месяцев назад
Kale Niwot yasemawot yagelglot zemenowtn ybarkilin bedme betena ytebiklin
@merimeri3210
@merimeri3210 Год назад
ኣባታችን እንካን ደና መጡ እግዝኣብሄር በናንተ ጸሎት ይቅር ይበለን
@tigisttesmamma6023
@tigisttesmamma6023 Год назад
እውቀት ከእግዚአብሔር ጋር መገናኛ ነው::
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን!…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… አምላካችን ክብር ሊሰጥ ሲል መከራ ያስቀድማል ፡፡እንኳንም ፈተነን አንድነታችንም ባደባባይ ታየ…የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@genethaile6050
@genethaile6050 Год назад
Egziabher ymesgen Amen 🙏
@lema9174
@lema9174 Год назад
እኔ፣ስወዶት፣ፈጣሪ፣እድሜ፣እና፣ጤና፣ይስጥልኝ
@aberagobeze4569
@aberagobeze4569 Год назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 Год назад
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን!…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… አምላካችን ክብር ሊሰጥ ሲል መከራ ያስቀድማል ፡፡እንኳንም ፈተነን አንድነታችንም ባደባባይ ታየ…የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
አባዬ እንኳን ደህና መጡ ♥😥
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን!…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… አምላካችን ክብር ሊሰጥ ሲል መከራ ያስቀድማል ፡፡እንኳንም ፈተነን አንድነታችንም ባደባባይ ታየ…የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@WendiyeGetachew
@WendiyeGetachew 11 месяцев назад
እርሶን የሠጠን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
@meazaayele4491
@meazaayele4491 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን። ቸሩ አምላክ እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቅልን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@fentalemasfa1428
@fentalemasfa1428 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@almazzewde543
@almazzewde543 Год назад
አሜን(3)አባታችን መቼምአምላካችን እግዚአብሔር የናንተን የአባቶቻችንን ልመና ስምቶ ምህርቱን ይስጠን ኦርቶዶክስ ላይ የመጣብንን እሱ በቸርንቱ ይታደገን አሜን(3)
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እንኳን ደህና መጡ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ሠምቶ ከመጥፋት ልኡል እግዚአብሔር ይሰውረን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ህዝቦችህን እና ኢትዮጵያ አስባት💒😭🌾🌾
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@የቤተሰቤናፈቂ
@የቤተሰቤናፈቂ 11 месяцев назад
አ❤❤❤❤❤
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 Год назад
ተመስገን አባታችን በዚህ ስዓት የሶን የማፅኛ ትምህርት መስማት በጣም ናፍቆኝ ነበር በረከታችው ይድረሰን አባቶች እናቶቻችን ገዳማውያን
@alazardagne9672
@alazardagne9672 Год назад
ትልቅ አባትን ቀርቶ በዕድሜ ትልቅን እንኳ አንቱ መለትን ብንለምድ መልካም ነዉ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@tetemetka4558
@tetemetka4558 Год назад
🙏🙏🙏
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
እሜን እሜን እሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@MisEya
@MisEya Год назад
አይ ቸሩ መድኃኔዓለም ለአንተ ምን ይሳንኃል በጣም ናፍቀውኝ ነበረ አባታችን በረከተዎ ይድረሰን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ቃለ ሕይወት ያሠማልን።
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ እንኳን በሰላም መጡልን
@yemisrachnurlegn5244
@yemisrachnurlegn5244 Год назад
kale hiwot yasemalen abatachen e/r fetenawen yasaterlen
@LiaLia-xj5ds
@LiaLia-xj5ds 9 месяцев назад
Amen ❤❤❤
@molawendimnew9080
@molawendimnew9080 Год назад
አባታችን አባገብረኪዳን ቃለሕይወትን ያሰማልን ቸሩ መድኃኔ ዓለም! ከእኔ ሰምቼ እንዳልሰማሁኝ😭 ማስተዋል ከጎደለኝ😭 ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ጨምሮ ይስጥልኝ❤🙏 ወላድተ አምላክ በሰማይም በምድርም ከጎነወት ትሁን።
@betigebre5848
@betigebre5848 Год назад
አባታች ንእን ኳደናመ ጡልን እመአ ምላክ እጆ ቿንዘር ግታት ጠብቅልን
@የንጉሴወለተገብርኤል
ቃለ ህይወትን ያሠማዎት አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቀዎት አባታችን
@ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ
@ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ Год назад
አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልነ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልነ በረከታችሁ አይለየን አምላካችን ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዚአብሔር ለሀገራችን ለእምነታችን ልዩ አንድት የሆነችው ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ሰላሙን አንድነትን ፍቅርህን ምህረትህን ላክልን አሜን።
@zmzm9044
@zmzm9044 Год назад
አሜን እንኳን ስላም መጡ አባ ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@betisha
@betisha 9 месяцев назад
Amennn
@cherekanigatu5346
@cherekanigatu5346 Год назад
የኔ አባት
@tesgaweldaslasse835
@tesgaweldaslasse835 11 месяцев назад
Kale hewat yasmaln
@wahido2121
@wahido2121 Год назад
🥲🥲🥲አባታችን እንኳን ደና መጡልን በናንተ ጸሎት ቤተክርስትያንን ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰላሙን ያውርድልን😮‍💨😮‍💨😮‍💨
@senaitnega7336
@senaitnega7336 Год назад
Aba bereketuo bagerachenlay yeder::
@saradesign9507
@saradesign9507 Год назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ልባችንን መልስልን
@TgssyTagha
@TgssyTagha 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@hanhabshi5415
@hanhabshi5415 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡ
@eidkodak5967
@eidkodak5967 9 месяцев назад
💯💯💯
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳንሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን
@elcelc9499
@elcelc9499 Год назад
Abatachen edemrna yisetelen
@abebagetaw6678
@abebagetaw6678 Год назад
Egziabher yeabatochachinen fegegta ymelisilin
@hheu5248
@hheu5248 Год назад
Medanyelem edme yestelen yen abate
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባ እንኳን ደህና መጣችሁ እጅግ በጣም ናፍቆን ነበረ ሰብከቶት አባ የመፅናኝ ቃል ዕድሜዎትን ያርዝምልን በእውነት ✝️
@elsakassie8121
@elsakassie8121 Год назад
Abate esuwon say hod basegn
@asekilemarayimeyimareyamli7205
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን
@manasebmelka3090
@manasebmelka3090 Год назад
አባ ጠፍተውን ሰንብተው.እንዃን በደና መጡ።
@ceilmazen9385
@ceilmazen9385 Год назад
አባቴ ናፈቀዉኝ እውነት እኩዋን ደና መጡልኝ
@Kidistmekonin-l3f
@Kidistmekonin-l3f 11 месяцев назад
እድሜና ጤና ለአባቶቻችን እናቴ ተዋህዶ
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Год назад
Abatachne qla hewat ysmalen
@seasea3019
@seasea3019 Год назад
🙏🙏🙏
@tube6079
@tube6079 Год назад
ማን ነው አባታችንንን የሚቀርፀው ?የሚያናድድ ነው ምን አይነት ጥራት ያለው ካሚር አትጠቀምም እንዴ አቦ አባታችንን እንደ አይኔ ብሌን ነው የምናየው እንወድሐለን የምትቀርፀው ግን አንድ ቀን ስለማገኝህ የኔ ልክ ልክህን እነግርሀለሁ
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 Год назад
አይባልም ልፋቱን ተመልከትለት
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 11 месяцев назад
ያ የዶሮ አለቃ የት ነው ያለው
@EyobamobileEyobamobile-pc5vj
ምክሮ እና ግሰጣወ ይቀጥል!
@luwamfkadu3926
@luwamfkadu3926 Год назад
Enkaen bedehena metu abatachn .....sbketun betaem new des yemleyn lbeyn ynekaenal......egziabher xeguhun yabzalu....i am not berfect at writing amharic..
@addistamirat9352
@addistamirat9352 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@kiyakiya7222
@kiyakiya7222 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ
@maraymq2er525
@maraymq2er525 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማላን 🙏🙏🙏
@MeazaMekonene-p8i
@MeazaMekonene-p8i 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@muluuaberha9386
@muluuaberha9386 Год назад
Abaye Enkan Beselam Metu ❤❤❤
@woyinshetabayneh3376
@woyinshetabayneh3376 Год назад
Amen Amen Amen
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 Год назад
አባታችን እንኳን ሰላም መጡ
@hggc575
@hggc575 10 месяцев назад
የአባቶቻችን ጸሎታቸው ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን አሜን
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
አሜን አሜን አሜን
@sste2838
@sste2838 Месяц назад
Amen amen amen
@muluemebet7186
@muluemebet7186 Год назад
አባቴ የሚያስትምሩት ትምህርት ትውልድን እያስተካከለ እየቀረፀ ነው በእውነት እግዛብሔር ዋጋዎትን ይክፈሎት!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን…እንኳን ለናታችን ባታ ወር ሀዊ በአል አደረስዎት… የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ …ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
Далее
+1000 Aura For This Save! 🥵
00:19
Просмотров 12 млн
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 1,4 млн
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 6 млн
+1000 Aura For This Save! 🥵
00:19
Просмотров 12 млн